ለጀማሪዎችም ለተጠቃሚዎችም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ_የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና_Full Video Editing Tutorial

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 55

  • @mkeya123
    @mkeya123 18 часов назад +1

    ማሻኡላህ ጀዛክ አላህ ኸይርን በርታልን ❤❤

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  16 часов назад

      አሚንን መርሀባ

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 16 дней назад +1

    Waw በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ቅንነት በቅንነት የተላለፍ ትምህርት ተበረክ በጣም የጨገረኝን ጉዳይ ፈታህልኝ ተጠጠቅሜበት ተጠቀምኩኝ እግዛብሔር ይባርክህ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  9 дней назад

      አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @abrarawamare8978
    @abrarawamare8978 7 дней назад +1

    Thank you so much!

  • @nejattube3902
    @nejattube3902 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ❤❤ጎበዚ እንደገባን አድርገህ ነዉ ያስረዳህን

  • @weldesilassieberhe2231
    @weldesilassieberhe2231 Месяц назад +2

    thanks bro ur presentation is absolutely awesome.

  • @SaneyaY
    @SaneyaY 10 дней назад +1

    አላህ እዉቀትን ይጨምርልክ አላህ አተንም እኔም መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @sadatYassin
    @sadatYassin Месяц назад +2

    ጀግና ነህ ሀቢቢ ጠንክር የሚያምር አቀራረብ ነው

  • @AbrahamEyassu-i1d
    @AbrahamEyassu-i1d 28 дней назад +1

    በጣም ጎበዝ በርታ እሺ

  • @asefaminda
    @asefaminda 16 дней назад +1

    Thanks bro

  • @EshetieDamte
    @EshetieDamte 13 дней назад +1

    Wow tnx

  • @DIYmetalworld
    @DIYmetalworld 2 месяца назад +1

    Always proud of U brother ...
    ....❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NiemaEberahim
    @NiemaEberahim 2 месяца назад +1

    Arif new berta wondme

  • @Nael-SL2024
    @Nael-SL2024 2 месяца назад +1

    Thank you Kalid, good jog 👋 👋

  • @MesertKasa-f8o
    @MesertKasa-f8o 2 месяца назад +1

    Wow des yelel ❤❤❤❤❤

  • @TarikNegn-v3c
    @TarikNegn-v3c 10 дней назад +1

    የኔ ትሁት በሚገባ ነው የገለፅከው በርታ ኣንድ ብቻ ልጠይቅህ ወደ ጎን ስናደርግ ቪድዮው በቲክቶክ ከሆነ ዱኢት የሚል ኣለ በዩቲብ ኣላውቀውም please ቨተረፈ በጣም ጀግና ነክ so continue❤

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  9 дней назад

      ቪዲዮ ሰርቻለው ቼክ አድርጊው

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ካይን ማሥተር ይጠይቃል ብር እኔም ከበድ ይላል ትንሺኢድትጉም

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie 3 дня назад +1

    adobe አሳየን capcut እራሳችን መልመድ እንችላለን professional ለመሆን የሚጠቅመን software after effect እና davinci resolve
    ብታሳየን ይጠቅመናል ከቻልካቸው ማለት ነው እንጂ capcut ሁሉም ቦታ እናገኘዋለን ❤❤

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  2 дня назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠኸኝ ሀሳብ፣ ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ኮሚኒቲ ላይ ምን አይነት ቪዲዮ ልስራላችሁ ብየ በጠየቅኩት ምክንያት ብዙዎቹ CAPCUT ቲቶሪያሎች የሚል ምላሽ ስለሰጡኝ ነው የሰራሁበት፣ በቀጣይ በሰጠኸኝ አስተያየት መሰረት ቪዲዮ ይዤ እመታለሁ!

  • @Andi-bs4op
    @Andi-bs4op 26 дней назад +1

    ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    capcat እኔ እችልበታለሁ አመሠግናለሁ ዝም ብየ ኢድት አደርጋለሁ አጠፍለሁ ግን ዩቱበርአይደለሁም ለግዜው

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    can you teach me plz

  • @amsalyalew
    @amsalyalew Месяц назад +2

    Ene mikebidegn video lay sound masgebat new sound edit esayen ketay

  • @EthiopianEducation-b6g
    @EthiopianEducation-b6g 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrarawamare8978
    @abrarawamare8978 7 дней назад +1

    የቀሩትን በሌላ ቪዲዮ አምጣልን።

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  7 дней назад

      አሰራባቸዋለሁ፣ አመሰግናለሁ

  • @FamiAbdi-rs4co
    @FamiAbdi-rs4co 5 дней назад +1

    Background endate mastkaakle echelalwe

  • @BerihunSewagegn
    @BerihunSewagegn 16 дней назад +1

    ባክ ግራውንድ ስራለን የኔ ትሁት ወንድም

  • @Degol-k3w
    @Degol-k3w 14 дней назад +1

    tanks እኔ የሚፈልገው video ወደ ጎን ማድረግ ኣቃተኝ እምብ ብሎኝ ኣሳየኝ ወንድሜ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  9 дней назад

      vedio serchebetalehu,chek it

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 3 дня назад +1

    እኔ ዩቱብ መክፈት እፈልጋለሁ ግን አልችልም ያጀማአ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  3 дня назад

      ነገ ልክ ማታ እንደ ኢትዮጲያ አቆጣጠር ልክ 2፡00 ላይ ዩቲዩብ ቻናል እንዴት መክፈት እንደሚቻል ቪዲዮ እለቃለሁ፣ እሱን መከታተል እና መክፈት ትችያለች።

  • @zhararamato2237
    @zhararamato2237 2 месяца назад +1

    መሸአለሀ በጠምደስ ይለል

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ወንድሜ ዛሬ ሞክሬው ቻሉኩበት ይገርምሀል በፊት የሠራህው ቢድወ ላይ በተርፈ ቁጥርህን ፃፍልኝ ፍቃዴኛ ከሆንክ ኢትዪ ሥመጣ ባገኘህ ዩቱብ ኢሜል ሥልክ ሥቀይር አድሥ እየጠየቀ አሥቸገርኝ እየርሣሁት ወይሥ ፃፌ ማኖር አለብኝ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  2 месяца назад +1

      ኢሜይሉን እና ፓስወርዱን ጽፈሽ ማስቀመጥ አለብሽ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ወንድም እኔ የምፈልገው እንድታሣየኝ በፍጥነት ኢድቲግ እንዴት ነው የሚደርገው እሡ አሥቸገርኝ ለምሣሌ ምግብ ብሠራ ከመጀመሪያ እሥከመጨርሻ መጠበቅ ይርዝማል ቢድወ ሦ አንተ አሣየኝ እንዴት ከመጀመሪያው አሥቼ በፍጥነት ወዴመጨርሻው ማድርግ እችላለሁ ወንድም

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  2 месяца назад

      ለምሳሌ የ አንድ ሰአት ቪዲዮ ብትቀርጪ እሱን ፍጥነቱን መጨመር እና ፈጠን ፈጠን እያለ እንዲታይ ነው የፈለግሽው? ጥያቄሽን አልተረዳሁትም

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 2 месяца назад

      @@KhalidPM123 አወ አሣየኝ ከቻልክ በዋሣፐ እናውራ አሥተምርኝ ተመጣጣኝ ክፍያ እከፍላለሁ ካላሥወዴድክብኝ

    • @melkamumedia-2016
      @melkamumedia-2016 Месяц назад

      Durtion ላይ ሰከንዱን መቀነስ ነው 👍👍

  • @Wahda-34
    @Wahda-34 2 месяца назад +1

    Khalid sele copyright lawerah felgi neber telegram number kaleh

  • @HahaGahs
    @HahaGahs 54 минуты назад

    እናመሰግናለን እሺ ደግግሜ እያየሁ እማራለሁ አዲስ ነኝ ውዶቼ ደምሩኝ

  • @amsalyalew
    @amsalyalew Месяц назад +1

    Ene mikebidegn video lay sound masgebat new sound edit esayen ketay