እነዚህን 5 ስህተቶች ተጠንቀቁ_እንደኔ እንዳትከስሩ_Dont do these 5 Mistakes

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 201

  • @aklilnews
    @aklilnews Месяц назад +7

    Never Give Up Bro we will support you as we can🙏

  • @EthiopianDaily123
    @EthiopianDaily123 26 дней назад +2

    አይዞህ አሪፍ ሀሳብ ነው አሁን ከሞተበት እንድነሳ የመረጥከው እርእስ ከዚህ በኋላ አታቆምም አይዞህ

  • @TsionCut
    @TsionCut Месяц назад +6

    Don't stop please! 🙏 I really like your authentic content

  • @senitayele
    @senitayele Месяц назад +5

    አትዛጋ አሁን ጥሩ እየሰራክ ነዉ የዛሬው ምክር እኔን በጣም ይመለከታል አዲስ ነኝለቤትህ በርታ ተሰፋ አትቀረጥ

  • @tajudinaliyi-ds9mi
    @tajudinaliyi-ds9mi Месяц назад +2

    don't stop bro focus in long term goal

  • @golduman-mw21
    @golduman-mw21 Месяц назад +6

    እር khalid እኔ እኮ አንተን አይቸ ነው የጀመርኩት የምር መጀመሪያ አንተን በጣም አይህ ነበር አሁንም በጣም በርታ ይመለሳል❤

  • @Abrishtube1
    @Abrishtube1 21 день назад +1

    በርታ bro በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የመከርከን ግን ማቆም ተገቢ አይደለም🎉

  • @GoldNashidaamanzumaa
    @GoldNashidaamanzumaa Месяц назад +2

    Never give up bro

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media Месяц назад +1

    እረ ወንድማችን በጣም ትልቅ ጸጋው አለህ በርታልን ከዚህ በሀላ በጥሩ ቪድዬ እጠብቅሀለን በርታ እዳታቋርጥ አደራ

  • @Dagmawi04
    @Dagmawi04 10 дней назад

    ayzoh wndime

  • @መግፊራኢትፕ
    @መግፊራኢትፕ 10 дней назад

    አረ አብሽር ወድሜ

  • @Evatube7
    @Evatube7 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን አታቁም በርታ

  • @foaypn8880
    @foaypn8880 Месяц назад +1

    በርታ

  • @Niwayhealth
    @Niwayhealth Месяц назад +1

    ቀጥል አይዞህ በርታ ወንድሜ

  • @shereacts-w
    @shereacts-w Месяц назад +2

    Thank you betam

  • @HahaGahs
    @HahaGahs Месяц назад +1

    በርታ አይዛህ እዳዘጋ

  • @Kidane_mhiret_enate9211
    @Kidane_mhiret_enate9211 5 дней назад

    Ayzoh bro

  • @Radiya22
    @Radiya22 Месяц назад +2

    አይዞህ

  • @HAliMTTube
    @HAliMTTube Месяц назад +2

    ስራ እናበረታታሀለን❤

  • @ewinettube5285
    @ewinettube5285 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን ባታቆም ደስ ይለኛል ሰብ አድርጌሃለሁ በርታ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @Benjatube-z7k
    @Benjatube-z7k Месяц назад +1

    ይገርማል ልክ ቸናል እንደ ከፈት ነበር የወኩክ እና ስትጠፉ አስብ ነበር እንኳን ደህና መጣህ እንድትቀጥል እፈልጋለሁ ።

  • @relax-g3f
    @relax-g3f Месяц назад +1

    ጠቃሚ ምክር ነው የመከርከን እናመሠግናለን

  • @Guidetechet
    @Guidetechet Месяц назад +2

    Berta khalido yhm andu ye success step new kezih temreh eko ketay arif perform endtaderg Allah Asbolh new bro ,lebego new bleh temrehbet yeteshale lemesrat Ena lalemesnef mokr egnam alen kegonh nen😊

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      መርሀባ አመሰግናለሁ፣ እበረታለሁ

  • @bell2all
    @bell2all Месяц назад +1

    Thank you! but do not stop your RUclips Channel!

  • @manutube765
    @manutube765 Месяц назад +1

    እጅግ በጣም አመሠግንሀለሁ ።ምርጥ ምክር ነው ።እኔን አንቅተህኛል።

  • @yabmedia
    @yabmedia Месяц назад +1

    እኔን ገብተህ አይተህ ተፅናና

  • @stoicandinspired
    @stoicandinspired Месяц назад +1

    I subscribed your channel now , go a head

  • @AYU-GEN-777
    @AYU-GEN-777 Месяц назад +1

    DON'T GIVE UP BROH

  • @SickoOrthodox
    @SickoOrthodox Месяц назад +1

    Attewew tenkreh sra egna bemn lenagzh enchlalen

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      ላይክ በማድረግ እና ኮሜንት በመፃፍ ካገዛችኝ ትልቅ ድጋፍ ነው፣ አመሰግናለሁ

  • @Abeyዩቶብ
    @Abeyዩቶብ Месяц назад +1

    እናመሰገናለን፣ወደማችን❤❤❤

  • @EthiopianKids1
    @EthiopianKids1 Месяц назад +1

    በርታ ወንድም ተከታይህ ነኝ! እንድጋገፍ አበረቱን እኛንም! ከዚህ ሁሉ ሰው የሚያበረታታኝ የለም

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      አመሰግናለሁ አብሽር

  • @ilovethewey9064
    @ilovethewey9064 Месяц назад +1

    Ayzon berta bro

  • @wweme12
    @wweme12 Месяц назад +1

    አታቁም በርታ

  • @melkamumedia-2016
    @melkamumedia-2016 Месяц назад +3

    ኧረ እንዳታቆም ወንድማችን!! አይዞህ ሁሉም ጥሩ ይሆናል።🙏🙏🙏🙏

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid Месяц назад +1

    ሠላም ሠላም ወንድማችንን በረታ

  • @ToybaToyba-s7s
    @ToybaToyba-s7s Месяц назад +1

    በርታ ወንድማችን የምን መቋረጥ ወዴ ፊት🎉🎉🎉

  • @mastewalwisdom
    @mastewalwisdom 28 дней назад +1

    dont gave up please

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 Месяц назад +1

    እኛንም አበረታታን እናም ቀጥልበት አሏህ ይጠብቅህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HadeySeid
    @HadeySeid Месяц назад +1

    በርታ ወንድም😮😮

  • @عمرإبراهيم-ز1ت2م
    @عمرإبراهيم-ز1ت2م Месяц назад +2

    አታቁም ወንድሜ ❤❤❤❤

  • @AbukiMurad-sr8zy
    @AbukiMurad-sr8zy Месяц назад +1

    አብሸር.ወዲመቺኑ.አንደታቆም.ወንድም.ተሰፋ.አትቁረጥ❤❤❤🎉🎉🎉.በርትልንን

  • @Fereze-g7i
    @Fereze-g7i Месяц назад +1

    ተስፋ እንዳትቆርጥ ወንድሜ ከጎንህ ነን

  • @DanielGenene-7
    @DanielGenene-7 Месяц назад +1

    ካሊድ አረ ተስፋ አትቁረጥ እነም አንተን እያየው ነው የጀመረኩት አንተ አንድ ሺ ሳትገባ ነው ሰብስክራይብ የረኩህ በርታ

  • @HabteRich-1
    @HabteRich-1 Месяц назад +1

    መጥፋትክ በጣም አሳስቦኝ ነበረ እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      በጣም አመሰግናለሁ፣ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ

  • @amextilahun-jg3ti
    @amextilahun-jg3ti Месяц назад +1

    Gobez nhi akababikeyirhi sira wedim

  • @መይሙናዩቱብ-ገ8አ
    @መይሙናዩቱብ-ገ8አ Месяц назад +2

    በል እኔንም ተስፍ አስቆረጥከኝ 😂 እዲህማ በተሎ እጂ አትስጥ ተጎንህ ነኝ፣ሸር አረግልሀለሁ አይዞን መዝጋት የለብህም

  • @Amennahom
    @Amennahom Месяц назад +1

    Keep going bro 😊

  • @የሺቱዩብ
    @የሺቱዩብ Месяц назад +1

    ሰለምሰለምወንድማበረታ

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 Месяц назад +1

    በርታ ወንድሜ

  • @adu1083
    @adu1083 6 дней назад

    ኣይዞህ ኣታቁም ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታክ

  • @Arbegoch2
    @Arbegoch2 Месяц назад

    ወዳጄ ተስፋ እንዳትቆርጥ በርታ

  • @Frank-1888
    @Frank-1888 Месяц назад +1

    በርታ እዳታቆም👏🙏

  • @YoniShow-n1z
    @YoniShow-n1z Месяц назад +1

    Mkrun des ylal gn izoh tesfa atkuret

  • @AnwarKasim-A
    @AnwarKasim-A Месяц назад +1

    ስለሃይሞናታዊ ስራልን
    አሁን ውሀብዮች strategy ወደ ሽርክ ስለቀየሩ
    ስለዚህ እሽርክ ላይ ስራልን
    ስለሽርክ
    ስለሽርክ

  • @Yoni-qm8qj
    @Yoni-qm8qj Месяц назад +2

    Man atezegawe eyhan channel endegena lemasadeg abera agzhalew Kala mekrhm betam tekmognal amsegnalehu ena new ye RUclips channel kefchalehu tagezegnalh beya asebalehu

  • @TarikNegn-v3c
    @TarikNegn-v3c Месяц назад

    ማርያምን እረ ትለያለክ እና ድጋሜ ልጠይቅክ እና ቪድዮ ስራልን ቪድዮ ስንሰራ በምሃል እኛ እያወራን እየሳቅን እያቆምን ወደ ጎን ማድረግ ቪድዮውን ኣሳየን
    ኣይዞክ ተስፋ ኣትቁረጥ ወንድሜ❤❤

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      ከዚህ ቪዲዮ በፊት የሰራሁትን ተነልከቺው

  • @-greathope-official
    @-greathope-official Месяц назад +1

    ልክ እንደ እኔ

  • @ዮናስኣብርሃ
    @ዮናስኣብርሃ Месяц назад +1

    ደሙርኝ❤❤❤

  • @ArifTechEthiopiaa
    @ArifTechEthiopiaa Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @meyimunahesen
    @meyimunahesen Месяц назад +1

    እዳተወው የኔ ወድም እናይለሀለን

  • @AminhAm-w2z
    @AminhAm-w2z 4 дня назад

    እረ ጉድእኮነው ብቻበርታ

  • @DocMedia1991
    @DocMedia1991 Месяц назад +2

    Don't give up ሰላም የሀገሬ ልጆች ሁላችሁንም ሙሉ ጤና እመኝላችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DOMOTRA0612
    @DOMOTRA0612 4 дня назад

    ዋናው ነገር የምትለቀው content ነው..እኔ ከ2 አመት በኃላ የሆነ ቪዲዮ ለቅቂ 50k ...24k...13k እይታ እያገኘው ነው... ምክርክ ግን አሪፍ ነው ብሮ

  • @YafetYeyeshilij
    @YafetYeyeshilij 21 день назад +1

    ፈሪ ነው ተስፋ ሚቆርጠው በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጥ

  • @Eskinderlemma
    @Eskinderlemma Месяц назад +2

    ወገን ይኸዉ እኔ ሁለት አማቴ።አረ ወገን።

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      አብረን እናድጋለን አብሽር

  • @DIYmetalworld
    @DIYmetalworld Месяц назад

    በጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣጣም ልክ ነህ...🙏🙏🙏🙏🙏
    ...Am also trying that...

  • @LearnChineseWithDanny
    @LearnChineseWithDanny Месяц назад

    wow Ds ymil akrarb nw bro ...ቪዲዮክ በእርግጠኝነት ቻናሌን ታድጎታል ፤ እኔም ካቆምኩበት መስራት እጀምራለው !
    አምላክ አግዞክ የተሻለ ዕድል እንዲገጥምህ ምኞቴ ነው።

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Radiya22
    @Radiya22 Месяц назад

    ወድምነትእኳንሰላምመጣህ

  • @SelamAssefa-r6o
    @SelamAssefa-r6o Месяц назад +2

    Ayzoh 😢😢😢😢 be strong or create new channel

  • @YismalemWassie
    @YismalemWassie Месяц назад +1

    Are sra atitewewu

  • @remlatube
    @remlatube Месяц назад +2

    እንዳታቆም Bro

  • @TarikuTechSolutions
    @TarikuTechSolutions Месяц назад +1

    ስንፍና ነው እኔን እየጎዳኝ ያለ

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 Месяц назад +1

    ሌሽ ትዘጋለህ በርታ እጂ

  • @foziya1654
    @foziya1654 Месяц назад +1

    አሠላምወአለይኩም ወራህመቱላሂ
    ወበርካትሁ እንደምንሰንብታቺሁል
    ውድ የአገሬ ልጆቺ ሠላማቺ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ethioculture4
    @Ethioculture4 Месяц назад +1

    Atzebark zim bleh ketl byalehu kakomk wa enem ante akebabi negn koych ahun semonu new yejemerkut endante viwe enqan yelegnit

  • @JOKESWITHANIMAL
    @JOKESWITHANIMAL Месяц назад

    berta ayzoh addis channal ke chalk mokrew

  • @binisimeneh-m3q
    @binisimeneh-m3q Месяц назад +1

    ይሄን አላውቅም ነበር

  • @Kimshasport
    @Kimshasport Месяц назад +1

    ባይሆን thumbnailህ ተመችቶኛል

  • @zazamedia-i5y
    @zazamedia-i5y Месяц назад +1

    ❤❤❤❤😂😂🎉🎉

  • @journalistgosa
    @journalistgosa Месяц назад +1

    አለን አዞ

  • @semirahasen1744
    @semirahasen1744 Месяц назад +4

    እንዳታቆም ወንድም ተስፋ አትቁረጥ👍👍

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 Месяц назад +1

    አህለን ጠፍተህ ነበር

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث Месяц назад +1

    እና ለሰው እየመከርክ ለራስክ ልዘጋ ነው ይባላል እንዴ በርታ የምን መቀልበስ ነው

  • @YabuYab-su8ky
    @YabuYab-su8ky Месяц назад +1

    mechem behon metakom aymesleghm mnm wechi yelewm mn albat video edtior kekefelk new

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      Gize yfelgal, 1 vedio tezegajto kertso edit adrgo melkek,

  • @tenagnanegagrie
    @tenagnanegagrie Месяц назад +1

    ስታቆም ስጠኝ account ወን Please 🙏🙏

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن Месяц назад +1

    ውድ ሙስሊም እህቶች ኑ ድናችነን እንማር ለኛ ለዲኒያችነም ለአኼራችነም ይመጠቅመን ድናችነን ማውቅነው ውዶች

  • @Ethopia-Media
    @Ethopia-Media Месяц назад +1

    Don't do this 5 mistakes❤

  • @HANANMEDIA-h5w
    @HANANMEDIA-h5w 25 дней назад

    ስላም አይዞ በዝው ቀጢል ❤❤❤

  • @Merkezulmesharie
    @Merkezulmesharie Месяц назад +1

    አሰላሙአለይኩም ሀቢቢ እንዴት ነህ ተስፋ አትቁረጥ ሙያው ያላቸው ሰዎችን ማማከር ይቀድማል። እኔም ከጎንህ ነኝ እምንችለውን እናረጋለን

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      ወዕስለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ መርሀባ

    • @Merkezulmesharie
      @Merkezulmesharie Месяц назад

      @@KhalidPM123በርታ ሀቢቢ አሏህ ይጠብቅህ ​እምሰራቸው ስራዎች ግን በጥሩ ጥራትና ጥንቃቄ ነው እሚሰሩት ደስ ይላሉ

  • @EducationCenter-et
    @EducationCenter-et Месяц назад +1

    ለማንኛውም subcribe like አርጌካልሁ የምትተወው አይምስለኝም ክታች comment ስትምለስ አይቼ አምስናልሁ

  • @YehizibTube1919
    @YehizibTube1919 Месяц назад

    ለ 8 አመታት እንዲህ ነው ያደረኩት።

  • @Greatness_Tips
    @Greatness_Tips 19 дней назад

    ኣዲስ ዩቱበሮች ኑ ኣብረን ቻነላችን እናሳድግ

  • @BEKIARTTUBE264
    @BEKIARTTUBE264 Месяц назад +1

    የኔም ቻናል ልክ እንደንተ internet ጠፍቶ ስለነበር የኔም ቪው ተበላሸብኝ

  • @ShimInsights1814
    @ShimInsights1814 12 дней назад

    በእርግጥ እኛን ለማስትማረ እንጂ ፀጋዋለህ ብየ አላምንም፡፡ የምርህን ከሆነ ግ ን እንዳዘጋው፡፡ ዝም ብለህ ስራ

  • @EducationCenter-et
    @EducationCenter-et Месяц назад +1

    እኔም ላቁም እንዴ?

  • @Dirsanat
    @Dirsanat Месяц назад +1

    እኔ ከ7 ወር በኋላ ልመለስ ሳስብ ነዉ ይሄን ቪዲዮ ያየሁት እና ምን ማድረግ ነዉ ያለብኝ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      ከኔ ተነስቼ ስለመፍትሄው ቪዲዮ እሰራበታለሁ

  • @melodyofaddis
    @melodyofaddis Месяц назад +1

    0:20 spelling error

  • @ethioclick1
    @ethioclick1 Месяц назад +1

    እንዳታቆም

  • @jentra1
    @jentra1 Месяц назад

    ኣታቁም ወንድሜ

  • @lihektschool
    @lihektschool Месяц назад +1

    ወገን ምንም ቪድዮ እየታየልኝ አይደለም እስኪ ስለ RUclips ስሀት አስረድኝ እባካቹሁ

    • @KhalidPM123
      @KhalidPM123  Месяц назад

      tutorial temelket

    • @lihektschool
      @lihektschool Месяц назад

      @KhalidPM123 እረ አልተማርኩም