New Standup comedy | ካስቲንግ በዳሌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 май 2021
  • ከዚህ በፊት (የማለዳ ኮከቦች) በተሰኘው የተሰጥዖ ውድድር ላይ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት በርካቶችን አስደምሟል ከዛ በኋላም ዶ/ር ሽበሽ የተሰኘ (ሲትኮም) ድራማ በመፃፍ በማዘጋጀት በመተወን ለአንድ አመት በ ቦጋስ ፊልም ፕሮዳክሽን እና (aman sew tube) በጋራ ትብብር በማቅረብ በመዝናኛው ዘርፍ የራሱን አስተዋፆ ሲየበረክት ቆይቷል አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ (የጠፋ ማዕረግ) የተሰኘ (standup comedy ) ይዞልን ቀርቧል
    #NewStandUpComedy #AmanBisetegn
    የቲክቶኩ ዳዊት የትም (ዴቭ ሳክስ) አዲስ ኮሜዲ | Ethiopian Stand Up Comedy by Dawit Yetim (Deva Sax) |
    የጠፋ ማዕረግ | አማን ቢሰጠኝ |New standup comedy 2021

Комментарии • 104

  • @TOP5.youtube
    @TOP5.youtube Год назад +4

    አማኔ .. የኔ ምርጡ ኮሜዲያን !!.. በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 года назад +8

    የማለዳ ኮከብ የፈራው ምርጥ ኮሜዲያን አማኑኤል በርታልኝ በነገራችን ላይ 360 ረሳከው ሆድ አምላኩን ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 3 года назад +18

    እሼ እንደነገረን ወዲያው ከች ብያለሁ። ይመችህ በርታ ወንድማችን። 💪🏽💪🏽💪🏽

  • @azebabebe6985
    @azebabebe6985 3 года назад +10

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😘😘😘😘😘👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽አማንዬ የኔ ወንድም የሐገሬ ልጅ በጣም በሳቅ ነው የምትገለኝ በርታ እግዜር ደሞ ከጐንህ ሆኖ ያግዝህ የልጅ አስተዋይ ነህ እግዜር ከነ መላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ ።

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w 2 года назад +2

    ክክክክክክ ደስ የምትል የምታዝናና ልጅ እስከዛሬ እንዴት አላወኩህም ግን ብቻ 1ኛ ነህ

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +21

    አማን መተናል live ለይ በጣም አሳቃችሁን እኮ ከእሼ ቤት በርታ 😍😍😍

    • @user-rb5yp2qh5s
      @user-rb5yp2qh5s 3 года назад +3

      እኔም በእሼ ላይብ ላይ አይቸ ነው

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g 3 года назад

      @@user-rb5yp2qh5s አባሳደራችን ኪኪኪ

    • @user-rb5yp2qh5s
      @user-rb5yp2qh5s 3 года назад

      @@user-bl2np8wu4g
      አወ ነኝ.

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 2 года назад

      አማን ሰው የሳቅምጭ ሸጋ ዋ😍😍😍😍

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d 3 года назад +7

    አሪፍ ነው ግን ፣ ስታይል እሸቱ መለስ እየጎተተክ ነው ከንግግር አንዳድ ቦታላይም

  • @MubarekMohammed-ne5uw
    @MubarekMohammed-ne5uw 6 месяцев назад +1

    ይመችህ ገለህኝ ነበር😂😂😂😂

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz 8 месяцев назад +1

    😂😂😂😂ገራሚ

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 2 года назад +2

    በርታ ወንድሜ ሳቅ በጠፋበት ሰአት ደርሰህልና ይመችህ ተሼን ተክቶአል 😆😆😆

  • @selameyelkal876
    @selameyelkal876 Год назад

    Wowwwwwwww 👌

  • @emuyadesya
    @emuyadesya 3 года назад

    ዋዉዉዉ በርታታታ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 2 года назад +2

    እሼእደነገርን ከችብለናል እውነት በዶኪቲዬብ የተናገርከው በጣም ገራሚና እውነተኛውን ነገርነው🥺🥺

  • @nahomnegusse1926
    @nahomnegusse1926 3 года назад

    በርታ በርታ ምረጥ ነው 👍👍

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 года назад +2

    እረ ሀሀሀ ውይይይ በሳቅነው የሞትሁት

  • @siedealiesiedealie4739
    @siedealiesiedealie4739 Год назад

    በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @waqayoabdikoti7566
    @waqayoabdikoti7566 3 года назад +1

    Demsiki bexami new yemamairew🥰🥰🥰🥰🥰

  • @meklit9854
    @meklit9854 3 года назад

    Wow wedme tchlaleh bertaln 👏gena bzu tseraleh🙏

  • @ashamentertainment7793
    @ashamentertainment7793 2 года назад +1

    betam konju sira new bertalin wendimachin

  • @godislove1692
    @godislove1692 3 года назад +1

    Arif new berta gobez

  • @siedealiesiedealie4739
    @siedealiesiedealie4739 Год назад

    ወላሂ በጣም ነው እምወድህ አማኔ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 3 года назад +2

    ክክክክክክ እረ አታስቀኝ አማን ሰዉ

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 2 года назад

    ሀሀሀ በርታ ወንድማችን።

  • @enanaabegaz8630
    @enanaabegaz8630 3 года назад

    አማን በርታ የምታድግ ልጅ ነህ

  • @tesfayeyeshambel
    @tesfayeyeshambel 2 года назад

    Great comedy 😍😍😍

  • @user-gy5nc4zu9p
    @user-gy5nc4zu9p 3 года назад

    ዋዉ በጣም ጎበዝ ልጅ

  • @user-fy3xx1iu2i
    @user-fy3xx1iu2i 2 года назад +2

    ገና ወጣት ነህ ቡዙ መስራት ትችላለህ በርታ ጎበዝ

  • @kidestmeressa4958
    @kidestmeressa4958 3 года назад

    እግዚአብሔር ያበርታህ ያሱብከው ቦታ ያድርስህ

  • @beletuabera7633
    @beletuabera7633 3 года назад +1

    Berta arif naw

  • @Efoytanews
    @Efoytanews 3 года назад +1

    አማን ያበደ ነው በጣም በርታ 🙏

  • @Nazegames1
    @Nazegames1 2 года назад +2

    ምንም አያስቅም ቀልድህ ያስጠላል

  • @user-ql7po6ep8c
    @user-ql7po6ep8c 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ስውድህ እኮ በርታ🇪🇹👈

  • @fantafanta3266
    @fantafanta3266 3 года назад +3

    የላሊበላ ፍሬ በርታልን 🙏🙏🙏

  • @user-rb5yp2qh5s
    @user-rb5yp2qh5s 3 года назад +1

    አማንየ የሀገሬ ልጅ በርታ በጣም ምርጥ ስራ ነው
    እንደው ላስቸግርህ. ከቻልክ
    ላሊበላ ስትሄድ. እናቴን እናና አንዳርጌን ሰላም ብትልልኝ እንዴት እንደምደስት ብታይ
    እናቴ እናናየ አንዳርጌ. ሁሌም እውድሻለሁ. እናቴ የእኔ ጀግና ያለ አባት ያሳደግሽኝ. እናትም አባትም ሆነሽ ዛሬ ላለሁብት ያበቃሽኝ እናቴ የእኔ ህይወት. እወድሻለሁ በልልኝ.
    ወይንሽት የእናና ልጅ ከማዳም ኩሽና !!
    From Kuwait!!
    መልክቴን ብታደርስልኝ ደስታየ ወደር አይኖረውም.

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 3 года назад

    ክክክክክክክክክክ አማንዬዬዬዬዬ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад

    በሳቅ ደከምኩኝ ወየውውውውው

  • @Rysjs5122
    @Rysjs5122 Год назад

    Qoshe

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Aman ye bertalgn🤣🤣🤣 yene gobez😅😅

  • @desalegngebeyew5252
    @desalegngebeyew5252 4 месяца назад +1

    kkkkkkkkkkkkkiiiiiii

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 2 года назад +1

    አማን ግን ማነው ሲየው ልደቱ በልጅነቱ በተለይ ፖለቲከኛ ቢሆን አያርግበትጅ😂😂😂😂

  • @melesechtessema3403
    @melesechtessema3403 3 года назад

    አመንዬ ስወድ ብዙ ትሰረሌህ በራተ

  • @user-tn5jh3sc2z
    @user-tn5jh3sc2z 2 года назад

    go ahead

  • @raheela.4140
    @raheela.4140 3 года назад

    መተነል

  • @user-xl5di5il8g
    @user-xl5di5il8g 3 года назад

    ውይይይ አማን ክክክክክክ

  • @negusuwolde1071
    @negusuwolde1071 3 года назад

    አድናቂህ ነኝ ሰብስክራይብ ያደረኩህ አሁን ።

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i 3 года назад

    ዛሬ ገና ነው መከታተል የጀመርኩት ትችልበታለህ በርታ ድምፅ ደሞ አንዳንድ ቦታ ላይ የመጋቢ አዲስ እሸቱን ድምፅ ይመስላል በርታ በርታ በርታ

  • @tgtg3274
    @tgtg3274 2 года назад

    Amanye destaye neh tebarek

  • @toybafentaw2307
    @toybafentaw2307 3 года назад

    Berta amnye

  • @baslielabraham7152
    @baslielabraham7152 2 года назад

    ትችላለክ ወንድም!

  • @honifata8749
    @honifata8749 2 года назад

    Swadehi😁😁😁😁😁😁😁

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 3 года назад

    በርታልኝ ወንድሜ ሀንዬ ኅጅዬ አቅርባህ ነው ያየሁ ጎበዝ በርትልኝ

  • @etsegenetsimachew934
    @etsegenetsimachew934 2 года назад

    You are so funny man! Yaberktih

  • @misrakmisrak1155
    @misrakmisrak1155 3 года назад

    Kkkkkkkkkk.ere motekugn

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 2 года назад

    Yen gobez

  • @munauae3174
    @munauae3174 Год назад +1

    💚💜💚💜💜👍

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Год назад

    😄😃😄😃😄😃😄😃😄 Amazing

  • @Mentalwellnessየአእምሮጤና

    ሪካርድ ማቻርዲ😂😂😂😂

  • @user-hi4mj4rb4t
    @user-hi4mj4rb4t 2 года назад +1

    😂😂😂 ወይኔ ጉዴ ጡት መጥባት የነፍጠኛ ነው አቦ ተመቸህኝ አማንዬ 👍

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 3 года назад

    ከሀኒቾ ቤት ነው የመጣሁት በርታ

  • @eadsa9899
    @eadsa9899 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-pd8bb6pf7j
    @user-pd8bb6pf7j 2 года назад +1

    ስወድህ እኮ እያሳክ ቁምነገር ታወራለህ

  • @tizitatadesseabebetizita8690
    @tizitatadesseabebetizita8690 2 года назад

    😅😅😅

  • @alwaseem993
    @alwaseem993 Год назад

    ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @atnh5955
    @atnh5955 2 года назад

    💚💛❤💚💛❤

  • @pascalekhoury3013
    @pascalekhoury3013 2 года назад

    የገርልጅሥላምህዪብዛልኝ

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣👍🏻👍🏻

  • @hulubanchisisay8746
    @hulubanchisisay8746 Год назад

    Amanye endet ENdemwedh

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Год назад

    Haha

  • @tigistdejene691
    @tigistdejene691 Год назад

    Motukugne uuuuffff🤣🤣🤣🤣

  • @zaretube9076
    @zaretube9076 2 года назад

    😂😂😂😂

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 года назад

    Techelaleh.

  • @alemkerenessa2104
    @alemkerenessa2104 3 года назад +1

    The new comediyan use your own body movement do not copy others never
    Yours is alway yours

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @misrakmisrak1155
    @misrakmisrak1155 3 года назад

    Kkkkkkkk

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 года назад

    Lkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @habesha2965
    @habesha2965 2 года назад +1

    ተመቸኸኝኝኝኝኝኝ!!!!!!

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 года назад +1

    አማንየ፡ጠፍህብን፡ናልን፡ሴዎቴ፡ባጠቃላይ፡አብራችሁ፡የምትሰሩ፡

  • @tiliksewtadesse8490
    @tiliksewtadesse8490 2 года назад

    andegna neh ewnet

  • @fentawyusuf9796
    @fentawyusuf9796 2 года назад +2

    አለመሳቅ ይከብዳል

  • @deshettube1956
    @deshettube1956 2 года назад +1

    ድንግልን ትችላለህ

  • @shamtube9290
    @shamtube9290 2 года назад

    አማንየ ከስካይ ኢንተርቴመንት ነን ካንተ ጋረ ስራ ለመስራት የምንፈልገዉ ነገር አለን እንዴት እናግኝህ፡፡

  • @kunsahaho607
    @kunsahaho607 2 года назад

    ye artistin kibir yawaredikewu andu ante neh

  • @chol9412
    @chol9412 2 года назад

    አማንየ እመቤቴን ሥትል እንዴት እንደሚያምርብህ

  • @elhanehsan1302
    @elhanehsan1302 Год назад

    Ante qoshasha

  • @gebrieteykew1710
    @gebrieteykew1710 2 года назад

    ኧረ የምር አንተ ትለያለሕ በርታ በተለይ ፕሮፌሰር/ዶ/ር/ተብየዎችን ንገርልን !!!!

  • @rawadarawada7786
    @rawadarawada7786 2 года назад

    Zimbel kondom 😳

  • @ecomism1
    @ecomism1 Год назад

    One advice don’t laugh 😂 while on your comedy! Else good keep it up.

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v Год назад

    Pe

  • @shamtube9290
    @shamtube9290 2 года назад

    aman endet laggnih betam efelghalehu le sra guday

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад

    💚💚💛💛❤️❤️😘😘😘😘

  • @zeneman1600
    @zeneman1600 Год назад

    ቀባጣሪ

  • @user-fk2kk7ob4l
    @user-fk2kk7ob4l Год назад

    አንተሰው ትለያለህ።

  • @bekelesnyt3598
    @bekelesnyt3598 2 года назад

    ይሄ ባቲ አይነፋም ድራማ ሰራ

  • @mohamadbiwta167
    @mohamadbiwta167 2 года назад

    ፈሪ ፈሳምነሁ እናትህ እህት እያስደፈርክ ተስብስበህ ትቀልዳለህ እየሩጣችው ሻዋን አልፍች ኪኒያ ገባችሁ

  • @abel8835
    @abel8835 3 года назад +1

    አንተ ዲያቆን ወይ ደብተራ ብቻ ነው መሆን የምትችለው ከቻልክ ሙያ ቀይር አላማረብህም ምንም