ስደት እና ያልተነገሩት ሰቆቃዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 ноя 2024

Комментарии • 79

  • @ተገኔተሻገር
    @ተገኔተሻገር 4 года назад +12

    በግሌ ወደስደት እዳይወጡ ምን ይሰራ የሚለውን ትኩረት አድርጉ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 года назад

    Wey Egziabher, ere geta yirdachihu. EneDoctor Abinet, Egziabher yirdachihu. Thank you for what you are doing.

  • @Tube-og7zq
    @Tube-og7zq 4 года назад +2

    ያአላህ በስደት አለም ያለን ውድ እህቶች ወድሞች አላህ ከክፉነገ ይጠብቀን ወላሂ በጣም ያማል እስርቤት ያሉትም አስቦቸው የነሱንም ስቃይ ማየት ያማል

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад

    አቤት አቤት አቤት የድንግል ማርያም ልጅ እሱ በቸርነቱ ይማራቹ ።ዶክቶሮቻችንን እግዚአብሔር ይስጣቹ ሰላምዬም በርቼ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 года назад +4

    አንጀት ይበላሉ ... 😢 .. አምላኬ ውድ የሆነውን
    ጤናዬን ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለው

  • @ወርቅየየራያዋ
    @ወርቅየየራያዋ 4 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህት ያደርግሺው ነገር በጣም ጡሩ ነው ግን ሰው ከመጎዳቱ በፊት እንድደርስ መሞከር አሪፍ ነው ዶክተሮችም እንዳሉት በጣም ከባድ ችግር የሚያሳልፍ ነው ያለው እኔ እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ሰላም ነኝ ግን የማየው ነገር በጣም ከባድ ነው ከቻልሺ እውነታውን ታጠቅ ነኝ የሚል ሚድያ እውነቱን ይናገራል ተከታተይው መርዳት የምትችይ ከሆነ ጠይቂው

  • @shawaymazloum2382
    @shawaymazloum2382 4 года назад +5

    በስደት ያላቹ ስሙ ለስራ መጥተን ልጅ የምትወልዱ፣የምትንዘላዘሉ ስርአት ያዙ ነገ የሚደርስብንን አናውቅም ብንሞትም እራሳችንን ችለን ነው ለምን ልጅ ይንገላታ ከባድ ነው ።።ፈጣሪ ይማራቹ

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 4 года назад

    betam yasazinale ewunet medhanealem esu yirdagn becha😢😢😢😢😢😢

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 4 года назад +1

    ሰለም በእውነት እግዚአብሄር ይባርክሽ የምትደነቂ እህትሽ ነሽ

  • @hanilove1671
    @hanilove1671 4 года назад +3

    በርቺ የንየ ቆንጄ እግዚአብሔር ይከፍልሻል

  • @helenzegeye4933
    @helenzegeye4933 4 года назад +9

    ሰላማዊት ጠንክረሽ ይዘሽዋል ከአጋር ኢትዮጵያ ነው ሁለተኛዋን ቤተሰብ እፈለግን ነው እየሩሳሌም ትባላለች ነገር ግን ቅዳሜና እሁድ ስለሆነብን ነው ነገር ግን አስፈላጊውን እንክብካቤ እያደረግንላቸው ነው

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 года назад

    Thank you Yekatit hospital.

  • @ድቡሎቱዩብ
    @ድቡሎቱዩብ 4 года назад

    ሰላምዬ በርች አርፍ ሥራ ነው ምትሰሪው የታመሙትን ኤግዚያብሔር ይማር

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад

    Tebareki sister 💕💕🇪🇹🇪🇹👍🙏🏻

  • @marietub1298
    @marietub1298 4 года назад

    በስማም በጣም ነው የሚያሳዝነው ሰው ያልፍልኛል ብለው በሠላም ወጥተው በዚህ ሁኔታ መመለስ በጣም ያሳዝናል ዶክተሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ልብ ያማል ሰላምየ ጠንክርሽ ስሪ ፍጣሪ ያበርታሽ

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 года назад +4

    በሰላም ላገራችን ያብቃን ኡፉ ያማል😥😥😥😥😥😥😥

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 4 года назад

    እግዚአብሔር በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን በስደት ያለነው ለታመሙት ምህረቱት ያምጣላቸው

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 года назад

    እናመሰግናለን ሰላሚና

  • @Anwar-Mussema
    @Anwar-Mussema 4 года назад

    አሪፍ ስራ ነው በርቺ

  • @rutaasmare286
    @rutaasmare286 4 года назад +1

    ሰላምዬ ጎበዝ የጀመርሽው በጣም ጥሩ ነው አረብ ላሉት ይጠቅማል

  • @mimilagemechu8260
    @mimilagemechu8260 4 года назад +1

    እግዚያብሄር ይረዳችሁ ሰላምዬ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 4 года назад +6

    ዶክተር አብነት እንዲሁም ዶክተር አዲስ እግዚአብሄር ይስጣችሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ

    እፍፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር ይማራችው እግዚአብሔር ስደትን ያልፋልን እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 አምላክ ሆይ ለሀገር ለልጆች በሰላም መልሰኝ እፍፍፍፍፍ በጣም ያማል

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 4 года назад

    በመጀመሪያ ሰላምዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ እናመሰግናለን የስደት ጥሩ ባይኖረው በተለይ በተለይ አረብ አገር የምንሠራ ጥንቃቄ እናድርግ እኛ ስንጠነቀቅ የፆለት ስንበረታ እግዚአብሔር ይረዳናል ፈተናውን መከራውን ለመቋቋም ወጀቡን እንደ በሀርዛፍ ጎምበስ ብለን እናሳልፍ በፈተና እንጽና ምክንይቱ መስራት እያለባችሁ የምትጠፉት ብዙ ናቸው የወጣንበትን አላማ በትጥቅ እና እናሳካ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችሁ ውድ ወገኖቼ እግዚአብሔር ልጆች

  • @hannadestagete9666
    @hannadestagete9666 4 года назад

    ትልቅ ሥራ እየሠራሽ ነው ተባረኪ. ለወደፊቱ ግን አረብ አገር መሄድ መቆም አለበት. መንግስትም መወቀስ የለበትምት. ከአቅም በላይ ስለሆነበት ነው. እንዴት ነው መርዳት የምንችለው?

  • @ተገኔተሻገር
    @ተገኔተሻገር 4 года назад +2

    መስራት ያስከብራል በርች ሰላማዊት የበላይን ጉዳይ በተመለከተ እህቷ ያልተገባ ቃላትን በመናገር ውስጡን የሚያውቁ እህቶች በኮሜን መልስ የሚሰጡት መሆኑን ታሳቢ አድርጊው

  • @mama-dx3eb
    @mama-dx3eb 4 года назад

    ምህረቱን አላህ ይላክላቸው ያረብ አላህምህረትህን ያረብ

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 4 года назад

    በርች

  • @rutaasmare286
    @rutaasmare286 4 года назад +6

    አረብ አገር ያሉት ኢንባሲዎች አይረቡም ።

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 4 года назад

    Betam yasazinalu. Uffff

  • @getahunteka2910
    @getahunteka2910 4 года назад +5

    እውነታው ለማናገር በሳውዲ ኢንባሲ ኢ/ያ የለም ማለት ይቻላል
    ወገን ወደ ሃገሩ መግባት አልቻለም

  • @ezabileth6750
    @ezabileth6750 4 года назад

    ትልቅ ስራ ነዉ የሰራሽዉ ሰላም በርች

  • @kokoekokoed532
    @kokoekokoed532 4 года назад

    የታመሙትን፡ፈጣሪ፡ይማርልን፡እኛንም፡በስላም፡ላገራችን፡ያብቃን፡አሜን፡ይህ፡ሁሉ፡ድህናታችን፡ነዉ፡

  • @meronbogale5797
    @meronbogale5797 4 года назад

    ፈጣሪ ይርዳቸው ታቂያለሽ የኔ እናት እራሱ ከሔደች21 አመት ይሆናታል ተገናኝተን አናቅም

  • @miminaod8218
    @miminaod8218 4 года назад

    Good job.

  • @seblerobi6450
    @seblerobi6450 4 года назад

    yena konjo betame meserate yasefelgewale betame ena begela bezew yemngereshe negere ale betame meserate albete bezew ehetochachene mekere yasefelgachewale bezew yemakachew lijoche alew 4 amete sewchew alew yetammew lijoche alew halew sayebse seteyachew ayesemewme

  • @areenheba4863
    @areenheba4863 4 года назад

    Selamya berch betam teru sera new e/r eha sedat yemkombaten negar yamtalen kabade new

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 4 года назад

    Betam yasazenall 😭😭😭😭😭

  • @evalove5042
    @evalove5042 4 года назад

    እሄ ሁሉ የገረችን ሰወች የሚሰቀዩት የገረችን መንገስት ችላ ማለት ነው ህግ ቢየስካብር እኮ ዘሪ የአረብ መጨወች አይሆኗም.በዘለይ እንበሲ በደንብ አይሳረ.ለረሱ ህዝብ አይቁም ስንቱ ነው የሚሰቀየው አሱ እግዘቤሄር. ይድረስላችው

  • @medena1617
    @medena1617 4 года назад

    እናመሰግናለን ደቂቃዋ አነሰች ሰላምዬ

  • @fjfamily850
    @fjfamily850 4 года назад

    Enbasi mecha lewgen yisera betam liserabete Ena litasebebte Gudayi ye Enbasiwoche

  • @fatimax6508
    @fatimax6508 4 года назад

    Allhe yemarachw yekerenwem Allhe be selam le hagerachenene yabekan

  • @yenegefrewochyoutubechanne942
    @yenegefrewochyoutubechanne942 4 года назад

    ↖️↖️↖️ ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች ጎራ ሳትሉ እንዳታልፉ

  • @mayamaya7060
    @mayamaya7060 4 года назад

    ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @seblerobi6450
    @seblerobi6450 4 года назад

    memkere dekemge batesebe erasew wedkeshe eskyayeshe ayamnewme tammene setetachew neye ayelewme gene betame kebade new

  • @enat37
    @enat37 4 года назад +2

    አንደኛ ናኝ ሳላምዬ ምን ትያሌሽ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад

    በጣም ያሳዝናል እዚህ አርብ ሀገር እደአማኑኤል ሆስቢታል የሚባል አለ ምንም አይነት እክብካቤ የለም ለዝያነው እራቁታቸውን የሚሉኳቸው

  • @ficarteasalam6138
    @ficarteasalam6138 4 года назад

    Auf. Get ahoy. Aderakn. Beselam. Lljoche. Lagre. Abqany.

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 4 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 года назад

    ሠላምይዬ በርች መታየትበት ያለበት ነገር ነዉ ሥደተኛነኝ ነገም የኔ እጣ ነዉ ሥደተኛነኝ በሕጋዊምተኬዶ ችግርነዉ እዳለዉ ከሐገርሢወጡ ቁጥጥርቢደረግ ለታመሙትም ምሕረቱን ይላክላችሁ

  • @fifiabdo5718
    @fifiabdo5718 4 года назад

    ሰላምዬ የስደት ጥሩ የለውም አሁን ካየሽው በላይ ቤሩት ላይ ከዚ የበለጠ ብዙ ነገር አለ

  • @hanadijassim6908
    @hanadijassim6908 4 года назад

    Inati tiru forgirami new berchii fatri lagarchi yabikani

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 года назад

    Betam yasaznal 😭😭

  • @zayinabhusen9464
    @zayinabhusen9464 4 года назад

    Selam Selamash Yibaza

  • @atalaywolde6711
    @atalaywolde6711 4 года назад

    Egziabhirywnlachew

  • @tube3041
    @tube3041 4 года назад

    በጣም የሰዚነል

  • @nejatsalah2743
    @nejatsalah2743 4 года назад

    This is heart breaking. I don’t know why bother leaving Ethiopia illegally, it is not worth it at all you loss your sanity, dignity and your body distorted and destroyed nothing left. This is beyond me May Allah help and resolve the situation.

  • @MmMm-vt3hw
    @MmMm-vt3hw 4 года назад

    ሥንቱን ይደርጋል በሚሊየን ነው እኮ ሡእዲ ያለው ሣው

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 4 года назад +1

    E/r yimarate. E/r ye mihirte ejun yilakilshi

  • @yeshegerlij1964
    @yeshegerlij1964 4 года назад

    Keza yememetut metwe yalekalu mekelakel yemeheduten new wegenochi hageren yemesele yeleme ebakachu nekuuuu

  • @MmMm-vt3hw
    @MmMm-vt3hw 4 года назад

    ሡእዲ እባሢ የለም ቢኖሩም ምንም እሚርዱበት መንገድ የለም ሄደህም መልሥም ምንመ አይርዱም

  • @rahametube7697
    @rahametube7697 4 года назад

    😭

  • @አጋፔዩቱብ
    @አጋፔዩቱብ 4 года назад

    በርቱ ሁለት ቤቶች

  • @fifififi8632
    @fifififi8632 4 года назад

    ሰላምየ ለምን ሻጣይዛ መጥታ ከሆነ የስክ ማስታወሻፈልጉ መቸም 10ዐ አድቤተሰብ ሳዪገኝ አዪቀርም ስልክ ፈልጉ ቦርሳ ሻጣዊዉስጥ ፈልጉ

  • @UserUser-ou5vi
    @UserUser-ou5vi 4 года назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ

    እውነትነው እዳይሠደዹዱ ምናለብዘጎት እፍ

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 4 года назад

    ይህንን አይተው ሌሎችም እንዳይሄዱ

  • @store8674
    @store8674 4 года назад

    አይ ሥደት አይይይ

  • @Salam-gw4lw
    @Salam-gw4lw 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭💔😭😭😭💔💋😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад

    😢😢😢😢😥😥😥😥

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @zeyadaethopia8774
    @zeyadaethopia8774 4 года назад

    Weysedtaynwytfaallhyrdadhehtosh

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 4 года назад

    አርብ ሀገር ህግ አለወይ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 года назад +1

    አይ ኢትዬጽያን መቸ ይሆን መከራችን የሚበቃው

  • @fozziyajamal7785
    @fozziyajamal7785 4 года назад

    በውጭ ሁናችሁ መንግስት እያለችሁ ስም እምታጠፉ፣ ሁሉ ሀቁን፣ እዩ ፣ያለውን እውነታውን. ስንነግራችሁ ፣ የመንግስት ደጋፊ ፣ናችሁ ፣ትላላችሁ ፣ የመንግስት እውነትነት ያለው ፣ዜጎቹን አልቀበልም አይልም፣ ይህ ፕሮግራም አንዱ ምስክር ነው ፣

  • @ሙናሙና-ጀ4ኘ
    @ሙናሙና-ጀ4ኘ 4 года назад +2

    አምላኬ በሰላም አገሬ አስገባኝ ያስፈራል

  • @martac3910
    @martac3910 4 года назад

    ቢትሰብ ለማገኝትቦሲብረትየላቸዉምእዲእዛይገኝሉቢትሰብቻቸዉእማውይምኢባሲ

  • @መሲየማታው
    @መሲየማታው 4 года назад

    😭😭😭😭