ለስራ ወጥታ ማንነቷን አይኗን ኑሮዋን የተቀማችው ሴት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 480

  • @SELAMAWITDEJEN
    @SELAMAWITDEJEN  4 года назад +28

    Tsige Teketel Meshesha
    1000286560777
    Commercial Bank
    በላይን በመርዳት እናድናት
    ሌላውን ነገር ስትድን እናወራዋለን ያለችበት ሁኔታ በጣም አስደንጋጭ ነው

    • @zerfeteizazu5108
      @zerfeteizazu5108 4 года назад

      ትክክል ነሽ

    • @user-xb9zg5jf8b
      @user-xb9zg5jf8b 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ይማራት እፍፍፍፍ በጣም ታሳዝናለች

    • @user-so6hw8bs1c
      @user-so6hw8bs1c 4 года назад

      ሠላምየ ምን አልባች በህይወት ካለች እኔም እምፈልጋት ያጎቴልጅ አለች ነበር እና ሥሟ ፋጥየ አህመድ አሊ ትባላለች ሀገሯ ወሎ ቦረና ሣይንት መካነሠላም 026 ቀበሌ ጨፌ በሎ ይባላል ፖሥፖርት ሥለተሠጣት መረጃ እድገኝ ተብሎ ነው የተሠጣት መናገር እምትችል ከሆነ ምንአልባች ካገኝሻት ሣኡዲ አርቢያ 2006ሥድሥት አካባቢ በጣም ታማ ነብበር እና የዛን ሠአት ደግሞ የሣኡድ መንግሥት ውጡልኝ እያለ ኢቶጲያኖችን ያንገላታ ነበር ብዙግዜ ታማ ሥለነበር ዘመድም ገንዘቡን በህክምና ጨርሧል እዳያሣፍራት ያኔ ሁሉም ጭንቅላይ ሥለነበር ገንዘብ መለምንም በዛን ግዜ እደዚህ ዘመን አልነበረም ነበር ያለው አማራጭ አድናአድ መንግሥት ሆሥፒታል አሥገብቶ መውጣት ነበርና ጅዳ የመንግሥት ሆሥፒታል አሥገቧትና ጣሏት ወደሀገር አሣክሞ ይልካታል በማለት ግን አላሥችል ሢላቸው ተመልሠው ሢሄዱ ከግማሽ ሠአት ቡሀላ በቦታው የለችም አሥገብተዋታል መሠል አሉ እና ውሥጥም ገብተው ብትፈለግም አላገኛት አሉ ከዛን ሠአት ጀምሮ በየሆሥሚታሉ ብትፈለግም እሥከሬን ማቆያ ክፍልም ብትፈለግ አልተገኝችም ፓሥፖርቷን አሥይዘዋት ሥለነበር ዜግነቷ አይምታታም ግን አሥከሬኗ እንኳን አተናት ይሄው ሥንት አመት አሥቆጠርን እናትና አባትዋም እያለቀሡ ነው እና ሠላምየ በተቻለሽ አቅም ከተገኝች ሆሥፒታል በሕይወት ፈልጊልኝ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 3 года назад +24

    _በጣም ያሳዝናል ሰው በጤና ወጥቶ በጤና መመለስ ትልቅ ሀብት ነው ከጤና በላይ ምን ክብረት አለ ግን ይሄን የምናገናዝበው ስንቶቻችን ነን ቤት ሳልሰራ፣ ብዙ ብር ሳልይዝ፣ ዘመዴቼን ሳልለውጥ፣ ምን ይዥ ልግባ ...ብዙ ብዙ እንላለን ግን ሁሉም ከንቱ ነው ዋናው ግን እኛ በጤና መሉ አካካችንን ይዘን ሀገር መግባት ትልቅ ሀብት ነው አርቀን ማሰብ ያለ አቅማች መስራት ልናስብበት ይገባል ይሄ ተአምር ለኛ ልብ እንድንልና ቆም ብለን እንድናስብ ነው ፈጣሪ ይርዳን ሁላችነንም_

  • @አበበችነኝባለመሀተቧ
    @አበበችነኝባለመሀተቧ 4 года назад +86

    ለምን ፀበል ዉስዳት እህቴ ትድናልች አይዛችዉ እግዚአብሔር ይማራት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 года назад +48

    አላህ.ይማርሽ.እህቴ.እኔ.ፈራው.በእግራችን.ሄደን.በአልጋ.ከመመለስ.አላህ.ይጠብቀን

    • @tube3715
      @tube3715 4 года назад

      አሚን

    • @safeer943
      @safeer943 3 года назад

      አሚንንንንንንያረብ

  • @adenaadesu5151
    @adenaadesu5151 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ምህረት ይስጣቼው በስደት አለም ያለን በሙሉ እግዚያብሄር ይጠብቀን

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 4 года назад +43

    ፀበል ይውሰዷት ዘንዶ አስራ ባአታለ ማሪያም ቅርብ ነው ውሰዷት ትድናለች

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    በስደት ያለን አገር ቤት ስንገባ ቀጥታ ወደ ፀበል ምርመራው በፀበል ቤት ይሁን ቤተክርስቲያናችንን ሰላም ያድርግልን

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 4 года назад +15

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍ በሰው ሀገር ትንከራቶ መጨረሻ እንደዚህ መሆን አላህ ምን ይሳነዋል ትድናለች ወይ ስደት በስደት ያላችሁ አህቶቼ በሰላም በጤና ለሀገራቹ ያብቃቹ በሰው ሀገር ስንኖር የሀገራችን ሰው ጨካኝ ነው በጣም

  • @halimaibrahim9153
    @halimaibrahim9153 3 года назад +2

    ያረብ አላህ ያሽራት ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም እኔ እንደዚህ ታምሜ ነበር አሁን እራሴን አላውቅም ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ ደኘ አዲስ ሂዎት ጀምሬአላሁ እንደገን የተወለድኩ ይመስለኛል ሳስበው አልሀምዱሊላህ ይችን ወገናችንን አላህ ያሽራት

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 4 года назад +69

    ይችን ይምታነቡ በስደት ያላቹ ውድ የሃገሬ ልጆች ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ

  • @hannaaragie8962
    @hannaaragie8962 3 года назад

    እግዚአብሔር ጨለማውን ወደብርሀን የሚለውጥ አምላክ አለን ብርሀኗን ይስጣት ጨርሶ ይማራት ለልጆቿ በእንተ ህፃና ይማራት ፀልዩ በርቱ ፀልዩ ወደ ፀበል ውስዷት ትጠመቅ ሁሉን ይማራቸው

  • @azebterefe5648
    @azebterefe5648 4 года назад +5

    ሰላምዬ፣ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንሽ ለምታደርጊው በጎ ነገሮች ሁሉ። የኢትዮጵያውያን ሴቶች በአለም ዙሪያ ነው በስደት የሚንከራተቱት። ብዙዎች በአሰቃቂ ሁኔታ የሴክስ ትራፊኪንግ ተጋልጠዋል። እና ብዙዎች አእምሮዋቸው የሚሰወረው እና እራሳቸውን እማያውቁት በአሰቃቂ እና አስጸያፊ ሁኔታ ጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ናቸው። እና ከህክምና ጉንለጎን ቶክ ተራፒ ያስፈልጋቸዋል። እግዚአብሔር መድሃኒት ትሆኛቸው ዘንድ ለተጠቁ ሴቶች እህቶቻችንን እምባ አባሽ ላደረገሽ።

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 года назад +18

    የኔ እናት ወይ ስደት የስቱን ህወት ቀጠፈ ብረኑን ሀሰጠ አለህ አፊየ የርገት የኔ ህናት

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 3 года назад +6

    የሰማይ አምላክ ያድናታል ትድናለች ፀሎት አድርጉ የልፋታችን ዋጋ መጨረሻችን እደዚህ መሆን የለብንም እረፍት ያስፈልገናል ደክመናል በሰው ሀገር የልጆቻ አምላክ ያድናት

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 3 года назад +16

    እባክሽን እህቴ ጸበል ውሰጃት ግድ የለሽም ትድናለች እመብርሀን ጨርሳ ትማራቹ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 3 года назад +1

    በጌታ በየሱስ ሰም ትፈወሰ ።አግዚአብሄር ጤናን ይመልሳል መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ።ተባረኩ

  • @እራሄልተስፋዬ
    @እራሄልተስፋዬ 3 года назад +2

    ውይ ያገሬልጅ አይስደት ይህነው መጨረሻችን አማኖሄል ይድረስልሽ ድነሽ ለማየት ያብቃ👏👏

  • @helenzegeye4933
    @helenzegeye4933 4 года назад +5

    ሰላማዊት ስለ በጎ ተግባርሽ ልትመሰገኚ ይገባሻል፡፡ ሁላችንም ቅን ሰዎች ከሆንን ብዙ ነገር መቀየር እንችላለን፡፡ እኔ የምሰራው አጋር ኢትዮጵያ የሚባል በጎ አድራጎት ውስጥ ነው በላይ ተከተልን ያገኘናት ከኮቪድ ሴንተር ከሚሰሩ የጤና ባለሙያዎችና ከሴቶችና ህጻናት ነው በተረከብናት ሰዓት በላይ ከዚህም የባሰ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነበረች ብዙ ጥረት ተደርጎ ነው አገሯንና የእህቷን ስም የነገረችን ባደረግነው ጥረት ከአማራ ክልል ሰራተኛና ማህበራዊ ጋር በመሆን እህቷን ከአጣዬ እንዲሁም እዚሁ ያለችውን እህቷን ጽጌን አግኝተናል አሁንም ተንከባካቢ መድበንላት የተቻለውን እያደረግን ነው የሚጠበቅብን መጀመሪያ እሷን ማትረፍ ነው ቀጣዩ ይደርሳል

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 4 года назад +12

    ያረቢ በስላም እዳወጣኽኝ በስላም ለሀገሬ አብቃች አሏህአፊያ ያርግሽ እህቴ

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 года назад +16

    በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ የአላህ የአዚዝ ያላተ እረዳት የለኝም

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 4 года назад +8

    አደራሽን ፀበል ውሰጀት ወንቅሸት ፀበል ትድን አለች
    ከዚበላይ የሞትን ደብዳቤ የሚቀድ አምላክ አለን ማልቀስ ሳይሆን ወደፀበል ውሰጃት

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 года назад +4

    ገታ. ኢየሱስ ታረክ ይሰራል የታመነ አምላክ እጅህ ትምጣ ላቸው!

  • @user-is9hc3iw9l
    @user-is9hc3iw9l 3 года назад

    ልቤን ነው ያመመኝ ጌታን አንቺን ያለማገዝና ያለመርዳት ስው መሆኔን እንድጠራጠር ያደርገኛል ምህረትን ይላክልሽ እናቴ ወላዲት አምላክ በምልጃዋ ታስብሽ ጌታ እየሱስ ይማርሽ ይፈውሽ ነገ ድነሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ያማል

  • @aa-fw9hq
    @aa-fw9hq 4 года назад +7

    በላይ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የሰዉን ነገር ይገርማል እህቶ ሀኪም ቤት ለመሄዱም ሁን ሰዉን ለመዉቀስ አተችም ምክንያቶም እኛ አብረናት ነበርን ስለተገኒ ምንም ነገር ለታዉሪ አችይም እኔ አለሁ ተገኒ ማለት አባትም ውንድምም እህቴም እናቴም ሁኑ እንድናት ምግብ እየሰራ ሳስታምም በጣም ታሳዚናልሽ

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 4 года назад +12

    እመቤቴ ትዳብስሽ ሁላችሁንም ትዳብሳቸው እ/ር ምህረትን ይላክላችሁ ።

  • @yemaryamlej3617
    @yemaryamlej3617 3 года назад +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤት ምናይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው በጣም ልብ ይነካል😫😫😫😫 ሰው በጤናው ወጥቶ ብዙ አስቦ እንዲህ ወጥቶ መቅረት እንዴት ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 года назад +2

    አቤት የሰራዊት አምላክ እግዚኦ አምላኪ እግዚኦ እባክህን መድሀኔ አለም እንደቸርነትህ የኔ ጌታ እባክህን እመብርሀን በአማላጅነትሽ አንቼ ቅረቤያት እመብርሀን😭😭😭😭

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 года назад +1

    ወይ ይሄ አረብ ሀገር እህቶቻችንን እየበላ ነው!!!! እግዚአብሔር ሆይ ኸረ ድረስ!!!
    ሰላምዬ አየሰራሽ ያለሽው ስራ እጅግ የሚያስመሰግንሽ ነው እና በርቺ !!!እግዚአብሔርም ይርዳሽ !!!

  • @ethiocraft8992
    @ethiocraft8992 4 года назад +7

    ሰላምሽ ልክ እንደ ስምሽ ሀይን ተባረኪ ብርክርክ ያርግሽ ጠያቂ አያሳጣሽ ማርያምን ተባረኪ

  • @dosthdosth3576
    @dosthdosth3576 4 года назад +11

    የኔ እናት አይይይ ስደት ወይይይ ፈጣሪ ሆይ በሰላም ሀገራችን ይመልሰን

  • @bemenetfeyis9540
    @bemenetfeyis9540 4 года назад +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስደትን ለሀገሬ ልጆች በቃ በል😭😭😭😭

  • @user-nm9fu1pb3j
    @user-nm9fu1pb3j 4 года назад +8

    እመብርሃን ወላዲትአምላክምህረቱን ትላክልሽ እህቴ
    አይዞሽ ትድኛለሽ
    እህቴ ጸበል ውስጃት

  • @meskianouty1495
    @meskianouty1495 4 года назад +12

    ቅዱስ ሚካኤል ምህረቱን ይላክላቹ

  • @asqalgermay8036
    @asqalgermay8036 4 года назад +14

    በላይየ ጓደኛየ በጣም ልቤን ኣደማሹ 😭😭የፍጣረሽ ኣምላክ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @yemsienatetube3962
    @yemsienatetube3962 3 года назад

    ግን በጣም ይገርማል ልጅቱዋና የተናገረችውና ተገኔ ለልጅቱዋ ያደረገላት ብዙ መሰዋት ከፍሎዋል ግን በታማሜዋ ገንዘብ ለመሰብሰው ብላ እህትየዋ የሱንልፋትና ድካም ገደል ከተተችው አይ ለው እኛ ሁለት እግር እንዴህ ነን ልፋቱን ከእግዚአብሔር ያገኘዋል እራሱዋን እኳን መፀዳዳት አትችልም ህከምናም ብዙ ተከራቶዋል በመጨረሻም እግዚአብሔር ይመስገን ለሀገሮዋም በቅታለች ግን እውነት የሆነ መረጃ ይዛችሁ ብትጎዙ መልካም ነው ፡፡

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 года назад +1

    የሆነ ነገር አድርገዋታል ያለምንም ጥርጥር ይች ልጅ ብሯን የሚይዘው ልጅ በህግ ይጠየቅ ብሩን መስጠቷን እንድትረሳው ይሆናል ይሄን ያደረጋት ጎበዝ

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    ውይ እህቴ ሰብስክራይብ ማድረግ ያስሻል እህቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ ውይኔ ሀንዬ ጓደኛዬ ይሄ ላንቺ አይገባሽም ነበር ሀንዬ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልሽ አምላከ ዩሀንስ ያትርፍሽ

  • @ቅድስትዬየሚካኤልወዳጅ

    ውይይይይኔ በላይዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እመቤቴ ሙሉ ጤንነትሽን ትመልስልሽ እውነት የበላይ ተከተል እህት ናት አይይይ ሰወች እውነት ልጅቷ ምንም እውነታ የላትም እናም ተገኔን ማናገር ትችያለሽ የስደት መልካም አባታችን ነው ማርያምን ልጅቱ በጣም ዋሽታለች ውይይይይ

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 4 года назад +6

    😭😭😭😭😭ወይኔ እህቴን 😭ስደት ክፉ 😭እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ😭

  • @ፍቅረማርያም-ቐ9ጸ
    @ፍቅረማርያም-ቐ9ጸ 4 года назад

    ብላይ እኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ እህትየዋ ግን እያወራች ያለችው ብጭራሽ ከተገኔ ስራጋ አፕገናኝም እርሱ ሁሉንም እደህት የሚያይ በጣም መልካም ስው ነው የናትም ልጅ እደሱ አያስታምም እና በውነቱ መልካምነቱን ከእግዚአብሔር እጅ ከሰው አይከፈለውም እኛ ሰወች መልካም አራጊን አንወድም በለይን እግዚአብሔር አድንዋት እሷ ለመናገር ያብቃት ሁሉን የሚያይ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @youtoubechanal317
    @youtoubechanal317 3 года назад +3

    እኔ ምለው ዲስ ላይክ ምታረኩ ሴጣኖች በታማሚ ቤት የገባ ሀዘን በናተም ይድረስ ሌላ ምንም አልልም ህሊና የላችሁም እንዴ ጌታ ሆይ የኔ እህት ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ፀበል ውሰጃት እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @raheelworku2916
    @raheelworku2916 3 года назад

    የሁላችንንም መጨረሻ መዳንያለም ያሳምርልን ሁላችንንም ሙሉጤናችንን ይዘን መግባት ትልቅ ነገር ነው አይዞሽ ማሬ መሀሪ መዳንያለም ይምራታል ፀበል መምህር ግርማጋር ውስዶት ትድናለች አይዞሽ አታልቅሽ ፀልይ ማማዬ።

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u 4 года назад +5

    አይይይይይ የኛ ነገር መጨረሻችን ይሄ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይማራቹሕ
    በጣም ያሳዝናሉ

  • @asnakechwerkuabebe9995
    @asnakechwerkuabebe9995 3 года назад +6

    የመንፈስ አሰራር ነዉ ቸርች ዉሰዱዋት እንኩዋን ለራሱዋ ለሌላ እረፍት ትሆናለች

  • @tesfayamamo5082
    @tesfayamamo5082 4 года назад

    በመጀመሪያ እህቴ እግዚአብሄር ይማርሽ የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ የእህትዬዋ ግን ስለተገኔ የምታወራው ትልቅ ስህተት ነው በፀና በታመመችበት ሰአት ማንም ሠው የቤት አስቤዛ እንኳን ማምጣት አንችልም ነበር ግን ሠው ጥሩ ነገርም ሠርቶ የሚወቀስ ከሆነ መጨካከኑ ይሻላል ማለት ነው

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 3 года назад +5

    አይ ስደት በስደት ያላችሁ ኢትዮጵያዊን ተረዳዱ እርስ በእርሳችሁ አትጨካከኑ ፈጣሪ ይማራችሁ

  • @tigsttruneh36
    @tigsttruneh36 3 года назад

    እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን ጌታ እየሱሰ ይፈውሰሸ አይዞአችሁ እግዚአብሔር መልካም ያረጋል

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 года назад +4

    አቤቱ አምላኬ !!! እጅጉን ያሳዝናል!!!
    ሰው ከንቱ !!! እግዚአብሔር ይድረስላችሁ!!!

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k 4 года назад +1

    ሠላምዬ በጣም እናመሠግናለን. አባካችሁ አረብ ሀገር ያላችሁ ልጆች እንሰብበት. የእኛ ነገር

  • @amthebest4675
    @amthebest4675 3 года назад +3

    ዲስ ላይክ ለማድረግ እጃችሁ እንዴት ይታዘዛል? እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክ::

  • @abrahawoldetensay9596
    @abrahawoldetensay9596 4 года назад +2

    የማርያም፡ፀበል፡እራስዋላይ፡አፍስሱላት፡እምነትም፡ቀቢያት፡ትድንልሻለች፡አይዞሽ፡በርቱ፡ፈጣሪ፡አምላክ፡ጨርሶ፡ይማራት

  • @user-qn6le2jh4c
    @user-qn6le2jh4c 3 года назад

    ነብስሽን ይማረው በላይዬ እህህ ልቤ በጣም አዝኗል

  • @betlehemlehem4946
    @betlehemlehem4946 3 года назад

    ይህን ያያችሁ በምታምኑት አምላክ ወደ አረብ ሀገር ስደት እንዲቆም የበኩላችሁን አርጉ እስዋስ አገሯ ገባች እዚህ ሞተዉ የቀሩትስ ዝም አንበል የሰዉ ሂወት መተዳደሪያቸዉ ያረጉትን ለህግ በማቅረብ ተባበሩ

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 4 года назад +4

    እግዚዎ እግዚአብሔር ይቅር በለን , እጅ እግር ይዞ ወጥቶ እንዲህ ሆኖ መመለስ ያማል . እረ እባካችሁ ሴቶች በጤና በድህንት መኖር ይመረጣል

  • @ፍቅርተስላሴናታኔም
    @ፍቅርተስላሴናታኔም 3 года назад

    እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልሺ በጣም ያማል አየስደት በጣም ያማል

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 года назад +3

    በርች መልካምነት ለእራሰ ነዉ

  • @ሂዊየሀረሯ
    @ሂዊየሀረሯ 4 года назад +6

    ጌታ ይማራችሁ እመቤቴ ትዳብሳችሁ

  • @asmerettube2363
    @asmerettube2363 3 года назад +1

    እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ እህቴ ______ፀበል ውሰዷት

  • @yelemsetgirma1700
    @yelemsetgirma1700 3 года назад +1

    ፀበል ውሰዷት ይሻላታል አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመብርሃን ትዳብሳት

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 3 года назад

    የአለም ንጉስ ቸሩ መድሐኒያለም ይማራት ።አቤቱ ጌታ ሆይ የስደት ልጆችህን በቸርነትህ ጠብቅ መጨረሻችንን ኡሳምርልን

  • @yirgalemadinew1332
    @yirgalemadinew1332 3 года назад

    ፈጣሪ ይማራት እመቤቴ ለልጆቿ ትኑርላቸው

  • @ማሚየኔዋ
    @ማሚየኔዋ 3 года назад

    ፈጣሪ ይማርሽ በላይ እህትየዋ የተናገረችው ሁሉም ውሸትና ተገቢ ያልሆነ ነገር ነው እደታመመች እኔ እራሱ ሁሉንም ባይኔ አይቻለሁ ሀኪቤትም በጣም ብዙ ጊዜ እደወሰዳትም አቃለሁ አብረን ነበርን ብቻ ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት አማራጭ ስለጠፋ ነው እመግስት ሀኪቤት ያስገባት ሀገር ቁጭ ብሎ ለመፍረድ ቀላል ነው የስደትን ጭቀትና መከራ የሚያቅ ያቀዋል በሰላም ድና እውነቱን እደምታወራ ተስፋ አለኝ በሰው ለመፍረድ አቸኩሉ

  • @zerfeteizazu5108
    @zerfeteizazu5108 4 года назад +3

    በላዬ እንኳን ለሐገርሽ አበቃሽ ፈጣሪ ደግሞ ሙሉ ጤናሽን ይመልሥልሽ እና ሌላ አዲሥ ሕየወት ያኑርሽ ይሔንን ያደረገ አምላክ ይመሥገን ምክንያቱም ባሐገርሽ ላይ ሖነሽ ሑሉም ይሻላል ሢቀጥል ሥታየሑ ወይም ፅጌ የተናገርሽው ሑሉም ውሸት ነው

  • @algutube7109
    @algutube7109 3 года назад

    Egziabher Mhretun Ylaklachu Ehtochiye

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 3 года назад +1

    አይዞሸ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ፀልዩ ፀበል ቀቢያት በሰርንጅ አድርገሸ አጠ ጫት ምንም ጥርጣሬ አይኑር ቂም አይኑር እግዚአብሔር ይጎብኛቸዉ ሁሉንም

  • @ermeerme1988
    @ermeerme1988 3 года назад

    ,የልጆች አምላክ ይርዳት ጤነዋን ይስጣት

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 3 года назад +4

    ምነአልባት ገነዘቧን ወስደዉባት ጭነቅላቷ ተነከቶ ነዉ አረብ አገር በጣም ብዙ ችግር አለ አገባሻለሁ አብረነ ቤት ሰርተን እንኖራለን ባንክ በስምሽ አስገባልሻለሁ ለቤተሰቦችሽ እልክልሻለሁ እያሉ የአገራችን ወንዶች ናቸዉ እህቶቻችንን ለከፋ ችግር የዳረጓቸዉ እህቶች ጥንቃቄ አድርጉ እባካችሁ ።

  • @kssa1984
    @kssa1984 4 года назад +1

    በጣም ነው ልቤ ያዘነብኝ አይ የኛ ነገር እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ በላይ እግዚአብሔር ምህረቱን ያውድልሽ

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 года назад +14

    ኡፉ አፊያሽን ይመልስለሽ

  • @hareggebre
    @hareggebre 3 года назад +1

    የኔ እህት በርትተሽ ወቅሸትቅዱስ ገብርኤ ገዳም ውሰጃት እመኝ ትድናለች

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ ከልጆችሽ ጋር ለመኖር ያብቃሽ ማማየ አይ ስደት ውበት ከንቱ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад +6

    ምን አድርገዋት ይሆን ግን በፍጣሪ ስም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማራት

  • @gggge2845
    @gggge2845 4 года назад

    በመጀመሪያ ታማሚዋን እግዚአብሔር ይማራት ግን እህትየው ታሳዝኒያለሽ በጭፍን የሰውን ስም አታጥፊ ተገኔ ማለት ሰውን የሚረዳ ሰው ነው ሲጀመር አሟት እንዴት ነው ስራ የምትሰራው እሱን ማናገር ይቻላል እስር ቤት ደግሞ ውስጥ አስገብተክ ጣላት አልንው ምናምን የምትይው ምን ያክል ወንጀል እንደሚፈፀምበት እዚክ ያለውን ሰው ጠይቁ እሽ ዝም ብላችሁ የእርዳታ ጥሪ ብታስተላልፊ ይቀልሻል እባካችሁ የሰውን ስም አታጥፉ እባካችሁ

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 года назад +2

    አትሞትም በህይወት ትኖረለች ወገኔ ክረሰቲያኖች ስራችንን ትተን መናቆር ያሳፈራል! ያማል?

  • @semharweldemicael8844
    @semharweldemicael8844 3 года назад +1

    በጣም ከባድ ነው ስታሳዝን በቅርቡ ድና እንድናያት ፈጣሪ ይርዳት😭

  • @zerfeteizazu5108
    @zerfeteizazu5108 4 года назад +7

    ሠላማዎት ደግሞ ከልብ እናመሠግናለን ግን ተገኔን ከፈለግሽ ማናገር ትችያለሽ ምክንያቱም ተገኔ ያረገውና ልጅቷ ያወራችው በጭራሽ አይገናኝም እግዝአብሔርን አውነትም ጥሩ ማረግ ፈተና አለው

    • @sidalove7123
      @sidalove7123 4 года назад

      በጣም ዜድ እኔ ይሄንን ሳይ እራሳሴን አሞኛል

    • @sidalove7123
      @sidalove7123 4 года назад

      ቅድሙንም ሰው ስንባት ጥሩ ነገር አይወድልንም

    • @demelashmuluneh3555
      @demelashmuluneh3555 4 года назад

      አንችም ተረኛ ነሽ እሱ ዘመድ ምናም አያቅም ዝም ብለሽ አትበጥርቂ

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 3 года назад +1

    እህቴ እህታለሜ ከርታታዋ የሰማይ አምላክ በምህረቱ ይጐብኝሽ እህህህህ አይስደት ኡፍ ወይኔ አምላኬ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 3 года назад +3

    ማፅለይ. ነው. ወይ. በመንፈስ ተብትበዎች እንዳይሆን. እግዜር. ፍጹም ይፍውሳት።

  • @user-xd6no1fz7k
    @user-xd6no1fz7k 4 года назад +1

    በላይ እንኳን ለአገረሽ አበቃሽ እግዚአብሔር ይማረሽ ውይይይይይይይ ሰደት ይገረማል ለዚህ ሂውት አምና እንድዚ አለነበርም ዛሬ እንደዚህ ሁኑሽ በላዬ ፈጣሪ መጨረሻው ያሳምሪው 😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidistkasaw4881
    @kidistkasaw4881 4 года назад +7

    እመቤቴ ትዳብሳችሁ እህቶቸ አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ደም ነው ያስለቀሳችሁኝ ገብታችሁ dislike ያደረጋችሁ እ\ር ልቦና ይስጣችሁ

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    እዚህ አውጥታችሁ ቶሎ ፀበል ውስዷት ትድናለች
    ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው እየሱስ ይገፅሰውና
    እህትየ እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ ከርታታ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኈ6ቀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኈ6ቀ 3 года назад +1

    እግዚአብሔር የሚሳንህ የለም እባክህ ማራት አይይይ ሰደት ከፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hfyf6802
    @hfyf6802 4 года назад +9

    እህት ተብየዋ ተመስገን አትይም እንዴ አስታሞ እሚችለውን አድርጎ ላከልሽ ከዚ ውጭ ምን ያድርግሽ አንች እኮ የሱን ያክል አታስቢልትም ነበር አሁን ለሚዲያ ነው እንዴ እምትቀላምጂው ከአንች በላይ እኛ በአይናችን አይተነዋል ልጁን ስታቃጥያት ከርመሽ አሁን ግን ለሚዲያ ታወሪያለሽ ለማያቅሽ አወሪ

  • @mayamelaku6768
    @mayamelaku6768 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይማራት 🙏

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 3 года назад

    ዱአእርጉልኝእረእኔምባሌክዶኝ ገንዘቤንበልቶንብረቴንአጥፍቶየወንድሙንሚስትይዞበወንድሙኒካላይ።ይሄውእሷ ባሏጋርትዳሯንያዘችተመልሳ።የኔንግንበተነች።ያ5አመትትዳሬን።እኔበስደትላይሆኜይሄው

  • @budiyauae7035
    @budiyauae7035 3 года назад

    ያማል በውነት በጣም ከባድ ነው. ፈጣሪ ምረቱን ይላክላቹ እህቶቸ

  • @ኣባቴሂወቴ
    @ኣባቴሂወቴ 3 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ ኣየ ስደት ኣይንህን ይጥፋ ይያሳዝናል እባክሽ እህቴ ፀበል ነው ሚያድናት ፀበል ውሰጃት ትድናለች የእመብርሃን ልጅ የሚሳነው የለምና ድንግል ማርያም ትርዳቹ

  • @workieadmas4429
    @workieadmas4429 3 года назад

    እግዚአብሔር ይማረሽ

  • @bettyg5882
    @bettyg5882 4 года назад +3

    ይህ ልብ ሰባሪ ነው 💔 መልካም ዜና የለም እግዚአብሔር yeamrachu

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 3 года назад

    Egziabher yimaresh ,orthodox nachu lemin tsebel atwesduatim lebizuwech yederes medhanialem leersuam yidres demo tidinalech emebete mariam tidabsish

  • @sahra4091
    @sahra4091 3 года назад +1

    Yaa ALLAH Haqaachawn awtaa.

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 3 года назад

    ዲያቢሎስ ግን ሶሻል ሚዲያ ይጠቀማል? ልበል ድስ ላይክ ሚያደርገው እውነት ሰው አይደሉም ።

  • @privatemimiprivatemimi9098
    @privatemimiprivatemimi9098 4 года назад

    Fatari yidraslat yimarat yenenat egziabher yimarsh

  • @ugfvfjftg5775
    @ugfvfjftg5775 4 года назад +6

    በናታችሁ የት ነው ስልክ የላትም

  • @lulabentendreslulu4426
    @lulabentendreslulu4426 3 года назад

    ውይ ፍጣሪ ይባርክሽ ወገንለወገኑ ድራሽነው በርች እኔሱንም ፍጣሪ ይርዳቸው እኛንም ከስድት ያውጣን በሰላም

  • @sarakessete1494
    @sarakessete1494 3 года назад

    ወይኔ አንተ አምላኬ በስደት ያለን ፈጣሪ ጠብቀን መጨረሻችን ይሂዉ ነዉ በቃ?እግዚያቤር ራሳችሁን ይመልስላቹህ ይማራቹህ ፕሮግራሙን ያቀረብሽዉ ልጅ ሳላደንቅሽ ሳላመሰግንሽ አላልፍም የሰዉን ሰቆቃ ለመረዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ!ቀፅይበት

  • @yenalemtefera4142
    @yenalemtefera4142 3 года назад

    አይዙሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ ፀብል ውስጅት ትድናልች መምህር መንክራት ግርማ ውስጅት።

  • @user-tl2yp3vb3m
    @user-tl2yp3vb3m 3 года назад

    ወይ ፈጣሪ ዛሬስ መልካም ነገር መሥማት ናፈቀኝ

  • @ibrahimsaeed2472
    @ibrahimsaeed2472 4 года назад

    ሠላም ነው ሠለማዊት ተገኔ ማለት 2አመት ሙሉ በራሡ ወጭ በራሡ መኪና ፈተና ውን አይቶ ያሥታመማት

  • @matyzeleke5954
    @matyzeleke5954 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይማራቸው ያማል በታም 👏👏👏👏😭😭😭😭😭