ጌታቸው ከዳ ምን አለ ??

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 266

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 Месяц назад +7

    Thank you brother Edmond

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 Месяц назад +9

    የህውሃት ጉባኤ እንዳይካሄድ ጦርነት ይነሳል እያሉ የትግራይን ህዝብ ሊያስፈራሩ ሞከሩ አልቻሉም ጉባኤው ተካሄደ አሁን ጭራሽ ወርደው ወረዳና አውረጃ ወደሚል ገቡ አክትፊስቶቻቸውም አይረቡም ሰክረው የሞያወሩ ነው የሚመስለኝ ብቻ ፃድቃንም ይሁን ጌታቸው በጣም በጣም ወርደዋል።

  • @AbdiReru
    @AbdiReru Месяц назад +2

    ጌችአብይየሰጣትስልጣንጥሟታልስለዚህአብይሲያስነጥስይማርህእያለችአጎብዳጅመሆኗይገርማል

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 Месяц назад +2

    አይተ ጌታቸዉ ብልጽግና ነዉ.ተግባሩ ነዉ ማየት ያለብን.አሁንም እያጭበረበረ.ቁማር እየተጫወተ ነዉ .የምስለኔ ስርዐት ለማቋቋም ላይና ታች የሚል ያሎዉ የትግራይ ህዝብ ንቃ ንቃ ንቃ ንቃ 😢😢😢😢😢

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 Месяц назад +1

    🙏🙏🙏❤

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Месяц назад +26

    ❤❤❤ጻድቃንስ ቢሆን አብይ ""በገንዘብና በሃይል የማይንበረከክ ህዝብ የለም"" አለኝ ብሎ ያለን በተግባር ልያሳይ ""ወደ ትግራይ መጣሁኝ"" አይነት መልእክት የነገረን አሁን ታድያ ምን ተገኘና ነው ሹሙኝ ብሎ በአብይ እግር የወደቀው!!❤❤❤

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Месяц назад +14

    ህውሃት ሚድያ ከተከለከለ ቆይተዋልኮ DW ይሁን ከትግራይ ቴለቪዥን ተከልክለዋል❤❤❤ደብሪጸይማ የተመረጠበት 38 ድምጽ በፍላጎቱን የተወ ነው እንዴት ስልጣን ፈላጊ ሊባል?? አይደለም ! እንዳውም ጉባኤ ሲጠራ ዶር ደብሪጽ"" እኛ ስልጣናችን expired ሆነዋልና ይህ ህዝብ ደግሞ expired በሆነው ስልጣናችን መመራት የለበትም"" ነበር ያለው❤❤❤

    • @netsanettdf9263
      @netsanettdf9263 Месяц назад

      ተፍተባቸው አይደለም ሆን ብሎ ዶ/ር ደብረፅዮን በህዝብ እንዲጠላነው እየሰሩ ያሉ

    • @JossyGmariam
      @JossyGmariam Месяц назад

  • @gebrehiwottewoldeberhan2033
    @gebrehiwottewoldeberhan2033 Месяц назад +5

    እጅግ በጣም ያማል።

  • @lulamohammed4839
    @lulamohammed4839 Месяц назад +7

    በጥቅም የተያዘ አበባ ፆድቃን አሳፍሪ ውርደት ለሰልጣን ውርደት ውርደት

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 Месяц назад +1

    Thank you Edmond ❤❤❤❤❤

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 Месяц назад

    ኤድዬ አልህ ይጠብቅህ 🙏የትግራይ ህዝብ ንቃ አንባገነን ጌታቸው እና ፃድቃን የብልፅግና አሽከር ሆናል

  • @adamsolomon3080
    @adamsolomon3080 Месяц назад +2

    God bless you Ed, we luv you ❤

  • @genetkebede3379
    @genetkebede3379 Месяц назад +5

    በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል
    ያ ምስኪን ሀዝብ

  • @sabagiday5961
    @sabagiday5961 Месяц назад +6

    እኔ በጣም እያስፈራኝ ያለው የጌታቸውና የደብረጱዬን መፋጨት ሳይሁን በነዚህ ዝሆኖች ምክንያት የትግራይ ህዝብ አንድነት እንይመለስ አድርገው እየሰሩ ነው ከሰላሙ ጦርነቱ ናፈቀኝ😭😭😭😭😭😭

    • @serawitmekonnen6381
      @serawitmekonnen6381 Месяц назад

      ጌተቻው ግለሰብ ነው ።ደብረጽዮን ግን አሁን ባለበት ሁነታ የህወሓት ሊቀመንበር ነው ። ስለዚህ የጊዜ ጉዳይ እንጂ በአሁኑ ሳዓት ግን ከግለሰብ የዘለለ ትርጉም የለውም። እርቅ እንኳን የሚባል ነገር ግልጽ አይሆንም ።የፌደራል መንግስቱ በቅርቡ ስብሰባ ስያደርግ ረሱ ተሳታፊ አይሆንም ። የክልሉ ጊዛዊ አሰተዳደር ሆኖ ምናልባት ርፕለስ እስክደርሱ ቢቆዩ

  • @soud986
    @soud986 Месяц назад +3

    TIRA ግዝያዊ እንተኾይኑ ንምንታይ እዩ ከም ንጉስ ዝዋሳእ ዘሎ ?

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 16 дней назад

    ❤️❤️❤️ betam yemegerm tentena!! Fetari kantegara yehon!

  • @solomonhadush9726
    @solomonhadush9726 Месяц назад +5

    ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ በሂወታቸው በነበርበት ሰአት ምን ብሎ ነበር መሰላቹ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር አቶ ታምራት ለይኔ በሙሱና ተጨማልቀው ታምራት የጋለ ብረት ሳያታልላቸው ስዃር አታለላቸው ብሎት ነበረ ከብዙ አመታት በሃላ ጌታቸው ረዳ በባለፈው አራት አመታት በትግራይ ጦርነት የታናገረው ንግግር ጌታቸው በገንዘብ የትግራይ ህዝብየፈረደ ባንዳ ሆኖ ያየሁት አዝናሎ ትንሹ አብይ አሕመድ ሆኖዋል

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 Месяц назад +2

    ትኽክል የአብይ አነጋገር ነዉ የሚደግመዉ ያሎዉ..የሚናገረዉና የሚሰራዉ ስራ የተለያየ.

  • @Haylemaryam-br4yp
    @Haylemaryam-br4yp Месяц назад +19

    ፦ ዓይኑን እዝኑን እናሰመዐ እናረአየ ጌታቸው ረዳና ጀነራል ፃድቃንን ዝደግፍ ሰብ ተልዩ ደንቆሮ ጥራሕ እዩ።
    ዝሰርሕዎን ዝገብርዎን ዘለው ፀረ ዲምክራሲን ህዝቢይ ትግራይ ዝክሓደ አካይዳ እናኸዱ እናሃለው ነዚይ ዘይሙኹናን ንባዕሉ ፀረ ዲሞክራሲ ሙዃን እዩ።

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Месяц назад

      @@Haylemaryam-br4yp አነ ንምንታይ ጌታቸው ይኹን ደብረፅየን ይግሰፁ ኢለ አይቃወምን። ኤድመንድ ጊና አብ ጌታቸው ዘለዎ ፅልኢ ናይውልቀሰብ ክሳብ ዝመስል ሓንሳብ "ሳኸራም" ሓንሳብ "ቮድካ" እናበለ ዝዘልፎ አነ ብውልቀይ አይዕገሶን። ክግስፅ: ክመክር እንድሕር ደልዩ ስርአት ክገብር አለዎ።ቅንዒ አምሲልሉ።

    • @adamsolomon3080
      @adamsolomon3080 Месяц назад

      ​, wedy Reda is domkro adgi, how about that, what he done 4 Tigrai, nothing, he is lucky still a life.

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Месяц назад

      @@adamsolomon3080 Getachew Reda is the brilliant person i ever know. You may come to Uk and ask about him. Nobody can deny this. Donkoro might be you, who did nothing but only know insulting. Shame on you!!

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf Месяц назад +1

    ከዚህ ሁሉ ውርደት እራሳቸውን ቢያጠፍ ይሻላቸዋል ማለቴ በመጨረሻ ህዝብ ይበላቸዋል የማይቀር ነው።።።።።

  • @aderajewhailu650
    @aderajewhailu650 Месяц назад +22

    አብይ ህውሃትን ለማባረር እና በህዝብ መሀል ጥላቻን ለማራገብ የተጠቀመበትን መንገድ ነው እነጌታቸው እየተከተሉ ያሉት። በጣም አደገኛ ነው

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene Месяц назад +1

    Getachew and Tsadiqan have changed their position but why? May be America.

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Месяц назад +5

    የትግራይ ህዝብን እምመክረው እኔ ያሁሉ ያሳለፈውን ችግር የፈጠረባቸውን ከረሱ በጣም ያሳዝናል ሊረሳ ማይገባ ነው አሁንም ቢሆን ጊዜ አለው

  • @MedihnKassa
    @MedihnKassa Месяц назад +2

    ኤድሞድ እግዚአቤሔር ካንተጋር ይሁን ፊሪድ ያጣ የትግራይ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ያግዝህ

  • @Ahmedmoussaah
    @Ahmedmoussaah Месяц назад +7

    ያማል ያሁላ የትግራይ ወጣት እግር ያጣው እጅ ያጣው የሞተው ያሳዝናል ።

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround Месяц назад +2

    ትክክል የትግራይ ህዝብ እነዚህን ባንዶች ፈጥኖ ማባረር አለበት.የትግራይን ህዝብ አሸመድምደው ለአብይ ለማስረከብ ነው እሚሰሩ ያሉት
    ፃድቃንና ጌታቸው. የታሪክ አተሎች ስንት የትግራይ ህዝብ ወጣት አልቆ አዙረው አዙረው መመርሹን ወደ አብይ. 😳🙉🙆

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 Месяц назад +2

    ጌታቸው ከዳ !!!!!

  • @abeltena9751
    @abeltena9751 Месяц назад +2

    👌👌👌

  • @almaztesfay8985
    @almaztesfay8985 Месяц назад +2

    Luckily we ha have you Edmond!

  • @Heaven-c2v
    @Heaven-c2v Месяц назад +8

    ኤድሞንድዬ አንተና ሆሪዞን ነጻ ሚዲያ እንዴት ጌታ ረዳችሁ ስለእውነት ስትሉ ስለተጎዳው ህዝብ የቆማችሁ ተባረኩ

  • @OkbayAbrha
    @OkbayAbrha Месяц назад +3

    💉💊💉💊💉💊❤️👍

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 Месяц назад +3

    Enamesegnalen andebete retoe hakenga wenemahen ❤❤❤

  • @tdfjunta
    @tdfjunta Месяц назад +6

    ሰላም ላንተ ፓስተር ኤድመንድ 🖐

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p Месяц назад

    እኔ በጣም የማያሳዝነኝ ተጋሩን ጨርሰው ቅርሱን ዘርፈው መሬቱን ለመውረስ ነበር ሃሳባቸው በእግዚአብሔር ቸርነት ግን አልተሳካላቸውም አሁንም አይሳካላቸውም

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 Месяц назад +5

    ጌታችው ረዳ ህና አረጋ ከበደ ምንድነው ልዩነታችው??????? እነ ደብረጽዮን ከውጪ አይል ጋር ነው የሚሰሩት ማለት ምን ማለት ነው?????????? ለፌደራል መንግስቱ ገጀራ ነው ያቀበለው ። በዛ ንግግሩ ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Месяц назад

      በጣም ልቤ የሰበረው ንግግር

  • @Heaven-c2v
    @Heaven-c2v Месяц назад +5

    ጀግና እኮነህ እናንተ የእውነት ሰዎች ጌታ ይባርካችሁ

  • @MunirNurhussien
    @MunirNurhussien Месяц назад +5

    Team getaway is already pp

  • @SteveGb-l5b
    @SteveGb-l5b Месяц назад +5

    EDMOND BROTHER RESPECT OUR HERO

    • @adamsolomon3080
      @adamsolomon3080 Месяц назад

      Wedy Reda and the garbage genral are not my hero.

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 Месяц назад +3

    I trust Getachew’s principles remain firmly with him all rest of his life. If he deviates from the sound principles he honoured to this date then he must know all his lifetime efforts would go down the drain. I pray and hope he remains unchanged and devoted to the cause of Tigray.
    Edmond brother, thank you for cutting Taferre who is impolite and didn’t make sense.

  • @GlobalHealthConsultancy
    @GlobalHealthConsultancy Месяц назад +3

    Edi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kebirates5125
    @kebirates5125 Месяц назад +1

    የብልፅግና ደጋፊዎች እየተነገረ ያለው ውሸት ነው፡ እነሱ የሚናገሩት በጉልበት ያላሸነፉትን በአመራርነታቸው ከፋፍለው ለማፍረስ ስለሚፈልጉ ነው።

  • @HryakoseTheodros
    @HryakoseTheodros Месяц назад +3

    Farmers are knowledgable....pls. do not insult these part of community

  • @tadesebeyene88
    @tadesebeyene88 Месяц назад

    🎉❤🎉❤🎉❤ Yes yes ycs🎉❤

  • @saessefa
    @saessefa Месяц назад +1

    It's really painful to hear that

  • @petrossolomon8760
    @petrossolomon8760 Месяц назад +7

    You are the best analysis thanks

  • @KibrygrmayTsehay
    @KibrygrmayTsehay Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @lemlemwoldegerima3598
    @lemlemwoldegerima3598 Месяц назад +3

    ❤❤❤❤

  • @MillionHelefom
    @MillionHelefom Месяц назад +13

    ኤድሞንድ ደስ የሚል አገላለፅ 🎉❤🎉 ድሮም ከሰካራም ምን ይጠበቃል 😭😭😭

    • @atsedehaileselassie3232
      @atsedehaileselassie3232 Месяц назад

      Maferia dedeb Hulu u think u knows

    • @dofakemal7686
      @dofakemal7686 Месяц назад +1

      ትላንት ሳኒታይር እንዳላልክ አሁን ሰካራም ? ኧረ ምን አይነት አሳፋሪዎች ናቹህ

    • @MillionHelefom
      @MillionHelefom Месяц назад

      @@dofakemal7686 እና የትግራይ ህዝብ ይሸጣል ብለን መቼ አሰብነው!!

  • @DebiEber-ps7vi
    @DebiEber-ps7vi Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @almazyehdego4802
    @almazyehdego4802 Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamitgebrehiwot6083
    @mamitgebrehiwot6083 Месяц назад +1

    ባለፈው ገታቸው ረዳ መሰላቹ መኪናየን ከለከሉኝ ሲል አዳሚጨው አለሁኝ

  • @BeyanKalid-s8r
    @BeyanKalid-s8r Месяц назад +2

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround Месяц назад +1

    ታፈረ ፍርፉሪ ለቃሚ የጌታቸው ካድሬ ነው. የትግራይ ህዝብ እሚያዋርደው ያለው ከሃዲ ጌታቸው ወዳን ሄዶ ይንገረው 😳

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 Месяц назад +2

    TPLF leaders should make authentic internal assessments and transfer power to the younger generation. This action should have been done long ago for the good of the constituents.

    • @yared-jg3pz
      @yared-jg3pz Месяц назад

      I agree but younger generation without experience and wisdom which they lack so to completely remove them would be disastrous in the long run

    • @Tadesse-ht9ob
      @Tadesse-ht9ob Месяц назад

      አር. አርአያ

    • @Alphacentric1
      @Alphacentric1 Месяц назад

      @@yared-jg3pz Good observation but that has a solution. The old guards can still advice, suggest and analyze on key issue but do it from behind. TPLF's mature weakness has been preparing younger highly erudite generation and I beleive that was resonated from lack of understand. We should remember the vast majority of TPLF leaders were young and without higher learning. Meles for example was very young (I think 20?) and 2nd year student when joining the struggle. That is not enough to attain full understanding of the complex nature of politics. Debretsion and the old guards MUST transfer power to younger but trusted Tegarus. TPLF's weakness can be verified by the fact it was infiltrated by new comers and now positioned in a precarious situation. The old guards can transfer power but Can still help.

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 Месяц назад +1

    ጌች👉 from hero to zero😢

  • @SoritiEjersa
    @SoritiEjersa Месяц назад +1

    አውቀዋለሁ ካልክ እሱ ስር ምንአስወሽቅህ ትግራይን ለምጨረስ ነው?

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz Месяц назад +7

    Edmond our brother Tigray is lucky to have you🟥🟨💪🏽

    • @yared-jg3pz
      @yared-jg3pz Месяц назад

      @@Me-cy2un meche newe yemetashiw egna diro newe minawkew le Tigray voice hono yetagele wendimachin newe shaebia yenante getochachu nachew neberu newe 😂😂😂🤫

  • @amanhaile6579
    @amanhaile6579 Месяц назад

    Edmond broo lgzewww eko nw ….

  • @MunirNurhussien
    @MunirNurhussien Месяц назад +2

    👋👋👋👋

  • @Gezae-c3t
    @Gezae-c3t Месяц назад

    Edmond አርአያን አምነህ ነው ደ ፅዮንን 3ግዜ ገድሎ ጌታቸው ን በሱዳን ያስውጣ ሰውየ... ግን አይሉም ማለቴ አደለም

  • @kiroswalker7444
    @kiroswalker7444 Месяц назад +2

    Tsadkan 😭😭😭

  • @molladagnaw6012
    @molladagnaw6012 Месяц назад

    🐉

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Месяц назад +2

    Menew ketelate belaye honehe tegejehe? Betam yastelale Geche 1 tigrawye ende 1000 new❤

  • @saessefa
    @saessefa Месяц назад

    Abby Ahmed He destroyed catacho Systematically

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p Месяц назад

    ጌታቸው ረዳ የመንደር ጫት ቃሚ ልክስክስ ባለጌ ነው አብይ አህመድ እኮ ያሳደጉትን አባቱን የገደለ ጨካኝ አረመኔ ነው መስሎታል እንጂ ህወሃትን ካፈረሰለት በሗላ እርግጥኛ ነኝ የመጀመሪያ ይገሏል

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p Месяц назад

    ከዕርቁ በሗላ ሁለት ዓመት ሙሉ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በረሀብ በችግር እየተስቃዩ ላሉት ወገኖቹ የማያዝን ጨካኝ አረመኔ አለቃው ያዘዘውን ለማስደሰት እየጣረ ነው ያለው አብይ የሚባለው አጋንንት ትግራይን ለማፍረስ መቼም መቼም ተኝቶ አያድርም ስለዚህ ጠንቀቅ ነው

  • @okay5271
    @okay5271 Месяц назад

    That is why I always say stick together and calm down. But please don’t worship leaders because they are human beings , but not A God the end of the day.😊

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p Месяц назад

    ጌታቸው እናትህን ሽጥልኝ ብሎ አብይ አህመድ ቢጠይቀው ይኸ ሰካራም እንትን ከመሸጥ ወደ ሗላ አይልም ለስልጣን ብሎ

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Месяц назад

    My brother , we Tigrian were oppressed by Adowa TPLF, because We are from Inderta , Tembe, and Raya.
    Every leader was sent from Adowa for administration. Which democracy are you talking about during TPLF in Tigray. We won’t let TPLF Adowa domination. We will fight to our death not to let TPLF to come back to power .

  • @muzedebesay1345
    @muzedebesay1345 Месяц назад +4

    Ante telki sew adelkim ende???
    Getachew manin keda beka gdeta ke shabiya ga misrat alebet yenanet wedaj lmhon ???
    Tnish ye selam tnfash yametalin esu nw Man
    1 million hiz aysazinim woy???
    Asmesay nek betam

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 Месяц назад

    የነበረው መርህ ትክክል ስለነበረ
    በመርህ እናሸንፋለን በሚል ነው ብልፅግና ያልተገባው ጌታቸው ከዳም እንደዛ።
    ኣቢይ ኣልተቻለም በሆይሆይታ ትርምስ ያው ኣውሁንም ኣለ።

  • @NassirWahabey
    @NassirWahabey Месяц назад

    የገታቸውና ፅድቃን ደጋፊዎችእነደብረፅዮን ሀሳብ የላቸውን ብለው ደምድመዋል
    ለምን ውቀታው ከዝህበላይ ማየት የተሳናቸው ብመሆኔችውና የነሱ ሀሳብ ካልደገሙ ሌላ ሀሳብ ያለ ኣይመስላቸውም
    እስከአሁ ን ትግራይ እነደብርፅዮ ባይታገሉ ጠፍተን ንበር ለቅንነትህ ምስጋና አለኝ

  • @okay5271
    @okay5271 Месяц назад

    Don’t be upset Tigray people because this is deliberately to make upset people. Remember stay calm down. Take it easy. Many people make them uncomfortable and sadness, but you must under control and understand everything. Ok

  • @daveaddis4552
    @daveaddis4552 Месяц назад +4

    I like your golden words

  • @kassamikru
    @kassamikru Месяц назад

    የማይገብኝ ነገር፥ ይህ ጉዳይ የትግራዮች ሆኖ ሳለ! ለምንድነው በአማርኛ የምታስተላልፉት?

  • @mza2884
    @mza2884 Месяц назад

    ኦሮሞ የሚለውን ቃል ብታቆም፣ እነዚህ የአማራ ሴትኛ አዳሪ ልጆች ወያኔ የራሱን ጥቅም የሚያስጠብቁለት መስሎት፣ የሰበሰባቸው ኦሮምኛ፣ ተናጋሪ ሆዳም አማሮች ናቸው።

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 Месяц назад

    ግዛት ግዛት ግዛት የቀማሀውን አሰለቀቁ እንደገና ካልቀማው ደንቆሮ እንደሰው አሰብ ከጦረነቱ ተማረ

    • @kidisttsehay1797
      @kidisttsehay1797 Месяц назад +1

      ውጣ አንተ ዘራፊ ታዝለህ ገብተህ የጀግና አገር ይዘህ ልትቀር ታስባለህ ማፈርያ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Месяц назад

      ​@@kidisttsehay1797❤❤❤❤🎉

  • @okay5271
    @okay5271 Месяц назад

    What a blood joke . I just laugh. I couldn’t stop laughing. What are you talking about?

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 Месяц назад

    Ebakachu tenegagirachu chigrochin lemeftat mokiru, endih sitikefafelu mayet betam yamal plus biltsigina tigray endigeba mefked new, enam ebakachu bitigodum techachalu

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 Месяц назад

    የሆዴድ ከርሳም ካድሬዎች

  • @tadessegebreegziabeher8045
    @tadessegebreegziabeher8045 Месяц назад

    እና የሻዕቢያ ኣስተሳሰብ በትግራይ እንድመጣ ነው የምትፈልገው።

  • @okay5271
    @okay5271 Месяц назад

    I believe that Tigray is getting worse and they will destroy the state ahead. Unless Tigray people show them how to become better and stronger in their own way by collaborating with each other. I can see many obstacles and trikes around Tigray.

  • @HirutSeyoum-c7p
    @HirutSeyoum-c7p Месяц назад

    ተፈናቃዩ ህዝብ ሆብሎ ሰልፍ ሲውጣ ይኽ የመጨረሻ ነው ብሎ ሁሌ የሚወሻክት ነው የሚናገረውም አያውቅም ልክ እንደ አብይ አህመድ ወሽካታ ነው ሁሌ የተናገረውን አያውቀውም ለምን ሰካራም ስለሆነ ነው

  • @sidahabura
    @sidahabura Месяц назад +7

    በዘረፋ የተወሰድው መሬት አይመለስም!!!

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 Месяц назад

    There is explicitly stated Reserved Power clauses in the constitution that grants states to rule themselves. It is sad. This makes me feel terrible about Getachew.

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 Месяц назад +1

    Tafere asakenge 😂😂😂😂😂😂

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 Месяц назад

    ክክክክክ ኑረህን ለማስተካከል ነህ የምትሰራው ብልፅግና

  • @Meqelle
    @Meqelle Месяц назад

    አትታረቁ እያልክ እንደሆነ እየገባህ ነው በግርግር ነው የምትጠቀመው ዩቱቭ

  • @multnet6087
    @multnet6087 Месяц назад +2

    አንተ ከፃድቃን በልጠ 😂😂😂😂

  • @MusieGubramariam-ij7ms
    @MusieGubramariam-ij7ms Месяц назад +3

    ጌቾ ድጋሚ የትግራይን ህዝብ አንበድለው አናሰቃየው ነው እያለ ያለው ብዙ የተማሩ ምሁራንን በባለስልጣኖች ምክንያት አልቀዋል ድጋሚ አንጨርስ ሽባ፣አይናማ ፣እናድርግ ነው የትግራይን እናት ልጅ አልባ ማድረግ ይቁም ነው።😢😢😢😂😂

  • @okay5271
    @okay5271 Месяц назад

    What a joke. Ridiculous

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq Месяц назад +3

    አንተ ኤድሞንድ የተባልክ ጰንጤ ከመጀመሪያ ጀምረህ የጌታቸውን ስም ማጥፋት ጀምረህ እስከዚች ሰዓትም ይኸው ድንቁርናህን እየገለጽክ ነው፣ግን ማስተዋል ነስቶህ ወይም ሆነ ብለህ ለደመኛ ጠላቶቻችን አድረህ ካልሆነ በስተቀር እንዲህ ጌታቸው ላይ ጥላቻህ በማብዛትህ ትግራይን ችግርዋን አበዛሄው እንጂ አላሳነስከውም፡እንድያውም አንተ ከአብይ የተላክህ በጴንጤነታችሁም ያገናኘችኋልና በስውር ትግራይን ለመከፋፈል ተግተህ የምትሠራ የአብይ ልዑክ መሆንክን መንቃት ጀምረናል።

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 Месяц назад

      ጌታቸው አሁን ከወረደበት ቁልቁለት ከወረደበት መንገድ መክረህ እበረሃ ገብቶ የታገለለትን ህዝብ ይቅርታ ጠይቆ ይመለስ ።

    • @tesfayabraha5657
      @tesfayabraha5657 Месяц назад

      በጣም የምወደውና የምከታተለው ምድያ የኤድሞን ሚድያ ነበረ ምክንያቱም ሚዛናዊ ነው ብየ እገምት ስለነበር ነው .አሁን በሚቀርበው ያለስብከት ግን የአንድ ወገንደጋፊ በመሆን መግለጫ መስጠቱ በጣም ገርሞኛል .ራሱ የፓርቲው መሪ በስብሰናል ብሎ መግለጫ ሰጥቷል.ትክ ክል ነው የተናገረው ..መበስ ብቻ አይደለም በጣም ብልሹ ውድብ ነው .መሪዎቹ ባልና ሚሰት እህት ወንድም አማች በተሰብ ብቻ ተመራ ርጠው የሚመሩት ውድብ እንዴት ትክለኛ ነው ብለሕ ትናገራለህ አቶ ኤድሞን በጣም ወገናዊ ሁነሀል.

    • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
      @AtsedeAtsbeha-ld4pf Месяц назад

      ኤድሞንድን ለቅቅ አርገው አንተ ባንዳ ጌታቸውን ከፈለክ አዝለህው ዙር የዞረብህ።።።

  • @workehagos4663
    @workehagos4663 Месяц назад

    Woy enniakha gudd!

  • @SteveGb-l5b
    @SteveGb-l5b Месяц назад

    Yelem

  • @gebredemsis
    @gebredemsis Месяц назад

    እናንተ ዶንቆሮ ዎች ለምን ማሰብ አቆማችሁ እያላችሁ ነው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Месяц назад

    LYUNETACHEW WUFRET NEWA

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Месяц назад

    ጌታቸው ከዳ ጥሩ አባባል አገኘህ። ጀግና የትግራይ ህዝብ በህወሀት አመራር ከሁለኛ አለም ጦርነት ወዲህ ያለታየ ጦርነትን ድል አድርጎ ተአምራዊ በወርቅ የተጻፈ ታሪክ ሰርቷል እንዲሁም 15:20 የኢትዮጵያን ህዝብና አለምን ያሰደመመ ፋሽስታዊ አቢይ ተብዬና አጨብጫቢውን ሁሉን ቅስም የሰበረ ታሪካዊ ድል ነው ። አይ ሰው "ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ" ጌትሽ የአቢይ ተላላኪ አሽከር ይሆናል?

  • @SteveGb-l5b
    @SteveGb-l5b Месяц назад

    Edmond brigade be cruel in politics

  • @yetmanful
    @yetmanful Месяц назад

    ዛሬ ደሞ ቁንጮ ሆነሽ መጣሽ? ለነገሩ አስተሳሰብሽ ከግራና ቀኝ ጠበብ ስላለብሽ ነው።

  • @lulamohammed4839
    @lulamohammed4839 Месяц назад +1

    የሞትም ሞት