ግጥም ውዷ እህቴ ጓደኛ ምረጭ የሱናዋ አራዳ የሂጃብ ጥፍጥና አዳምጡት ይጠቅማችሆል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии • 26

  • @oumuyesmneali1763
    @oumuyesmneali1763 2 года назад +1

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ መሸአላህ ሰህ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው በረች እህት

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ በጣምጎበዝ የኔ ጀግና በርችልኝ

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    አህለን ዉደ
    ማሻአላህ በጣም የሚያምር ግጥም
    ጀዛኪላህኸይር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meram123
    @meram123 2 года назад +1

    ማሻአላህ ትሩ ግጥም ቀትይበት ጎበዝዝዝዝዝዝ

  • @hadiyak1210
    @hadiyak1210 2 года назад

    Ameeeen mashallah betam des yillal berchi wude

  • @ሰአድዩቲብ
    @ሰአድዩቲብ 2 года назад

    ማሻአላህ በርች እህት አብሽሪ

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 года назад

    ሰላም እህት በጣም አሪፍ አጠር አጠር ያሉ ቆንጆ መልክት ያላቸው ግጥሞች ናቸው እናመሰግናለን

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላምታ እዝነት በረከት ጥበቃ አይለይሽ እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ማሻአላህ እህት በርች እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ፊት እንጓዝ መልካም ነገር በመስራት ቅን እንሁን ቅንነት ለራስ ነው ለራሳችን ስንል ቅን እንሁን

  • @ቢንትሰይድሱሱነኝ
    @ቢንትሰይድሱሱነኝ 2 года назад

    ማሻ አላህ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад

    ሠላም ሠላም ውድ እህት ወንድሞች ሠላማችን ብዝት ይበል በየ አለንበት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
    ከክፉ ይሠውረን በርቺ ዜድየ

  • @medinaibrahimtubeh8471
    @medinaibrahimtubeh8471 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ዘድ እና ተከታዮችሽ
    ማሻአላህ የኔቆንጆ

  • @ሀምዲያቢትከማል
    @ሀምዲያቢትከማል 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ። ወበረካቱ እንዴት ነሽ እክቴ ሰላም ነው ዋው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ጀሙቲዩብቡታጀራ
    @ጀሙቲዩብቡታጀራ 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዜድዬ ማሻአላህ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ ውዴ እህቴ

  • @meram123
    @meram123 2 года назад +1

    እንድኛ

  • @ዛህራቱልከዲጂ
    @ዛህራቱልከዲጂ 2 года назад

    ማሻአላህ የኔወዲ

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 2 года назад

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ዜድየ አላህ ያበርታሽ ሰላምሽን ያብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበር

  • @daytodayyoutube6746
    @daytodayyoutube6746 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ዜድየ

  • @Kerbaulampung72
    @Kerbaulampung72 2 года назад

    Waalaikumsalam warahmatullahi wabarokatuh Baba 🙏

  • @fatema6593
    @fatema6593 2 года назад

    ከልጅ ኤም ነው የመጣሁት በርች እህት

  • @ዜድቢትባባ
    @ዜድቢትባባ 2 года назад

    ማሻአላህ.

  • @amujefertube7013
    @amujefertube7013 2 года назад

    ማሻ አለህ ማሻ አለህ ማሻ አለህ በርቺ ሀያቲ

  • @بيتسعيد-ق8م
    @بيتسعيد-ق8م 2 года назад

    🌹🌹

  • @pkmg5434
    @pkmg5434 2 года назад

    አሰላሙ ዓለይኩም ውራሂማቱላህ ውባራካቱሁ

  • @seadamm6379
    @seadamm6379 2 года назад

    ዜድየ እንዴት ነሽ በርቺ ሁቢ

  • @umuamartube3853
    @umuamartube3853 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሽ ዜድየ ማሽ አላህ በርች ውደ

  • @UMUYAHAYYOUTUBE
    @UMUYAHAYYOUTUBE 2 года назад

    ➡️ ነፍሱ ለዱንያ የሰጠና ተገዢ ያደረገ ሁለት ሜትር ከፈንና ትንሽዬ የሚቀበርበት መሬት እንጂ ምንም አትሰጠውም።
    ➡️ ነፍሱን ለአላህ የሰጠና ለሱ ተገዢ ያደረገ ግን ጎኑ የሰማይና የምድር ያህል የምትሰፋውን ጀነት እስከ ሙሉ ፀጋው ያወርሰዋል።