ቀይ መስመር - ጦርነቱ ከማን ጋር ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 53

  • @thetruthtruth9945
    @thetruthtruth9945 3 года назад +6

    በጣም ብዙ የተማርኩበት ፕሮግራም ነው ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 3 года назад +1

    ፍፁም ትክክል ነው በጦርነት ላይ ያሉ ወታደሮቻቺን ቢያንስ አቺኝ ፈታኝ ጊዜ አስክናልፋት ድረስ ስልክ ባይዙ ባይጠቀሙ አጅግ በጣም ጥሩ ነው, ምክንያቱም በማወቅም ባለማወቅም ለጠላት መረጃ አይሰጠን ስለሆነ, ሲቀጥል ከውስጣችሁ ማን ከሃዲ ባንዳ አንደህነ ስለማይታወቅ ስልክ መጠቀም ለጊዜው ቢታገድ ጥሩ ነው ብዬ አማናለው 💪✊️🇪🇹

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 3 года назад +1

    ብዙ ነገርችን ያካከተተ አጅግ በጣም ትልቅ ውይይት አና ትንታኔ ነው ብዙ ነገርቺን አውቀንባቸዋለው ተምረንባቹዋል በርቱክን አጅግ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነበር 💪✊️🇪🇹

  • @tsion5088
    @tsion5088 3 года назад

    ሻለቃ ገበየሁ ዋለልኝ ጥሩ ትምህርት ነው ያሳወቁን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏💚💛❤

  • @Aነኝተስፋያደከመኝ
    @Aነኝተስፋያደከመኝ 3 года назад

    ትክክል አባቴ ኑሩልን

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 3 года назад +6

    የሚቻል ከሆነ የ አፍሪካ ህብርቱን በ አስቸኩዋይ ስብሰባ ጠርቶ ስለ አሜሪካኖቹ አና ስለ አውሮፒያኖቹ አዲሱን የዘመናዊው ቀኝ ግዛት አካሄድ ለመቃወም አና ለመመከት ሙሉ አፍሪካ ከኢትዮጵያ አና ከ ኤርትራ ጎን አንድቆሙ መጠየቅ አና ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል ብዬ አስባለው 🇪🇹✊️💪

  • @ደጉባላገሩቻናል
    @ደጉባላገሩቻናል 3 года назад +2

    አላህሠላምያስፍንልንያአላህ

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 года назад

    በጣም ሀሪፍ ለማያዉቅ ወጣት ተተን አድርጎ ማሥረዳቱ በጣም ሀሪፍ ነዉ 👍👍👍👍👏👏👏🙏💪💪💪💪💪💪💪

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 3 года назад

    It's True

  • @edreesadfg8291
    @edreesadfg8291 3 года назад +1

    የተማረኩትን የውጭ ዜጎች ባድአርጎ ማሰርአደለምቅጣቱባደባባይመታረድአለባቸውየኢትቶጵያንልክማወቅአለባቸው

  • @etetu4837
    @etetu4837 3 года назад

    እግዛብሔርን በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ሻለቃ በሕይወት ኖረው ዛሬ ለዚህ ትውልድ እውነትን ሊናገሩ ስለበቁ

  • @53067
    @53067 3 года назад +1

    ጊዜው አንድ ሆነን ሀገራችንን እምናድንመት ጠላቶቻችንን የምናሳፍርበት ጊዜነው ለጊዜው ኢትዮጵያ ውያን እነበርታ ከሰራዊቱ ጉን ልንቆም ይገባል ድል ለኢትዮጵያ ውያን🇪🇹💪

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 3 года назад +2

    አውነት ነው አየሰሩ ያሉት ግለሰብ ላይ ነው ( አብይ ላይ ነው ) ይሄ ደሞ የ አሜሪካኖቹ አካሄድ ነው, መጀመሪያ አንድን ሀገር ለማፍረስ ሲፈልጉ አና ስያክዱ ስራቸው የሚጀምረው የ ሃገሩን መሪ ፋሽስት ወይም አምባገነን የሚል ስም ይሰጡታል ወይም ያን መሪ በተለያየ መንገድና መልኩ ማጣደፍ አና ቶሎ መምታት ነው ያው አሁን አያየን አንዳለነው ማለት ነው , ከዛ ከህዝብ ጋር መነጠል ነው ከዛ ህዝቡን ከ መንግስቱ ከነጠሉት በዋላ ጨዋታው ያላቃል ማለት ነው, ለምሳሌ ኢራቅን ሲያፈርሱ ፋሽት ሳዳሙሴ... ሊብያን ሲያፈርሱ ፋሺት ጋዳፊ....ሶርያን ያፈርሱ መሪውን ፋሺት በማለት ነው የሚያፈርሱት ይሄን ደሞ በ አይናቺን ያየነው ድርጊት ነው, ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ንቃ አብይ አብይ የሚሉት አብይን ሳይሆን በዋነኚነት ለ አንዴ አና ለመቸረሻ ጊዜ ግባቸው ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው አና ከካርታ ላይ ለመፋቅ ነው... ከዛ ለግብፅ የተገባላትንም የ አባይ ወንዝን አና ግድባቺንን ከኛ መንጠቅ አና ኢትዮጵያ 15 ሀገር አድርገው መበጣጠስ ነው ፍላጎታቸው ይሄ ደሞ አኛ 115000000 ኢትዮጵያውያን በሂወት አያለን አንገታቺን ይቀላል አንጂ አብይንም ሆነ ኢትዮጵያን አያገኙዋትም 💪💪💪💪✊️✊️✊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hshe1546
    @hshe1546 3 года назад +1

    ፍትህህህህህህህህህህ ምንም ለማያቀው የወሎ. ህዝብ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 года назад

      ባክሽ ዱአ አድርጊይ ጦርነቱ ከኢትዮጵያ ጋር ነው እነ አሜሪካ እነ ግብፅ ሱዳን ሌሎችም አላህ ወደራሳቸው ሀገር ይላክባቸው እንሸ አላህ

  • @sholawanza8155
    @sholawanza8155 3 года назад +2

    ግሩም ውይይት ነው በመጨረሻ ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 3 года назад

    Ethiopians stand up hand to hand there is lots lots of enamies around our country be strong be strong we don't need again 1983 be smart stand up together don't giving up ur country for enamies!!!! america is 100%%%% behind this war so be careful you need to have communication communication communication is very important each other again victory victory victory victory victory victory victory victory for Ethiopians All of you doing great work keep it up forward forward Ethiopia!!!!!!!!

  • @ሉቤየወሎልጅ
    @ሉቤየወሎልጅ 3 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ለምእራብወሎ ከላላ ወረዳ ልጓማፍትህፍትህ

  • @naniyeshe3229
    @naniyeshe3229 3 года назад +1

    ከሉሲፈር ጋ እግዛቤር

    • @naniyeshe3229
      @naniyeshe3229 3 года назад

      እግዛብሄር ያሸንፋል ።እናያለን ።

  • @antenehafework2404
    @antenehafework2404 3 года назад

    ከሁሉም አስቀድመህ ህገመንግሥት ተብዬውን ቀይር!! የብሄር አደረጃጀት የሚመነጨው ከሕገ መንግስቱ ነው ፡

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 года назад

    በ83 እናትና አባቴም አልተጋቡ ?🌹🌹

  • @hudulabilal6233
    @hudulabilal6233 3 года назад

    ብዘር በቡድን እሳቤ እንዴት ሱማሌን አንድ ቃንቃ አንድ ሀይማኖት ያላትን ብጭቅጭቃን ምእራብውያን እንዳወጣት ማሰብ አለብን
    ስልዚህ እንድባህል ችግራችንን በንግግር መፍታት አለበለዚያ እያንዳንዳችንበብዙ እንደሚቆራሩጥን እንወቅ

  • @user-sd3ms6ts2q
    @user-sd3ms6ts2q 3 года назад +1

    💪💪💪💪💔💔💔💔🇪🇹☝️💪

  • @maethio
    @maethio 3 года назад

    😂😂😂😂😂 ምላሳቹ ጫፍ የለዉም😂😂😂🤗

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ 3 года назад +1

    ፋትህ ለዉሎ ህዝብ ትኪርት ይሻል

  • @alemayehuwakjira7337
    @alemayehuwakjira7337 3 года назад

    ወታደሮቹ ራሳቸው ድስኚሊን ያስፈልጋቸዋል። ማንም ዩትዩበር ግንባር ላይ ያለውን ወታደር በስልክ ደውሎ የምያናግረው። ስልክ መያዝ የምፈቀድ ከሆነ ብያንስ ከበተሰቡና ከበላይ አዛዡ ጋር ብቻ አንድነጋገር ጥብቅ ማስጠንቀቅያ መሰጠት አለበት።

  • @rabiatube4756
    @rabiatube4756 3 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 3 года назад +1

      ባክሽ ዱአ አድርጊይ ጦርነቱ ከኢትዮጵያ ጋር ነው እነ አሜሪካ እነ ግብፅ ሱዳን ሌሎችም አላህ ወደራሳቸው ሀገር ይላክባቸው እንሸ አላህ

    • @destadesta1953
      @destadesta1953 3 года назад

      . תת .

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 3 года назад

      find people who work for junta in wollo then you will free yourself

  • @kiflymerhu832
    @kiflymerhu832 3 года назад

    We ourselfs are responsible for that what is going on in Ethiopia. Foreign powers just exploit our weaknesses. The mess started during the King Haile Selasie era. Paradigm change is needed.

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 года назад

    I think we can safely answer this question. The fact that USA is aiding JUNTA can be seen in many ways! We saw while Jeffery Feltman giving info of approaching ETHIOPIAN Army via Satellite!

  • @Aነኝተስፋያደከመኝ
    @Aነኝተስፋያደከመኝ 3 года назад +2

    ፍትህ ለወሎ ህዘብ

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 3 года назад

      wollo need to stop helping junta just because they give you money!! clear yourself then you will be free!! 🤨🤨🤨🤨

  • @anmittebege7876
    @anmittebege7876 3 года назад

    ልታውቃቸው ፈልክ ወንያኔወች ናቸው ወያኔን ወክለው ነው የተመረጡት

  • @destegnanegntesfayadekemeg9003
    @destegnanegntesfayadekemeg9003 3 года назад

    Wushetamoch hzbun adnut eyalku new

  • @يوسفيوسف-ق4ض1ث
    @يوسفيوسف-ق4ض1ث 3 года назад

    ከታስኪ ወደ መንግስት ይገርማል አይ ኢትዬጴያ

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 3 года назад +1

    አብይ የወለጋ ወገኖቻችን ታርደው እስከሚያቁ ዲረስ የወያኔን ጦርነት አይጨርስም ማንም ሌያውቅ ዪገባዋል

  • @ቤተሰቦቼንወዳድነኝ
    @ቤተሰቦቼንወዳድነኝ 3 года назад +1

    ወሬብቻ ህዝብአለቀ

  • @derejegulema9838
    @derejegulema9838 3 года назад

    This bold guy is lying !!!

  • @blankblack8268
    @blankblack8268 3 года назад

    ሸርሙጣዎች

  • @fekadulemudebaba8821
    @fekadulemudebaba8821 3 года назад

    This is merely rhetoric. The reality on the ground is reading different. The super power nation never forced to trigger this war. The war exploded between two intimate friends and turned against each other to creat conflict to succeed their political ambitions. When you failed to defend yourself after waging war against each other, you started complaining other groups as they are seriously getting involved in this war. It has got nothing to do with the super power western nations whether Ethiopia able to defend herself or lose the merit on war she is languishing in. Western super power nations frequently asked the Ethiopian government to hold an inclusive national political dialogue with all stack holders in order to ease hostility, and find political solution rather than military solution.

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 3 года назад +1

      There is no friendship business in here. Yes, the unity of Ethiopia is vital no questions ask but it's not by dialogue as the wrong force is backed up by western and America which is undinal. They hate hearing that Ethiopia never been colonised. Ethiopia will continue to be free despite the misunderstanding and hatred catered by tplf for the past years.

    • @hanadekopp7375
      @hanadekopp7375 3 года назад +1

      How much are you getting paid for this? Belony!! read history not the one anti-Ethiopian wrote, but older stories. Good thing anyone who believe that they are Ethiopian they take no advice from people like you! this is your own opinoionEthiopias know who is who and basic sence what the Western is all about.