ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና አዲሱን ዓመት በተስፋና በአዲስ መንፈስ እንድንጀምር የሚረዱን ጥቅሶች::
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- ይህ ቪዲዮ መሰረት ያደረገው ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና አዲሱን ዓመት በተስፋና በአዲስ መንፈስ እንድንጀምር የሚረዱን ጥቅሶች ላይ ነው፡፤
ከመጽሐፍ ቅዱስ የተወሰዱና አዲሱን ዓመት በተስፋና በአዲስ መንፈስ እንድንጀምር የሚረዱን ጥቅሶች
በተለይ በእዚህ ችግርና መከራ በበዛበት ዘመን አሮጌው ዓመት እንዲያልፍና አዲስ ዓመት እንዲተካ እንዲሁም አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ ለመቀበል እንዘጋጃለን፡፡ ለዚህም ደግሞ አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ ለመጀመር እንድንችል እነዚህን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እናነባለን፡፡ እነኚህም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች አመቱን በአዲስ መንፈስ እንድንጀምር ያበረታቱናል ።
ይህንንም በማሰብ እኛም ወደፊት ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንደሚሆን ለማስታወስ የኛን ተወዳጅ የአዲስ ዓመት ጥቅሶች ሰብስበናል። ጥቅሶቹንም በማሰተዋልና በማሰላሰል ይስሙ፡፡ የሰሙትም የአዲሱ ዓመት መጀመሪያ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ከተመቾትና ከባረኮት ለወዳጆና ለጓደኞቾ በማጋራት ይተባበሩን፡፡