ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 02 December 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 107

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከት ይደርብህ አሜን❤❤❤

  • @zufan2081
    @zufan2081 10 месяцев назад

    Amennn amennn amennn qali hiwoti yasemalin egizabiher yakebirilin abatachin bereketachu yidiresen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratube8487
    @saratube8487 3 месяца назад

    የአባቶቻችን በረከታቸው አማላጅነታቸው አይለየኔ አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን በቤቱ በጥበቡ ያኑርልን እኛም የሰማነውን በዓይነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን💒💚💛❤😘😘😘💒🙏

  • @MuluTewabe
    @MuluTewabe 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን ስለ የቃሉባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማን❤❤❤❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 10 месяцев назад +5

    አባ ጊዎርጊስን እንዴት እንዴት እንደዎደድኳቸው መታደል ነው ምነው የዛን ዘመን ትውልድ ሆኘ ቢሆን ኖሮ የተወለድኩት❤❤❤

  • @goodplaza8431
    @goodplaza8431 10 месяцев назад +4

    አሜን ፫ ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ወዴ መምህራችን

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ያባታችን ያአባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከቱ አይለየን

  • @lemlemabirham
    @lemlemabirham 3 месяца назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን የአባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በርከት ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 10 месяцев назад +1

    አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማልን አባታችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 10 месяцев назад +4

    የሰማእቱ ቅዱስ ግወርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @NamePerson-si8pl
    @NamePerson-si8pl 10 месяцев назад +4

    አባታችን ❤❤❤

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 10 месяцев назад

    አሜን ስለ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💞💞💞💞🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ayala2176
    @ayala2176 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
    የአባታ ችን አባ ጊዎርጊስ ዘጋስጫ እርድኤት በርከታቸው ይደርብን አሜን ❤❤❤❤

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሦማልን መምህረችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 10 месяцев назад +2

    መምህር እንኳንደህናመጡ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 10 месяцев назад +2

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን ኢትዮጵያዊ ቄርሎስ አባ ጊዮርጊስ ዘገስጫ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌿🌾🙏🌾🥀🌹🌺🙏🌺🌾🌹🥀🙏

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 10 месяцев назад

    አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማልን አባታችን የአባታችን በርከት ይደርበን ለሁላችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።

  • @BytiByti-j4q
    @BytiByti-j4q 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን💕🙏🙏🙏💕

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 10 месяцев назад

    አሜን የቅዱሳን ዓምላክ የአባቶቻችን ዓምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💚

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ❤❤❤Danke

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 10 месяцев назад +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ጸሎትና በረከታቸው ይደርብን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @Rየራያዋ
    @Rየራያዋ 10 месяцев назад

    🙇‍♀️አሜን🙇‍♀️አሜን🙇‍♀️አሜን
    🙏 አሜን🙏አሜን🙏አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mulukeneni8036
    @mulukeneni8036 7 месяцев назад

    አባ ሆይ በረከትህ ይደርብን
    ወላዲተ አምላክ ቅድስት ሆይ ክብር ይገባሻል !!!

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 10 месяцев назад +3

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ሐረገወይንዘነበ
    @ሐረገወይንዘነበ 10 месяцев назад

    አሜን ቃለሒወትን ያሠማልን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ጸሎት ምልጃው በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን🙏

  • @synaxarium2757
    @synaxarium2757 10 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የኔ ወንድም የአባ ጊዮርጊስ ቃል ኪዳን ከአንተ ጋር ይሁን። እኔ ምልህ ገድል ስታናብ ክላሲካሉ ቢቀር ይሻላል በጥሙና ቃልህ መስማት ብቻ ይበቃናል እንደ የሕሊና ጸሎት ክላሲካል ኣያስፈልገውም ታሪኩ ከጥሩ ንባብህ በሕሊናችን እንዲሰፍርል ለሚመጣ ገድል እንደዚ ብታደርግልን ጥሩ ነው።

  • @goodplaza8431
    @goodplaza8431 10 месяцев назад +1

    አሜን ፫

  • @sebleyoutube2978
    @sebleyoutube2978 10 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ሄዎት ያሰማልን መምህራችን
    ከአባታችን ከአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ረድኤት በረከት ያሳትፈን አሜን
    የአባታችን ገድለ አዳም ቢለቁል መምሀራችን🤲

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ 10 месяцев назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅዱሳን ምልጃቸው ፀሎታቻው አይለየን አንደበት ጣፋጭ ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ
    @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረተከት እረድኤት ይደርብ

  • @EdenQueen
    @EdenQueen 10 месяцев назад +1

    አሜን 🙏

  • @huat_a6886
    @huat_a6886 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YitaYita-r6b
    @YitaYita-r6b 7 месяцев назад +1

    የአባታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ፀሎታቸው ይጠብቀን አሜን

  • @hulugeb7120
    @hulugeb7120 10 месяцев назад +1

    Ameen Ameen Amen qale hiwet yasemalin abatachin aba gorgis zegarica bereketu yideribin 🤲🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሔርብርሃኔናመዳኒ
    @እግዚአብሔርብርሃኔናመዳኒ 10 месяцев назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱስ አባታችን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፀጋ በረከት ይደርብን የሰማነውን ቃለ ለህይወት ለበረከት ያድርግልን በቀናች ሀይማኖታችን እንድንፀና የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን፫❤❤❤

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 10 месяцев назад +3

    አሜንአሜንአሜ❤❤❤

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 3 месяца назад

    አሜንንን❤❤💒💒💒💒🙏🙏🌿🌿

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 10 месяцев назад +3

    #አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን📚🤲🕯️🕯️🕯️
    #ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረና የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 📚🤲🕯️🕯️🕯️
    #እኛም ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🤲🕯️#Egzabiher yimesgen memihir amen kale hiwot yasemalen tsgawin yabezaleh 🤲💚💛❤

    • @bamukassa8391
      @bamukassa8391 10 месяцев назад

      እግዜአብሔር ይመስገን ቃለሄወት ያሠማልን መምህሮቼ በርቱልን የድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ አሜን አሜን

  • @Mitikegosa
    @Mitikegosa 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Kal ehwatn yasemalen mamerachen badma betna yakebrelne Egzabeyare yestelne

  • @ዮስቲና-ዸ6ጨ
    @ዮስቲና-ዸ6ጨ 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን የአባታችን አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከት ረድኤት አይለይህ አይለየን እናመሠግናለን መምህራን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @KefyalewTegegne-b1y
    @KefyalewTegegne-b1y 6 месяцев назад

    እግዛብሄር ፀጋህን ያብዛው ድምፀህን እንዲህ የባረከልህ እ።ር ይመስገን የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ ህያው ነፍስ አላቸው በጣም እከታተልሀለሁ በርታልን

  • @ZenashGetahun
    @ZenashGetahun 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን የጊዪርጊስ ዘጋሲጫ በረከት ይደርብን😅😅😅

  • @Bhhh-bb3gq
    @Bhhh-bb3gq 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏 በረከቱ አይለየን🙏

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነዉን ልኡል እግዚአብሔን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @rozirozi3911
    @rozirozi3911 6 месяцев назад

    አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንንን

  • @senayitkebede3477
    @senayitkebede3477 10 месяцев назад +1

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን ረዝም ኢዲመ ላባታችን❤

  • @eyerusab
    @eyerusab 10 месяцев назад

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb 9 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @senutbahrain6768
    @senutbahrain6768 10 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @wurgwyrhu7320
    @wurgwyrhu7320 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን🌻🌷

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤

  • @mulukeneni8036
    @mulukeneni8036 7 месяцев назад

    አባ ሆይ በረከትህ ይደርብን

  • @jxjnslhcosnslhcosc5914
    @jxjnslhcosnslhcosc5914 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን👏❤🥰🥰

  • @almaztewolde4142
    @almaztewolde4142 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Mitikegosa
    @Mitikegosa 10 месяцев назад +1

    Amen Kal hwnate yasemalen mamerachen

  • @edenwondemu9827
    @edenwondemu9827 10 месяцев назад +1

    Amen🙏🙏🙏

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 3 месяца назад

    ❤አሜንንንንንንን🎉🎉🎉

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 10 месяцев назад

    Ameen ameen ameen❤❤❤

  • @Affirmwithkiki
    @Affirmwithkiki 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @HHh-h1f3w
    @HHh-h1f3w 5 месяцев назад

    መምህሬ

  • @Selam-fd3id
    @Selam-fd3id 10 месяцев назад

    amen amen amen

  • @habitam
    @habitam 10 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይመስገን 🙏❤️የፃድቁ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እረደት በረከታቸው ይደርብን 🙏አባታችን ኢትዮጵያ ይባርኩንልን አሜን 🙏እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናት አገራችንን ባርክልን 🙏ሰላም ፍቅርን አምጭልን እናታችን 🙏❤️❤️❤️ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏❤️❤️

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n 6 месяцев назад

    Bewnet kalehywet yasemaln

  • @Mitikegosa
    @Mitikegosa 10 месяцев назад

    Amen

  • @BirhanTadese-e7d
    @BirhanTadese-e7d 10 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalin

  • @edenbate3394
    @edenbate3394 10 месяцев назад

    Thanks so much brother ❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 10 месяцев назад +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @tazena1712
    @tazena1712 Месяц назад

    መምህር...መጽሀፈ ምስጢርን ስራልን

  • @SamuelAmare-x4y
    @SamuelAmare-x4y 18 дней назад

    ❤❤

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ManeWo
    @ManeWo 10 месяцев назад

    መኖሩና አለመኖሩ የማይታወቅ የበስባሽና ፈራሽ ሰው የፈጠራ ተረት ከምትዘበዝብ ስለ ሰዎች ሁሉ ኃጢአት ሲል በቀራንዮ መስቀል ላይ ደሙን በማፍሰስ በታለቅ ድምጽ በመጮህ ነፍሱን የሰጠንን (ማቴዎስ 27፥50) ጌታችንና መድሀኒታችን የሆነውን ኢየሱስን ብትነግረን እንዴት ታለቅ መታደል በሆነልን ነበር ። ወይም ደግሞ የሐሰት ለባጭ እና የማይጠቅምም መድሀኒት ከመሆን ዝም ብለህ ብትኖር ጥበብ በሆነልህ ነበር ። (ኢዮብ 13፥5) ለማንኛውም አድማጮች ቅዱሱ መጽሀፍ በሙላት ይኑርባችሁ ያለን (ቆላስይስ 3፥16) የእግዚአብሔርን ቃል እንጂ ተረት አይደለምና አስተውሉ !!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉእሙየ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 3 месяца назад

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💒

  • @marthamekonnen9449
    @marthamekonnen9449 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር በረከትን አብዝቶ ይስጥልን, የቅዱሳን ገድል ; collection ውስጥ ማድረግ ይቻላል? ቶሎ ለማግነት እንዲሁም
    የእመቤታችንን ስብከት ማግነት አልቻልኩም መምህር
    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @asagedtegenu5898
    @asagedtegenu5898 3 месяца назад

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒😭🌿🌿

  • @Sabahovanagmail.comSaba
    @Sabahovanagmail.comSaba 10 месяцев назад

    Amane amane amaneeeeeee

  • @meskeremabera5779
    @meskeremabera5779 10 месяцев назад +12

    አሜን...ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከቱ አይለየን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 10 месяцев назад

    አሜን ስለ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @rohamatube4433
    @rohamatube4433 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 10 месяцев назад +1

    አሜን ፫ 🙏

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አምላከቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችን ሰላም አርግልን🙏💒

  • @eden14markon53
    @eden14markon53 10 месяцев назад +2

    አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ረድኤታቸው ይደርብን

  • @HailuTeshome-np1tv
    @HailuTeshome-np1tv 5 месяцев назад

    አሜን በረከታቸው ረድኤታቸው ይደርብን

  • @አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም
    @አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ያለ ሀሰት አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 10 месяцев назад

    አሜንንንንንን

  • @WwHh-yz4ou
    @WwHh-yz4ou 6 месяцев назад

    AMEN

  • @zigeredagebre5652
    @zigeredagebre5652 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 10 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን