ቅዱስ አባ ጳውሊ ወ አባ እንጦንስ | Antony the Great and St Paul the first Hermit

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 773

  • @NuhaminBezabeh
    @NuhaminBezabeh Год назад +16

    ኡፍፍፍፍ እንዴት እንዳስለቀሰኝ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን የአባ ጳውሊ እና የአባ እንጦስ በረከታቸው የደርብን

  • @birtukanembiyale1109
    @birtukanembiyale1109 Месяц назад +2

    አሜን የአባታችን የአባ ጳዉሊ እና የአባ እንጦንስ በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 года назад +9

    በረከታቸው ይድረሰን😾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 4 года назад +171

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን የአባቶቻችን ፆሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እሰይ እሰይ እሰይ እንደ ዛሬ ቀን በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እኮራለው

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 3 года назад +76

    ❤""ውይ እንዴት ደስ ይላል የፃድቃን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 8 месяцев назад +19

    አሜን የአባ ጳውሊ የአባ እንጦስ እድሁም አብረው ያሉትም መነኮሳት ረደት በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን💚💚💚💛💛💛❤❤❤😢😢

  • @guzguzgebeyawu9108
    @guzguzgebeyawu9108 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር አምልክ የፓዉሊን ልብ ይስጠን ስለ ቅድሳን ብለክ ማረን አቤቱ ቅድስ ቃልክንም ለሚያስሙን እድሜና ጤኔ ሰጣቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryMary-rg4qw
    @MaryMary-rg4qw 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁይደርብን

  • @tvfreedomofspeech9358
    @tvfreedomofspeech9358 4 года назад +52

    ናይ ኣባ ጳውሊ በረከቶምን ጸሎቶምን ምስ ኩላትና ህዝቤ ክርስታይን ይኩን ሙቁራተይ💞💞💞

  • @ሕልናቲዩብ
    @ሕልናቲዩብ 3 года назад +21

    በህይወት መንፈሳው ፍልም አይቼ እንደ ዛሬ አልቅሻ አላቅም የአባቶቻችን በረከት አማላድነት አይለየን👏👏👏👏👏

    • @onelove1703
      @onelove1703 2 года назад +1

      ግብፃዊዋ ማርያም ብለሽ እይ እሱም ያስተምራል

  • @mekdi805
    @mekdi805 Год назад +1

    የፃድቃን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ልኡል እግዚአብሔር አተ ይቅር በለን የቀና መገድም ምራን

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 4 года назад +33

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባሌቤት የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    የቅዱስ ጳውሊ በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 Месяц назад

    የቅዱስ አባ ጳውሊ እና የአባ እንጦስ በረከታቸው እና ረድኤታቸው አይለየን አሜን!!!

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r Месяц назад

    የቅዱስ አባ እንጦንስ ቅዱስ አባ ጻውሊስ በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Ahahah-g7r
    @Ahahah-g7r Месяц назад +1

    በዉነት የቅዱሳን ልመናቸዉ ፆለታቸዉ ፅናታቸዉ በኛላይም ይደርብን ቃለሂወትን ያሠማልን ፫ የኛንም ልቦናችንን አብርቶ ይህንንየሠማነዉን ቃል በልቦናችን ያሣድርብር 👏🙏😢😢

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን በረከትሕ ይደርብን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️🕯🕯🕯:

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ

    የባቶቻችን በረከታቸዉ ከኛጋር ይሁልን ኣሜን ፫ ቃለሂዉት ያሰማልን

  • @SamsungAccount-v8z
    @SamsungAccount-v8z 3 месяца назад +2

    የቅድሳን በረከት እረዴታቸው በእኛ በደካሞች ላይ የደርብን አሜን አሜን አመን

  • @negaweldu
    @negaweldu 7 месяцев назад +2

    Tselotachewna Bereketachew ayleyen ❤

  • @ቤቲኢትዮጵያዊት
    @ቤቲኢትዮጵያዊት Месяц назад

    የመናኞች፤የፃድቃን፤የሰማዕታት ረድኤት በረከታቸው ምልጃቸው ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን 🥰🤲🙏

  • @reditilahun5008
    @reditilahun5008 3 года назад +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቸር ነው

  • @abdulhashim930
    @abdulhashim930 2 года назад +6

    ተመስገን ፈጣሪ ነዚ ክርኢ ዝፈቀድኻለይ አቦታተይ ልሓጥያተኛ ጋልኹም ፆሎትኹም ፀጋኹም ይሕደረኒ ሰለኩሉ ነገር ክበር ተመስገን አምላከይ

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @zemarimikiyas
    @zemarimikiyas 3 года назад +1

    በረከታቸዉ ይደርብን የቅዱሳን አባቶቻችን ምልጃ አይለየን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +10

    በእውነት እንደ አባ ጿውሊ መሆን ፈለኩ 😭😭👏👏👏

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 3 года назад +41

    የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን አሜን
    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ።

  • @GigiNabiyu-c2t
    @GigiNabiyu-c2t 3 месяца назад +1

    የአባቶቻችን የሀዋርያት በረከታቸዉ ድል የማትነሳ እረዴታቸዉ ጥርጥር የሌለባት ተዋህዶ ሀይማኖታቸዉ ከእኛ ጋር ትሁን ለዘለአለም አሜን::❤❤❤

  • @LMesMsMe
    @LMesMsMe 5 дней назад

    የቅዱሳን አባቶቻችን ፆሎታቸው በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢😢😢

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን የአባ ጻዉሊ እና የአባ እንጦንስ በረከታቸዉ እረድኤታቸዉ ከኔ ከሀጢያተኛዋ ከህተ ወልድ ጋራ ይኑር እዲሁም ከእናቴ እህተ ማርያም ጋራ ይኑር
    አሜን፫ ቃልህይወትን አሜንአሜንአሜንየአባጻዉሊእናየአባእንጦንስበረከታቸዉእረድኤታቸዉከኔከሀጢያተኛዋከህተወልድጋራይኑርእዲሁምከእናቴእህተማርያምጋራይኑርአሜን፫ቃልህይወትን ያሰማልን

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 2 месяца назад +1

    እግዚኘብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢በቅዱሳን ባባቶቻችን ጸሎት ልመና ማርን ይቅር በለን በረከታቸዉ ይደርብን🥀🥀🥀🥀🥀

  • @azuaksumawit2513
    @azuaksumawit2513 3 года назад +1

    ኣምላክ ቅዱሳን የቅዱሳን በረከታቸው ያሳድርብን

  • @Abaynesh21
    @Abaynesh21 Год назад +2

    የአባቶቻቺን ፀሎ የፃድቃን ሠማእታት ምሎጃ አይለየን እንደበደላቺን ሳይሆን በነሡ ፀሎት ይማረን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ShattFvb
    @ShattFvb 2 месяца назад +1

    የአባታችን በረከትይደርብን ለዘላለሙጨ አሜን አሜን አሜን❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MmGg-j9x
    @MmGg-j9x 22 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    የቅዱሳን ጸሎት
    በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @frahiwotfra
    @frahiwotfra 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን🤲🤲🤲

  • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ

    እግዚአብሔር አማላክ የፖውሊን ልብ ይስጠን ስለ ቅድሳን ብለክ ማረን አቤቱ ቅድስ ቃልክንም ለሚያስሙን እድሜና ጤና ስጣቸው

    • @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ
      @አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ልብን ይማርካል ተመስገን በረከታቸው ይደርብን

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 года назад +33

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን መታደል ነው። 😢😢😢

    • @rabehcall1332
      @rabehcall1332 3 года назад

      የቅዱሣን በረከታ ቸው ይደርብን

  • @Kidus-f4q
    @Kidus-f4q 5 месяцев назад +1

    የአባ ጳዉሊ እና የአባ እንጦስ የእነዚህ ቅድሳን አባቶች በረከታቸዉ ይደርብን አሜን

  • @AaaAaa-jk5oy
    @AaaAaa-jk5oy 2 месяца назад +1

    የአባቶቻችንን በረከት ያሣድርብን በፆሎታቸው ይማርን በእውነቱ 🤲🤲🤲

  • @selamjejo2271
    @selamjejo2271 3 года назад +10

    አሜን ተመስገን አምላኬ ሆይ እሂን እዳይ ስለፈቀድክልይ ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን

  • @Topg-b4c
    @Topg-b4c 3 месяца назад +1

    በረከታቹ ይድረሰን /ኝ ቅዱሳን አባቶቼ🙏❤🙏😘🙏❤🙏

  • @FuBazeRy-zw7kx
    @FuBazeRy-zw7kx Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ በረከታችሁ ይደር ብን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asmertasmert783
    @asmertasmert783 4 года назад +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና በረከቶምን ረድኤቶምን ናይ ቅዱሳን ኣቦታትና ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሜን💒

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 2 года назад +2

    በጣም የምወደው ታሪክ የአባታችን ጳውሎ ታሪክ አይች አልጠግበውም በእውነት እግዚአብሔር በረከታችሁ ይድርብን

  • @ተስፈኛዋ-ቘ5ቘ
    @ተስፈኛዋ-ቘ5ቘ Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን ፫ 🙏

  • @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ
    @እየሩሳሌም-ቨ4ቨ 3 года назад +1

    የቅዱስ ኣባ ጳውሊ እና ቅዱስ እንጦስ በረከታቸው ይደርብን

  • @musammadmusammad4092
    @musammadmusammad4092 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን
    የቅዱሣን በረከት እሰድኤት ይደርብን አሜን

  • @matiyasalemayew4100
    @matiyasalemayew4100 3 года назад +1

    ያባታችን በረከት አይለየን

  • @Etsub-ff6de
    @Etsub-ff6de 23 дня назад

    በረከታችሁ ይደርብኚ አሜን❤❤😢😢😢🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያየድንግልማርያም

    በጣም መሳጭ ነው እግዛብሄር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን፫

  • @ሠላም-ቀ7ጐ
    @ሠላም-ቀ7ጐ 4 года назад +1

    የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን

  • @ተመስገንአምልክ
    @ተመስገንአምልክ 3 года назад +1

    አሰይይይ በረክትች ጾሎትች ናይ አቦታችንን ያድረሰኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 года назад +60

    የቅዱሳን አባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን 😢😢😢😢

  • @ወለተትንሳኤወርቅየ
    @ወለተትንሳኤወርቅየ 4 года назад +77

    የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @tigitube1665
    @tigitube1665 3 года назад +2

    የቅዱሳኑ በረከት ረድኤታቸዉ ይደርብን አሜን።

  • @danielgebrehiwet4495
    @danielgebrehiwet4495 3 месяца назад

    እግዚኣብሄር ዝተመስገነ ይሁን የቅዱሳን የአባቶቻችን ጸሎታቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @debashdejen2417
    @debashdejen2417 Год назад +3

    የአባ ፓዉሊ ወ አባ እንጦንስ በረከታቸዉ በኛ በልጆቻቻዉ ይደርብን አሜን!!

    • @dggery1124
      @dggery1124 Год назад

      አሜን የምወዳችው አባቶች😢 በእውነቱ በአሁን ስዓት ደካሙኛል 😢

  • @Helina-xi9ph
    @Helina-xi9ph 4 года назад +11

    አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው የቅዱሳን አባቶች በረከታቸው ይደርብን

  • @AlamAlam-vo7np
    @AlamAlam-vo7np 3 года назад +1

    የቅዱሳን እረደየትና በረከት ይደርብን

  • @አብተወልድ
    @አብተወልድ Год назад +2

    የአባቶች በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን

  • @ሂወትነሽድንግልማርያም

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የቅዱሳን አባቶች ጸሎታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያባቶቻቻቺን እረዴት በርከታቸው ይድረሰን

  • @ጤናነኝየቅዱሳንወዳጅ-ረ6ዘ

    የቅዱሳን አባቶቻችን ፀጋ በረከታቸዉ አማላጅነታቸዉ አይለየን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን

  • @MeronGetablo
    @MeronGetablo 6 месяцев назад

    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በእውነት ❤❤❤

  • @አምላኬታርኬንቀይረውሰውአ

    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @የድንግልልጅነኝዘውቅሸትቅ

    ጌታ ሆይ ተመሰገን እንዳይ ለረዳህኝ።በርከታችሁ ይድርሰኝ ደካማ ነኝ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ኀ1ተ

    የቅዱሳን እረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደር

  • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ

    አሜን በረከታቸው ይድረሰን ለምታሰጋጁ ለምትልኩልንም ሁሉ ዎጋ ሰማያዊ ይስጥልን አሜን

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ
    @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ 4 года назад +2

    አሜን ቅዱሣን አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን

  • @AbdiiDabaluu
    @AbdiiDabaluu 5 месяцев назад

    አሜን።የታላቁ አባታችን አባ ጳዉሊ በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏።

  • @SmaDera-t4c
    @SmaDera-t4c 2 месяца назад

    አሜን የአባቶቻችን በርከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 4 года назад +3

    የቅዱሳን አባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @astereshetu2926
    @astereshetu2926 4 года назад +6

    የቅዱሰንበረክታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 года назад +19

    _የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው እረድኤት አማላጅነታቸው ይደርብን አሜን_

  • @እግዚአብሔርመመኪያየነው

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አባት ሆይ የቅድሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜንን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን እሱን ያመነ መቼም አይወድቅም

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 3 года назад

      እህቴ ይቱቤን አቀይሪብኝ በእመ አምላክ ስም።

  • @DjhwjgfuSjgeivis
    @DjhwjgfuSjgeivis Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😮

  • @dggery1124
    @dggery1124 Год назад +1

    አባቴ ጰወሊ በፀሎት አስብኝ 😢😢😢😢 ልጅህ ክፍቶኛል 😢😢😢😢😢አምላክ አባ ጰወሊ ማረኝ እና ወደ ቤት ለግባ😢😢😢😢

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад +6

    የኣባቶቻችን የቅዳሳን በረከት ይደርብን
    ፀሎታቸውና ምልጃቸው ይርዳን ኣሜን

  • @Hana-ul9xi
    @Hana-ul9xi 6 месяцев назад

    እግዛብሄር ይመስገን የቅዱሳን የአባቶቻችን ፆሎታቸው በረከታቸው ይደረብብን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤አሜን (፫)

  • @AzmeraTizazu
    @AzmeraTizazu 6 месяцев назад +1

    "የጳውሊ አምላክ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን "
    እናንተም እግዚያብሄር ይባርካቹ! ሁሌ ስሰማዉ ያረጋጋኛል!!!

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ቀ5ገ

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጳውሊ እና አባታችን ቅዱስ እንጦንዮስ በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን👐💠

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 Год назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 года назад +15

    የአባቶችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን።።።።

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 3 года назад +6

    በጣም፡ደስ፡የሚል፡በታሬካዊ፡የተመሠረተ
    የክርስቶስ፡አገልጋዮች፡ትምሕርተ፡ታሬክ
    አብዝቶ፣አብዝቶ፣አብዝቶ፣ይባርካችሁ።

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 4 года назад +5

    የቅደሰን በረክትቸው ረደአትቸው አምልጀንትቸው ከህልቸይን ግረ ይህን አሜን አሜን አሜን

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
    @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 11 месяцев назад

    የእናተ በረከት ይድረሰን❤❤❤😢

  • @sarasara14192
    @sarasara14192 10 месяцев назад +1

    የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 3 года назад

    ቃለሒወት ያሰማልን በረክታቼው ይደርብን

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Год назад

    ጌታሆይ ይህን የተባረከ የተቀደሰውን ቅዱሱን ቃልህን በቅዱሳኖችህ ተጋድሎ ቅድስና ስለአሰማኸኝ አመሰግንሀለው ጌታሆይ እኔን ደካማዋን ባሪያህን በቅዱሳን በረከት ባርከኝ አይነ ልቦናዬንም አብራልኝ😭😭😭😭😭😭

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 3 года назад

    Yembetachin berktachw
    Yederglen amen abatachin
    Kale hiywet yasemalin amen 🙏❤🙏❤🙏

  • @ቲጂኩራ
    @ቲጂኩራ 3 месяца назад

    የቅዱሳን በረከታቸዉ ከሁላችን ይሁን❤❤❤

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅዱሳን የሰማዕታት በረከት ረድኤታቸው ይደርብን ይባርከን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤ ተመስገን

  • @Selamfitwe21
    @Selamfitwe21 3 года назад +1

    ብጣም ደስ ይሚል ልብ ይማርካ ትምህረት ነው ይቁደሳን ብረክታችው በኒ በሃጤኝዋ ይደር አሜን እግዛኣቤሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏

  • @መሲየቅዱስገብርኤልወዳጅ

    የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸዉ በኛ በደካሞቹላይ ይደር አሜን

  • @HiweHiwi
    @HiweHiwi Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirahiwotNega
    @FirahiwotNega 5 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብን የቅዱሳን አባቶቻችን ምልጃ አይለየን

  • @እግዚአብሔርእርዳንእግዚአ

    በረከታቸው ይደርብን አሜን የህንን ላቀረባችሁልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን አሳድርብን

  • @sasahudenkalem6121
    @sasahudenkalem6121 2 года назад

    የእግዚያቤሄረ፣በረከት፣በኛላይ፣ይደረ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏