ገንዘብ እና ሎጂክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 225

  • @nigstiatsbha7849
    @nigstiatsbha7849 2 года назад +27

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እኔ መንገዱ ጀምሬዋለሁ ሁሉም ትምሕርት እከታተላለሁ በፊት አይቻልም ብዬ አስብ ነበር ስራ ጀምሬ ትንሽ ነገር ከገጠመኝ ተስፍ እቆርጥ ነበር አሁን ግን አስተሳሰብ እንዲቀየር ጠቅሞኛል ዓላማዬን እንዳቅ አድርጎኛል ዳዊትዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ፈጣሪይ

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 года назад +26

    መፅሀፍን ብታነቡት እራሱ የፃፈውን በጣም ትቀየሩበታላችሁ እኔ ብዙ ጥቅም አግኝቼበታለሁ እመኑኝ የመፅሀፍ አርእስት ትልቅ ህልም አለኝ ነው የሚባለው ድንቅ ሰው ነህ ዳዊትድሪምስ

  • @sami25668
    @sami25668 2 года назад +181

    ፈጣሪ አመታዊ ገቢያችሁን ወርሃዊ የምታደርጉበትን ሀሳብ ይስጣችሁ።

  • @Keyrya-t1i
    @Keyrya-t1i 2 года назад +7

    በዚች ምድር የማይቻል እና የማይቀየር ነገር የለም ዋናው ትዕግስት እና ያለውን ማብቃቃት ነው

  • @amanueltesfa3330
    @amanueltesfa3330 2 года назад +3

    እጅግ በጣም ነው ምትመቸኝ እማከብርህ... ፖሮግራሞችህን በጉጉት ነው ምከታተላቸው ብዙ ነገር ተምሬባቸዋለሁ 🌀

  • @tigistyonas1936
    @tigistyonas1936 2 года назад +18

    I really love how much an attitude of gratitude you have, it reminds me of my mom she always give thanks to God even though her life have been so difficult as a poor and single parent.☺

  • @ጎይታጥዑም
    @ጎይታጥዑም 2 года назад +7

    እስከዛሬ የት ነበርኩኝ ዛሬ ገና ዛሬ ይሄን የመስለ አእምሮን የሚያስፋ ት/ት ስማው

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 2 года назад +7

    እዚ ሀገር የታክሲ ውስጥ ሌቦች በታክሲ ኦርጋናይዝ ሆነው ሰው (ሕዝብ) እያሰቃዩ ስለሆነ መንግስታዊ እና ሕብረተሰቧዊ መፍትሄ እንዴት ማግኘት ይቻላል??????እስቲ ለዚ መፍትሄ ፍጠሩ ትውልዱን ሕዝቡን እስቲ አድኑት ሀገሪቱን ከሌላ ባለታክሲዎች ታደጉት🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @StarfordDyton
    @StarfordDyton Год назад

    Devi tiliqi hilim alegni yemlewn matsaf kayet endet lagign?

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 2 года назад +5

    አሚን አሚን ረጅም እድሜ ተመኘሁ ላንተ ለብርቱ "ሰው"

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 2 года назад +26

    ዳዊት እባክህ ነፃ የትምህርት እድል ስጠኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ እባክህ ????

    • @يسورينهاري
      @يسورينهاري 2 года назад +4

      እዴ እየሠጠ እኮነው ነው የገድ በአካል ማለትሽ ነው

  • @melatmasresha3188
    @melatmasresha3188 2 года назад +3

    'መዝገብህ ባለበት ነዉ ልብህ የሚኖረዉና ' ስለምድሩ ገንዘብ እንዲህ ከተቸነክ ለሰማዩ መንግስት ምን ያህል ታስባለህ? ከጀርባህ / Back bone ንክ ማን እንደ ሆነ የተገለጠ ነዉ። የእግዚአብሔር ቃል " ፅድቅና መንግስቱን ፈልጉ ሌላዉ ሁሉ ይጨመርላችዋል"

  • @ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ
    @ሀናጌታሁን-ሠ5ሰ 2 года назад +21

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው እውነት ካተብዙ ተምሪያለሁ

  • @geberiedilawi7828
    @geberiedilawi7828 Год назад

    Great speech Dear bro....I am watching @USA!

  • @Marthi723
    @Marthi723 2 года назад +6

    በብዙ ተባረኩ ዘማሪ ይሳኮር ነኝ።

  • @webshetaltaye2267
    @webshetaltaye2267 2 года назад

    Eni wechi new mnorew Ethiopia semta lmzenanat nber ahun gn yanten seltena lmewesede new dawit long life

  • @Rebunie
    @Rebunie 2 года назад +16

    This is totally possilble. My relatives used to wait for their monthly salaries in Ethiopia but now they sell and buy lands as a side job. The change is insane and they literally make their annual income in a month while still maintaining their jobs. So you can do it my fellow Ethiopians!

    • @dawitbelew4890
      @dawitbelew4890 2 года назад

      Ya....
      That's my dream job bro

    • @hack_life_2225
      @hack_life_2225 2 года назад

      really dude your relatives had land to sell . most people in Ethiopia can't even eat properly. this dude asks 100$ to talk his bullshit . he is totally a thief

  • @kasukasahun4914
    @kasukasahun4914 Год назад +4

    ኮሜንት ለማንበብ የገባቹት ያሰባቹት ሁሉ ይሳካላቸው

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ Год назад

    ለኛ ለስደተኞች እንዴት ቶሎ መለወጥ እዳለብን በዙም ትምርት ስጠን

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Год назад +1

    ዴቭ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤

  • @maryamtube3970
    @maryamtube3970 2 года назад +7

    Brother Dawit thank you very much for your education, but the problem of our readers is not to do the yearly monthly, but what we have done.
    Ethiopia's main problem is not giving jobs to educated children. When you start a private business, the government taxes you and takes 50 percent of your monthly income. Is it possible to change it? Anyway, I love your lessons and I will follow you. It's very nice. May the creator change our annual income to monthly for all of us. Amen ♥

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 2 года назад +1

    እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው ወደ ሀገር ስገባ መጥቸ መሰልጠን እፈልጋለሁ ግን ስንት እንደሚከፈል የምታውቁ ካላችሁ በኮሜንት መልሱልኝ ?

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 2 года назад +3

    ምን ሰርተን እናግኝ የሚለው ነው ግራ የገባን🤔🤔

  • @kiyaisraeal8514
    @kiyaisraeal8514 2 года назад

    Dawittt esti yebet emebet lebelew ena lijoch asadagi bet west lalech setes min tareg ???

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 года назад +2

    ዋው አሪፍ ትምህርት ነው ተባረክ

  • @abhabeshawi1379
    @abhabeshawi1379 2 года назад +1

    Thanks Dawit to share us use full ideas you have a dynamic knolage continue

  • @aklilbeletewu1202
    @aklilbeletewu1202 2 года назад

    eske 6 dekika dres mnm kumneger satawera aselechehgn

  • @zerubabelzekariyas3982
    @zerubabelzekariyas3982 2 года назад

    It's a very impressive speaking #Dawit, so how can I get impart this program?

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 года назад +1

    ኡመሰግናለው ዳዊት በርታልን

  • @ሞሰቤ
    @ሞሰቤ 2 года назад

    ላርምህ ወንድማችን መሬት ክብ አይደለችም ቁርአን ላይ እንደሚለው ካልተሳሳትኩ እንደ ሰጎን እንቁላል ናት ሳይንሱም እንደዛው

  • @bizunehnigussie1791
    @bizunehnigussie1791 2 года назад +2

    Thank you for such valuable information

  • @hack_life_2225
    @hack_life_2225 2 года назад +4

    I love what you teach, I've been studying the subject for long. But some people after they came to you, act more selfish and there love of money increase dramatically and they do not care about people but themself , I can say a lot but is that what you teach or they didn't get you at all?

  • @mandagnawzenebe5465
    @mandagnawzenebe5465 2 года назад

    ዋው ወደ ተግባር ለመግባት የአምሮ ዝግጁነቴን ከፍ ስለምታደርገው አመሰግናለሁ D

  • @marktd230
    @marktd230 2 года назад +4

    I have an ability more than you think, cos God Creates You Like His Image

  • @bahrumehammed3871
    @bahrumehammed3871 2 года назад +1

    የት ፡ ነው ፡ ምታስተምረው ፡ እና ፡ የትምህርት ፡ ደረጃ ፡ ይጠይቃል ፡?

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 2 года назад +2

    Thanks for sharing this fantastic message 🙏🙏

  • @tamenetamene9217
    @tamenetamene9217 2 года назад +2

    thank you ! start sign language (traning ) in Ethiopia there are so many deaf person follow your traing ! iam not deaf person !you traing is good for all

  • @NahomMulgeta-p8k
    @NahomMulgeta-p8k 7 месяцев назад +1

    Thank you

  • @ዓወትራያዓዘቦ
    @ዓወትራያዓዘቦ 2 года назад

    Ay Habesha Hulie Manquashesh Bians Enkuan Gobez Belut

  • @abrhamwale4659
    @abrhamwale4659 2 года назад

    Everything to do seen in optimistic manner for Dawit Dreams.

  • @hiwottibebu4281
    @hiwottibebu4281 2 года назад +3

    WOW, WOW, DAWIT YOU ARE AMAZING

  • @seidjemaltube6753
    @seidjemaltube6753 2 года назад +3

    You are the best

  • @Mechanic21
    @Mechanic21 2 года назад

    አሪፍ ሀሳብ ነው

  • @mikibonsa6342
    @mikibonsa6342 2 года назад +1

    bless you and love you

  • @alemalememru1584
    @alemalememru1584 2 года назад

    ህልም ነዉ ብቻ የተጨበጠ ነገር የለም ወሬው ሁሉም ነገር ወጣቱ ቁጭ ብሎ እላዪ ላይ ነው ቢዝነስ የምትሰራው
    ከፍለው ነዉ በህልም የምትነዳቸው

  • @aset1822
    @aset1822 2 года назад +1

    ጎበዝ በርታ ወድማችን

  • @alemudebeb8441
    @alemudebeb8441 Год назад

    It is realistic idea

  • @qtrqtr872
    @qtrqtr872 2 года назад

    የግል.ስራ.ከምን.ልጀምር

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 2 года назад +5

    ተባረክልን

  • @yitbarekmelaku4265
    @yitbarekmelaku4265 2 года назад +1

    ትልቅ ህልም አለኝ መፅሀፍን play store lay😢🙏?????????

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 2 года назад +3

    ወይኔ በወር ቢሆንልኝማማማማማማማማማማማ

  • @ethiopiasolompn994
    @ethiopiasolompn994 2 года назад

    Dawit betam eyagezken new, bravoooo

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 года назад +4

    ኧረ በፈጣሪ እንግሊዘኛ አትደብልቁ የማናቅ አለን እንማርበት ለሰንተኛ ጊዜ ሰፅፉ

    • @imdrabiyahmad5380
      @imdrabiyahmad5380 2 года назад

      ምነው አለርጂ አለብሽ 😅😅😁😁😁
      አይዞሽ እህቴ እግረ መንገድ ይለመዳል 👌

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 года назад

      @@imdrabiyahmad5380 ኧረ ጭራሽ,ደቆሮ ነኝ

    • @imdrabiyahmad5380
      @imdrabiyahmad5380 2 года назад

      @@እጅግነሸyouTube አይዞሽ ጎበዝ ነሽ ትችያለሽ !ትርፍ ግዜ ካለሽ English Grammar
      &Vocabulary የምያስተምሩ ሰዎች በብዛት ስላሉ
      ተከታተያቸው / በእርግጥ ሁላችንም ያው ነን
      አይዞሽ ማሪዬ

    • @saramogos3030
      @saramogos3030 2 года назад +1

      ሀሳብሽን እረዳዋለሁ። ግን ምን መሰለሽ ህይወት በራሱ ትምህርት ነው እናም ይህንን የምትመለከችበት ሰልክ እጅሽ ላይ እንዳለሽ ተገነዘብኩ። እይተሽ ሰተጨርሽ ያልገባሽን እንግሊዘኛ ፃፊያቸው ከዛም እጥኛቸው በአረግጠይነት ተችያለሽ። ሰወቹኑ እንግሊዘኛ እትቀላቅሉ ማለት ትንሽ የከብዳል ለምን መሰለሽ በአምሮ የሚያዝ እራሱ ባለቢቱ ነው እኛ ግን እንማርም ማለት እንችላለን። ለማንያውም በርችልኝ እህቴ። እልችልም ብለሸ ለራስሽ እትገሪው ምክንያቱም ሁላችንም ወደ ዚህ አለም ሰንመጣ ምንም ማድረግ እንችልም ነበር። ሁሉም ነገር የመማር እእምሮ ለሁላችንም ተሰጣናል።

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 года назад

      @@saramogos3030 ሰውን ለመጥቀም የተነሱ እሰከሆነ ድረስ ብጠይቅ ችግር ያለው አይመስለኝም😒እና አሁን ያልሻቸውን ፅፌ ለማወቅ እድሚየን እጨርሳለሁ ትምርቱም ያልፈኛል ለምክርሽ አመሰግናለሁ

  • @asihamid8
    @asihamid8 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @helenayele9113
    @helenayele9113 2 года назад +1

    Thank you brother

  • @jonemitiku8448
    @jonemitiku8448 2 года назад

    የማይቻል የሚመስለኝን እንድችል የተስፋ መንገድ ሰተኸኛል ።

  • @rechrech843
    @rechrech843 2 года назад +1

    ገንዘቡን ስጠኝና እኔ እንዴት እንደማደርገው አሳይሀለሁ፡፡ ችግሩ ገንዙቡ መነሻ ነው እንጂ ሀሳቡ አይደለም ተወይ አስቲ ባክ

  • @berhanukidane489
    @berhanukidane489 2 года назад

    የገባዉ ሰዉ ካለ..........እዉነት ምንም አልገባኝም ጥረትህን ግን ሳላደንቅ አልልፍም፡፡

    • @diramudub6995
      @diramudub6995 2 года назад +5

      ወርሀዊ ደሞዝህ ተስማምቶህ እንዳትዘናጋ ከራስህ ጋር ደሞዝህን እጥፍ ስለማድረግ ስታስብ የተለያዩ ነገሮች ወደ አእምሮህ መምጣት ይጀምራሉ። እናም የተሻለ የሆነውን መርጠህ አይሳካም የሚል ፍራቻን አልሰማም ብለህ ስትሞክረው ወይ ይሳካልሀል ወይ ደግሞ ከስህተትህ ተምረህ እንደገና በተሻለ ሞራል መሞከርህን ትቀጥላለህ! ምክንያቱም ከስህተትህም ሆነ ከስኬትህ ተጠቃሚ እንጂ ተጎጂ አይደለህም!

  • @robasfamily
    @robasfamily 2 года назад +2

    Helpful video dave

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 2 года назад

    Wow good ❤️

  • @TegaHailu-rm4rq
    @TegaHailu-rm4rq Год назад

    ኑርልን

  • @yeneneshabera2313
    @yeneneshabera2313 2 года назад

    Wow so cut

  • @alifchopele
    @alifchopele 2 года назад

    🤔 በምን መንገድ እንደምሳካ ግን ሚስጥሩን አልጠቀስከውም

  • @yohansmesele7742
    @yohansmesele7742 2 года назад +3

    perfectly said I will make my annually income in to monthly

  • @kaleabhailu2798
    @kaleabhailu2798 2 года назад +9

    "Thanks for having monthy income of 100,000" my affirmation

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    ዳዊት.ጀግና.ነክ

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 2 года назад +1

    Thank you!!

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 года назад

    አሜታዊ ደመወዘን ወርሃዊ ማድረግ የቀን የቀትርም የግዘም አለግዜም በሰዓት በደቂቃም በተሸራሬፈ ሰከንድም የማስበው እጅግ ገናና ሀሳብ ነው ። ስለዚህ ዳዊት የአሜቱ 1ኛ ምርጥ ሰው ነው ።

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 года назад +1

    You don't known how Mach you Chang me thank you so Mach

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 2 года назад +2

    በጣምችግር ላይነኝ ህገዛያሥፈልገኞል

  • @bettymovieideas
    @bettymovieideas 2 года назад +1

    When can I get the book that Mr.dawit wrote?

    • @Alfa1M
      @Alfa1M 2 года назад

      Where R U from? I can help you!

    • @bettymovieideas
      @bettymovieideas 2 года назад

      @@Alfa1M Bahirdar

  • @ashash9382
    @ashash9382 2 года назад +1

    Thank you So much

  • @sharafa8720
    @sharafa8720 2 года назад +1

    70000 ሺ ብር

  • @saarrii22sarity95
    @saarrii22sarity95 2 года назад +1

    realy good idea!!!!!

  • @qtrqtr872
    @qtrqtr872 2 года назад

    ትምህርት.በጣም.ወድጅያለው.ማድርግ.ስለሚፍልግ

  • @lemlemtekle3292
    @lemlemtekle3292 2 года назад

    Thanks Dave

  • @jemeenafarveen7144
    @jemeenafarveen7144 2 года назад

    ዋውዋዉ

  • @sakitawamewded2145
    @sakitawamewded2145 2 года назад +1

    እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እለፋለሁ እለፋለሁ ይኸው አያልፍልኝ

    • @munamuna6846
      @munamuna6846 2 года назад

      Enami endachiwe nagi eski bewsiti aergi

  • @procleaners4601
    @procleaners4601 2 года назад

    Wonderment new yemt mslew

  • @mariamahmed9924
    @mariamahmed9924 2 года назад

    Timirti baxam das yilaal tabaraki bizu timirti agichalow

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +1

    34ሺ በወር አገኛለሁ ግን የለኝም ምክንያቱም ለቤተሠቤ አባክነዋለሁ😲

    • @salihhayatu7109
      @salihhayatu7109 Год назад

      ደስተኛ ሁኚ ቤተሰብሽን መርዳት ስለቻልሽ ሌላውን አላህ ያስተካክለዋል

  • @betelhemadmasu1033
    @betelhemadmasu1033 2 года назад

    Weekly programun mingergn plz???

    • @hiwotieendale3942
      @hiwotieendale3942 2 года назад +1

      Always thursday @22 Bahta building third floor @11:30 local time

  • @tamenetamene9217
    @tamenetamene9217 2 года назад

    nice

  • @mifta5906
    @mifta5906 2 года назад

    ኢሄ ሁሉ ነገር ከገባህ ለምን ቢሊየነር አትሆንም ? ወይስ በኛችግር ተጠቅመህ ቢሊነርመሆን ፈልገህነዉ?

  • @boxop8634
    @boxop8634 2 года назад +1

    you have finished the video with out teeling the point.

  • @zeynebmustafa2640
    @zeynebmustafa2640 2 года назад +1

    ሥኩንየትአገኘውአለሁ

  • @tekamimereja4500
    @tekamimereja4500 2 года назад

    you are my mentor

  • @abrahambeyene2331
    @abrahambeyene2331 2 года назад

    Wow des yilal wondimachn

  • @melattium4998
    @melattium4998 2 года назад

    So how?

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 2 года назад

    እንደዚህ ቢሆን አንተጋር ሊማሩ አይመጡም ነበር

  • @sunabresh8408
    @sunabresh8408 2 года назад

    Wow

  • @beyenegebissa4051
    @beyenegebissa4051 2 года назад

    How i will get the treaning?

  • @qtrqtr872
    @qtrqtr872 2 года назад

    እባክህ.ስልክን.ላክልኝ

  • @djmelwalbeatz513
    @djmelwalbeatz513 2 года назад

    thanks bro🙏

  • @majedmohamad8673
    @majedmohamad8673 2 года назад

    5000000

  • @tarekegnyohannes
    @tarekegnyohannes 2 года назад +1

    Thank sir...can I attend this class? how?

    • @hiwotieendale3942
      @hiwotieendale3942 2 года назад

      There is a class always on thursday 11:30 local time @22 BATA building 3rd floor

  • @12smart899
    @12smart899 2 года назад +1

    እንዴት ሁኖ አሳዬኝ

  • @Sofiyaabdu-i3f
    @Sofiyaabdu-i3f Год назад

    Fore ever

  • @anshatube943
    @anshatube943 2 года назад

    Betame gobez ebakche baetsebe adrgeuge

  • @teddygosa1047
    @teddygosa1047 2 года назад

    Online መስልጠን ፈልጋለው