Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቅዱስ (3x) እግዚአብሔር (2x) በታላቅ ብርሃን በክብር ያለኸህ ግርማህ አስፈሪ መሳይ የሌለህ ፍጥረት በፊትህ ይንቀጠቀጣል ክብርህን አይቶ ማን ሰው ይቆማል ቅዱስ (3x) እግዚአብሔር (2x) በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሃለሁ (4x) አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ (4x) ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ ንገሥ ጌታ (4x) ስለአንተ በየዕለቱ መደነቅ ሞልቶኛል ዛሬ መንፈስ ቅዱስ አምልኪው ይለኛል ለምን እንደምኖር ምክኒያቱ ገብቶኛል አንተን ለማምለክ ነው እኔም ተስማምቶኛል በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊትህ እቀርባለሁ ክብር ለሚገባህ ለአንተ ክብርን እሰጣለሁ አምላኬ ይገባሃል ክብር አምላኬ ይገባሃል አምላኬ ይገባሃል ስግደት አምላኬ ይገባሃል (2x) አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ (4x) ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ ንገሥ ጌታ (4x) አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ ክበር ጌታ (4x) ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ ንገሥ ጌታ (4x)
Thanks God to hear this type of mezmur
ይገባሃል ክብር ምስጋና ጌታ ሆይ ፡፡ዘመንሽ ይባርክ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሀለው
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen Amen Amlakehoy befkade des eyalegn amelkehalew!!!
Wow tebareki
ቤቲ ተባረኪ
👋👋
SEBLE: ዐጀዘጀ ዘገተ፳ ተአዠጀ
ሀሸዘየ ፠ተቀዠኘተአ፳ቨአቨ
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ ??? 1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ 2. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007 - ይብራ ብለሃል (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ ፣ ያሬድ ማሩ ፣ ፀሎት ስዩም ፣ ታጋይ ወ/ማሪያም ፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ) 3. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር
ቅዱስ (3x) እግዚአብሔር (2x)
በታላቅ ብርሃን በክብር ያለኸህ
ግርማህ አስፈሪ መሳይ የሌለህ
ፍጥረት በፊትህ ይንቀጠቀጣል
ክብርህን አይቶ ማን ሰው ይቆማል
ቅዱስ (3x) እግዚአብሔር (2x)
በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሃለሁ (4x)
አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ
ክበር ጌታ (4x)
ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ
ንገሥ ጌታ (4x)
ስለአንተ በየዕለቱ መደነቅ ሞልቶኛል
ዛሬ መንፈስ ቅዱስ አምልኪው ይለኛል
ለምን እንደምኖር ምክኒያቱ ገብቶኛል
አንተን ለማምለክ ነው እኔም ተስማምቶኛል
በመፍራት በመንቀጥቀጥ በፊትህ እቀርባለሁ
ክብር ለሚገባህ ለአንተ ክብርን እሰጣለሁ
አምላኬ ይገባሃል ክብር
አምላኬ ይገባሃል
አምላኬ ይገባሃል ስግደት
አምላኬ ይገባሃል (2x)
አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ
ክበር ጌታ (4x)
ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ
ንገሥ ጌታ (4x)
አምላክ ስለሆንክ ስለሚገባህ
ክበር ጌታ (4x)
ንጉሥ ስለሆንክ ስለሚገባህ
ንገሥ ጌታ (4x)
Thanks God to hear this type of mezmur
ይገባሃል ክብር ምስጋና ጌታ ሆይ ፡፡ዘመንሽ ይባርክ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
በፈቃዴ ደስ እያለኝ ጌታ አመልክሀለው
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen Amen Amen Amlakehoy befkade des eyalegn amelkehalew!!!
Wow tebareki
ቤቲ ተባረኪ
👋👋
SEBLE: ዐጀዘጀ ዘገተ፳ ተአዠጀ
ሀሸዘየ ፠ተቀዠኘተአ፳ቨአቨ
እነዚህ ኦሪጂናል ቪሲዲዎች እናንተ / ሌላ ሰው ጋ አሉ ???
1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ
2. መዝሙር ኮሌክሽን ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2007 - ይብራ ብለሃል (ያሉበት ዮሴፍ በቀለ ፣ ዮናስ ፍቃዱ / ዋይ ኤም ኤም (YMM) ዲጂታል ፒክቸርና ፊልም ስቱዲዮ ፣ ያሬድ ማሩ ፣ ፀሎት ስዩም ፣ ታጋይ ወ/ማሪያም ፣ ኤፍሬም አለሙና ተመስገን ማርቆስ)
3. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር