13. Kidus ( ቅዱስ ) - Betelhem Wolde | ቤተልሔም ወልዴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 16

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Год назад +1

    ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Heavenprisoners4050
    @Heavenprisoners4050 Год назад +1

    ጌታችንን የሰማይ የምድር ክብር ጽድቁንና ለዘላለም ጸንተው የምኖረውን መንግስቱን እያሰብን ጸንተን ተስፋችንን እንድናይ ድንቅ የሆነ በርከት ስለሆነው ስለዝህ ዝማሬ እግዚአብሔር ይመገን

  • @luladmereid4194
    @luladmereid4194 8 месяцев назад +1

    I love this song sooooooo much kirbir leeyesus yihunlet love you Betty you are our blessing

  • @crazyidea8224
    @crazyidea8224 11 месяцев назад

    ቤትዬ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ

  • @haymanottesfaye6607
    @haymanottesfaye6607 8 месяцев назад

    ቤትዬ ባንቺ መዝሙር በጣም ተባርክያለው ,አምልክያለው .ጌታ ዘመንሽን የባርክ.

  • @KalkidanTTsadik
    @KalkidanTTsadik 2 месяца назад

    Amen❤

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ተበረኪ

  • @kiyaberssisa7772
    @kiyaberssisa7772 7 месяцев назад

    Zemensh yibarek ❤❤❤❤

  • @addisudejene9576
    @addisudejene9576 Год назад

    Betiye Anchi yemedirachin berekt yetsegaw balebet egezabeher yebarek ewedishalehu

  • @diorG18
    @diorG18 Год назад

    ጌታ ይባርክሽ በጣም የምወደሽ እና የማከብርሽ ቤቲዬ
    እንደሰማን እንዲሁ አየንህ
    ከተወራልህ አንተ በለጥህ
    ድንቅ ነህ የኛ ጌታ ከጠላታችን
    የምትበረታ......😘

  • @myflavor228
    @myflavor228 Год назад

    አሜን! ቤቲ ባንቺ ውስጥ ስላለው ጸጋ እግዚአብሔር ይመስገን። ተባረኪ!

  • @birukgirma8600
    @birukgirma8600 Год назад

    betty tbareki nurlin

  • @geremewgebrekidan458
    @geremewgebrekidan458 Год назад

    Kidu... amen

  • @amanenoro1567
    @amanenoro1567 Год назад

    Bettiye love you😍

  • @rahelayele7260
    @rahelayele7260 Год назад

    Bety my favorite love you😍

  • @mekedespertty5283
    @mekedespertty5283 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረኪ ቤቲዬ የምወድሽ