ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 387

  • @እመቤትምትኩጎጃሜዋ
    @እመቤትምትኩጎጃሜዋ 4 года назад +57

    ወንድ ልጅ ሲከፈው ሲቸገር ድስቁል ሲል አልወድም እፉ እኔን ወንዳለምዬ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ ጀግና አባት ልፋትህን ባባ አድጎ ለቁም ነገር በቅቶ አንተን የሚጦር ይሁንልክ 🙏

  • @galselomon
    @galselomon 4 года назад +92

    በጣም ጀግና አባት ነው እግዚአብሔር ያሳድግልህ ልጅህን ወንድም

    • @wendawinder4436
      @wendawinder4436 4 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍😂🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @lookatme4880
      @lookatme4880 4 года назад

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @shamirasaed1791
      @shamirasaed1791 4 года назад

      ❤️🧡🧡🧡💔💔💔😁😁💔🧡🧡❤️💛💛👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @shamirasaed1791
      @shamirasaed1791 4 года назад

      🧡❤️❤️❤️💛💛💛👍👍👍💔🧡🧡❤️❤️💛💛💚💚💚💔🧡👍👍👍👍👍👍👍👍👍🧡❤️❤️💛💛💔💔🧡❤️❤️💛💛💚💚💚👍👍💛

    • @mwl2311
      @mwl2311 4 года назад

      ruclips.net/video/jBni09pdPWw/видео.html

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 4 года назад +24

    በተመቸ ቤት ውስጥ እየኖሩ ልጆቻቸውን የሚደፍሩ በሞሉበት ዘመን በረንዳ ላይ ልጁን እሚያሳድግም መልካም አባትም አለ በእውነት አምላክ ያሳድግልህ ወጣትነትን ወንድነትህን ሳትመለከት እንደዚህ ጠንክረህ ልጅህን ለቁም ነገር ያብቃልህ

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 года назад +18

    ዘኪ ተባረክ ምን ዓይነት ሰው ነህ እዳውን እንዳቀለልክለት ልዑል እግዛብሔር ያሰብከውን ይፈጽምልህ ። ደግ ርሁሩህ የደሀ አባት የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ትዳርህ ይባረክ ዋው!

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 4 года назад +8

    ጅግና ለዋህ ርህሩህ ኣቦ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ናይ ብሓቂ መምህር ኣቦ እግዚኣብሄር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ 🙏💐❤🇪🇷

  • @teqyatube373
    @teqyatube373 4 года назад +6

    የኔ ጀግና ልጅህን አላህ ያሳድግልህ እንደአንተ አይነት አባት እያለ ወንዶች በሙሉ ይወቀሳሉ
    ልዩ አባት ነህ ትልቅ ደረጃ መድረስ የምትችል አይዞህ የተሻለ ቀን ይመጣል

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 4 года назад +26

    የዘመኑ ምርጥ አባት

  • @kedesttube8475
    @kedesttube8475 4 года назад +11

    መጥፎ አባቶች እዳሉሁሉ ምርጥ አባቶችም አሉ በርታ ወድም ፈጣሪ ይርዘቅህ

  • @amiraayidayoutube5072
    @amiraayidayoutube5072 4 года назад +10

    የኔ አባት ጀግና አባት ነው አላህ ያግዝህ ፈጣሪ ያሳድግልህ ልጅህን በሱ ያስደስትህ ዘኪ በርቱ ፈጣሪ ያግዛቹሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ ወድማችን ጎበዝ ጠንካራ ወድማችን 👍👍👍

  • @አደምይቱዩብቻናል
    @አደምይቱዩብቻናል 4 года назад +24

    ጀግና ልጅህን አላህ ያሳድግልህ

  • @ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ

    ጎበዝ ወድማችን በርታ ይደግልክ ልጅህ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    አባቴ አይዛክ ኢንሻአላህ ነገር በደስታ ይቀየራል
    አባቴ ልክ እንዳት ነው ያሳደገኝ አብሸረ ለዛውም ባአንድ እግሩ ነው ያሳደገኝ
    አሁን አባቴም ጥሩ ሆኔታ ነው ያለው እኔም ተቀየረ አልሀምዱሪለላሂ አብሸረ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 года назад +2

    አጀቲ ነዉ የተላወሠዉ ልብ የሜነካነዉ በጣም ጠካራሠዉነዉ ፈጣሪ ይሥጣችሁ የኔባቶች በርቱ ጀግናነዉ እደሢትልጅ ወዱ ታቅፎ ልጁን ያሣደጋል በርታ

  • @امانسإشاءاللهامانسإنشاءالله

    እኔ ሙስልም ባልሆን ባለትዳር ባልሆን አግብቼ በቤቴን ነበር ማኖረው አላህ ርዝቅህንም ይስጥህ አላህ። የሚወደውም የማይወደውም ነው ዱንያ ሚሰጠው ያስለሃነ አታስብ

  • @tenasewderese9400
    @tenasewderese9400 4 года назад +7

    ዘኪ የብዙዎች ነፍስ አዳኝ በምን ቋንቋ ልግለጽህ ተባረክ

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 года назад +12

    ዘኪ ወንድማችን ተባረክ

  • @ebraklove1556
    @ebraklove1556 4 года назад

    ወላሂ ትልቅ ትምህርት ነው
    አላህ ሁሉን ሰጥቶኝ ምንም የሌለኝ ያህል ነው የሚሰማኝ
    ዛሬ ከዚህ ወንድም ብዙ ተማርኩ
    ዘኪ አንተ ልዩ እና የተባረክ ልጅ ነህ
    ወንድሜ አላህ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @genigeni6897
    @genigeni6897 4 года назад +4

    ውይ የእኔ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ጎበዝ ነህ በጣም ዘኪ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @kitawgaredew6924
    @kitawgaredew6924 4 года назад +17

    እንደምን አረፈደዳችሁ፣
    የልጁስ አናት?

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ

    በጣም ጀግና ወድማችን ለሠጣቹህ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቹህ

  • @mulumulu4058
    @mulumulu4058 4 года назад

    ዘመናችሁ ይባረክ እርሱንም የእስራኤል ቅዱስ ይርዳው

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 4 года назад

    እግዛብሄር ይባርክህ በጣም በጣም ጀግና ጠንካራ ነህ
    እግዛብሄር ሁሉን ያሟላልህ

  • @bvu1803
    @bvu1803 4 года назад +8

    በጣም ጀግና አባትነህ ልጅህን አላህ ያስድግልህ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 4 года назад +4

    በእዉነት የምትደነቅ አባትነህ እግዚሐብሔር አምላክ ያሰድግልህ

  • @Ma-pn3kr
    @Ma-pn3kr 4 года назад

    ጀግና አባት ነህ ወንድም እግዚአብሔር ልጅህን ለትልቅ ደረጃ ያብቃልህ በጣም ጠንካራ ሠው ነህ

  • @sarakessete1494
    @sarakessete1494 4 года назад +20

    እሚገርም ነዉ ወገኖቸ አባት የወለዳትን ልጅ በሚደፍርበት ዘመን እንዲህም አለ ያስደንቃል ትልቅ ትምህርት አንዳንድ ጥጋበኞች እሂንን አይታቹህ እስኪ ተማሩ!! ዘኪ እናንተም ፈጣሪ ያበርታቹህ አንተም ወንድሜ በርታ እግዚያቤር በልጅህ ያስስትህ

  • @roseiyarose2421
    @roseiyarose2421 4 года назад

    እደት አይነት ጀግና አባት ነው ከነልጅህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ዘክየ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ወድም ዘኬ

  • @יוסיפטנדסבירו
    @יוסיפטנדסבירו 4 года назад +1

    כול הכבוד 👍👍👍👍🙌🙌👏👏👏

  • @saadaab9355
    @saadaab9355 4 года назад

    Zekaryas Egezabher Yibarkachu Zemnachu Yibarek Metadel Naw

  • @netsgerima7854
    @netsgerima7854 4 года назад

    Egziabehar yibarakachu 👍👍❤❤

  • @netsanetabdu6428
    @netsanetabdu6428 4 года назад +1

    የኔ አባት አንጀቴን ነው የበላው ጀግና ነህ ወንድሜ ወንድ ልጅ እደዝህ ስሆን ያሣዝነኛል ልጅህን ፈጣሪ በጥበቡ ያሣድግልህ

  • @ayelechmeskele4634
    @ayelechmeskele4634 4 года назад

    Chru Egziabeher ybarkachu

  • @አለዉያየቴፒዋአ
    @አለዉያየቴፒዋአ 4 года назад +8

    ያበደረዉ እራሱ ምርጥ ሰዉ አላህይስጥህ አይዞህ ወንድም😥

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 4 года назад

    ሁላችሁምተባረኩእግዛብሄርይርዳችሁ

  • @yegeter3733
    @yegeter3733 4 года назад

    Siliku tikikil aydelem, be asikemetikew silik kutir dewuy ena aydelehum alegni???

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 4 года назад +4

    ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እውነት የተባረክህነህ

  • @abebuwoldeyes5475
    @abebuwoldeyes5475 4 года назад

    Egzabher yebarekh

  • @emu8244
    @emu8244 4 года назад +1

    እንዲ ለፍቶ ኣሳድጎ ብቻ እንዳትሰርቀው
    ፈጣሪ ያሳድግልህ ጀግና የሚለው ቃል ኣይገልጸውም

  • @yemsienatetube3962
    @yemsienatetube3962 4 года назад +23

    እግዚአብሔር ያበርታህ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢

  • @زنابوايانا
    @زنابوايانا 4 года назад +5

    የኔ ጀግና አባት ልጅህንም እመብርሀን ትጠብቅልህ።

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    አላህ ያሳድግልህ የኔ ወንድም ምርጥ አባት

  • @imamhabeshiya7200
    @imamhabeshiya7200 4 года назад +1

    ማሻአላህ ምርጥ አባትነህ ልጂህን አላህ ያሳድግልህ

  • @rutayemane3114
    @rutayemane3114 4 года назад

    አንተ ኡካ የተለየህ አባት ነህ ጌታን ይጠብቅህ 💝💝

  • @galselomon
    @galselomon 4 года назад +14

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዘኪየ እንደት መታደል ነው ሰውን መርዳት

  • @filimonsamrawit1133
    @filimonsamrawit1133 4 года назад

    Betam gobez new wend sibal endezi new mehon yalebet argzeh metfat aydelem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 года назад

    ነፍስ ይማር የኔጌታ ጎበዝ ወድልጅ እደዚህ እደናት ሆኖ ልጅ ሲያሳድግ አጀት ይበላል ለምን እደሆነ አላቅም እግዚአብሔር አምላክ ያበርታክ ልጅህንም ያሳድግልህ ጀግና አባት ነክ❤❤❤

  • @bezawitslo9363
    @bezawitslo9363 4 года назад

    በጣም ጀግና አባትነው እውነት እግዘአብሄር ነገሮችን ያስተካክልለት ዘኪ እናንተም ተባረኩ

  • @meseretmartin7304
    @meseretmartin7304 4 года назад +2

    በጣም ጀግና አባትነው ነው ልጅክን ፈጣሪ ያሳድግልክ

  • @fithighebre3142
    @fithighebre3142 4 года назад

    Abzto ybarkh zeki 🙏🙏🙏

  • @elnatanbubu9759
    @elnatanbubu9759 4 года назад

    ዘካርያስ እግዚኣብሔር ይክፈልህ ። ኣንተ ባታሳየን የት እናውቀው ነበር። ስለዚህ ወጎኖቼ ይሄን ወንድማችን ኣንገቱ ቀና ማረግ ኣለብን። ኣንገታችን ቀና ያረገልን ጌታ እያሰብን።
    ሌላ ምን እንከፍለዋላን ሁሉን ላረገልን ሁሉን ለሰጠን ጌታ።

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አምላከ ቅዱሳን ታርክህን ይቀይርልህ የተሻለነገር አግኝቶ ተለውጦለማየት ያብቃን እፋፋፋ

  • @yeshiyohanness4096
    @yeshiyohanness4096 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ አባት አንተ መምህር ና ጥበበኛ ነህ ችግር ያልፋል ችግርህን ተቋቁመህ አስተማሪ ትሆናለህ እንደ እግዚአብሔር ፍቃዱ የሟች ወጣት ጉሩም( ወ/ጊወርጊስ ) Rip

    • @sofiaemarites4544
      @sofiaemarites4544 4 года назад

      ሴትልጂየዞ እምንግዲ ላዪ የክብዳል ቤትተከራዩለት

  • @raheela.4140
    @raheela.4140 4 года назад

    ተባረክዘኪ😘😘😘😘😘

  • @emanueltemesgentesfaye7904
    @emanueltemesgentesfaye7904 4 года назад

    Geta eyesus yebarekh,,zeki

  • @azebogbamichael7658
    @azebogbamichael7658 2 года назад

    Very nice 👍

  • @vdubsivfkf6542
    @vdubsivfkf6542 4 года назад

    አብሽርወንድሜ

  • @lookatme4880
    @lookatme4880 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ያበርታ እስኪያልፍ ያለፍል በርታ በርታ

  • @ድልለፋኖላማራውአለኝታ
    @ድልለፋኖላማራውአለኝታ 4 года назад +17

    አየኔ ወላሂ አንጀቴን በላው 😭😭😭😭😭😭😭😭 አላህ ይረዳህ ያረብ ልጀህ ይደግልህ አይዛህ ልዩ አባት ነህ ትልቅ ደረጆ ይደረስልህ ወላሂ አሳለቀስከኝ እኔም የደሀልጀ ነኝ

  • @effiab4093
    @effiab4093 4 года назад

    God bless you. Such a kind father.

  • @ዚክራ
    @ዚክራ 4 года назад

    ጀግና አባት ነህ ፈጣሪ ያሳድግልህ ጊዜው ግን ያሳዝናል

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 4 года назад

    ኡፍፍፍ። ዘካረያሥ። አላህ። ያባረክ። ወንድሜ። አላህ። ያረዳዉ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 4 года назад

    ውይ የኔ ወንድም ልጅህን አላህ ያሳድግልህ በርታ ጎበዝ አባት ነህ ዘኪዬ ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад

    በጣም ጎበዞች በርቱ

  • @ኡሙአህላምነኝልጀንናፋቂ

    በጣም ምርጥአባትነው ማሻአላህ

  • @estubdesse9203
    @estubdesse9203 4 года назад

    ኧረ እሚገርም አባት ነዉ እግዚአብሔር ልጅን ያሳድግለት ዘኪ አንተ ምርጥ የሆንክ ስው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነባለቤህ

  • @Aመኖርህያኖረኛል
    @Aመኖርህያኖረኛል 4 года назад

    የኔጀግና አባት

  • @seadakalid5542
    @seadakalid5542 4 года назад

    አይዞህ አላህያሳድግልሕ

  • @mulualemseble9661
    @mulualemseble9661 4 года назад

    አቤት አምላኬ
    እግዛብሔር የእስራኤል አምላክ ይባርክህ

  • @pipopipo2552
    @pipopipo2552 4 года назад +1

    ዋዉዉዉዉዉ በዉነት ጀግና አባት ነህ ፈጣሪ ልጅህን ያሳድግልህ

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 4 года назад

    አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰቦችክህ 🙏🙏🙏🙏ቃላት ያጥራል ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይሰጥህ 🙏🙏🙏🙏😭

  • @maranatayesus564
    @maranatayesus564 4 года назад

    Betam jegna abet new

  • @salamgedawn4047
    @salamgedawn4047 4 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ በርታ

  • @haregedibaba366
    @haregedibaba366 4 года назад

    ጎበዝ በርታ በርታ

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад

    ውይዩ ወድም በጣም ጉበዝነህ ምንእ አስጨክናት ልጂን ባሎን ትታአ መህድ አዩዙህ ወደም ልጂህአድጋአ ትልቅ ደረጃአ ትደሩሳለህ

  • @እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ

    እፍፍፍፍ ወላሂ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ አላህ ያሳድግልህ ጠንካራ አባት ነህ ሀሳብህሁሉ ይሳካልህ ወንድሜ

  • @hanabekelakasa7006
    @hanabekelakasa7006 4 года назад

    ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጁም እድሜና ጤናይሰጠው ህፃኑን በጤና እግዚአብሔር ያሳድግለት😭😭😭

  • @lolo-dk7tc
    @lolo-dk7tc 4 года назад

    ፈጣይጨምርልህ ወንዲሜ ዘኪ አላህይጠብቅህ

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ9የ

    እግዚአብሄር ይርዳህ ጀግና አባት ነህ

  • @waffiki
    @waffiki 4 года назад +2

    Zeki, thank you so much. You are one of the greatest Ethiopian ever. God bless you.

  • @hirutethioa828
    @hirutethioa828 4 года назад

    የኔ ወንድም እግዝአብሔር ያበርታህ ልጅህንም እግዝአብሔር ያሳድግልህ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 4 года назад +3

    ዘኪ ስንት ብር ነው ይሄ ቤት?

  • @fatiihatakele6174
    @fatiihatakele6174 4 года назад +1

    ማሻ አላህ አንድም ጉበዝ

  • @maeritube2651
    @maeritube2651 4 года назад

    Tenkara abat neh fetari yasadegileh💚💛❤️

  • @adawong7454
    @adawong7454 4 года назад

    ጀግና ነህ ወድም አላህ ያበርታክ ሥት ወድ አለ በአፊ የሚፈሣ ተግባር የሌለው ወድ በበዛበት እዳተያለ አለ ደግሞ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 4 года назад

    መሻአላህ

  • @show4835
    @show4835 4 года назад

    ጀግና አባት

  • @ሰላማዊትአድሴ
    @ሰላማዊትአድሴ 4 года назад

    ጀግና አባት ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ዘኪ እንንተንም እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈልህ

  • @haregeendale2805
    @haregeendale2805 4 года назад

    እግዚአብሔር ያበርታህ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢በጣም ጀግና አባት አሳዘንከኝሀ

  • @merontesema2838
    @merontesema2838 4 года назад +4

    Thank you so much for showing us how we can help. Half of the problem is not knowing how to get connected with those that need help. Only God know how people will change.

  • @ያወለጆቼነፈቂነኝAብንትከ

    ያኔ አበት አዪዞክ ወለሂ አንጀቴን ነው ያበለው አበት ለልጁ መከተ ነው ኢንሸአለ ነገ ትልቅ ቦታ ደርሶሊክ ምትደሰትበት አለ ያደርጊሀል ብኢዚነላ አብሺር

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 года назад +1

    ጎበዝ አባት ነው እናቱ የት ሄዳ ነው???

  • @jemilajemil5382
    @jemilajemil5382 4 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ወንድም ጠንክር አንተ በጣም ጀግናነህ

  • @yeshasheworkhaileyesus7474
    @yeshasheworkhaileyesus7474 4 года назад +6

    የሞቱትን ነብስ ይማር እግዚአብሄር ያበርታህ ያለ እናት ማሳደግ ቀላል አይደለም።

  • @ፍቅርያሸንፋል-ፐ7በ
    @ፍቅርያሸንፋል-ፐ7በ 4 года назад

    😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ያበርታህ ወድ ልጅ ሲከፍው ሳይ አጀቴ አይችልም😢😢😢😢 አይ ሀገር መቸ ይሆን የሚያልፍልሺ 😭😭😭😭

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ

    በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ያሳድግልህ

  • @AlamAlam-um5sr
    @AlamAlam-um5sr 4 года назад

    አይዞህ ውንድማችን እግዚአብሔር ልጅህን ያሳድግልህ ዘኪየ እ/ር ይስጣችሁ

  • @mesuyoutube1089
    @mesuyoutube1089 4 года назад

    ዘኪ መርካቶ የሆንስ ቤቴክርስታኑጋ ነው መልስልኝ በኮሜትለይ

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw 4 года назад

    Zekiy alih yestih

  • @hudatyub7116
    @hudatyub7116 4 года назад

    ዋው