ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገው ውይይት (ክፍል-1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 45

  • @tilahunfanna6901
    @tilahunfanna6901 3 месяца назад +11

    This brilliant leader has reason to take all his chief of staffs to Singapore. This is the first time for me to see these chief of staff to see on public media to share with us their impressions during vacation. This team will change our country. May Jesus give you all the strength while you are on duty.

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes 3 месяца назад +5

    I am thoroughly impressed by the insightful discussion, and it is clear that our PM Dr Abyi has a highly knowledgeable team. Blen are are very genius and you excel in your role as press secretary.

  • @yonasmelka
    @yonasmelka 3 месяца назад +1

    በእውነቱ ፈጣሪ ይመስገን እንደዚህ አይነት መልካምን ቅንነት የሞላበት፣ ቅንአትን ከሃገሬ መሪዎች በማየቴ ደስ ይለኛል።
    ሃገሬ አሁንም ተስፋ አላት፣ በተለይ እንደ ዶክተር ብርሃኑ ሌሎች ተቃዋሚዎችም መማር ቢችሉና ፣እነሱ ሥላጣን ላይ ካልወጡ ሌላው የሰራው ሁሉ የማይጥማቸው በሞላ፣ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
    እናንተ ግን በርቱልን፣ ራእያችሁ ላይ ብቻ አተኩሩ፣ ለማንም አሉባልታ ቦታ አትስጡ፣ ነገ ስራችሁ ያስታውሳችኋል።
    ሃገሬ ከ50 ዓመት በኋላ የሚመጣው ትውልድ፣ እንደ ሲንጋፖር እየመጡ የሚማሩባትና ልምዷንም የሚቀስሙ፣ ሃገራትን እንደምትስብ አልጠራጠርም፣ የሰው ልጅ ማሰብና ማተኮር ከቻለ የማይሰራው ነገር የለም በምድር ላይ፣ ፈጣሪ የሰጠንን መሪ አክብረንና ታዘን የምንሰራበትን ጥበብ ለሁላችንም ይስጠን።
    የመዳን ቀን አሁን ነው፣ የስራም ቀን እንደዛው።

  • @eyobmandefro8183
    @eyobmandefro8183 3 месяца назад +2

    በጣም ጥሩ ነው :: ሁሉ ነገር አይምሮ ላይ ነው :: እኛ ጋር ህዝባችን አይምሮው ተጎድታል የተጎዳ አይምሮ ስለሆነነው ሁሌ የጦር መሳሪያውን እየወለወለ የሚኖረው :: ከአሁን በሀላ ለ40 አመት ያህል ልጆች ላይ እንስራ ልጆች ላይ ኡንቨስት እናድርግ እናገኘዋለን :: ትላልቆቹ ከተቀየሩ ተቀየሩ ካልተቀየሩ ደግሞ የተፈጥሮ ህግ ስላለ ለተፈጥሮ ህግ እንተዋቸው :: ጥሩ ነገር ይጋባብን

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 3 месяца назад +1

    በርቱልን 👉🇪🇹❤️🥰💪

  • @getachewtekle2045
    @getachewtekle2045 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ስል ኢትዮጵያን ስልሚቀጥልው ትውልድ የሚያስብ መሪ ስል ስጠን እግዚአብሔር እናምስግን

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 3 месяца назад

    👍👌Bertuln betam ds yelal....egzar yerdan le agrachin🙏❤️

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 3 месяца назад +4

    ❤ዲያቆን ዳንኤል ከተናገሩት ቁምነገር መሬት ከባለቤቱ እየተነጠቀ ጨከን ብለው ለሀገራቸው ያላቸውን የማደግ ተግባር ዜጎች ተሳትፈዋል አሉን ነገር ግን እኛ ሐገር በደርግ ጊዜ በመሬት ላራሹና የከተማና ትርፍ ቤት አዋጅ የሕዝብና የመንግስት የሆነውን ሀብት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የአያቴ የአባቴ ቦታ እየተባለ በፈሙስና የተዘፈቀ የክ ከተማና የወረዳ ምናምን ባለበት ጠ/ሚኒስትሩ ብቻውን ምን ያድርግ🎉

  • @feyerafeyissa3517
    @feyerafeyissa3517 3 месяца назад

    ስለዚህ እኛም እንዲንለወጥ የ "መደመር" ን ራዕይ ማመንና መቀበል ለትግበራውም ቀኝ እጃችንን መስጠት አለብን። ከሁሉም በላይ ግን የሕዝባችን ሁለንተናዊ አመለካከት እንዲለወጥ መሥራት አለብን።

  • @MullerTeshale
    @MullerTeshale 3 месяца назад

    Erehab gize aysetem stop the war

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 месяца назад

    Dr.Berhanu ያወራኸዉ ምርጥዬ ነዉ። theoretically true..and it should be practical...but what di you think?..to our country!!...አይ ብሬ ላላ??...የsingaporu መሪንና የኛን ሁኔታ እንዴት compare ይደረጋል?..አያሳዝንም ግን???...ብሬ ዉስጥህ የመለወጥ interest አለዉ። ግን ተስፋ ቆርጠሃል

  • @Kenerie
    @Kenerie 3 месяца назад

    መጀመሪያ ህዝባችሁን ከመግደል እና በዘር ለያይቶ ከመግዛት ፖለቲካ ዉጡ ፤ አሮጌ ህጻናት ።

  • @-maranatha-tube9051
    @-maranatha-tube9051 3 месяца назад

    ድመት ቢቀደስ አይተው አመሉን!!!!!!

  • @birhanumuche-d6w
    @birhanumuche-d6w 3 месяца назад

    አለምፀሀይ እንዲህ ትናገራለች omg😅

  • @HERMON90
    @HERMON90 3 месяца назад

    የኣህያ ስብስብ

  • @solomonzeleke6246
    @solomonzeleke6246 3 месяца назад

    ውይይቱም የልዑካን ቡድን ዕይታ በጣም አስገራሚና ትምህርት ሰጭ ነበር
    ግን እኛ ሀገር በዘር ና ያለ ዕውቅት የተመሰረተ መንግሥት ባለበት የውጭ መንግሥት ሀገራችን ላይ የሚያሳድሩት ተፅእኖ ተጨምሮበት እንዴት ሲንጋፖር መሆን እንዴት እንደሚቻል ሳስበው ይከብደኛል

  • @Alex-et3pz
    @Alex-et3pz 3 месяца назад

    Guys ,,we don't need ur surprised observations,,first of all,,country needs peace and reconciliation and commitment to the nation and people at large and the rule of law is paramount 😊

  • @asmaremeshesha9886
    @asmaremeshesha9886 3 месяца назад

    እባካችሁ ይህንን ውይይት ከንግግር እንዴት ወጥተን ትግባራዊ እናድርገው ህልማችን ሠላም እንዲሆን እንዴት እንሥራ በሚለው ዙርያ እንነጋገር።

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ሲንገፖሮች አንተ የምትለዉን ነገሮች ለማረግ ሐቀኛ የመንግሰት ሰራተኞች ነበሯቹ
      ሐቀኛ የመንግሰት ሰራተኞች ለመፍጠር አንድ ሚሰጥራዊ ቅመም ተጠቅመዋል እኔ ይህችን ቅመም ምን እንደሆነች ደርሼባታለሁኝ

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 3 месяца назад

    Efforts to bring solutions for socioeconomic and political status . Innovative industrial revolution is needed to make difference between past and present 💐🎁.

  • @Amante2023
    @Amante2023 3 месяца назад +1

    አንድ ጊዜ አንድ ነጭ የመከረኝ ብኖር በአለም ላይ መጎበኘት የምትፈልጊው ቦታ ብኖር ስንጋፖርን ጎበኝ አለኝ:: እናንተም ስለጎቤኛቹት አገር እየተገረማቹ እየተናገራቹ ነው:: ግን እኛ አገር ባለሥልጣኑ ለአገሩ ሳይታመን, በየቦታው ጎበኛ ዘራፍ በዝቶ በተውሰነ ሰው ብቻ እንዴት አገር መገንባት ይቻላል? ተራ ተላላኪዎች እንኳን ወረቀት ለማቃበል የእጂ መንሻ በምጠይቁበት ሀገር ላይ እና ደላላው ሕዝቡን እንደፈለገው በምዘርፍበት እንዴት ይቻላል ? ሆኖም ግን ከተወያዮቹ ውስጥ ሁለት ጥሩ ቃላቶችን የተጠቅሞል ,እሱም :-የአይምሮ ለውጥ እና መጨከን የሚሉ ናቸው :: ባለሥልጣኖቹ እኔ ጎቦ አልቀበልም ለአገረንና ለሕዝቤ መበደል የለብኝም ብሎ በራሱ ላይ የአዕምሮ ለውጥ ለማምጣት ካልጨከነ ምንግጊዜም ለውጥ ልናህ አንችልም:: ስለዝህ ጥሩ እኮኖም ላይ ለመድረስ ዋጋዬን ከእግዚአብሔር አገኛለሁ ብሎ ጨክኖ ከጎበኝነት ለውጥ አልባ ከሆነነገር ራሱን መጠበቅና የሀገሩንና የሕዝብን ዕድገት ማፋጠን ላይ መስራት አለበት ብዬ አስባለሁ:: ስንጋፋሮቹ በአይምሮ ለውጥ እና ሀገራቸውንና ሕዝባቸው ከደንነት ተሪታ ለማውጣት ጨክኖ ስለሠሩ ብቻ ነው በአለም ተደናቂነትን ያገኙ እኛም እንበርታ እንስራ::

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ወድ ወንድሜ
      የሲንጋፖሮቹ መሰራቾች ሐቀኛ ሊሆኑ ይችላሉ ግን የፃድቃን ሰብሰብ አይደሉም በአሁን ግዜም ያሉት ጉቦ የማይቀበሉት ሐቀኛ ሐገር ወዳድ ብቻ ሰለሆኑ አይደለም ሲንጋፖር አንድ ሚሰጥራዊ ቅመም አላት የባለሰልጣኖችን ሐቀኝነትን ፈክቶ እንዲወጣ የሚያረግ ቅመም እኔ ይሄንን ሚሰጥራዊ ቅመም ደረሼበታለሁኝ ለሐገር የሚጠቅም ነወ

  • @OneEthiopia-l1s
    @OneEthiopia-l1s 3 месяца назад +2

    ከወሬ የማያልፍ ትረካ
    Work on our division to reduce hatred
    Do your homework.Work on peace and security.You expense will just be a burdon to ethiopia.You can do nothing when the whole country is divided.This success is possible only with public and government partnership.Who can trust this tribalist leader.Stop killing first before you talk development.Talk is cheap.

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 3 месяца назад

      እንደ እርስዎ ያላችሀት ሀገር መረከብ አለባችሁ። አትራቁ።

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 3 месяца назад

    ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ....አሉ ለማ መገርሳ
    ዲያቆኑ ሰው በራሱ ላይ ከጨከነ...አስር ሚሊዮን መቀነስ...

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 3 месяца назад

    ከሲንጋፖር እንኴን ልትማሩ ቀርቶ ከራሳችሁ ስህተት የማትማሩ አስመሳዮች መሆናችሁ ይታወቃል.
    ዳንኤል አንተ መሬትህን ቤትህን ደሞዝህን ለኮርደር ልማት ያለምንም ካሣ አትሰጥም? 😅😅😅 በጣም ታስቃላችሁ!!!! ተራው ሕዝብ ምን አይነቴ ሰዎች እንደሆናችሁ ያቃል.

    • @Hkim185
      @Hkim185 3 месяца назад

      ይህ ነገር እንግሊዘኛዉ ሳይገባቸዉ ቀርቶ ይሆን ሲንጋፑር መሬት ወረሰች የሚሉት
      እንግዲህ ሱንጋፖሮች 90% የቤት ባለቤት ከሆኑ መንግሰት ያንተን ደሳሳ ቆሻሻ የጭቃ ቤት አፍርሶ ያላንተ ፍቃድ ወርቅ የመሰለ ኮንዶ ያለፍቃድህ እዛዉ መሬት ላይ ሰርቶ ቢሰጥህ ያለ ካሳ አባረርህ ነዉ የሚባለዉ
      አቤቤች ተነሸዎችን አሰነሰታ ያለካሳ ሌላ ቦታ ሰታሰፍራቸዉ መሬታቸወን ያለ ካሳ ነዉ ወይ ያሰነሳችዉ
      ምን አለ በሉ ሰዉን ያለ ካሳ ልዋጭ ቤት ሳይሰጡ ሱንጋፖር አረገች ብለዉ ሕዝቡን አዉጥተዉ እንደሚጥሉት ዲያብሎሰ ዳንኤል መሰሪ ሐሳቡን ሲያሰተላልፍ የአብቾ አማካሪ መሆኑን አትርሳ
      ዳያቢሎሰ ዳንዬል የምናወቀዉ በበጎ ቢሆን ያለዉ ወርቅ አባባል ነበር ፤ በሱማሌ ዞን ካሳ ሳይቀበለ እንደሚነሱ ታቃለህ
      በአማራ ዞን መንገድ በደጃፋቸዉ ሊያልፍ የጨረቃ ቤት እየሰሩ የመንገዱን እግር በእግር እየተከተሉ ካሳ የሚጠይቁ አማሮች አሉ ሌላዉ የሚገርመዉ መሰኖ ሊገባላቹ ከፕሮጀክቱ በላይ ካሳ ጠየቀዉ ፕሮጀክቱን አሰር አመት አዘግይተዉት ሊጀመር ሲባል የኑሮ ወድነቱ የፕሮጀክቱን ባጀት በአሰር እጥፍ አሳደጎትቁጭ ሰለዚህ አሜሪካን ዉሰጥም አንተ አይደለህም ካሳ የምትተምነዉ መንግሰት ነዉ ብዙ ግዜ መንግሰት ከገበያ በላይ ነዉ የሚሰጥህ መንግሰት ያለዉን እንቢ ብለህ ፍርድ ቤት ሰትሄድ በገበያ ዋጋ ተምኖ ይሰጥል የፍርድ ቤት ዉሳኔ ወሳኝ ነዉ ፍርድ ማንጎተት አትችልም ነቅለዉህ ነዉ የሚሰሩት
      የኛም መንግሰት ፍርድ ቤት ይሄዳል ፍርድ ቤተ ጉበኛ ሰለሆነ ሰዎቹ ከጠየቁት በላይ ይወሰንላቸዋል ካሳዉ ሲከፈል የሱን ድድርሻ ለሙሰድ ይህ እንግዲህ የመንገድ ባለሰልጣኖች እራሳቹ ናቸወ ሕዝቡን ካሳ እንዲጠይቅ በደላላየ ሚመክሩት እንደገና ካሳዉ ሲከፈል ድርሻቸዉን ለማግኘት

  • @Ttttyyyyyyyyy
    @Ttttyyyyyyyyy 3 месяца назад

    ይህንን የከረፋ ሌባና ነፍሰ ገዳይን በተለይ እድሜው ከ30 በላይ የሆነን ጨከን ብሎ ማፍረስ ግድ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад

    Asiiratii shanyiin nanootakkaa muxanaawaljiiruufesiisaa akkananoosaniitii afaanhundaa akkagaltuufiitii.waliingeenyaa logiidhabamsiifnaa walqiixuumaa lakkoysaan bayiifanaa dursiinee akkawaliirahiinlaleegodhuudhaa

  • @NigusuYimetal
    @NigusuYimetal 3 месяца назад

    የደናቁርት መሃይምናን ውይይት አንባገነንነታችንን ተቀበሉ ለረጅም ዓመት በስልጣን እንኑር እንደዛ ካደረጋችሁ ሀገር ያድጋል 😅
    ደናቁርት አድር ባይ አሻንጉሊቶች በውሸት ትምህርት ማስረጃ የተሞሉ ደናቁርት ንግግራችሁ እራሱ አማርኛ እንግሊዘኛ እየቀላቀለች የምትደናቆር የአማርኛ እንግሊዝ ቅልቅል በኢትዮጵያ አዋቂ መምሰያየደናቁርቶች መገለጫ ቋቅ ትላላትችሁ እንዴት እንደምታስጠሉ
    የአንዲት ከተማን የምትሀክል ሲንጋፖርን ከኢት ጋር ማነጻጸር ከድንቁርና ውጪ ምን ይባላል 30 ሚሊዬን ህዝብ በተራበበት ሀገር ስለፓርክና ስለውበት የሚያወራ ደንቆሮ የተሰበሰበበት ጥርቅም አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል በእናንተ አየነው !!!

  • @danielbelew1154
    @danielbelew1154 3 месяца назад

    mayet ena mawurat bicha new menawukew benaym ynen endih sdrga lesera enj ygnan ethioian endih badrg blen anasebim chnklatachn bkfat bmekn bzergnent tmtewale endih lmehon bichgnaw mftha mnkat ena keklf mnesat and mhon new lala mftha ylem and kthone ychalale kaleyhone wore megnot bicha new mehonew

  • @eneyewguadie9419
    @eneyewguadie9419 3 месяца назад +1

    እነዚህ ሰዎች ግን ስንት ኩንታል ጫት ቅመው ይሆን 30,000,000 የኢትዮጵያ ህዝብ ተርቦ እራሳቸውን ከሲንጋፖር ጋር የሚያነፃፅሩት? አይ እማማ ኢትዮጵያ !

    • @AgerYd-en1lm
      @AgerYd-en1lm 3 месяца назад

      Chelemtegna libih lekfu lechgru bicha yemikefet, andebetih chigr yemiyawera aynet sew lemn honk??...

    • @Tsilote
      @Tsilote 3 месяца назад

      ድፍን ጭንቅላት ዛሬን ያስባል የተከፈተ አምሮ ዘመንን ተሻግሮ ያስባል:: እንዳንተ አይነት ዱኩማን ጋር ተቆጥረን ነው 120 ሚሊዮን የምንባለው

  • @Ethioshewa
    @Ethioshewa 3 месяца назад +1

    እናንተስ ለተከታታይ ስድስት አመት ጦርነት እንዴት ማካሄድ እንደሚቻል ልምዳቹሁን አካፈለቹሀቸው???እንዴት ሌቦች ሙሰኞችና ዘረኞች እንደሆናቹሁስ ነገራቹሀቸው?? እንዴት ያለዕቅድ በአንድ ወሮበላና ራዕይ በሌለው ጭፍንና ዘረኛ መሪ መመራት የሚያስከትለውን አለም አቀፍ ውርደት እንደሚያስከትልስ ልምዳቹሁን አካፈላቹሀቸው???

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 3 месяца назад +1

    ሀገሪቱ በሽፍታ መመራት የምታቆመው መቼ ነው ? እንደ ብርሃኑ ነጋ አይነት ሰው ኑሮ አልሳካ ስላቸው ሽፍትነት የገባ ሌባ ዛሬ ባለስልጣን ሆኖ ማየት መቆም አለበት ። ከሽፍትነት ወደ ሚኒስቴርነት ከከርቸሌ ወደ ጠ / ሚ አማካሪነት እየተገባ ሀገር እንዴት ብላ ነው ሰላም የምትሆነው ?

    • @teka1528
      @teka1528 3 месяца назад

      NEFTEGNA, KOMOKER, ENSESA, ERGUZ SET YEMEGEDEL ENSESA, BANDA, HODAM, TETERAREGO SETEFA NEW! ANTE YEGERED, LIG, WERADA!

  • @voiceofshewa2235
    @voiceofshewa2235 3 месяца назад

    ለአሕመድ ሸዴ የአፍሪካ ልማት ባንክን በግል ጠባቂህ አታስደብድብ የሚል ልምድ ለማግኘት ሲንጋፖር ድረስ ሄዶ ልምድ መቅመስ አለበት ?