"የሀገር ፍቅር ቴአትር ስራ አስኪያጅ ከባህል ቡድኑ ጋር ኮበለሉ" | Hager Fiker Theater

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    #ethiopia

Комментарии • 45

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 3 месяца назад +2

    ይመቻቸው 👌

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 3 месяца назад +4

    እውነት እሰይ እንኳን ደግ አረክ ወንድሜ እውነትም" በረከቱ ለኛ ይድረሰን" መልካም ነገር ያጋጥምህ❤❤❤❤

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 3 месяца назад +1

    Good luck አሪፍ ጊዜ ላይ ተቀየሣችሁ ይቅናችሁ ደሞ ጥሩ ጊዜ ይመጣል ትመለሳላችሁ መቸም ሀገራችን እንዲህ ሆና አትቀር

  • @elsamesele
    @elsamesele 3 месяца назад +2

    ይሞታል ሆይ የሞተ ለይ ሆይ. ታዲያ. ደግ አደረገ ደግ አዳረጉ

  • @SSs-oo9hx
    @SSs-oo9hx 3 месяца назад +1

    ደግአደርገ

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 месяца назад +2

    ደግ አደረገ ቀጅላ ባሕል ሚኒሰቲር ተቀምጦ የኢትዮጵያን ባዲራ ባሕል የሚጠየፍ ባለበት አገር እነሱ አጀዳ ማድረግ ምን የገርማል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 месяца назад +1

    ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ ታላቅ ምስጋና ሰው እግሩ ሲወጣ ስምን የሚያጠፋ በበዛበት ጊዜ እና ዘመን ቴዲን ያመሰገንኩተ ለዚህ ነው ።

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 месяца назад +8

    ሲጀመር የኮርያ መንግስት ከጥንት ጀምሮ የሚያውቀው የኢትዮጵያ የሃገር ፍቅር የባህል ቡድንን ነው የኦሮምያ የብህል ቡድን ማንን ወክለው ነው የሄዱት? ሲጀመር ማን ያውቃቸዋል? ቀጀላ ኢትዮጵያን ሲለሚጠላ ይሆናል የላካቸው የኢትዮጵያ የባህል ቡድን የሁሉንም ብሔር ያካተተ ነው ለምን የኦሮምያ የባህል ቡድን ተነጥሎ መሄድ አስፈልገ?የእነሱ መሄድ ለምን አስፈለግ? ይሄ ዘረኝነት ካለቀቃቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም አይመጣም ምናልባት የቡዱኑ መሪ ሊጠፋ የቻለው ጫና በዝቶበት ይሆናል የባህል ሚኒስተር ለፈፅመው ስህተት ሊያፈር ይገባል ቀጀላ የሚባል በዘረኝነት የተጨማለቀ ሰው ስልጣን ላይ ተቀምጦ አርቲስቶች ቢኮበልሉ አይደንቅም ስለዚህ እንኳንም ጠፉ

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 3 месяца назад +1

      *Oromo sayehonu, ye Tigray ONG Sewoch yehonalu. ONG Shenewoch, Tigrayoch honew Oromo wust teweldew, Oromo negn yemilut ena Ethiopian yemibetebetut nachew. Such as, be Wellega ena lella Kellel wust, Amarawun eyegedelu yemyafenakelut. Be Addis Abeba, be Wuha ena Mebrat derejet wust eyeseru; Wuhawun ena Mebratun hulem yemikortut ena hezebun yemyangelatut nachew! Bandawoch nachew, be Oromo Sem yeminegedut, Shenewoch nachew. Period.

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 3 месяца назад +1

      *Kejelaw erasu ONG Shene new. Oromo ayedelem. *Enesu be bezat Tigrayoch nachew. Oromo ayedelum. Ye Tigray ONG Shenewoch nachew. Oromo wust yeteweledu Tigrayoch nachew.

    • @Dandyo884
      @Dandyo884 3 месяца назад +1

      ወሬውና መረጃው እኮ ስለሃገር ፍቅርና ስራ አስካያጁ ነው እኮ ምን ትዘባርቃለ አዳምጣት መጀመሪያ

  • @ZebenayAklilu-n5j
    @ZebenayAklilu-n5j 3 месяца назад +1

    Good job bro

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 3 месяца назад +1

    ከአየር መንገድ የተመለሰው ቡድን ገራሚ ነው። ከሀገረ ፍቅር ወደ ክልለ ፍቅር እየተሄደ ይመስላል።

  • @AsmeretHile
    @AsmeretHile 3 месяца назад +2

    Esiy🎉🎉🎉🎉gen South Korea men ale😮

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 3 месяца назад +1

    የጉራጌ ባህል ቡድን, የወላይታ, የአማራ ወዘተ....ለምን አልሄዱም? ወይ ጉድ!

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 3 месяца назад +1

    የሀገር ፍቅር ጠፍቶበት ነዉ

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 3 месяца назад +1

    አረ ይሄ ስራ አስኪያጅ ታዋቂ ድራማ ሰሪ አይደል እንዴ🤔🤔

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 3 месяца назад +1

    ጃፖኗን ወድጄ

  • @afransultan7842
    @afransultan7842 3 месяца назад +1

    እኔም፡ደጋፊውነኝ፡አብድክራም፡ኢትዪጵያዊ፡፡ስልሆነ፡ነው፡ብሄርተኛ፡አይደለም።

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 3 месяца назад +6

    እሰይ እንኳን ኮበለሉ

  • @teen158
    @teen158 3 месяца назад

    የሃገር ፍቅር ምንም ሳይገባቸው ያለ ሞያቸው የጥበብ ሞያ ውስጥ ሳይጠሩ ለኑሮ ገብተውበት ሃገራቸውን ከዱ። ባጭሩ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 3 месяца назад +1

    በአለም የመጀመሪያው ሰው ነው ደቡብ ኮሪያ የጠፋው 😂😂😂 ጊነስ ቡክ ላይ ይመዘገባል ከምር !!! አላወቀ የሆን ግን ደቡብ ኮሪያ እንደሄደ ብዬም አሰብኩኝ 😅 ኧረ በስህተት ነው በለን ናናና😂

  • @kumsarabiso8448
    @kumsarabiso8448 3 месяца назад

    Abeju mn yetebes

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉 jaganaa

  • @genetkassa9310
    @genetkassa9310 3 месяца назад +2

    Deg aderegu

    • @tadeleGullat-oo6nj
      @tadeleGullat-oo6nj 3 месяца назад

      እርግጠኛ ነኝ ብልፅግና ነህ እንጂ እንዲህ አትልም ነበር ምንም አልደረሰብህም አርሰሀል እንጂ

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mq 3 месяца назад

    እና ምን ሀገር አላቸውና ይመለሳሉ 🤔🤔

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 месяца назад

    አይ መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ

  • @f7_o7
    @f7_o7 3 месяца назад +1

    አውሩ አያልቅባችሁ

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq 3 месяца назад

    Enem mengedun bagegn etefalehu enkuan ensu.

  • @chichazappa4242
    @chichazappa4242 3 месяца назад

    So what?

  • @Mule0411
    @Mule0411 3 месяца назад +1

    ድርጊቱ አሳፋሪ ነው በሌላ መንገድ መውጣት የሚችልበት እድል መፈለግ ነበረበት

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 месяца назад +2

    😂😂😂 ምን ይደንቃል ስደት በስለት በበረኣ ለመኤድ ለሚዳክር ህዝብ በተመቻቸ ሆኔታ ካገኘ ላሽ ነው የምን መግደርደር ነው መልካም የሸፋጣ ዘመን ይሁንላቹ ያው የኮሪያ ውሻ ድመት እባብ ..ስለምታጣጥሙ እንደማትራቡ ተስፋ አደርጋለው ❤😂

  • @papibelete-pw4vq
    @papibelete-pw4vq 3 месяца назад

    Goshe dege adergu

  • @Ethiopia_oromia
    @Ethiopia_oromia 3 месяца назад

    Anchm hiji a arogit

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 3 месяца назад

    Tegelagelu

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 3 месяца назад

    He is going Tobe dish washer

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 3 месяца назад +1

    እውነት ከሆነ ያሳዝናል ሰኔ 12 2016 በኮሪደር የፈረሰውን አጥር ቆሞ ሲያሳጥር ነበር ወጣት ባለሙያ ነበር አንጋፋው ሀገር ፍቅርና የኢትዮጵያ ጥበብ ትልቅ ባለሙያዎች አጣች

    • @asterabera5654
      @asterabera5654 3 месяца назад +1

      Yekblillu tamlsew mn liytrfu new😂

    • @mamokacha-xo7uz
      @mamokacha-xo7uz 3 месяца назад +1

      South Sudan ብትሰደድ ይሻልህ ነበር አገሩን በደንብ አውቀዋለው ከአመት ቦዋላ እንክዋን አትዮዺያ የማታውቀው South Sudan ይናፍቅሃል

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 3 месяца назад

      Wedo yekobelele Ethiopia atachwe aybalem Ethiopian atate regetwate hedwale ena aykenaweme! Yaweme Korea! EGZABHER ETHIOPIAN ENA HEZBWAN YETEBEK YEBARK BEDEMU YEWAJATEN KIDIST BETEKRITYANEN YETEBEK AMEN 🙏 ♥

    • @ቾምቤ
      @ቾምቤ 2 месяца назад

      @@asterabera5654 የአበራን ቂጥ ሊገርፉ 😂😂😂😂

  • @SheenaBh
    @SheenaBh 3 месяца назад

    Ene rsu bagany Axafaa nabare