❤️ከጊራና እናቶች ጋር አሪፍ ጊዜ አሳለፍን❤️ጊራና የፍቅር ሀገር አታክልት ተራ||ጊራና ገበያ||ወሎ|wolo

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #ሰብስክራይብ_ላይክ

Комментарии • 44

  • @user-qz6nx3pt5t
    @user-qz6nx3pt5t Год назад +2

    ጊራናዋ

  • @user-cp2lb6gi3f
    @user-cp2lb6gi3f Год назад +3

    በጣም ወላሂ ሁሉም ባገር ያምራል❤❤❤

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 Год назад +2

    ሠላምለሀገሪ

  • @saadam223
    @saadam223 Год назад +1

    ዉቢቱ ጊራና የሸጋወች ሀገር ለምለሞ ሀገሬ

  • @seadaaawol5798
    @seadaaawol5798 Год назад +1

    ሀገሬ ጊራና

  • @user-dh9gm1gk9t
    @user-dh9gm1gk9t Год назад +2

    ዋው አገሬ ገናዛሬ አስዴሰትከኝ

  • @meridyamohammed9162
    @meridyamohammed9162 Год назад +1

    ማሻ አላህ

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 Год назад +1

    ጀዛኩምአሏህ ኸይር ጀዛእ

  • @xfhhcj4530
    @xfhhcj4530 Год назад +1

    Bertu enamesgenalen geranaye

  • @user-rm8od7qp8h
    @user-rm8od7qp8h 11 месяцев назад +1

    ማሻአላህ

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 Год назад +2

    አይይይይይይ ጊራና እደት እናፈቅሽኝ 😥

  • @seadaseid3217
    @seadaseid3217 Год назад +2

    ኧረ አለን የጊራና ልጆች አልታየንህምድ ሀሀሀ ምርጧ ሀገራችን ያጎቶቸ ሚሥቶች ወድሞቸ አጎቴየን ኧረ ሥንቱን አየሁ በተለይ ከእህል ተራ የወረባቦ ብርቱካን ኦኦ ማሻአላህ
    ጊራና ገባየ በማር ተራ በኩል
    ባይኔ ሙሉ ዘገንኩ ፀይምልጅ እደኩል
    እያል ነበር ዱሮ ተማሪ በነበርንበት ሠአት ዛሬ በሥደት

  • @alhamdulihahalakulihal935
    @alhamdulihahalakulihal935 Год назад +1

    ጊራናየ ናፍቃኛለይ

  • @user-ot9on4mk2d
    @user-ot9on4mk2d Год назад

    ماشاءالله تبارك الله ♥

  • @user-bt9ig3ml6x
    @user-bt9ig3ml6x Год назад +1

    ጊራናዬ መች ይሆን እማይሽ😢😢 ስደት ኡኡፍፍ

  • @FatoEbre
    @FatoEbre 2 месяца назад

    Masallahe❤❤❤❤❤❤

  • @kinetmedia2801
    @kinetmedia2801 Год назад +1

    Mustafi

  • @ryfuff
    @ryfuff 3 месяца назад

    🎉🎉

  • @seidtube9019
    @seidtube9019 Год назад

    Girana webutu hagera 😘

  • @user-bj3pl1xk8z
    @user-bj3pl1xk8z Год назад

    ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Vip-wl2cp
    @Vip-wl2cp Год назад +1

    አሁን ቁንጂና ሳይሆን ጀግናነው እሚፈልገው

  • @user-nl7hb9tw6t
    @user-nl7hb9tw6t Год назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አክስቴየንም አሳያችሁኝ እናመሰግናል

  • @user-zy5ue3hu5w
    @user-zy5ue3hu5w 7 месяцев назад

    😂😂 ማሻአለህ ደስ ይላል የቆጅውች ሀግር

  • @user-nb9gn5ue6w
    @user-nb9gn5ue6w Год назад

    ጊራናየ 🥰🥰🥰

  • @mulugeteshetu9393
    @mulugeteshetu9393 Год назад +1

    አቀራረባችሁ:ገበያውን:ማሳየታችሁ:ጥሩነው:መቼነው:ስሪንቃገበያ:የምታስቃኙን።ስለናፈቀችንነው:በጦርነቱ:ምክንያትመምጣትስላልቻልን:በግዳጅላይስለሆንን።

  • @user-yt5gq3yx2b
    @user-yt5gq3yx2b Год назад

    ሙስጠፈየ የኔወድም ቤተሰብ ሁሉ ሀገር ሰላምነው ሸበካውን አዳድጊዜ ለነሁሴንም ኮኔክት አድርግላቸው ናፍቀውናል እናግኛቸው

  • @user-mz3fl3yl5q
    @user-mz3fl3yl5q Год назад

    ጊራናየ ስላየሁት በጣም ነው የማመሰግ ነው

  • @user-eg3xl6et7z
    @user-eg3xl6et7z 3 месяца назад

    ❤❤❤❤መሸአላህ❤❤ጧበትሸሁመሸአላህ❤❤ስደት❤ስላየሽዉ❤😢😢ደረጂንአለሽ❤❤ስላየሁሽደስብሎኛል

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 Год назад +1

    እስኪየጅብሰን ዋጋ ዝርዝር ካላችሁ ይዛችሁ ብቅ በሉ

  • @ghayaaldhaheri8136
    @ghayaaldhaheri8136 Год назад

    ወላሂ ጊራና ልሄዲ ሀያ አምስት ቀን ነዉ የቀረኝ ኢሻአላህ ጊራናየ እስካይሽ ቸኩያለሁሁሁሁሁሁሁ

    • @user-gh1hh5gw6o
      @user-gh1hh5gw6o Год назад

      ወይትነውእምትኖሪው

    • @ghayaaldhaheri8136
      @ghayaaldhaheri8136 Год назад

      @محمد محمد ላ ዱባይ ነኝ

    • @user-gh1hh5gw6o
      @user-gh1hh5gw6o Год назад

      @@ghayaaldhaheri8136 እሩቅነሺእጂመገናኝእፈልግነበር

  • @Sada-bc4sq
    @Sada-bc4sq 11 месяцев назад

    እርጎዋነህእደ

  • @user-cp2lb6gi3f
    @user-cp2lb6gi3f Год назад +1

    ባሌን ፈልግና አሳየኝ አቦ ገባየ መቶ እዴሀየ😂😂

  • @user-ic5oh5vl7r
    @user-ic5oh5vl7r 4 месяца назад

    እዲትናችሁ

  • @user-ic5oh5vl7r
    @user-ic5oh5vl7r 4 месяца назад

    አስላምሊክም። ውዲች

  • @user-vl1ih5qb9c
    @user-vl1ih5qb9c Год назад

    ሰያ የኔ ወንድም እደት እዳሣከኝ

  • @hawa7939
    @hawa7939 Год назад

    የባልዋ ሀገር ባሌን አየዋለሁ ብየ በፈለጋ አይኔን አመመኝ

    • @zedtube6289
      @zedtube6289 Год назад

      ክክክክክክክ የኔ ቢጤ አሳቅሽኝ ነይ እፈልጋቸው

  • @user-ic5oh5vl7r
    @user-ic5oh5vl7r 4 месяца назад

    ✋👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✋✋✋✋👌👌👌👌👌👌

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Год назад

    መርሳዎች ሁላችንም ዩቱበር ሆንኮ አይገርምም