ተረትና ምሳሌ መጨረስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • NEW VIDEO EVERY WEDNSDAY AND SUNDAY
    INSTAGRAM / prince_belliti
    FACEBOOK PAGE / princebelliti1
    TWITTER / prince_belliti
    SNAPCHAT @prince_belliti
    TIKTOK vm.tiktok.com/...
    #princebelliti #abyssiniyavine #questionandanswer

Комментарии • 381

  • @kidist6498
    @kidist6498 3 года назад +131

    አቤሎ ጠፍተክ ነበር ከነቶሚ ና ዮኒ ጋር አንድ ላይ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል

    • @hanafikadue.t3743
      @hanafikadue.t3743 3 года назад

      Inam

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @voidt7165
      @voidt7165 3 года назад +1

      @@Betesebmediaa mn

    • @ሀዩነኝስደተኛዋተስፋአለኝ
      @ሀዩነኝስደተኛዋተስፋአለኝ 3 года назад +1

      እኔም

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 3 года назад

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?ruclips.net/video/HdX5Fe1mMiE/видео.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል፤ ላይክ፣ሼር ሰብስክራይብ።

  • @bttube5966
    @bttube5966 3 года назад +12

    ከእውቀት ነፃ መሆናቹ ቪዲዮውን አሳምሮታል ቀኔንም አሳመራቹልኝ በጣም ነው የማመሰግነው😂😂😂በቃ አሁን ወደጥናት ኸረ ከእውቀት ነፃ መሆን!🙊

  • @selmankemal2929
    @selmankemal2929 3 года назад +26

    ቶሚ ግን እሄን ሁሉ ያላወቀው ኡጋንዳ ውስጥ ነው እንዴ ያደገው ሃይ

  • @fozi6670
    @fozi6670 3 года назад +20

    ኧረ ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣አቢሲንያ ቫይኖች ከእውቀት ነፃ😂😂😂ዮኒ ጉራክ ሰርጀሪ ይሰራል አቤል ሰራህላቸው😂😂😂

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 3 года назад

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?ruclips.net/video/HdX5Fe1mMiE/видео.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል፤ ላይክ፣ሼር ሰብስክራይብ።

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад +28

    አቤላ እኳን ሰላም መጣቹ የኔ ምርጦች ሰላማቹ ይብዛልኝ እደዚ አንድ ላይ ስሰሩ እዴት እደሚያምርባቹ እኮ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ዮኒ ቶም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 3 года назад +1

      ታዲያስ እንዴት ነሽ የprise... ወዳጅ ነይ ወደኔ #ዩቱብ ቻናል ፈታ ትይለሽ ከመጨነቅ ይሻላል ነይ #ጋብዤሻለሁ ከ #ከታላቅ አክብሮት ጋር

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 3 года назад +1

      ታዲያስ እንዴት ነሽ የprise... ወዳጅ ነይ ወደኔ #ዩቱብ ቻናል ፈታ ትይለሽ ከመጨነቅ ይሻላል ነይ #ጋብዤሻለሁ ከ #ከታላቅ አክብሮት ጋር

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 3 года назад

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?ruclips.net/video/HdX5Fe1mMiE/видео.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል፤ ላይክ፣ሼር ሰብስክራይብ።

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 3 года назад +1

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ እባካችሁ ሁሌ እብራችሁ ስሩ አቤሎ

  • @makiakiya6068
    @makiakiya6068 3 года назад +3

    አቤላ ይመችህ በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው
    የቶሚ ነገር ግን ተከድኖ ይብሰል

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 3 года назад

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?ruclips.net/video/HdX5Fe1mMiE/видео.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል፤ ላይክ፣ሼር ሰብስክራይብ።

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 3 года назад +3

    አቤሎ መጣህልን ወድማችን በጣም እምንወድህ እምናደቅህ ነህ በቅርብ እጓደኞችህ ላይ ትደርሳለህ አይዞህ ወድማችን

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 3 года назад

      ታዲያስ እንዴት ነሽ የprise... ወዳጅ ነይ ወደኔ #ዩቱብ ቻናል ፈታ ትይለሽ ከመጨነቅ ይሻላል ነይ #ጋብዤሻለሁ ከ #ከታላቅ አክብሮት ጋር

  • @mezmuremahlet
    @mezmuremahlet 3 года назад +12

    ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ፍቅርን ፡ አንድነትን ፡ መተሳሰብን ያድለን፡፡ መጪው ዘመን የስኬት ይሁንላቹ፡ #ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ♥

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад +1

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 3 года назад +11

    Wow i love your intro🔥
    እር ቆይ ባማርኛ ክፍለ ግዚ የት ነበራቹ መድር ተልባ ትላለህ 🤣👌🏼
    ይመቻቹ የ3ታቹንም ቪድዮ ዘና አርጎኛል

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @Tube-gc4nt
      @Tube-gc4nt 3 года назад +2

      ጅንጀና ላይ

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 3 года назад

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?ruclips.net/video/HdX5Fe1mMiE/видео.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል፤ ላይክ፣ሼር ሰብስክራይብ።

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      @@natnaelasaye2115 ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @AaAa-vo1um
    @AaAa-vo1um 3 года назад +1

    በጣም ደስ ብሉኛን አብራችሁ ሰላየሆችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 года назад +15

    ምንሁነችሁ ነውግን አቤላን 100k ብነስገባው ምንትሆነላችሁ

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እረ እኔን አንድ ሺ አስገብኝ

  • @fatmhmoemmd4105
    @fatmhmoemmd4105 3 года назад +3

    ወይኔ አቤል እነሱን ከመጠየቅ
    እኔን ብጠይቀኝ እንዳለ ነበር
    የምመልሰው ፍቅራችሁን አላህ
    ይጨምር ላችሁ

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 3 года назад

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?ruclips.net/video/HdX5Fe1mMiE/видео.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል፤ ላይክ፣ሼር ሰብስክራይብ።

  • @infinitythought
    @infinitythought 3 года назад +1

    After a few days prince belliti will have 100k subscriber and silver play button 🏆🏆🎊🎊

  • @yohannesjohn3084
    @yohannesjohn3084 3 года назад +3

    ቶማስ ምንም ምታቀው ነገር የለም adobe premiere ብቻ ነው ምታቀው

  • @birahanegetaliji5452
    @birahanegetaliji5452 3 года назад +1

    Dhuga baayee tokko namati Tolu jalala kesani hanga dhumti isina haa bayisuu 💞💞💞

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 года назад +1

    አንድነታችሁ ያስደስተኛል እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ።

  • @hayu2513
    @hayu2513 3 года назад +1

    ወይኔ እናተ ልጆች ግን የሦስታቺሁም ፍቅር እንደራሥ ምታት አዙሮ ሊደፋኝ ነወ😍

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 года назад

    Siwedachu eko ene bro selam lehagerachin💚💛❤👈🙏🙏🙏

  • @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
    @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንደዚህ አብራችሁ ስትሆን በጣም ደስ ትላላችሁ ፡

  • @fikarthafikarthnadew7362
    @fikarthafikarthnadew7362 3 года назад

    አቤል እኳን ደና መጣክ አድላይ ስለየዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @danielbekele6474
    @danielbekele6474 3 года назад +2

    guys lets help this guy reach 100k

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад +2

    ሁሉንም መልሼዋለሁ ማርያምን የገጠር ልጂ ነው ጎበዝ እነዚህ መላ የላቸውም ያውም የወኒ ይሻላል

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 3 года назад +1

      ታዲያስ እንዴት ነሽ የprise... ወዳጅ ነይ ወደኔ #ዩቱብ ቻናል ፈታ ትይለሽ ከመጨነቅ ይሻላል ነይ #ጋብዤሻለሁ ከ #ከታላቅ አክብሮት ጋር

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 года назад

      @@lijtomi7611 ጠሪ አክባሪ ከች ብያለሁ ያገር ልጂ

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 3 года назад +1

    ወይኔ ሁሉንም መለስኩ እናንተ በሳቅ ገደላችሁኝ አይለያችሁ ቶሚ ግን በአማርኛ ክፍለ ጊዜ የት ነበርክ

  • @rehimaahmad6414
    @rehimaahmad6414 3 года назад +22

    የቸኮለ አህያ ቀዲ ይነክሳል አላለም ዩኔ ክክክክ

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 3 года назад

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?ruclips.net/video/HdX5Fe1mMiE/видео.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል፤ ላይክ፣ሼር ሰብስክራይብ።

  • @massiandola220
    @massiandola220 3 года назад +2

    ወይኔ ምነው እናተ እኔካ ሁሉን መልሻለሁ ከምር 😂😂😂😂😂ግን ቶሚ አማረኛ አልተማርኩም እዴሀሀሀሀሀሀ

  • @uae1023
    @uae1023 3 года назад

    እረ ዮወኒ ሁሉንም ቪዲዮቹን ከቤተሠብህ ጋ የሠራኸውን ደጋግሜ እያየሁት ነው የማይሰለች እጅግ በጣም የሚያስቅና የሚያዝናና ነው ግን አዲስ መስራት አቆምክ እዴ

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 3 года назад +3

    እንኳን ደና መጣችዉ

  • @fekerzelalem6478
    @fekerzelalem6478 3 года назад +1

    ምን አይነት ጉዶች ናቸው? በጣም ነው የገደሉኝ በተለይ የወተቱን ጥያቄ ሁለት ጊዜ ለመመለስ ሲሞክሩ😂😂😂
    Nice work tho @Prince Belliti

  • @uae451
    @uae451 3 года назад +3

    አቤልዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 3 года назад

    Keep this kind video very informative for kids that growing out of country 🥰

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 3 года назад

    It is nice to see you all together guys

  • @nayosa4183
    @nayosa4183 3 года назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ትግስትያደርጋልንግስት

    አቤሎ እንኳን እንኳን ብያለሁ ጠፍተክ ነበር በተረፈ ስታምሩ💞💞💞

  • @hayu2513
    @hayu2513 3 года назад

    የምር በጣም ደሥ ትላላችሁ ፈጣሪ ፍቅር በፍቅር ይጨምርላቺሁ

  • @hikmaselehadin2147
    @hikmaselehadin2147 3 года назад +1

    Pis new video Ena atetfa

  • @ሳምሳም
    @ሳምሳም 3 года назад +5

    ኣበሎ አንድ ላይ ሲለኣየዋቹ ደስ ብሎኛል

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

  • @mikiethio2848
    @mikiethio2848 3 года назад

    Endzih ande lay sthonu new ymiyamrbachu 👍👍👍👍👍

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ
    @ሚኪያስየድንግልልጅ 3 года назад +3

    😂😂😂😂😂 ደስ የሚል ጨዋታና ነው እግዚአብሔር አይለያቹ

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 3 года назад +1

    ውይይይ ቶማስ እዴት ምሳሌያዊ አነጋገር አልቻለም

  • @ፋጡማአብዱራሂም
    @ፋጡማአብዱራሂም 3 года назад

    ሶስታችሁንም አንድላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል እሲ ደስ ያላችሁ በላይክ አሷዬኝ 👍👍

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 года назад +4

    የቸኮለአህያቀንድ ይነክሳል😂😂😂😂😂😂😂 ቶሚ ግን እያወቀም እንዳላወቀይሆናል

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +1

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @ethiopiaager6990
    @ethiopiaager6990 3 года назад +1

    betam new yemi wodchu fekrchu bezit ye balilchu♥️

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 3 года назад

    ዬኒዬ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 3 года назад

    ውይ አንድ ላይ ስትሆኑ እንዴት እንደምታምሩ ግን ቀስ ቁጥር ጥር ነው እራሳችሁ ያማል በቀጣይ ቻቻን አምጡት

  • @ፍቅርፍቅር-ኰ1ዀ
    @ፍቅርፍቅር-ኰ1ዀ 3 года назад +1

    Enikan. Bselam. Metachu

  • @fevendaniel9643
    @fevendaniel9643 3 года назад +4

    bboy tomy gn alemawekn keyet new yawekew😂😂😂

  • @SOFIAHTHSOFIAHTH
    @SOFIAHTHSOFIAHTH 3 года назад +3

    እኔ የምነው የት ነው የተመረቃችሁት አባባልም አታቁ ክክክክ

  • @zemedkunworku7432
    @zemedkunworku7432 3 года назад

    ሁሌም አንድላይ ሁኑ በጣም ነዉ የምታምሩት

  • @jovane_2148
    @jovane_2148 3 года назад +6

    ይመቻቹ

  • @advideos3953
    @advideos3953 3 года назад

    100k congra abela

  • @meron612
    @meron612 3 года назад

    Yhe hula denez tesebsebo abesku geberku ale sewyew? Amaregna class yetemarachut dena nesh endet nesh bicha new ende??

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 3 года назад +1

    ሑሏንም ነዉ የመለሥኩት ጌታን አቤላ ቀጥሉበት

  • @kidusyemane3117
    @kidusyemane3117 3 года назад +1

    Prince ante eko yemer Lela level lay neh
    Kehulum yante new mimechegn bro
    Yemecheh

  • @tees1045
    @tees1045 3 года назад

    Kkkkk Yegermal Amharic period lay ategebum naber

  • @footballman5580
    @footballman5580 3 года назад +1

    Yoni gobez nek

  • @ማርያምእናቴ-ዸ1ጘ
    @ማርያምእናቴ-ዸ1ጘ 3 года назад

    ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @የኑጉሱልጅነኝየእያሱስአ

    የሀያቴን ዶሮ የመሰልኪ ልጅ እዴነዉ😂

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 3 года назад

      ታዲያስ እንዴት ነሽ የprise... ወዳጅ ነይ ወደኔ #ዩቱብ ቻናል ፈታ ትይለሽ ከመጨነቅ ይሻላል ነይ #ጋብዤሻለሁ ከ #ከታላቅ አክብሮት ጋር

  • @birraestif3692
    @birraestif3692 3 года назад

    Ere yimechachu tomy ina yoni yemastawes chlotachun adniqelachuhalew 😀😀😍😍👍👍

  • @ኤልዱየተዋህዶልጅ
    @ኤልዱየተዋህዶልጅ 3 года назад +1

    አይ ቶሚ ምላስብቻ አሁን ተጠይቀህ ትረሳለህ ለማኑም ሁላችሁንም በማያልቀው ውድድድድ

  • @leulcr7902
    @leulcr7902 3 года назад +1

    የማንቼ ደጋፊ ነህ ይመችህ

  • @hilinatsegaye3694
    @hilinatsegaye3694 3 года назад +3

    ደስ ትላላችሁ 😘

    • @yabub25
      @yabub25 3 года назад

      awnet new des tlalachu

  • @henokezt
    @henokezt 3 года назад

    የቲክ ቶክ እና ሌሎች ዘና ፈታ የሚያረርገጉ ቪዲዮዎችን ይዘን መተናል
    ወደ ቸናሌ ጎራ በሉ ሰብስክራይብ አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
    ለኢትዮፒያ ሰላም ሰላምዋን ያብዛልን
    ለጠላቶችዋ ውድቀትና ሽንፈትን ያከናንብልን

  • @ekramibrahim1567
    @ekramibrahim1567 3 года назад

    Love from uganda ❤️❤️🇪🇹

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 3 года назад +3

    እእእ...............ሺ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 3 года назад

    እባካችሁ እራሳችሁን አትመታቱ ። ልጆች ሆነን ስንመታታ አነድ ጓደኛችን ተጎድቷል። እጃችሁን ተመታቱ ወይም መቀመጫችሁን።

  • @sabaethiopia3506
    @sabaethiopia3506 3 года назад

    አቤል ግን ላምን youtbkin በትክክለኝ ሰምክ አልክፍትክ ብዙ ስው ይፍልግካል ግን አያገኝክም እኔ እራሱ በስንት መከራ ነው ይገኝውክ አሄ ሰምክ ለስው አይግባም

  • @mesedhabshaman538
    @mesedhabshaman538 3 года назад

    አረ ዮኒ የጨኮለ አህያ ደስ ይላል አማርኛ ወፍ የለም አ

  • @artkukusha6627
    @artkukusha6627 3 года назад +1

    ሰዐሊ ነኝ ስዕሎቼን አይታቹ አበረታቱኝ

  • @akiyamulu939
    @akiyamulu939 3 года назад +2

    አቤሎዬ ሳቅህ ያስደስተኛል

  • @dalalalkaissy7395
    @dalalalkaissy7395 3 года назад

    wow kadachu sihamiri dasi tilalachu damo didibachu yamirale 😂😂😂😂😂yimachachu 👍😉fatari yitabikachu ❤💚💛

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад

    አቤሎ ሁሉንም መልሻለሁ ሽልማት ሰጠኝ 😋
    ደግሞ የማንቼ መሆንሸ ተመቸኝ ❤

  • @የጥላሁንልጅ
    @የጥላሁንልጅ 3 года назад

    ቶሚዬ ግን የሀገርህን ባህል ተማር

  • @kevenaddis4697
    @kevenaddis4697 3 года назад

    Ere yoni alemawekhn asbatek lemanignawm ymechachu des tlalachu👍👍👍👍✌️✌️✌️

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 года назад

    በሳቅ ሞትኩ ይመቻቺሁ የማዳም ቅመም ነኝ ከሳውዲ ስወዳችሁ ❤❤❤😘😘

  • @eyobathegreat8602
    @eyobathegreat8602 3 года назад +3

    በ ቅን ልቦች ማህበር የተደረገው የእርዳታ ፕሮግራም video አለ በናታችው እዩልን
    ከቻላችው Subscribe ብቻ video እዩን Please

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @danielgirmachew91
      @danielgirmachew91 3 года назад +2

      Arif new

  • @tizegebriel1205
    @tizegebriel1205 3 года назад +1

    Azgoch Hulem 1gna nachu ✌❤😍

  • @zeritukebebe7765
    @zeritukebebe7765 3 года назад

    Wuddddd newu maregachuu mertoche 😍😍😍😍

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 3 года назад +3

    በሉ እንሙላለት ያቤልንም 1000k

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እረ እኔን አንድ ሺ አስገብኝ በእናታቹ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል አንድ ላይ ስትሆኑ ጌታን

  • @abelmuna
    @abelmuna 3 года назад

    Memory low ... nice👍🏼

  • @አቃቂነውሰፈሬአቃቂነውሰፈ

    የቾከለ አህያ ቀንድ ይነክሳል አላለም በሳቅቅቅቅ ዮኒ ተመቸኝ

  • @sebriltube554
    @sebriltube554 3 года назад +3

    ወይ ቶሚ ከእውቀት ነፃ እኮ ነክ😂😂

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

  • @almaztafera757
    @almaztafera757 3 года назад +1

    እናንተ የተጠዬቃችሁትን ሁሉንም መልሸዋለሁ

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 3 года назад

      ታዲያስ እንዴት ነሽ የprise... ወዳጅ ነይ ወደኔ #ዩቱብ ቻናል ፈታ ትይለሽ ከመጨነቅ ይሻላል ነይ #ጋብዤሻለሁ ከ #ከታላቅ አክብሮት ጋር

  • @muniressa5866
    @muniressa5866 3 года назад +3

    እስልምና ትክክለኛው ሀይማኖት መሆኑን የሚያሳዩ (ቁርአን የአላህ ሱ.ወ ቃል መሆኑን የሚያሳዩ)በሳይንስ ከመታወቃቸው በፊት በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ እውነታዎች profilen በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ።SUBSCRIBE በማረግ ደግፋን።

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 3 года назад

    አቤሎ ግን የት ጠፍተክነው የእውነት ምን ሁነክ ነው ብየ ሰጨነቀ ነበር አያቴ ምን ትል ነበር መሰለክ የሰው ቤት ሀሳብ ከገባ አይወጣም ትል ነበር እውነት ለመናገር በነ ዮናታልና አቤል ኬሜት ሰር የት ጠፍቶነው እያልክ ሰጠይቅነበረ የከረምኩት እኮን በሰላም ከጎደኞችህ ጋ አየሁኽ አድ ሀሳብ ቀለለ 😍😂

  • @asna9396
    @asna9396 3 года назад

    ምንድነው የሶስታቹም ቪዲዬ አይቻለው ቢያንስ ቲሸርታቹን ቀይሩት ደሞ ኮመንታተሮች ጩሁ

  • @voidt7165
    @voidt7165 3 года назад +3

    ere sewoch amarenga wef selezi sefer nuna temaru abela gn mrt nw andande dmo enesu yiteyeku zmbye sasbew gobez temeslalek

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +4

    የቸኮለ አህያ ቀንድ ይነክሳል ከተማለይ ማደግ ይህ ነው ጥቅሙ ጂብ ስለማያውቁ

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 года назад

      @@Betesebmediaa አረኩሺ

    • @natnaelasaye2115
      @natnaelasaye2115 3 года назад

      የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒልሽን መዋጥ ብትረሺ ምን ማድረግ ይኖርብሻል?ruclips.net/video/HdX5Fe1mMiE/видео.html ፤ Tenaጤና የህክምና ቻናል፤ ላይክ፣ሼር ሰብስክራይብ።

  • @NanyeTube
    @NanyeTube 3 года назад +4

    በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
    *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው*

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

  • @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ
    @የሐዌኒሢየሐዌኒሢ 3 года назад +2

    ወይኔ ቶሚ 😁😁አማረኛ ffff ነዉ የደረደርሽዉ አ

  • @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
    @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 3 года назад

    ቶማስ ግን ከማዳጋስካራ ነው እንዴ የመጣከው😂😂😂

  • @seidtube1123
    @seidtube1123 3 года назад

    አቦ ይመቻችሁ ። እኔንም እስኪ ደምሩኝ

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 3 года назад +1

    እረ ቶሚ ዘና አረከኝ😂😂😂😂

  • @hananni8551
    @hananni8551 3 года назад

    Hey Abelo where u been this whole time

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

  • @አበባእናንብ
    @አበባእናንብ 3 года назад +4

    አቤል ገበዝ አስተምሳቸው

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 3 года назад

    የኔምርጦች ስወዳችሁ

  • @zewudnagofertech6380
    @zewudnagofertech6380 3 года назад +2

    Omg I answered all of em u should know ur culture specially tomy

    • @Betesebmediaa
      @Betesebmediaa 3 года назад

      እባካቹን ሰብስክራይብ አርጉልኝ በእናታቹ ተባበሩኝ

    • @lijtomi7611
      @lijtomi7611 3 года назад

      ታዲያስ እንዴት ነሽ የprise... ወዳጅ ነይ ወደኔ #ዩቱብ ቻናል ፈታ ትይለሽ ከመጨነቅ ይሻላል ነይ #ጋብዤሻለሁ ከ #ከታላቅ አክብሮት ጋር

  • @nboynat3363
    @nboynat3363 3 года назад +1

    Ethiopian le zelalem tesak😄✌🇪🇹