imo:ወሳኝ የሆኑ የኢሞ ሴቲንጎችን ለማወቅ የሚረዳችሁ ወሳኝ ትምህርት//ስለ ኢሞ ሴቲግ አጠቃላይ ገለፃ//imo setings

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #imo#imo_setings#jemayka_wollo#የኢሞ_ወሳኝ_ሴቲንግ

Комментарии • 89

  • @gddfds520
    @gddfds520 Год назад +1

    ዋዉ የምፈልገውን ነው ያስተማርከው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 3 года назад +2

    እር ይበል ነው ይመችክ ጀሞዬ ቆንጆ ትምህርት ነዉ

  • @user-gx7wr3to6m
    @user-gx7wr3to6m 2 года назад +4

    አቀራረፅ እረጋ ብለህ ማስረዳትህ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል እናሠሰግናሐን

  • @fdftg2958
    @fdftg2958 3 года назад +1

    ማሺ አላህ በረታ ወዲም

  • @zuzusirag6772
    @zuzusirag6772 3 года назад +2

    ማሻአላህ ጀሙካ በርታ

  • @user-ym1so8nl4n
    @user-ym1so8nl4n 3 года назад +2

    ማሻ አለህ በርታ

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 2 года назад +1

    thank you

  • @hanifadergu1627
    @hanifadergu1627 3 года назад +2

    በርታ ጀም አሪፍነው

  • @beydahaji1663
    @beydahaji1663 3 года назад +1

    ws wr wb ኤሆ ሰብስክራይብ አዳራኩህ ዙለይከነኘ ማሻ አለ በርታ ቃጥልበት

  • @user-iy3ew1uz5t
    @user-iy3ew1uz5t 5 месяцев назад

    ወድምየ ኢሞ አጠላለፍ አሳየኝ❤❤

  • @birukisanbatu95
    @birukisanbatu95 Год назад

    Thank you so much በጣም❤❤👍👍

  • @አሚናቻናል
    @አሚናቻናል 3 года назад +3

    በርታ አሁንም ፍዳበርርታ😂😘🥰🥰

  • @zinet7148
    @zinet7148 Год назад +1

    በርታልን

  • @HayatAlii-h9p
    @HayatAlii-h9p Месяц назад

    Wawuuuu❤❤❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 10 месяцев назад

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበርካቱ ው እለህዋወወወ❤❤❤🎉🎉ማሻአላህ❤❤🎉🎉🎉 ይመችህ❤❤🎉

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад +1

    ወንድሜ የአንድ ሰዉ ኢሞ እንደዋወል ነበር አሁን ግን እሱ ወዴኔ መደወል አይችልም እኔም መደወልአልችልም ሜሴጅ ብቻ ነዉ የሚቀበለዉ ኮኔክት ኮል ሲቲግ የሚል ፅሁፍ ይመጣል ወደሰዉየዉ ስደዉል እዴት ነዉ የማረገዉ ከቻልክ እርዳኝ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 2 года назад +1

    ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤

  • @amriaamria6598
    @amriaamria6598 Год назад

    እናመ ሳግ ናሎሁ

  • @bshbsh2028
    @bshbsh2028 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @user-dd1jj4uq2s
    @user-dd1jj4uq2s Месяц назад

    👍👍

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 5 месяцев назад

    ዋለይኩም ሰላም ወድሜ

  • @jeieii1068
    @jeieii1068 11 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድሜ የኔ ኢሞ ደግሞ እኔ ስደውል ይሰራል ሰው ሲደውልልኝ ደግሞ አይሰራም እደብሎክ የሚያግድ ነገር ያመጣባቸዋል እምታቅ ከሆነ ተባበረኝ

  • @MeseretWaslhun
    @MeseretWaslhun Месяц назад

    በጣምአሪፍነው❤❤❤❤🎉🎉
    ቀጣይ🎉ዋሳፖ🎉ቴሌግራም❤ስራልን

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад

    ወንድሜ መለስልኝ screen shotእንዳያደርጉን በቪዶ ስንደዋወል block on ነው ውይስ block of መደረግ ያለብን

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 Год назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብሎክ ሳላደርግ ያጠፋሁትን ኢሞ ለመመለስ ከወክ አሳዉቀን

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 3 года назад +1

    ሰብ አረኩህ አዲስ ነኝ ለቤትህ በርታ ወንዲም

  • @HayatAlii-h9p
    @HayatAlii-h9p Месяц назад

    Misegernm asayen

  • @MarmaAdam
    @MarmaAdam 3 месяца назад

    መልክት ሲገባልኝ በኢሞ ኢሞውስጥካልገባሁ ከላይ አሳየኝም እባክህ ወድሜ ምንላድርገው

  • @HayteMahmmed
    @HayteMahmmed 4 месяца назад

    በአለህ ወንድሜ አንድ ነገር ለስቻግርህ ስልኬ ታጣልፎ አጣፈለሁ ብዬ እንደለ እሞዬ ፎርማት ሆነብኝ እነ ስከፍት በስልክ ቁጥሮ ሁለት እሞ ሆኖ ከፈታልኝ እንደ በፍቶ በአንድ ኢሞ ማጣቃም ነው የምፋልጋው እንዴት ላርግ

  • @tg5279
    @tg5279 3 года назад +2

    በርታ

  • @hawahaa4969
    @hawahaa4969 3 года назад

    መሸአላ

  • @kshsusohs4746
    @kshsusohs4746 Год назад

    👍

  • @user-tb6jm7lu2l
    @user-tb6jm7lu2l 9 месяцев назад

    ወዲሜእኔደሞኢሞየማስታወቂያአቸገረኝ

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh Месяц назад

    የኔ ስልክ ሳምሶንግ ነው አረበኛ አያመጣም 😢

  • @user-ku2ll6uh5u
    @user-ku2ll6uh5u 3 года назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @የነጃትእናትነኝ
    @የነጃትእናትነኝ 3 года назад

    አህለን

  • @taipahambot2613
    @taipahambot2613 3 года назад

    እሰይየኔወድም
    😍😍😍😍😍😍

  • @ማንዴየጎዳነውፍሬ

    use of multi divice

  • @selimh7387
    @selimh7387 Год назад

    ወድምስደውልላችውእቢየምለንምድነው ቪዶስራልን

  • @FatimaFatima-yb1mv
    @FatimaFatima-yb1mv Год назад

    መሻአላህ በረታ ወደም👍👍👍

  • @user-ux3ip7ob1p
    @user-ux3ip7ob1p Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mustefahaji7371
    @mustefahaji7371 2 года назад

    ውሽት ነው

  • @ዜድ-ኈ9ኘ
    @ዜድ-ኈ9ኘ 3 года назад

    ማጥቸለሁ

  • @Hawa-c3k
    @Hawa-c3k 2 месяца назад

    እረ የምታውቁ ንገሩኝ በአላህ አድስ ኢሞ አውርጀ ለሰውች መደወል አልቻልኩም እና መፍትህ ካልምችሁ ንገሩኝ በአላህ ወይም አስረዱኝ አሳውቁኝ

  • @werkhawwii4977
    @werkhawwii4977 3 года назад

    Bart wundem ades gabe nagn

  • @user-xl4gk5fw2c
    @user-xl4gk5fw2c 10 месяцев назад

    ኧረወንዲሜ lnviteእያለ እንበአለኝ

  • @beteihemMekonnen
    @beteihemMekonnen 3 месяца назад

    እባካችሁ ልለምናችሁ ኮዱ ጠፍቶብኚነዉ

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 9 месяцев назад

    ወንድሜ ኢሞ voice አልከፍትም አለኝ ምን ላርግ

  • @kiduaregawi9488
    @kiduaregawi9488 Год назад

    ወንድሜ የኢሞዬን ስልኬ ሱዉ ሴብ ኣርጎ አይደዉልልኝም

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Год назад

    ዋሳፕ አሳይነ😊

  • @gashawsheferaw
    @gashawsheferaw Год назад

    ብሎክ ስንደረግ አንዴት ማውጣት እንችላለን

  • @makiamakia2969
    @makiamakia2969 2 года назад

    አልሰማ ላለ መፍትሂ

  • @weynshetbelay1897
    @weynshetbelay1897 Год назад

    እረ አልሰራ ብሎኛል እኔ

  • @mustefahaji7371
    @mustefahaji7371 2 года назад

    hushat new

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 Год назад

    ኧረ ወድም በናትህ በኢሞ የለቀቅሁትንአደግዜ ካየሁት ቦሀላ ይደብቅብኛል መላ በለኝ

  • @user-md7ru5oc3v
    @user-md7ru5oc3v 3 года назад

    اش المشكله

  • @ganzabmadam7726
    @ganzabmadam7726 Год назад

    እምታወሩት ሌላ የሚሆነው ሌላ እስኪ ካላወቃችሁ ዝምምምም በሉ

  • @መሬምከሸዋሮቢት
    @መሬምከሸዋሮቢት Год назад

    አረንጓዴ መደበቅ ወይም አረንጓዴ እንዳይሆን ምን እናድርግ

    • @user-fy3qr2ec3k
      @user-fy3qr2ec3k 4 месяца назад

      ኦል ቤቱን ዝጊዉ ይጠፋልሻል

  • @mekiyaoumer2612
    @mekiyaoumer2612 2 года назад

    ብሮ እኔ ኢሞ ስደውል አይሰማኝም ምን ላድርግ በአላህ ንገረኝ ወይም ፃፍልኝ

  • @Maryamsaed-m7i
    @Maryamsaed-m7i 2 месяца назад

    ለኔበአላህ ሥልኬወደግሩፕአላሥገባአለኝ ኢሞ

    • @Jemaykawollo
      @Jemaykawollo  2 месяца назад

      ወደ ግሩፕ እንዳያስገበሽ አግደሽ ነዉ

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 Год назад

    ሺኩራንበጣምጥሩነዉ

  • @Fatima-y6o3t
    @Fatima-y6o3t Год назад

    ስማ ኢሞዬ ተበላሽ

    • @Jemaykawollo
      @Jemaykawollo  Год назад

      ምነ ሆነብሽ

    • @Fatima-y6o3t
      @Fatima-y6o3t Год назад

      @@Jemaykawollo ሴፍ ያእኩትንቁጥር አያውጣም

  • @yosha1238
    @yosha1238 3 года назад

    እናመስግናለሁ የቴሌግረሀም. አሳየን

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 5 месяцев назад

    ሌላ ተካሰረ ቀጥሉ በእውቀታችህ አላህ ይገዛችሁ ስት ሌባ አለ በአላህ

  • @jamilahussein8815
    @jamilahussein8815 Год назад

    ኘሮፋየል ለማድረግ እቢአለኝ

  • @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ
    @ሱሱወሎየዋ-ዘ5ሸ 2 года назад

    እሲ ወንድም በኢሞ ሲደዉሉብኝ ኦይላ ያስቀምጣል ባልገባም እንደት እንደዛ እንዳይሆን ማረግ ይቻላል

    • @Jemaykawollo
      @Jemaykawollo  2 года назад

      oline ለመደበቅ ነው ወይስ ምንድን ነው

    • @መሬምከሸዋሮቢት
      @መሬምከሸዋሮቢት Год назад +1

      @@Jemaykawollo አረንጓዴ እንዳይሆን ማድረግ አይቻልም ወይ መልሱልኝ ቀይ እንዲሆን

  • @ሠላምለሀገሬ-ፀ4ኘ
    @ሠላምለሀገሬ-ፀ4ኘ 2 года назад

    በኢሞሲደወልተላይእድመጣማረግየምታውቁንገሩኝኢሞውስጥስገባሚስኮልነውየማገኘው

  • @user-ue3bq3oc4k
    @user-ue3bq3oc4k 2 года назад

    😭😭😭😭😭በምን እንገናኝ

    • @user-ue3bq3oc4k
      @user-ue3bq3oc4k 2 года назад

      አራት ሠው ነው የጠለፈኝ😭

  • @hanifadergu1627
    @hanifadergu1627 3 года назад

    እስኪ ጀም ኢሞ ሲደወልኝ አይሰማም ምን ልጠቀም

    • @Jemaykawollo
      @Jemaykawollo  3 года назад +1

      ስለ ኢሞ የሰራሁት ን ቪድዮ በደንብ እይው መጥሪያ የምንቀይርበት ላይ ሳይለንት ሆኖ ይሆናል

    • @hanifadergu1627
      @hanifadergu1627 3 года назад

      @@Jemaykawollo እሺ ብሮ

  • @ከድጃ-ፀ8ከ
    @ከድጃ-ፀ8ከ Год назад

    ድምፅ እንቢ አለኝ መፍትሂ እፈልጋለሁ

    • @Jemaykawollo
      @Jemaykawollo  Год назад

      የምን ድምፅ

    • @ከድጃ-ፀ8ከ
      @ከድጃ-ፀ8ከ Год назад

      @@Jemaykawollo አይሞ ደውየ ላወራ ስል ድምፅ አይሰማቸውም ከኔ ጋ ድምፅ አይሄድላቸውም

    • @Jemaykawollo
      @Jemaykawollo  Год назад

      የመጀመሪያ ኢሞ አካዉንትሽን ፎርማት ብለሽ አድ አዉርደሽ ሞክሪዉ

  • @user-pp5lv6mv9i
    @user-pp5lv6mv9i 2 года назад

    አይደብቅም

    • @ቃልዬ-ጐ2መ
      @ቃልዬ-ጐ2መ 2 года назад

      እኔ ያስቸገርኝ ነገር የኢሞ ቴክስት ስገባ ሳይለንት ሁኖብኝ እንዴት ይሻለኛል ውዶቸ ኮምቱልኝ

  • @hgfy5792
    @hgfy5792 2 года назад

    ወድሜኢሞየንሳላቅጠልፈዉቦኚኛንላጠፋስልኮደጠየቀኚእደትላርገዉ😥😥

    • @Jemaykawollo
      @Jemaykawollo  2 года назад

      ኮዶ ኢሞሽን በከፈትሽበት ስልክ ይመጣል አስገብተሽ አትፊው ወይም ኢሞሽን ፎርማት አርገሽ እንዳድስ ከፈቺዉ