5 ኢሞ ላይ ማወቅ ያሉብን ነገሮች ለ ኢሞ ተጠቃሚዎች |Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 113

  • @sinsEthiopiagirl
    @sinsEthiopiagirl 3 года назад +2

    _ናቲ በርታ በእውነት ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያወቅህውን ስላሳወቅህን_

  • @mohammedliverpool2921
    @mohammedliverpool2921 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ናቲየ አሪፍ መረጃ ነዉ👏👏

  • @SaeedaSaeeda20
    @SaeedaSaeeda20 3 месяца назад

    ናቲ ትችላለክ በርታ የሆነጥያቄ ነበረኝ ከቻልክ መልሥልኝ ፎቶወችና ቪዶወች ዳግም እዳይገኙ እደት ልደልታቸው ሥደልት በአፖ እየመለሡ አሥቸገረኝ ከባድ ፍይል ሥለሆነነው እባክህ መላ በለኝ

  • @Rነኝስደተኛዋቤተሰቦችንና

    ሰላም ናቲ እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው በርታ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад

    እናመሠግናለን ናቲ እንኳኔ ደናመጣሕ የኛ ጎበዝ 👍👍👍👍👍

  • @saraat4632
    @saraat4632 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @Yeselammedia
    @Yeselammedia 3 года назад

    አሪፍ ነው በርታ ናቲ

  • @umuezedin7867
    @umuezedin7867 2 года назад

    ዋውምረጥመርጃነውናቲየበርታ

  • @gjsfs55
    @gjsfs55 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ 😘🙏

  • @ሀገሬ-ዠ3ገ
    @ሀገሬ-ዠ3ገ 2 года назад

    አናመሰግናለን ወድም

  • @Umetube12
    @Umetube12 3 года назад +1

    ሰላም ናቲ SMS ሳላውቅ ድሌት አደረኩት።እንዴት ነው የምመልሰው

  • @aynalemkasa7002
    @aynalemkasa7002 3 года назад

    እናመሰግናለን ናቲዬ

  • @mesi3777
    @mesi3777 3 года назад

    እናመሰግናለን ናቲ

  • @binthussein1936
    @binthussein1936 2 года назад +1

    ጎበዝ

  • @شوشوملاش
    @شوشوملاش Месяц назад

    ወንድሜ ስጠቀምበት የነበርውን እንደ አድስ አጥፍቸ ከፈትኩት ግን ሴቭ ያደርኩት ሁላ ኢሞ ላይ አልመጣልኝም ምክርህን ለግሰኝ

  • @MeryemaUmer
    @MeryemaUmer 7 месяцев назад

    ወድሜ በናትህ ስልኬ መልክትሲገባልኝ ኢሞላይ ገብቸታላየሁ ከላይ አያሣይም ቪደወ ስራልኝ ቲክቶክላይም ቢሆን በናትህ መልስልኝ በጣምተቸገርኩ

  • @tube1530
    @tube1530 Год назад

    ሰላም ወንድም ኢሞየ ለሰወቺ ባዶ ሚሴጂ እየላከብኝ የሆነ የግሊዝ ፅሁፍነው በጣም ሰወቺን እየረበሽኩነው መፍትሄ ካለህ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @tube1530
      @tube1530 Год назад

      @@natiapp የቴሌ ግራም መገኛህን አስቀምጥልኝ

    • @tube1530
      @tube1530 Год назад

      @@natiapp የቴሌ ግራም መገኛህን አስቀምጥልኝ

  • @አለምአለሙ
    @አለምአለሙ 2 года назад +1

    ወድም በናትኸአትለፈኝ ሳላውቅኢሞለኸ ሁሉንምጓደኙቺንደለትኳቸው እነሱንበመልሳቸውም የተላላኳቸውእዳለተደልተዋል በናትእዴትንመልሳውምሴጁን ካወክአትሐፈኝ

  • @Yam-wu4vg6rz2o
    @Yam-wu4vg6rz2o 2 месяца назад

    እናመሠግን አለን

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 2 года назад

    እባክህ ማስታወቂያ እያስቸገረኝ በምን ላጥፋው በማርያም ንገረኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      ሁለት አይነት የሰራውት ቪድዮ አለ ተመልከተው እና የተመቸክን ተጠቀም

  • @شوشوملاش
    @شوشوملاش Месяц назад

    ወንድሜ በፈጣሪ ስም እንዳታልፈኝ ከቻልክ የኢሞ ኮዴ ጠፍብኝ እንዴት ላግኘው

  • @janomedia281
    @janomedia281 2 года назад

    ብሮ ኢሞ አዲስ ግሩፕ ስከፍት party room አርጎ ይከፍታል voice club ነበር እንዲሆን የፈለኩት እንዴት መቀየር ይቻላል ካወክ ??

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      በውስጥ አናግረኝ

    • @janomedia281
      @janomedia281 2 года назад

      @@natiapp ቤት ውስጥ አድራሻህን ላክልኛ በቴሌግራም ነው ?

  • @moamenshadid
    @moamenshadid Год назад

    ናት በ እሞ እኔም ስደዉል /ሰዉም ደዉሎ ሳነሳው ይዘጋል ለምንድነው ይጠራል ግን አንስቼ አያዋራኝም እባክህን

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @መካጀማል
    @መካጀማል 9 дней назад

    ወድም ለኔ ፍሮፋይሌን እዳያወርዲብኛ ስራልኚ🙏🙏

  • @mikiaslulu2961
    @mikiaslulu2961 2 года назад

    Be imo yematakew selke txt sederege endet maweke yechalale...pls asawekge

  • @MeronMamuye
    @MeronMamuye 10 месяцев назад

    ወንድሜ እኔ ደግሞ ኢሞ ቴክስት ሰፅፍ ሰማያዊ ምልክት እሆነ አስቸገረኝ እና ምን ላድርገው

    • @natiapp
      @natiapp  10 месяцев назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @asiaa8447
    @asiaa8447 2 года назад

    ሠላም ናቲ ፕሮፍይሌ አግዶኛል ምን ማድረግ እችላለሁ እባክህ እንዳታልፈኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @asiaa8447
      @asiaa8447 2 года назад

      ሠላም ናቲየ ኢሞየ ፕሮፍይል አግዶኛል እምታቀው ካለህ ንገረኝ

  • @girmakassie5271
    @girmakassie5271 Год назад

    Nati arif negr nw mitlikew ketilibet

  • @zemzemhusen639
    @zemzemhusen639 2 года назад

    ሀይ ናቲ ኢሞላይ ፕሮፋይሎቼ እየጠፋ ተቸገርኩ

  • @askalasku2165
    @askalasku2165 2 года назад +1

    እባክህ እኔ ኢሞ ላይ የጎደኞቸ ስም ቁጥራቸውን ሴቭ አድርጌዋለሁ ግን እኔ በከፈቱበት እንጂ እኔ ሴቭ ቤደረኩት አይመጣን ንገረኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      እነሱ በከፈቱበት ስም ሊመጣ ይችላል

  • @መሰረት-ሠ9ኘ
    @መሰረት-ሠ9ኘ 3 года назад

    ሰላም ወድሚ ናቲ ኢሞ ላይ የሰው ኢሞ ለምድነው የሚጠፋ ሌላ ላይ ይሰራል ማለት በቴሌግራም በዋሳፕ ቁጥሩ ይሰራል ኢሞ ላይ እቢ አለኝ በፈት ነበር ድገት ጠፋ መልሼ ስልኩን ሲቭ ሳረገውም አልመጣም እባክህ ንገረኝ???

  • @Rosa-mv6sv
    @Rosa-mv6sv 3 года назад

    ናቲዬ በናትህ እንዳታልፈኝ ኢሞ ላይ ስልክ ከተደወለ ወደ ኢሞ መግባት ሳልፈልግ ያስገባኛል እንዴት ነው የሚደረገው

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

    • @hayatemohammed1158
      @hayatemohammed1158 2 года назад

      እኔምእፈልጋለሁ

    • @MeryemaUmer
      @MeryemaUmer 7 месяцев назад

      ከመለሠልሺ ለኔምንገራኝ ውውዴ

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 года назад +1

    Amsgenalhu natisha

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው ከልብ

  • @Mekdi929
    @Mekdi929 Год назад

    ናቲ የእኔ ኢሞ ሰው ስደውል አሰራም ምን ለድረገው 😢

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      ኢሞ Setting ገብተሽ ማስተካከል ትችያለሽ የሰራውት ቪድዮ አለ እዪው

  • @rabia9592
    @rabia9592 2 года назад

    ወንድሜ ኢሞየ ነጭ ሆኖ ፕሮ አይቀይርም እንዴት እንዴማስተካክለው አሳየኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @rabia9592
      @rabia9592 2 года назад

      በየት

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 3 года назад

    ናቲዬ ኢምዬ ሲገባ ብቻ ነው ሚስራው መላ በለኝ ኦንላይን ሲገባ ተደዉሎ መልዕክት ትጽፎ ነው ማገኘው

  • @prophetmiracleabiraham3653
    @prophetmiracleabiraham3653 Год назад

    Wendime Please help me imo account disabled tederobighal malet ke imo block tederigiyalewu

  • @HgH-hn9jf
    @HgH-hn9jf 5 месяцев назад

    ውይይይይ ኸረ የእኔ እስቶሪ አይፖስትም

  • @ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ

    ኧረ ናቲ በእናትህ ኢሞዬን ውስጡ ጥቁር እንዲሆን ፈልጌ እንዴት ላርግ እና ቢዲዮ ስልክ አልሄድም እያለኝ ኔቶርክ የለም ይለኛል ግን ኔቶርክ እያለው እስኪ ንገረኝ ወንድሜ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

  • @rejeb4961
    @rejeb4961 2 года назад

    ወንድሜ ስልኬ በቃጢታ ሲዳወል አይሰማኝ በአለህ አትለፈኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      ያንቺ ለነሱ ይሰማል

  • @housemaid3260
    @housemaid3260 Год назад

    የኔ ሲቲንግ ውስጥ privacy ሚባል ነገር የለም በአላህ ንገረኝ 😔😔

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад +1

      ትክክለኛውን imo ተጠቀሚ update ካላደረግሽው update አድርጊው

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 Год назад

      @@natiapp እሺ ሞክራለው

    • @housemaid3260
      @housemaid3260 Год назад

      @@natiapp update አይልም opn ነው ሚለኝ

  • @ራቢወረባቦ-ፈ8ወ
    @ራቢወረባቦ-ፈ8ወ 2 года назад

    አመሰግናልሁ

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 года назад +1

    በናትህ ቀይ እራይት እዴሳኝ ስራልን

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      ከ online ስትወጪ አያሳይም?

  • @SalmsalmSalmsalm-j7h
    @SalmsalmSalmsalm-j7h Год назад

    እስቶሪ ላይ ሰው እንዳያዬብኝ አሳየኝ

  • @sumeyaseid5871
    @sumeyaseid5871 2 года назад

    ወንድሜ በኢሞዬ ሲደወልልኝ ቀጥታ ኦላይን እያሳዬኝ ነው ምን ላርገው

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi1511 2 года назад

    እኔ ደግሞ ስልኬ ኮዱ ከቆረፈ እያወራሁ ከሆነ ይዘጋን መፍትሄ ካለህ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      Imo ላይ ነው

    • @azmiazmi1511
      @azmiazmi1511 2 года назад

      ኢሞላይም ሜሴንጀር ላይም ነው

  • @EthioYs
    @EthioYs 3 года назад

    nice

  • @ብሌንውዴለሀገሬሞችነኝ

    አመሰግናለው

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 года назад

    ክሬት ያደረኩትን ግሩፕ እንደት ማጥፋት እችላለሁ ከቻልክ ንገረኝ እስኪ በጣም ያስጠላል😴

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 3 года назад +1

    1 eko nk natiye

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      በጣም አመሰግናለው ከልብ

  • @jjjjmboO
    @jjjjmboO 2 года назад

    ወድሜ ኢሞ ፕሮፋይል አልቀይር አለኝ እስኪ ንገረኝ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад +1

      በውስጥ አናግሪኝ

    • @jjjjmboO
      @jjjjmboO 2 года назад

      ቁጥሬን ልላክልህ

  • @ImanDubai-i1r
    @ImanDubai-i1r 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሚያጣውልቤ
    @ሰሚያጣውልቤ 2 года назад

    የዋሳፕስ ወንድሜ?

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад +1

      ስለ ዋትሳፕ የሰራዋቸው ቪድዮዎች አሉ ተመልከቻቸው

  • @hamidiaberhanu6731
    @hamidiaberhanu6731 2 года назад

    ኧረ ኢሞ አብዴት አርጌ አልሰራም አለኝ ተደዉሎ ሳነሳ ይዘጋል

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      እንደ አዲስ አውርደሽ ክፈቺው

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 года назад

    ናቲበናትህ ኢሞላይሀይ ብየህነበርለምንአትመልስም

  • @እናቴየአሏህስጦታየ
    @እናቴየአሏህስጦታየ 3 года назад

    ጉርብ ማጥፊያ ካለህ ኢሞ

  • @asinettube2353
    @asinettube2353 3 года назад

    👍👍👍👍

  • @gtyuugyyhff9566
    @gtyuugyyhff9566 2 года назад

    🌹👍👍👍

  • @warqineshmabratu7655
    @warqineshmabratu7655 3 года назад

    ናቲፕሊስኢሞ እቢ አለኝ መላ በለኝ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      እሺ በ ቴሌግራም አዋራኝ

    • @warqineshmabratu7655
      @warqineshmabratu7655 3 года назад

      @@natiapp እደት አድረጌ በቴሌ ግራም ቁጥረ የለህ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад +1

      0921924555

  • @taibaals2443
    @taibaals2443 2 года назад

    💞❤💚💛✅👍

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад

    እናመሠግናለን ናቲ እንኳኔ ደናመጣሕ የኛ ጎበዝ 👍👍👍👍👍

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад

      ኤናመሠግናለን ናቲ የኔሥ ሁሉም ተሥተካክሎ አገኘዉት

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      አመሰግናለው azizaye

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 3 года назад

      @@natiapp ምንም አይደል አይከፈልበት
      የኛ ጎበዝ ❤️❤️❤️😘👍👍👍👍👍