“ሐይማኖትዎን የቀየሩ በመሆኑ በመቃብር ቤቱ መጠቀም አይችሉም የተባሉት ወ/ሮ ” አልሰማንም እንዳትሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 18

  • @Shewangizaw-z3w
    @Shewangizaw-z3w 9 часов назад +2

    ይግባኙ ቀጥሎ ለሰማይ ቤት ቢቀርብም ከዚህ የተለየ ውሳኔ ፈጣሪ አይሰጥም።

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 9 часов назад +3

    ትክክለኛ ውሳኔ ሲጀመር ቦታውን ያገኘችው እንደሀይማኖት ተከታይ እንጂ እንደ ዜጋ አይደለም

  • @ephremtadese4829
    @ephremtadese4829 8 часов назад +5

    ሁኔታው በቤተ ክርስቲያን በኩል ለቅዱስ እግዚአብሔር የሰጡትን መባ መልሳችሁ ስጡኝ ማለት ነው። ሆኖም ግን ቤተ ክርስቲያን ንብረቱ አስፈልጓት ለመስጠት ከብዷት ሳይሆን እንዲህ ያሉ ሂደቶች ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የሚያጎድፉ ናቸውና ነው። እኒህም እናት ሃይማኖታቸውን ትተው ከሄዱ በሄዱበትም መቀበር እንጂ ኑሬዬን እዛ መቃብሬን እዚህ አድርጉልኝ ማለት ምን ማለት ነው!? ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ የሚሠራ ሥራ ሁሉ ባለቤትነቱ የቤተ ክርስቲያን እንጂ የግለሰብ አይደለም። አገልግሎቱም ለቤተ ክርስቲያን ጥቅም እንጂ ለሌላ አይውልም። ቤተ ክርስቲያን በፈለገችው ሰዓትም ቦታውን ለሌላ ለተሻለ ዓላማ አፍርሳ መጠቀም ትችላለች። ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉ ነገሮችን እንደግል ይዞታ ማሰብ ክርስቲያናዊ ምግባር አይደለም፥ ስግብግብነት ያመጣው የዘመኑ በሽታ ነው።

  • @Yemariam7122
    @Yemariam7122 6 часов назад +1

    የትም ስትዘል ኖራለች ስለዚህ ቤተክርስቲያን ልጆቿ ያልሆኑትን አትሰበስብም

  • @sosenabirhanu3085
    @sosenabirhanu3085 7 часов назад +2

    የቀየረችበት ሀይማኖት የመቃብር ቦታ የለውም እንዴ ሴትዬዋ😂😂😂

  • @birukmesfin5272
    @birukmesfin5272 28 минут назад

    ብሩን ነው የፈለጉት ከመነሻው

  • @alelignbekele231
    @alelignbekele231 5 часов назад

    aye habesha motewem zeregnete aylekachewm....ye haymanote zergnet malet yehe nw

  • @Freepress12
    @Freepress12 9 часов назад +2

    አፍርሰው እቃዎትን ይውሰዱ

  • @HaimanotBelete-f8q
    @HaimanotBelete-f8q 17 секунд назад

    አንጀት አርስ ውሳኔ።

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 9 часов назад

    ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሚቀበር ሲዖል ነው የሚገባው:: ሴትዮዋ በሕግ ቢሸነፉም ገንዘብ ነው የከሰሩት:: ከኦርቶዶክስ በመለየታቸው ግን ነብሳቸውን አድነዋል:: ኦርቶዶክስ የደብተራዎች እምነት ነው::

    • @AdinaMinas
      @AdinaMinas 9 часов назад +1

      የተወራው ስለ ህግ ነው አልሰማሽውም ርዕሱ እራሱ ይናገራል "አልሰማንም እንዳትሉ "እንዳታስተውሉ ያደረጋችሁ ምን አዚም ነው። ግን ወቸው ጉድ አለ አጎቴ ሌኒን😂😂😂

    • @alemgenanaw5840
      @alemgenanaw5840 8 часов назад +1

      የሃይማኖትሽ እውቀት እዚህ ድረስ ነው?

    • @AdamHabesha-y1c
      @AdamHabesha-y1c 8 часов назад +1

      ለአህያ ማር አይጥማት :ብለው አበው ተረቱ

    • @AdamHabesha-y1c
      @AdamHabesha-y1c 8 часов назад

      Mrs protestants Jesus give mercy to you

    • @wiseKassa
      @wiseKassa 5 часов назад

      እሱን የሰማዩ ፍርድ ጊዜ ብንሰማው አይሻልም