"ልጄ ከሄድሽ ጀምሮ የማለቅስበት አይኔ ጠፍቷል ሳልሞትብሽ እንገናኝ"... አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 188

  • @Betelhem-d1r
    @Betelhem-d1r 2 года назад +23

    አይ እናት ሚስኪን አላህ በሂወት ኑራ አለሁ ትበልሽ እማምየ ስታሳዝን

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 2 года назад +21

    በህይወት ኖራ ለመገናኘት ያብቃዎ የኔ እናት😭😭😭

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 2 года назад +31

    ልጄ በጣም ነው የራበቺኝ አሉ ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት እንዴት እንዳሳዘኑኝ

  • @rozaamdihon5498
    @rozaamdihon5498 2 года назад +17

    የ እናት እምባ በጣም ያማል አላህ ይወከሎት የኔ እናት በጣም ከባድ ስሜት ነው

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 2 года назад +14

    አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ ያረብ የኔ እናት

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 года назад +41

    እባካችሁ በፈጣሪ ስም ይሆንባችሁ ስደት ወጥታችሁ ህይወት ሳይስተካከል ሲቀር በከቤተሰብ ጋር ግንኝነት ያቆማችሁ ዲምጣችሁን አሰማቸው ቤት ይቁጠርው የዚህ አይነት ታሪክ

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 2 года назад +12

    25 ዓመት ሙሉ እናት ልጅ ትቶ ዝም ማለት እጅግ የሚከብድ ነው ።የሆነ ነገር ካልገጠማት በስተቀር ።ብቻ በሂወት ካለች የእናት እንባ 😭የሚመጣው ጣጣ ከባድ ነው እና እባክሽ አሁንም አረፈደም ።አምላክ በሰላም ያገናኛቹህ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +1

    እናታችን ፈጣሪ ያምጣሎት

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 года назад +20

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛቸው የእኔ እናት🙏❤❤😭😭😭😭😭😭ልብ የሚነካ ነው

  • @seble6210
    @seble6210 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ይርዶት እማዬ 🙏😭

  • @abinezereden6542
    @abinezereden6542 2 года назад +5

    እድለኛ ነክ በአያትክ እጅ ማደግ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞህ ትገኛለች

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 года назад +6

    ያረብ አላህ ከልጇናከእናቷ ጋ ያገናኛት የትነሽ ሸዋየ ያው ልጅሽ አድጎልሽ መከታሽ ተስፋሽ

  • @munamuna8297
    @munamuna8297 2 года назад +9

    አላህ በሰላም ያገናኛቹ አብሽር

  • @melkamdemeke6999
    @melkamdemeke6999 2 года назад +1

    ዪኒ ፈልቅልቅ ሰዉ እግዚያቢየር ይባርከህ

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 2 года назад +5

    በህይወት ስለመኖሯ ምን ያህል እርግጠኛ ናቸው አረብ ሀገር ብዙ ጉድ ነው ያለው በሂወት ብትኖር እንደዚ ጨክና ዝም ትላለች ብዬ አላስብም ያሰበችው ሳይሳካላት ቀርቶ ይሆናል ምን እንደሆነች ማን ያውቃል?በሂወት ካለች ፈጣሪ ለ እናቷ እንባ ሲል ያገናኛቸው። ከ አስር አመት በፊት እኔ እምሰራበት የሰውየው ወንድም ቤት አንድ አበሻ የክፍለሀገር ልጅ ከሄድኩ ከስድስት ወር በዋላ ይመስለኛል መጣች እናም የመንፈስ ጭንቀት ነበረባት ሰዎቹ በጣም ጥሩ ነበሩ እሷ ግን ዮነ የሚያወራት ድምፅ እሚያሰማት ነገር ነበር ከፎቅ ሊወረውሩኝ ነው እንጣላት ሲሉ ሰማው ትል ነበር ቋንቋ እኮ አትችልም ገና መምጣቷ ነዉ። የ አራት ልጆች እናት ነበረች ከየት እንደመጣችም ስሟንም ነግራኛለች እናም መጨረሻዋ በጣም ያሳዝናል አንድ ቀን ልጆችዋ አናታችን የት ናት ብለው ይመጡ ይሆን እላለው እኔ ብቻ ነኝ እማቀው ታሪኩን ስደት ከባድ ነው ሁሉም እንዳሰበው አይሆንም ልጆችዋ ምናይነት ሆኔታ ላይ ይሆኑ?አረባገር ስለሄደች በነሱላይ ተቀይራባቸው ይመስላቸው ይሆን?ልጆቹስ ማንን እንደሚጠይቁ ግራ ገብቷቸው በቁጭት በር በሩን እያዩ ይሆን?😥😥😥😥

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +3

    አይ የሀገሬ እናቶች ለቅሶ ሲያሳዝን እናቴ ልጆትን እግዚአብሔር ያገናኞት እህቴ በህይወት ተገኝተሽ ልጅሽን ለማየት ያብቃሽ🙏🏾

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 2 года назад +6

    እናቴ ቸሩ መድኃኔዓለም ለአይነ ስጋ ያብቃቹሁ

  • @iyasumurzikwa8059
    @iyasumurzikwa8059 2 года назад +3

    እጅግ በጣም ያሳዘኑኝ እናት እግዚአብሔር ከልጅዎት በጤና ኖራ ያገናኝዎት ልብ ይሰብራል።

  • @አለምየባዩሽነኝየጀግኒትል

    ኡፍፍፍፍ የእናት እንባ ማየት ያማል እመብርሀን ልጆዎትን በህይወት አኑራ ታገናኝዎት እናቴ🤲😭💔😭😭😭

  • @መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር

    ፈጣሪ ያገናኛቺሁ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳወት

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 2 года назад +6

    እምዬ እኮ አትጠገብም አምላክ ያገናኞት እናታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @tegsetderese3279
    @tegsetderese3279 2 года назад

    የኔሚስኪን እናት ስያዛዝኑ ፈጣሪ እናትና ልጅ ያገናኚ ደግሞ ተስፋ አለኚ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 года назад +2

    ወኔ የኔ እናት እንዴት ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይድረስሎት

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 года назад +6

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ በሰላም

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 года назад +1

    የኔ እናት አላሕ ያሥገኝሎወ በጣም ነው ያሥለቀሡኝ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +2

    የኔ እናት በጣም ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ይርዳወት ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 года назад +1

    የኔ እናት አታልቁ እማምዬ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад

    አይዞት እናቴ በጣም ነው የተጎዱት ፈጣሪ አምላክ በሠላም ያገናኛችሁ

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 2 года назад +5

    ለካ በየሀገሩ ብዙ ጉድ አለ መገን ሀገሬ ስንቱን ችለሻል

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 года назад +5

    ምናለ በስላም ባርገዉ ከሀገር ወታ አድራሻቸዉ ጠፍቶባት በሆነ አንድ አባት ከስንት አመት በሃላ ልጃቸዉን ሲፈልጉ አድራሻቸዉ ጠፍቶባት ነገ ዛሬ ሲሳካልኝ እገባለሁ ስትል እሳቸዉ ሚዲያ ሲወጡ ተገኘች እራሷ ስምታዉ እናም የዝች እህታችን እንደዚህ ሆኖ እናታችን ለቅሶ ወደመሳቅ ወደደስታ ተቀይሮ የምናያቸዉ ጊዜ ቅርብ ቀን ይሁን

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 2 года назад

    የኔእናት አላህ ያገናኝሽ ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶች

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ

    እመብራሀን ለመገናኘት ያብቆት የኔ እናት የእናት እንባ ማየት ያማል 😢

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ያገናኞት እማምዬ❤❤

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 года назад +6

    የኔ እናት አንጀቴን ነው ያላወሱት እግዚአብሔር ይርዳዎት እውነት ህመሙ አለብኝ ይገባኛል ስሜቱ ከባድ ነው አልቅሶ መቅበር ምን ያህል እረፍት እንዳለው የደረሰበት ያውቃል

  • @metkaewntue3222
    @metkaewntue3222 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናቴ

  • @etabisgetan9854
    @etabisgetan9854 2 года назад

    ፈጣሪ በሰላም ይመልሳት በህይወት ካለች ትመጣለች አይዞህ እማማ በህይወት ያገናኛት

  • @rahillrahill7437
    @rahillrahill7437 2 года назад

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ

  • @abreshtame5207
    @abreshtame5207 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኛቸው Beba

  • @amyam2368
    @amyam2368 2 года назад +1

    ፈጣሪ ያርዳዎት አያዞት ቸር ያሰማዎት

  • @angelsinki1922
    @angelsinki1922 2 года назад +1

    ፈጣሪ ያገናኛችዉ

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 2 года назад +3

    ወይኔ ዛሬቅዳሜንእያሰብኩ ነዉየዋልኩት ማንተገኘ ማንጠፋ በማለት ለናታችንለዛትልቁሰዉየ በሰላምእዲገናኙምኞቴ ነዉ

  • @aishahh7283
    @aishahh7283 2 года назад +3

    ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @firaollase301
    @firaollase301 2 года назад +1

    አላህ ያገናኛችሁ

  • @የአዱገነትልጅ-ኀ1ሸ
    @የአዱገነትልጅ-ኀ1ሸ 2 года назад +2

    እናቴ ኪዳነምህረት ለአይነ ስጋ ታብቃቸው የእውነት ያሳዝናሉ

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 2 года назад +2

    ቅዳሜ ቅዳሜ የልቅሶ ሚድያ ልበለው ይህ መድረክ። ያማል የሂወት ውጣ ውረድ! በዚህ ጅማሮ ስንት የተደበቀ ሚስጢር እናይ ይሆን?ፅናት ይስጣቹሁ ለአቅራቢዋች። 🙏🙏🤔

  • @እትነኝየእሱአፍቃሪ
    @እትነኝየእሱአፍቃሪ 2 года назад +1

    እባካችሁ ትልልቅ ሚድያ ያላችሁ እንዚህን እናት ልጃቸውን አፈላልጓቸው ምናልባት በህይወት ካለች

  • @የደደየየዘረረሠረ

    በሠላም ያገናኛቹ ያረብ

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 2 года назад

    አዞወት ገብርኤል ያገናኛወት በደስታ እሚስቁ። ይሁን ፈጣሪ ይርዳወት እህህህህ

  • @aaaaaa9246
    @aaaaaa9246 2 года назад

    እግዚያብሔር ይርዳሽ የኔ እናት እፍ ደግሞ ታገኟታለችሁ

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 года назад +1

    እናት ለፍታ አሳድጋ አታልቅስ ስደት በቃ ይበለን እናቴ እግዚአብሔር ቸር ያሰማዎት

  • @tegidemla179
    @tegidemla179 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በሰላም የገናኚሺ እማ😍😍😍😍😭😭😭😭

  • @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ

    እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад

    አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኔ እናት ያአሏህ

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir8927 2 года назад

    የኔናት እ/ር ይርዳዋት ከልጆ ያገናኜት አታልቅሱ ተስፍ አትቁረጡ ትኖራለች 🙏ዬሴፍ እናትክን ታገኛለክ 🙏

  • @meron7439
    @meron7439 2 года назад +7

    አደራን የተወጡ እናት እኝህ ናቸው ።
    የነሃና አያት ሶስቱንም ከሚሰጡ ለስማቸው መጠሪያ ጥሬ ቆርጥመው ትንሹን እንኳን ቢያሳድጉ ጥሩ ነበር ።

  • @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
    @እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ 2 года назад +1

    ምስኪን😭😭😭😭😭 በህይወት ለመኖሮ ያሳስባል አምላክ ይርዳሆት!!! ሆዴን ነው ያመመኝ!!!

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 2 года назад +1

    እግዝብሔር አምላክ ይርዳችው አቦ

    • @eduameduam8884
      @eduameduam8884 2 года назад

      ከአቅም በላይ ሆኖባት ሆኖ እንጂ በጤና ይመስላችዋል ወገኖቼ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 года назад +4

    😭😭😭 የምለው የለኝም በየቤቱ ስንት ህመም አለ

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 2 года назад +2

    It’s painful mama

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 2 года назад

    የኔ እናት አይዞወት እግዚአብሔር አምላክ እንባወትን ያብስልወት

  • @binimekditeshome1261
    @binimekditeshome1261 2 года назад +1

    እናቴ አመቤቴ ትርዳዎት ለርሶም እረጅምእድሜ ይስጦት

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 2 года назад

    እግዚአብሔር በሰላም ያገናኞት እናቴ ግን በሂወት ያለ እናትን አህል ነገር ደግሞ ልጂ እያላት አረ ከባድ ነው የኔ እናት እዴት እደሚያሳዝኑ ፈጣሪ ይርዳዎት

  • @hekeruhekeru615
    @hekeruhekeru615 2 года назад

    አላህ ያግናኞት እማዬ

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 2 года назад +2

    አላህ ያገናኛችሁ 😭😭😭😭😭💔

  • @meseretbayesa2115
    @meseretbayesa2115 2 года назад

    ግን በሂወት አለች እግዚያብሄረር ይርዳችሁ

  • @hirutdesta8573
    @hirutdesta8573 2 года назад

    የሰራዊት ጌታ ልሁል እግዚአብሔር ይርዳዎት እናቴ በህይወት እያሉ የናፈቀቾዎትን ልጅ ያገናኞት (ይርዳዎት) እንባዎትን ያብስሎት እግዚአብሔር ይችላል 🙏🏽

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 2 года назад

    ፍፍፍ አይዞዎትእናቴ እግዚአብሄር ይርዳዎት ለመገናኝት ያብቃችሁ ደስታዎትን ለማይት ያብቃና 🙏🙏😭😭

  • @selamsweet6685
    @selamsweet6685 2 года назад

    Egzabhir beslam ygnchu yen enat euffff

  • @SaeedMohammed22
    @SaeedMohammed22 2 года назад

    ያሳዝናን 😭

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 года назад

    I like EBS 👍

  • @አልሚአልሚ-ሐ3ቈ
    @አልሚአልሚ-ሐ3ቈ 2 года назад

    ወላሂ አጀቴን በላችኝ አይይይ የኔ እናት አይዞወት ትገኛለች ያረብ አላህ ያስገኝሽ የኔ እህት

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 года назад

    አረ በስንቱ ሰዉ አልቅሸ ልሙት አይ እናት ወለላ እንባወትን አይዞወት ከኢቤሶች ቦታ ሂዶ ያፈረ የለም ፈጣሪ ይርዳወት ።

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 2 года назад

    እህህህህህህህ የናቴ ቢጤ እህህህህ ያረብ እናት አታልቅስ እባካችሁ ላይሳካይችላል ግን ከቤተሰብተስፋ አይቋረጥም

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад

    Egziabeher Ygnagnachu

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 года назад +2

    25አመት ሙሉ በህይወት ያለች አይመስለኝም እንጂ እንዴት አስችሏት ነው የሌላ አገር ዜጋ የምታምኑ አበሾች ለህይወታችሁ አስቡ

  • @hiwettulu9602
    @hiwettulu9602 2 года назад

    የኔ እናት ጌታ ይርዳዎት

  • @sisaykassahun6280
    @sisaykassahun6280 2 года назад

    wey enatnet kebad new .fetari selam yagenagnachu

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድምጿን ያሰማችው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +1

    መድሃኒአለም ያገናኛችሁ !!!

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 2 года назад

    Egzyabher yirdachihu behyiwwt kalchi yihen yahel amet atfam weyyyyy siyasaznu

  • @habtomumolalm7185
    @habtomumolalm7185 2 года назад

    Betam,yasazinal

  • @romangina5121
    @romangina5121 Год назад

    እኔን የኔናት አይዞት እመብረሀን ትርዳዎት

  • @ጆአሚታጆ
    @ጆአሚታጆ 2 года назад

    እናቴ እግዚአብሔር ከልጆ ያገናኞ

  • @selammekonen5506
    @selammekonen5506 2 года назад

    😭😭😭የኔ enat አግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @asdasdsda8583
    @asdasdsda8583 2 года назад +1

    የኔናት፣እፍፍ

  • @corinne6155
    @corinne6155 2 года назад

    እማዬ እግዚአብሔር ይርዳኦት። ልጅ አባቱም ስላፈለገው በጣም የተናደደ ይመስላል ወንድሜን እሶአን እንኳን ቢያገኝ ጽሩ ነው እባክሽ ምንም ባይደላሽ አለሁ በይ ለናትሽና ይህን ይመስለ ልጅሽ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 года назад

    አይ የኔ እናት ተንሰፈሰፉ እግዚአብሔር ቸር ያሰማዎት

  • @tefeshidingle2112
    @tefeshidingle2112 2 года назад

    አይይይይይ የእኔ እናት ስደት ያልነጣጠለዉ ማን አለ😭😭😭😭እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 2 года назад +2

    ትሰራበት የነበረዉ ሆቴል ለምን አይጠይቁም ምንአልባት የሰራ ቦታ ያሉ ጎአደኞች ካአሉ የሚያዉቁት ነገር ካአለ

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 2 года назад +1

    ወይ እናቴ😭😭😭😭ጌታ መድሐኒአለም ይርዳውት

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 года назад +1

      ከባዲ ነው የኔም አያቴ ለሰት አመት አብታለች እፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ummunir6187
    @ummunir6187 2 года назад

    አላህ ይርዳዎት🤲😭

  • @kalkidan1973
    @kalkidan1973 2 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳቹ የኔ እናት 😢🙏💖

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 Год назад

    አላህ ያስገኝላችሁ በስደት ላይ ያለ ስው አይጨክንም አዛኞች ነን

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 года назад +4

    በሂወት ካለች እንደዉ እንዴት በእናት ይጨከናል

  • @ageanbessa6071
    @ageanbessa6071 2 года назад +1

    የአእሱ መልእክት በጣም ሆድ ያስብሳል ልጄም ባትለኝ... ኤሬ

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳዎት እናቴ🙏 😭😭😭

  • @ሚስጥር-ጠ2ኘ
    @ሚስጥር-ጠ2ኘ 2 года назад +1

    አይይይ ድሕነት 😥😥😥😥😥

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት እናቶች ስንት ለፍተው አሳድገው የእንባቸው መንስኤ ስንሆን ይከብዳል ይህ ስደት እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዳወት

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 Год назад

    ስደት አይኑ ይጥፋ 😥😥አይይይይ💔💔💔💔