"ቻዉ ጆዬ በሰላም ግባ!" ማንም ያልሰማውን የዘሚን ምስጢር በእንባ የልብ ጓደኛዋ ተናገረች!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2021
  • #YegnaTube #ሰብስክራይብ_ያድርጉ
    "ቻዉ ጆዬ በሰላም ግባ!" ማንም ያልሰማውን የዘሚን ምስጢር በእንባ የልብ ጓደኛዋ ተናገረች!!!
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Комментарии • 56

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 2 года назад +29

    እነዚህን ህፃናት ምትረዱ ምትንከባከቡ በሙሉ አላህ ረጅም እድሜ ጤና እንዲሰጣችሁ ምኞቴ ነው ።

  • @sosunamerid5638
    @sosunamerid5638 2 года назад +31

    ወይዘሮ አዳነች የከተማዋ ከንቲባ እርሶ ስለሆኑ ይህን ተቋም በቶሎ ተገንብቶላቸው የለንበት ቤት የኪራይ ቤት ስለሆነ ይወስድብናል ብለው ከመሳቀቅ መዳን እለባችው
    እነዚህ ሰዎች የመንግስትን ስራ እኮ ነው እየሰሩ ያሉት እርሶም በየጊዜው ለድግስ የሚያውጡትን ገንዘብ ድግሱን ቆም አድርገው እርዷቸው መናፈሻ ፓርክ የስው ልጆች ካለባቸው ችግር ከተላቀቁ በኻላ የሚደርስ ነገር ስለሆነ
    በተጨማሪም ለጓደኛዎት ለወይዘሮ ዝናሽ አማክረዋቸው ህንፃውን እንዲስራላቸው ቢያደርጉ
    የከተማዋ ከንቲባ ስለሆኑ ነው የጠየቅኖት

  • @anula9136
    @anula9136 2 года назад +23

    ዘሚዬ ነፍስሽን በአፀደ ገነት በአብ ቀኝ ያድርገው ልዑል እግዚአብሔር

    • @kide8061
      @kide8061 2 года назад +1

      Bilo negr yelm. Medan be kirestos eysus bicha new eyesus yelelew sew hiwot yelwim mengedu esu bicha new.

    • @anula9136
      @anula9136 2 года назад

      @@kide8061 እውነት ነው ነገር ግን እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ሳይሆን የሚያውቀን በእምነታችን በመልካምነታችን መምድር ላይ ባደረግነው መልካም ነገር ነው ብዬ አስባለህ ለዚህም ዘሚ በምድር ባደረገችው በጎ ስራ የሰማይ አምላክ ይከፍላታል ብዬ ሙሉ ተስፋ አለኝ አስተያየት ሰጭዬ አመሰግናለሁ ተባረኪ (ተባረክ)

    • @amsalemekonnen5593
      @amsalemekonnen5593 2 года назад +2

      @@kide8061 እዚጋ ስለ ሀይማኖት ማንሳትን ምን አመጣው?

  • @munaali4698
    @munaali4698 2 года назад +12

    በጣም ትልቅ ሰራ ነው የምትሰሩት እንደዚህ ያሉ ልጆች ብዙ እርዳታ ይፈልጋሉ እነሱን መርዳት ማለት እሰከቤተሰብ መርዳት ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @mengestuharegeweyn3601
    @mengestuharegeweyn3601 2 года назад +25

    በጣም በጣም መሰራት ያለበት ነው ለምን ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በትመህርት ቤት ማሰራት ድንቅ አስተዋፅኦ ስላላቸው ትምህርት ቤቱን እንዲያስገነቡት ጥያቄ አታቀርቡም

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 года назад +10

    እግዛብሄር ፅናቱን ይሰጥሸ ዘኒ የሁሉም ልጆች እናት ነበረች ግን ከላይ የመጣ ነዉ ምን ይደረግ መበርታት ነዉ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 года назад +19

    አይዞሽ እህታችን አታልቅሺ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @tibkaabate6068
    @tibkaabate6068 2 года назад +9

    እግዜር ይርዳችሂ በጣም ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ተረዳድቶ ያሰራዋል

  • @degneshsoresa5708
    @degneshsoresa5708 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i 2 года назад +4

    እርር ድብን ብለሽ አታልቅሽ እህቴ አለቃቀስሽ አሳመመኝ ከውስጥሽ ስትተነፍሽ አመመኝ እውነት የሚለቀስላት ሴት ናት ዘሚ ግን አምላክ የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር ነፍስን በገነት ያኑረው

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 2 года назад +8

    Wow!! እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘኒ አንቺን ተክታለች በጣም የሚገርም ፍቅር ነው የምንማረው ለልጆቹ ያላችሁ ሰራተኞቹም አስተማሬዎቹም የገንዘብ ክፍያው ሳይሆን ለልጆቹ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳክቶ ለማየት ያብቃን አይዞሽ በርቺ በጣም ጥሩ ይዘሻል 🙏❤️👌🏾👏👏

  • @matiyasmideksa
    @matiyasmideksa 2 года назад +11

    አይዞአችሁ ፈጣሪ አለ

  • @kevinjohnson1568
    @kevinjohnson1568 2 года назад +1

    በውጪ ሀገር ልጆቻችን በዚህ ችግር ውስጥ ያሉ ግን ጥሩ እርዳታ አግኝተው እራሳቸውን የቻሉ ልጆች እየተማሩ ያሉ ልጆች ያለን ወላጆች በቻልነው ይህን ድርጅት መርዳት አለብን ችግሩን በደንብ ስለምንረዳ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 2 года назад +8

    የአላህ ልጆቹ ደሞ ሲምሩ አላህየ ማራቸው የአላህ መንግስት ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል

  • @marthaalemu1152
    @marthaalemu1152 2 года назад +4

    አይዞሽ Go fund me ክፈቺ መልካም ሰዎች አሉ የሚረዱ።
    ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁት ያለው እግዚያብሄር ይስጣችሁ።

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 2 года назад

    What a loyal and genuine friend is this woman! Loosing a friend like Zemi is a loss. May she Rest In Peace.

  • @user-xz9xz2gf5w
    @user-xz9xz2gf5w 2 года назад +1

    ለቅን ልብ እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል አይዞሽ የኔ እህት በርቱ:: ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ብንተባበር የምንችለውን ለመርዳት እጃችንን ብንዘረጋ ለአነዝህ ልጆች ትልቅ ተስፋ ነው:: #የተቻለንንእንርዳ ::

  • @beshadutolera8469
    @beshadutolera8469 2 года назад

    thank u yegna tube & all the staff of otizim centre. LET GOD HELP US.

  • @messydds735
    @messydds735 2 года назад +3

    Egziabeher yestachu.

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 года назад +1

    12 አመት ለተሰቃዩ ህፃናትን ለመርዳት ለተጠየቀ ቦታ የገደለው አመት አቤት
    እግዚአብሄር ለጇን ያበርታላት
    በጣም ያሳዝናል

  • @kefyalewtamiratmekuria4471
    @kefyalewtamiratmekuria4471 2 года назад +8

    እባካችሁ ቀዳማዊት ዝኑ አናግሩ ትረዳለች ጋብዙአትና መጥታ ትየው!!!!!!

  • @selamghebremichael1661
    @selamghebremichael1661 2 года назад +1

    GOD bless you 🙏❤

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 2 года назад

    እግዚአብሔር የባረከሽ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጓደኛ ያለ አይመስለኝም ነበር። አሁን ግን አንቺ ማልቀስ የለብሽም ምክንያቱም የዘኒን ብቃት ፈጣሪ ወስዷታል እሁን የናንተን ነው ማወቅ የሚፈልገው ስለዚህ ከዘኒ የበለጠ እንድትሰሩ እና የሷን ራእይ ለማሳካት ጠንክራችሁ ለመስራት ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @asterbekele3129
    @asterbekele3129 2 года назад +3

    ምልካም በጎ ስራ ነው እግዚአብሄር ይርዳችሁ ስልክ ቁጥር ወይም email ማግኘት ፈልጌ ነው

  • @tirsaymohamed3261
    @tirsaymohamed3261 2 года назад

    It is very hard to deal with autism. You guys are doing incredible job. May Allah reward you.

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 2 года назад +1

    እንዴት ይህንን ድርጅት መደገፍ ይቻላል?

  • @rehanayassin3847
    @rehanayassin3847 2 года назад

    Please Ataslekeshwe Black Teshirt Yargwen Leje

  • @kiki7863
    @kiki7863 2 года назад

    ኾቪድ ክፉ ነው እኔም ቤተሰቤን አጥቻለው ከአመት በፊት

  • @freweynivanzwettsegaye5241
    @freweynivanzwettsegaye5241 2 года назад

    😘😘😘❤❤✌✌🙏🙏🙏

  • @kukikebede1610
    @kukikebede1610 2 года назад

    Can you just stop giving rubish comment what you expect more than this explanation

  • @romanmekonnen3400
    @romanmekonnen3400 2 года назад +4

    I don't believe this lady

    • @lemlemalemu4047
      @lemlemalemu4047 2 года назад +7

      do you know what does it mean Autism? if you are human, try to read first before you comment

    • @tsegeatesfaye3365
      @tsegeatesfaye3365 2 года назад +7

      Ok you don't believe her, way don't you do it so you can believe yourself.

    • @user-dl6yx5xn5u
      @user-dl6yx5xn5u 2 года назад +5

      አይ መሬት ያለ ሰው !

    • @tenaworkfikre7012
      @tenaworkfikre7012 2 года назад +8

      አነጋገርሽ ይገልፅሻል።እኔ ግን የዚህ ችግር ተጠቂ ልጅ ስላለኝ ይገባኛል።ነካ ያደረገሽ ቀን ለምን እንዲህ አልኩ ትያለሽ

    • @fikirtv5509
      @fikirtv5509 2 года назад +1

      How?

  • @romanmekonnen3400
    @romanmekonnen3400 2 года назад +3

    This lady wants her money

    • @mimit4032
      @mimit4032 2 года назад +6

      You are evil

    • @romanmekonnen3400
      @romanmekonnen3400 2 года назад

      @@mimit4032 u are lier

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 2 года назад +5

      Don't u see those poor kids who badly need the service? You have cold heart.

  • @romanmekonnen3400
    @romanmekonnen3400 2 года назад +2

    She is over acting to much

    • @manalebishmeresha3686
      @manalebishmeresha3686 2 года назад +3

      Lebe denedana nesh.

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 года назад +1

      @@yeneneshtessema233 englizegna yetabatu

    • @mestawetgidissa9545
      @mestawetgidissa9545 2 года назад +3

      እባካችሁ ግለሰብም ሆናችሁ መንግስት ይህ ት/ቤት እንዳይዘጋ እርዷቸው።ነገ ማናችን እንደምንጠቀምበት አናውቅም።

    • @marthaalemu1152
      @marthaalemu1152 2 года назад +4

      @Roman uneducated evil people like you are the big problem in that country.