"ቀን አልተኛም ማታ አልተኛም በእንባ አይኔም ሊጠፋ ነው... ልጆቼ የት ናችሁ?" ምስኪንኗ እናት //በቅዳሜ ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Комментарии • 102

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 Год назад

    እግዚአብሔር ያግናኛቹ

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 Год назад

    እናቴ ፈጣሪ ይርዳዎት አይዞት በሂወት ካሉ ይገኛሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @chaltuuethiopiayoutube8388
    @chaltuuethiopiayoutube8388 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭🙏😢

  • @maranaabrham1815
    @maranaabrham1815 Год назад +17

    ይህን መልክቴን ካያችሁት ዮኒ ሞላማሩ አካባቢ ሄዳችሁ ጠይቁ እኔ እስከማዉቀዉ ድረስ ልጁ 2007እራሱ እዛዉ ሞላ ማሩ ለሊጆች እየተላላከ እየሰራ አግቼዉ ነበር ጠይም አጭር አይኖቹ ጎላጎላ ያሉ ልጅነዉ ስሙ ጎሳዬ እደሆነ ነዉ የምናዉቀዉ ብዙም ስለራሱ አይነግረንም እኔም አዳንድነገር ስልከዉ ይላከኝነበር በርግጠኝነት እሱ እራሱ ነዉ ለምን እኔም ሁሌ እዛዉ ስለማየዉ ቤተሰብ የለዉም እዴይህሊጅ ለምን ቤተሰቡን ሄዶ አይጠይቅም እል ነበር ስጠይቀዉ እሄዳለሁ ግን ምንይዤ ነበር የሚለኝ ግን በደንብ ስለራሱ አያወራም እዛዉ ሞላማሩ እየተላላካ እዛዉ ካከባቢዉልጆች ካንዱ ተጠግቶ ያድር ነበር

    • @ttww9470
      @ttww9470 Год назад +1

      አላህ ያገናኛቸው እውነት ያረገው ደውለሺ ንገረያቸው የኢቢሢ ቁጥረ አለ

    • @maranaabrham1815
      @maranaabrham1815 Год назад +2

      @@ttww9470 በምን ማሬ እኔእኮ አሁን ያለሁት ስደትነዉ በጣም እርግጠኛነኝ እሱ እደሀነ እዛ አካባቢ ሄደዉ ጎሳዬ የሚባል እነባቢ ቤት የሚያድረዉ ብለዉ ቢጠይቁ ማንም ያዛያቼዋል ልጁ ለሁሉም ሰዉ ይላላካል መርካቱም ጫት ነጋዴዎች ይልኩት ነበር መርካቶም ታይቱዋል ያሉት ልክናቼዉ እራሱነዉ ደግሞ ከሴትየዋጋር ይመሳሰላል

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 Год назад +2

      @@maranaabrham1815 ኮሜንት ያነባሉ ማማየ ጀዛኪላሁኸይረን

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 Год назад +1

      @@maranaabrham1815 ደውለሽ/ህ ንገራቸው

  • @ابوابو-ه9ظ
    @ابوابو-ه9ظ Год назад +8

    ሰላም ሰላም ሀጂሁሴኔ የሚባል የሚያዉቅ ሰዉ ካለ የአስማ ሁሴን አጎት ነወ እኔ የሙባረክ አስመአ አክስት ነኝ እምፈልገዉ ሙባረክ አስማአን ነዉ እናቱ ወሎ ነዉ አገሯ ሉባባ ሁሴን አዲሴ ትባላለይ አስመአ ሁሴን የቡታጂረ ዙሪያ ልጅነዉ ሙባረክን አፋልጉኝ ሙባረክ ካህ አለሁ በለኝ አያትህ ባንተም መጥፋት በናትህም መሞት እያለቀሰ ሳልሞት አይኑን አሳዩኝ እያለ ሁልጊዜም ያለቅሳል ሙስሊም የሆናቺሁ በአሏህ ክርስቲያንም በእግዚያቢሄር ሙባረክ አስመአ ሁሤንን አፋልጉኝ

  • @maranaabrham1815
    @maranaabrham1815 Год назад +78

    ጎሳዬ ያሉት ልጃቼዉ አብነት አከባቢ ከዛሬ10አመት በፊት 2ሺ5ላይ አንድ ቦታ ተቀጥሮ ሲሰራ አዉቃዉ አለሁ ከሴትየዋ ጋር መልኩም ይመሳሰላል እደገና እኔም ሳዉቀዉ 10በላይ ሆነኝ እኔ አሁን ስደት ነዉ ያለሁት ዮኒ ከዚህ በፊት የባቱን ልጆች ፍለጋ እናበጋር መጥቶ የነበረዉ የጎደር ሊጅ ስሙን እረሳሁት ብቻ የሱ ቤተሰቦች አብነት ነበር የተገኙት እነናስር እነሱን ጠይቅለት በርግጠኝነት እሱ እራሱ ነዉ ሞላ ማሩ አካባቢ በደንብ አዉቀዋለሁ ገና ጎረምሳ ሊጅነበር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +17

    እናቴም አልቅሳ አልቅሳ አሁን አይኗ ውሃ ብቻ ያፈሳል ጭራሽ ረስታዋለች አሁን የሷ ህመም ለኔ ተረፈ ያውም የማላውቀው ወንድሜ 😥እግዚአብሔር ይርዳወት እማዬ 🙏🏿🙏🏿😭

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 Год назад

      እናትሽ እንዳሉ አፈላልገሽ ብታገናኛቸው

    • @fwzeyaa1021
      @fwzeyaa1021 Год назад

      አይዞሽ እህትዋ ተስፋ አትቁጭ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 Год назад

      ለምን አታፈላልጊውም

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Год назад +6

    አይ እናት መሆን ሁል ግዜ መከራ ቢኖሩም ቢጠፉም ቀልቧ የማያርፍ አላህ ያስግኝልሽ

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 Год назад +7

    ኧረውዳ የከተማ ሰው አውቃችሁ አለሁ ከፍቶት ነው የኔ እናት እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ😥

  • @yeshiteklu4715
    @yeshiteklu4715 Год назад

    ብዙ ሰዎች የደሀ ቤተሰቦችን ልጆች እናሳድጋለን፣ እናስተምራታለን ብለው ለብዙ ስቃይ ይዳርጋሉ፡፡ ይሄ ታሪክ የሚያሳየን ልጅ አይሰጥም እንዲሁም ልጅ እናሳድጋለን ብላቹ ከ18 አመት በታች ቤታችሁ ያስቀመጣችኋቸው ልጆችን የምታሰቃዩ በህግ መጠየቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ቤታችንን እንፈትሽ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +1

    አላህ ያግዘዎት አላህ ያገናኛችሁ

  • @wellotube2
    @wellotube2 Год назад +7

    የኔ ውድ እናት አታልቅሱ
    በሰላም ያገናኛችሁ 😥💔🙏

  • @ኢማን-ነ1ዠ
    @ኢማን-ነ1ዠ Год назад +5

    አላህ ያገናኛችሁ የዛሬ ሳምት ደስታችሁን ያሰማን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት 😭😭😭

  • @hawa3028
    @hawa3028 Год назад +2

    ያረብ 🤲🤲🤲ይገኝልሽ እናት

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +1

    በጣም ታሳዝናለች የሰባት ዓመት ልጅ ወቶ በማታውው ሰፈር መጥፋት ይከብዳል ብትገናኙ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @kalkidantomas4881
    @kalkidantomas4881 Год назад +1

    እማማ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    ኡሚ ሀያቲ አላህ ከልጆቹዎ በሰላም የገናኛችሁ

  • @rahimajuma
    @rahimajuma Год назад +1

    አይዞህዎት.የኔ.እናት.ኡፍፍ.አይ.አይ

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 Год назад

    Egziabher yirdawot

  • @lema9174
    @lema9174 Год назад +1

    ፈጣሪ፣ያገናኞት፣

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 Год назад

    Endet belay belay yewledal

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ሳምንት የደስታ ዜና ያስማን እንይት አታልቅስ

  • @مسكرمالبراهيم
    @مسكرمالبراهيم Год назад +1

    😢😢😢😢😔😔😔😔😔

  • @ወሎቤተአማራዩቱብ
    @ወሎቤተአማራዩቱብ Год назад +5

    አላህ ያግዛችሁ አላህ ያሥገኝላችሁ ሳምት አላህ ያሥደሥተን

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ Год назад +3

    የኔ እናት አይዞወት እግዚአብሔር አምላክ ከልጆችወ ጋር በሰላም ያገናኝወት

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 Год назад +1

    ፈጣሪ ይርዳቹ

  • @salsall6836
    @salsall6836 Год назад +3

    እግዝኣብሔር ያገናኛቹ 🙏 😥

  • @lblb4521
    @lblb4521 Год назад +1

    አላህ ያስገኝላችሁ እናታችን አ አ አውሬ ናቸው እኔ በአባቲ እህት 12አመት ህፂን ሁኝ ነው የተሰቃየሁት ብዙ ግፍ አስልፊለሁ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር አለፈ

  • @amineam3568
    @amineam3568 Год назад +3

    ያረቢአላህይርዳዎት

  • @seblead820
    @seblead820 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳዎተ ማዘርየ ምንም ቃላት የለኝም ቼሩ መድሀኒአለም ያገናኜዎት ከልጆችዎት ጋር

  • @nunuabay1820
    @nunuabay1820 Год назад +1

    Good luck 🍀👍

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +3

    አላህ የገናኘሽ እናትዬ አይዞሽ ኡፍፍፍፍ

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 Год назад +1

    አይዞሽ .የኔ .እናት .ፍጥር .ይግንኝሸ😭😭😭😭

  • @የደደየየዘረረሠረ

    ለቅሶ በደሥታ ቀይርልን ያረብ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት ባላደራውም ይከብዳል እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @norhry4009
    @norhry4009 Год назад

    አላህ ይረዳሽ

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +2

    ፈጣሪ ያገናኛችሁ

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 Год назад +1

    Good luck Yeni enate, in my opinion Yoni and Lula shouldn’t work together because both they are very sensitive when they start to cry 😢 😢😢😢 I follow them like I lost family members I am sure most people feels the same.

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix Год назад +1

    ፈታሪ በሠላም ከልጆቼዎ ጋር ያገናኘዎት

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 Год назад +2

    አላህ ያስደስቶት የኔ እናት

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 Год назад +1

    ፈጣሪይርዳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +2

    ማማየ አላህ ያገናኝወት

  • @sofiaa4351
    @sofiaa4351 Год назад +1

    አይ እናቴ አላህ ልጆችሁን ያስገኝልሁ ያሳዝናል

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Год назад +1

    💔እግዚአብሔር ይርዳዎት
    የኔናት!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህን አገናኛቸው እንባቸውን አብስ እንማፀንሃለን ...

  • @tika543
    @tika543 Год назад

    ፈጣሪ ታላቅ ነው አይዞአችሁ እማማ ይገኛሉ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +1

    እግዚያቢሔር ይርዳዎት አይዞት ፈጣሪ አለ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +3

    እማማ ፍጣሪ ይርዳችሁ 🙏🙏

  • @zed9732
    @zed9732 Год назад +1

    ፈጣሪ ይርዳቹሑ! የኔ እናት

  • @selam5099
    @selam5099 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እጅግ ልብ ሰባሪ ነው 😭

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Год назад +1

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ ፈጣሪ ያስገኝላቹ

  • @ከይርያሙህድንሸክመሐመድ

    የመዳም ቅማሚ ነኝ

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይርተዳዉት😥

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و Год назад +2

    ማዘር አላህ ያስገኝለዎት

  • @tsegatsega1973
    @tsegatsega1973 Год назад

    Fetari yrdachhu mazerye

  • @eagle4452
    @eagle4452 Год назад

    #Ebs. Why do not you show the #Picter Of Messing #Children !!!!!??????

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix Год назад +1

    እቤት ወሥጥም ሥትሠራ የነበረችዉንም በደብ ማሥመርመር ነዉ

  • @mmareyo6889
    @mmareyo6889 Год назад +1

    ولرنرحى

  • @saragasa174
    @saragasa174 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Год назад

    ያሳዝናል

  • @zulufamohammed9136
    @zulufamohammed9136 Год назад +2

    Betam yamal lje yetefach yakl new yetesemagn Allah yrdachu ye enat

  • @haimehailu101
    @haimehailu101 Год назад +3

    ሲጀመር ልጅሽን እድታሳድግልሽ ነው የወሰድሻት ወይ ይሄኔ ስራ ምኑ እርሀብ ነው ብን ያረጋት😢

    • @hayatahmed1170
      @hayatahmed1170 Год назад

      ትክክክልነሽውደየከተማሰው፣ክፍነው

  • @መንገደጠፍብኝ
    @መንገደጠፍብኝ Год назад +4

    ከባድ ነው ያአላህ በቃ አላህ ያገናኛችሁ

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix Год назад

    lijitan fatare baselam yaganagnachu

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 Год назад

    Egzihabehir kelijochachw yagenagnachw

  • @ferenjohawas7854
    @ferenjohawas7854 Год назад

    😢😢😢😢

  • @health8159
    @health8159 Год назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 Год назад

    አሥከፉተሻት ይሆናልየጠፋችዉ እኔ ደርሶብኛል አሥመሣይ ናችሁ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Год назад

      ነገረኛ

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 Год назад +1

      @@BigJ6765 ምነው አሽከሯ ነኝ አልሽ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Год назад

      @@rehimamohammed120 ቅል ራስ

    • @rehimamohammed120
      @rehimamohammed120 Год назад

      @@BigJ6765 እንደሆንሽ ያሥታውቃል ኪኪ

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Год назад +2

      በህይወት እያለሁ ልጄን ለማንም አልሰጥም አክስት አጎት ማመን ከባድ ነው

  • @tigestnew6164
    @tigestnew6164 Год назад

    😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @Zozo-cj2qk
    @Zozo-cj2qk Год назад +2

    አላህ ያግናኛቹ