ቁጥር መፍራት ትቻለሁ ... እግዚአብሄር ነው የሚሰራው ... ለቦረና 10 ሚሊዮን ብር የሰበሰበው ተወዳጁ ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ| Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии •

  • @ሸገርየሁሉሀገር
    @ሸገርየሁሉሀገር Год назад +164

    የዚህ መልካም ሰው ትህትና ቅንነት ደግነት ሁሉ እንደ ኮሮና ወረርሽኝ ይተላለፍብን። አሜን በሉ!!!

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +230

    ቢንዬ አንተን የወለደች እናት የባረከች ትሁን 😘🙏🙏🙏

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ Год назад +116

    እግዚአብሔር የሚሰጥህን ሰላም ሳስበው እንዳንተ የታደለ ሰው የለም ቢኒዬ

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 Год назад +87

    ቢኒዬ እንደው አተን በምን ቃል ልገልፅ ፈጣሪ ከነባለቤት ከነልጆች ይጠብቅ

    • @sihamalex9071
      @sihamalex9071 Год назад +3

      እውነት ነው ቢኒ ይለያል ራሱን ጎድቶ ለሰው የሚኖር ተፈጥሮ ራሱ ትመሰክራለች እናት ለልጆቿ ስትል ዉበቷ እንደሚጠፋው ቢኒም ለሰዎች ሲል .... እንደንትና አላማረበትም ...ቢኒየ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @addispro2438
    @addispro2438 Год назад +4

    በእውነት እላችኋለሁ ዶክተር ቢኒያም የደጋግ አባቶቻችን ቅዱስ መንፈስ ያረፈበት ሰዉ ነዉ 100%

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ Год назад +184

    የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች እናንት ሰናይ ተሰፋችን ይለመልማል 🙏🙏

    • @ethiopiaethiopia5653
      @ethiopiaethiopia5653 Год назад +1

      ምኑ ላይ ነው መልካምነታቸው ለቤተክርስቲያን ሲጮሁ እንደነበር ለጉንቺሬ ሙስሊም በጉራጌ ካንሰር ካፊሮች ከነዚህ ድምጹን ያሰማ አንድም ይኖር ይሆን ሙስሊም ጠልነት ልልይ አንድ ናቸው

    • @Weded_Weded
      @Weded_Weded Год назад

      awo

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад +4

    ቢኒዬ ያንተስ ይለያል ከላይ ከስላሴ የተሾምክ የኔ ዘመን ደጉ አብርሐም ያንተ መልካምነት ይለያል ። አንተ ትለያለህ ንፁህ ሰው ክበርልን ።

  • @fafiyardbowa872
    @fafiyardbowa872 Год назад +25

    ያአሏህ ስንት መልካም ሰው አለ አሏህ መልካም ስራህን ይመንዳህ ለካ ኢትዮጵያ እንድህ መልካም ልጆች አላት 😢🥰 ቢኒዬ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ መታደል ነው ❤️ያሰብከውን አሏህ ያሳካልህ አሏህ ሂድያ ይስጥህ 🤲🥰እኛንም እንዳንተ መተናነስን መልካምነትን ያድለን ያረብ 🤲😥😥

  • @aeideatube
    @aeideatube Год назад +337

    እኒህን 3 ቅን ሰዎች የምትወዱ👍👍👍👍👍

    • @selambelay3046
      @selambelay3046 Год назад +5

      እሸቱና ቢኒ አዎ

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 Год назад

      👆

    • @betelhemwammi2480
      @betelhemwammi2480 Год назад +5

      3 ቱም በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ያድላቸው 3 ሀገር ቢመሩ አስብት ኢትዮጵያ የት እደምደርስ

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 Год назад +3

      Bini number one ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abelp-nc6px
      @Abelp-nc6px Год назад +1

      አንዱ ማነው

  • @antenehmulugeta726
    @antenehmulugeta726 Год назад +4

    በእውነት ቃላት የለኝም እግዚያብሄር ረጅም እድሜ ይስጥህ። ሰው የራሱን መስጠት አደለም የሰው እየቀማ በሚኖርበት ዘመን ያንተን መልካምነት ይገርማል።

  • @TiruB
    @TiruB Год назад +80

    ሶስት እንቁወች እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይደርብን🥰🙏

  • @eskendirhailegorgis1002
    @eskendirhailegorgis1002 Год назад +6

    ምርጥ አባባል ጎዳና መውድቅ ምንም አይደለም በሐጤያት መወደቅ ነው ከባድ ተባረክ ቢኒያም

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +3

    አቤት ትህትና ቃላት የለኝም ከነበረኝብ ክብር በላይ አከበርኻቹሁ እግዚኣብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @alix300
    @alix300 Год назад +2

    ቢኒ እግዚአብሔር ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ ቃል የለኝም ባታወራም ዉስጥህ ይታያል

  • @netsimesfin
    @netsimesfin Год назад +26

    ቢኒየ የኔ መልካም እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድሜየ ሰው በጠፍበት ዘመን ሰው ሆነህ የተገኝህ ልዩ❤❤❤❤

  • @merafshumeye1492
    @merafshumeye1492 Год назад +46

    Bini is not human, he is an angel 💗

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Год назад +27

    ይሳካል ይሆናል እሄ መልካም ሥራ ነው 🙏 በድግል ማርያም ደሞኮ እዲህ እጅ በአፍ ሚያስችን ሥራ እየሰራ እራሱን ዝቅ አድርጎ ትትናው የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ ማርያምን 🙏🙏🙏

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Год назад +20

    ቢኒ ቃላት የለኝም የአሜሪካ ኑሮህን ጥቅምህን ትተህ ለስውየ እየኖርክ ያለህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ እንደ እዚህ አይነት ሰወችም አሉ

  • @kibromabraham3115
    @kibromabraham3115 Год назад +13

    ምን አይነት መገለፅ ነው ግን ምነው እንዳንተ አይነት መቶ ሚሊየን ቢወለድ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ የኔ አባት

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Год назад +53

    ብንያም የሀገር ባለዉለታ 🙏🙏🙏ተባረክ 😘

  • @seyoum917
    @seyoum917 Год назад +7

    አይ ትህትና የሜቂዶንያ መስራች ወንድሜ
    ልዑል እግዚአብሔር ያበርታህ።
    አዎን ሁለት አሳና አምስት እንጀራ አበርክቶ ህጻናትና ሴቶች ሳይቆጠሩ አምስት ሺህ ሰዎችን የመገበ መድኅኒትዓለም ክርስቶስ አሁንም በረከቱን ይስጣችሁ።

  • @ayeloufayad5535
    @ayeloufayad5535 Год назад +7

    የእውነት ዶክተር ቢኒያም ይለያል ፈጣሪ የሰጠቅ ጸጋ ደስ ሲል እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @yenuproxi2638
    @yenuproxi2638 Год назад +1

    ቢኒ ምን አይነት መባረክ ምን አይነት ትህትና ነው ያደለህ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ እሼ አምላክ ከዚህ በላይ እግዚያብሄር ይርዳህ የኔ ቅን ሰው

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Год назад +7

    ያንተ መልካምነት ለብዙ ሰዎች ከኔም ጨምሮ እንደ ተላላፊ በሽታ ቢጋባብን ምን ያህል እደለኞች እንሆን ነበር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እውነት እዴት እደማከብርህ ቃላት የለኝም እድሜህን ያርዝምልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ኑርልኝ

  • @fatumaebrahimebrahim6163
    @fatumaebrahimebrahim6163 Год назад +10

    ወላሂ ጀግናዋቼ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @yidnakachewyeshitla-hs3bc
    @yidnakachewyeshitla-hs3bc Год назад +24

    ቢኒ ፈጣሪ እረጅም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በውነት ላንተ ያለኝ አክብሮት ይለያል 🙏

  • @rahele564
    @rahele564 Год назад +1

    ቢኒ ህይወትኽ ሁሉ እግዚኣብሔር የሆነ የጀግኖች ጀግና ብዙዎቻችን እንዳተ ልባችን ስብር ብሎ ወደ ፈጣሪ ብንጮህ ባሁን ሰሀት በሀገራችንም ሆነ በሀይማኖታችን ላይ የሚደርስብን መከራ እግዚኣብሔር ይረዳን ነበር ምኞቴ ነው ቢኒ ከልብ የተባረክ ሰው ነህ

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Год назад +10

    ለሶስታችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
    ቢኒዬ የኔ ጌታ ጤናህን እድሜህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @Ll-pg8ul
    @Ll-pg8ul Год назад +3

    የእምነትህ ነገር ቢንያምየ እግዚአብሔር ይባርክህ አተ የኛ ተስፋ ነህ ወንድሜ
    እሸም ሰይፉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጎበዞች ናችሁ

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 Год назад +29

    ሶስታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ እንዎዳችኋለን ኑሩልን በተለይ ቢኒ ግን ይለያል እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁ ይባርክልን ❤❤🙏🙏🙏

  • @mahidarteka3763
    @mahidarteka3763 Год назад +2

    እኔ መልካም ስራ በሚሰሩ ሰዎች በጣም ነዉ ምቀናዉ ከመቅናት አልፌ ለመልካም ስራ እድነሳሳ እግዚአብሔር የናንተ አይነት መልካም ልብን እዲሰጠኝ ከኔ የበረታቹ ጸልዩልኝ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash Год назад +10

    ኢትዮጵያ ውስጥ ጥቂት ቢሆኑም እጅግ ለሀገር ተስፋ የሚሰጡ ወገኖቼ አሉ እጅግም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የመቆዶንያ መስራች ስይፍሻም አሼ የመሳሰሉት ሁሉ መልካም ሰሪዎች

  • @d.sertsedesta4106
    @d.sertsedesta4106 Год назад +11

    Bini has understood something we can hardly understand. Egziabiher yibarkih!

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +7

    ቢኒያም በጣም የሚገርመኝ ምንም አለባበስ ወይንም ምንም አያስደስተውም ደግሞም በጣም ያዘነ ይመስላል ይገማል እግዚአብሄር ይባርክህ በእውነት በጣም ያሳዝናል

  • @tamirusiyum5583
    @tamirusiyum5583 Год назад +1

    ቢኒ ቃል የለኝም ።ሁልግዜ ስሰማህ እያለቀስኩ ነው የምሰማህ ። ትህትናህ ያስቀናል ።

  • @yeshikidanye
    @yeshikidanye Год назад +1

    የተዋህዶ እንቁዎች ሽ አመት ኑሩልን መታደል እኮ ነው ቢኒዬ እሼዬ ሰይፍሻ ኑሩልን እንወዳችኋለን

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie Год назад +6

    ቃላት የለኝም እናተን ለመግለፅ እግዚአብሔር የውስጥ የሚያይ እሱ ይባርካችው እሼ ሜሉን እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግልን ለክርስትና ለማክበር ያብቃን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ተባኩ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ሁሉንም ያረጋል ይሳካል

  • @asterbrzozowska5841
    @asterbrzozowska5841 Год назад +6

    ቢኒያም ምርጥ ስው ነው እኔ ቦትው ሄጄ ቢናምን በማግፕቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ቢኒ ጌታ ይርዳልን 🙏

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 Год назад +4

    በጣም ታማኝ የተረዳውን ገንዘብ በትክክል ለድርጅቱ የሚያውል ቢኒ መቅዶንያ ምርጥ ሰው

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ

    አቤት መታደል ወንድም ቢኒ አቤት መታደል እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህ ይባረኩ እሸ ተባረክልን በዘር በሀይማኖት መገፋፋታችንን እናቁም እባካችሁ አለም ጠፊ ናት እስኪ መልካም እንስራ

  • @litetube5806
    @litetube5806 Год назад +1

    የኔ ትሁት ቃል አጣለሁ ካንተ ከእግዚአብሔር በታች ያንተን ህይወት እንደ መፃፍ ሳነብ ከተከፋሁበት እድናለው ተስፋ ከቆረጥኩበት እፅናናለሁ ሁሌም አምላኬን ምለምነው ነገር ቢሆን አንተን በአካል አግቼ በረከትህ እስኪያሳድርብኝ ምንም አትሁንብኝ አትሁንብን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ደጉ ሳምራዊ ቢኒ

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 Год назад

    ቢንያም በለጠ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን በሌላ ዓለም ዜጎቻቸውን ብቻ ሳይሆን ሰው በሰውነቱ በደረሰበት ችግር ጎዳና እንዳይወድቅ የተቻላቸውን ያደርጋሉ ወደ እኛ የመጣን እንደሆነ ግን ገመናችን ሁሉ ጎዳና ላይ ነው ለዚህ መፍትሄ ቢንያም በለጠ በጣም እናመሰግንሃለን እድሜ ይስጥህ!!!!

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Год назад +6

    ቢኒዬ ምድራዊ መላክ እኮነህ እግዚአብሔር ይመስገን አተን ስለስጠን ሺ አመት ኑርልን እሼ መሌ መልካም ስው እደናተ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን💕👏

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Год назад +2

    ቢኒ አላህ ይርዳህ በጣም ደህ ነህ አንተን ሳይ የደስታ እንባና ሲቃ ይመጣብኛል

  • @adyarega101
    @adyarega101 Год назад +12

    አለምን ናቅቅቅቅ🙈ዶክተር ቢንያም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ገና ለኔ ብዙ ታስተምረኛለህ❤

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Год назад

      Lenem yastmrelag ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇹

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ

    እሼና ቢኒ መልካም ኢትዮጲያዊያን አላህ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @woyay2095
    @woyay2095 Год назад +14

    ሁለት ጀግና ዎች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ቅይጥወጎች
    @ቅይጥወጎች Год назад +11

    አንተ የብዙዎች ልጂ ነህ አምላክ በጤና ይጠብቅህ::
    አሸ ወንድ ልጂ💚 እግዚአብሔር ጤነኛ ልጂ ያሳቅፍህ 🙏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Год назад +1

    እዉነት ቢንያም የእግዚአብሔርን ፀጋዉን ያበዛለት ሰዉ ነህ

  • @amamaamm7728
    @amamaamm7728 Год назад +8

    ቢኒየ ኡፍ ትህትናህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @kassahunmekonnen9702
    @kassahunmekonnen9702 Год назад +1

    የእናንተን ልብ የያዘ ሌላም ጥቂት ሰው ቢኖር ነሮ ሀገሬ ሰላም ትሆን ነበር። መልካምነት እኮ ነው የጠፋ።

  • @berhanuahmedmehamed3140
    @berhanuahmedmehamed3140 Год назад +8

    እንደቢኒ ዓይነት ፍጡራን ለዚች ምድር በጣሙን ያስፈልጋታልና ፈጣሪ ረጅሙን ዕድሜ ከመልካም ጤና ጋር እመኝለታለሁ።

  • @yaradyarad483
    @yaradyarad483 Год назад +5

    ተሸ ለቦረናዉ እናዳረከዉ ሁሉ በነካ እጅህ ለሶማሌ ወገናችን አማራን እንኳ እንደዜጋ ስለማታዩት ችግር የለዉም እግዜአብሔር አለልን

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад +1

      በጣም በእውነት አማራው በየቦታው እያለቀ የሚያዋጣውም አሰባሳቢውም አማራው እግዚያብሄር ይሁንላቹ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Год назад +2

      ባለጌ ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ተዘፍዘፉና ዘር ቁጠሩ ቱ

    • @yaradyarad483
      @yaradyarad483 Год назад

      @@clickcell4333 ዝበል ደቆሮ

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Год назад +1

      Min new amärä le ämärä änisottti new irdätä kefälegächuu ke hulmi gää ätibäluuuu

    • @yaradyarad483
      @yaradyarad483 Год назад

      @@maluuhussein815 እኛ ከፈጣሪ እንጅ ከሰዉ አንጠብቅም እናንተዉ እንደለመዳቹሁት ጆባይደን ጆባይደን እያላቹ ተከባለሉ ጣሌንም በዱቄት አደል ባዳ ያረጋቹህ

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 Год назад +5

    ቢኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እሼም የልጅ አወቂ በርቱልን በእውነት ትለያላችሁ

  • @wedneshbadenga7331
    @wedneshbadenga7331 Год назад +5

    በስመአብ ይሄን ነገር ማድረግ መቻል መመረጥ ነው መባረክ ነው ❤👏👏

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 Год назад

    እግዚያብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠው ድንቅ ጀግኖቻችን ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson Год назад +1

    ቢንያም አገራችን ምህረትን የምታገኘው ባንተ መልካም ስራ ነው። ተባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ :: የዘመናችን ድንቅ ሰዉ :: ኢትዮጵያ ታመሰገንሀለች

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +12

    እባቴ ወንድሜ የ እግዚአብሔር ስው ቢኒ እግዚአብሔር እድሜህን ይስጥህ

  • @thomasgirma1
    @thomasgirma1 Год назад +4

    አቤት በጸጋ መታደል!!! እግዚአብሔር የአንተን ልብ ለሁላችን ያድለን 💚💛❤

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb Год назад +2

    ነፃ ቀረጥ መንግሥት ያድረግልን ከአረብ አገረ ልብሦች ዳይበረ እንድረዳ

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 Год назад +7

    አንተ ደግ ሰው የአላህ ሰው ቢኒዬ እንቁ 🥰

  • @andbeyond9085
    @andbeyond9085 Год назад +1

    ሠይፉ, እግዚአብሔር ይባርክህ! እሼ እሸቱ, ጀግና ባለልብ ኢትዮጵያዊ! -- ቢኒያም (ሜቅዶንያ), አንተ'ኮ አምላክ ለበጎነት ያጨህ, የጠራህ, "በጎ !!!!" ነህ:: ጤና, ፀጋውን ሁሉ ያብዛልህ!! --- Dear Ethiopians, let's be kind to each other! It's upto us, the People, to fix our own social hardships, our own social problems.

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ነታችን የምታስጠሩ ይቁርጥ ቀን ልጆች ስለሰጠን የወደፊት ተስፋችን❤❤❤

  • @iam4419
    @iam4419 Год назад +24

    *ሰው በቁሙ በሚታረድበት ሀገር ላይ እዳተ ያለ ጀግና ስናይ ደግሞ ትንሽ ተስፋችን ይለመልማል*

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Год назад +4

    ስለሁሉም ነገር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። እኔ በሒወቴ የሰው ልበ ቅን አይቻለው የዛሬ 8 አመት በነ ቢኒ እሌኒ ጋሽ ተከስተና ሙሉ ክሩው እኔ ቃል የለኝም እናንተ ፈጣሪ ልበ ቅን አርጎ የፈጠራቹ ሁሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ አሜን ፫ ።

  • @_Elroi_
    @_Elroi_ Год назад +4

    ቢንያም ስላንተ እግዚአብሄር ይመስገን!እድሜና ጤና ይስጥልን! እሼ በርታ ተባረክ

  • @hiwotemichael8644
    @hiwotemichael8644 Год назад +3

    እግዚአብሔር ረቂቅ እና ጥልቅ ነው

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Год назад +2

    እንደዚህ አይነት ለስው የሚያስብ አንጄ ስው እየተረደ ችግኝ የሚተክል መሪ ይስውራችሁ በርቱ ጀግኖቻችን

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Год назад +1

    ወንድማችን ቢኒ አንተ የተባረክ ልጅ ነህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥህ አባቴ 🙏😍

  • @sihamalex9071
    @sihamalex9071 Год назад +7

    ለሰው የሚኖር ሰውነት ራሱ ይናገራል ቢኒየ ሺ አመት ኑርልኝ

  • @ecomism1
    @ecomism1 Год назад +2

    💯 % agree with Dr. Benyam. Thank you 🙏

  • @Aነኝከዱባይ
    @Aነኝከዱባይ Год назад +10

    ሁለታችሁም ክብር ይገባችሆል 👏👏

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +4

    ተባረኩ ብሩክ ሁኑ እንደናንተ አይነቶችን ያብዛልን መድሀኒያለም

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Год назад +1

    ዶ/ር ቢኒያም ለኢትዮጽያ የተሰጠን በረከት እኮ ነክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥክ እሼም ጀግናችን እኮ ነክ የኛም ምርጥ ሴፉም እንደዛው የሰው ምርጥ ናችው ሁላችውም

  • @user-armacheho
    @user-armacheho Год назад +7

    ቢኒ የደግነት ጥግ! እግዚአብሔር እድሜ ይስጥክ

  • @sofiestylin
    @sofiestylin Год назад +2

    እላህ ይስጣችሁ ትልልቅ ስወች እገራችን እንደናንተ ይነት ስወች እገሪቱ ያስፍልጋታል💕🙏🏾

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 Год назад +9

    የፍጣሪ ያለህ ምን አይንት ትህትና ነው ምን አይንት መባርክ ነው እግዚያብሄር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እውንት በራሴ ተሸማቀቀኩኝ

  • @mesihome5939
    @mesihome5939 Год назад +1

    ቢኒ የእውነት ክርስቲያን አቤት ትሕትና ምንኛጨመመጥ ነው🥰🥰🥰እሼ አንተ ደግ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ🥰🥰🥰

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Год назад +1

    አምላክ ላወጣችሁ በሙሉ አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ይጨምርላችሁ የኛ ህዝብ እኮ ለተቸገረ ለመርዳት ወደሃላ ማይል ህዝብ ነዉ ያለን ተባረኩ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Год назад +5

    በጣም ምልካም ናቹ በረከታቹ ይደርብን እሼ ባለቤትህ በሰላም ትገላገል

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 Год назад +1

    “ለድሀ የሚሰጥ አያጣም፤ ዓይኖቹን የሚጨፍን ግን እጅግ ይረገማል።”
    - ምሳሌ 28፥27

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Год назад +4

    ሶስታችሁም መልካም ናችሁ ተባረኩልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሰው በሚሊየኖች በሚሰርቅባት ሀገር እናንተ መኖራችሁን ሳይ ደስ ይለኛል 🙏🙏

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 Год назад +11

    ተባረኩ ፈጣሪ ሀሳባችሁን ያስፈፅማችሁ ወንድሞቼ

  • @makdayednglmariyamLiji
    @makdayednglmariyamLiji Год назад +5

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና
    ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን👏

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Год назад +8

    i always ask my self why biniyam he didnt wrote a book????? please just wright a book your book will beuld another biulding. i thank GOD for your blessing. eshae yenae anbesa. we love you. seyfu my brother.

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Год назад +1

    እዉነት እግዚአብሔር አሁንም ይባርካቹ በጣም ደስ የሚሉ አርያችን መልካም ሰዎች ናቹ።

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር Год назад +13

    ቢኒ ታላቅ ሰው♥ እሼ ምርጥ ሰው♥ሰይፍሻ መልካም ሰው 👍👍👍

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 Год назад

    እራሱን ከመሬት በታች ዝቅ ያደረገ እኔ ደካማ ነኝ እያለ እራሱ ከፍ ከፍ ሳያደርግ ዝቅ ብሎ ሰማይን የሚነካ መልካም ተግባርን እየሰራ ያለ የኔ ትውልድ መልካም ሰው። ❤❤ እሼ እና ሰይፍሻም የኔ መልካሞች። እግዚአብሔር ህዝባችንን ሰላሙን ያዝንብበት። ከመገፋፋት፣ከጥላቻ ባህር ውስጥ ሁሉ የሚቻለው አንድዬ ያውጣን። 🙏🏼💔🙏🏼💔🙏🏼💔

  • @selahe345
    @selahe345 Год назад +1

    ለቦረና ያለው እርብርብ በጣም ደሥ ይላል በወጣ ይተካ ደብረብረሀን ላሉ ተፈናቃዩችም ድምጽ ብትሆኑ ምንም አይጎልባችሁም እነሱም ሰወች ናቸው ኢትጵዮያዊያን ናቸው ለወገን ደራሺ ወገን ነው

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +1

    ሑለት ትልቅ ሰዎች ጋበዝክ ሰይፍሻ ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሐሳብሕን ያሣካልሕ 🙏

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ

    ማሻአላህ፣እሼ፣መብሩክ፣ጤነኛ፣ሷሊህ፣ልጅ፣ይስጥህ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Год назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወገኖቻችን።

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 Год назад +1

    ቢኒዬ ፈጣሪ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ Год назад +7

    ድንቅ አንደበት ነው ቢኒ ፈጣሪ አለ🙏🙏🙏

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Год назад +4

    ቢኒ መልካም ሰው እሸ ሁለት መልካሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Год назад +12

    እናተ መልካም ሰዎች ፈጣሪ የማያልቅ ጸጋ ይስጣችሁ

  • @hibrettesfaye1331
    @hibrettesfaye1331 Год назад +4

    ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад

    ቃላት ዠለኝም ቢኒዬ እሸቱየ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹህ ዘራቹህ ይባረክ❤❤❤❤

  • @tezatezta
    @tezatezta Год назад +4

    እግዚአብሔር ላንተ ያደለህን ፀጋ ለኛም ያድለን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад

    ተባረኩ 3 ታቹም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ተባረኩልን ብኒ በጣም ጠንካራ እና ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ