Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይቴ ስወድክ የኔ ፀባይ ስናይ❤
Deva yikirta teyek Atefetahal i swear 👈Also Milkoye konjo selayewoush des belognal Mariyamen👈❤❤❤
ዴቭ ሁሉን ትተህ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ ጠይቃት ሁሉም ከዛበሀላ ይደረስበታል ከሄርካ ጋር ወደቀድሞ ፍቅራቹ ተመለሱ የእዛኔ ሁሉ ነገር ይስተካከላል!!!!
ደስ ሲለው ይመጣል ያከሆነ ይሄዳል ሄርካ ይቅርብሽ የወደፊት ትዳርሽ አስቢ አይሆንሽም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደግ አደረገች ደንዝ ነገረ ነህ😂😂
ልጅቷ ፍቅር ካለብህ በመጀመሪያ ለቤተሰቦቿ ክብር ይኑርህ😮
እህትየዋ ይመቻት እህቷን የምትሳደቡ ግን ጠነኛናቹህ ዴብተብዬው ዘልዛላነው እደምወደው ስለሚያቅነው እሚጫወትባት ይሄ አጋሰስ😢
መባራሩስ ይቀላል በ ድንጋይ ነበር አናትህን ማለት ዳናዝ
ዕድልን ያገባ ገአነብ ገባ አቤት ምላስ 😮😮😮
ያዎራድካህ ውሻ ናህ ይቴ ሚን ጥፈት አላባት እናቱ ገ ሚን ዎሳዳህ ዎጣት አይዳላህም እንዳ ዎጣት አትናገገሩም (ተሙን የማሳላ ጎዳኛ እያላቹ እናቶች ጋ ለሚን ሄካ)
በርግጥ በመጀመሪያ በመካከላቸው ከባድ ክፍተት እንድፈጠር ያደረገችው እህቷ ተብዬዋ ዕድል ነች። ይህቺ ልጅ ብትሞት እንኳን በዕድል ምክንያት ነው። ምንም እህቷን አልረዳቻትም። ይህ ሁሉ ነገር ከእናቷ ጋር እንዲቀጣጠል ያደረገችው እርሷ ነች።
ዴቭ መጀመሪያ ለቤተሠቦቿ ክብር ስጥ
Dave አንተ ምንም ጥፋት የለብህም ዲያስፖራ ልታገባ ነዉ አትፈልግህም ብለው ሄርካ እራሷ ከቤተሰብ ቃል አልወጣም ብላ ጥለውህ የሄዱት እነሱ ናቸው አትጨነቅ ይቴም ሆነ እድል ንግግራቸው ለሰው ክብር የላቸውም ሄርካ ጥፋት ሰርተሻል እንኳን ተረፍሽ ለማንኛውም ግን አንቺ በጣም የራስሽ ውሳኔ የለሽም በእህትሽ ነው የምትመሪዉ ደግሞ ሰው እቤታችሁ ሲመጣ እንደዚህ አይደረግም ባጠቃላይ እናንተ የምታደርጉት ትክክል ዴቭ ያደረገው ስህተት እንደሆነ ነው የምታሰቡት ታሳዝናላችሁ ዴቭ ተዋቸው ሁሉም አይጠቅሙህም ሄርካ እራሷ አትጠቅምህም የራሷ ውሳኔ የሌላት ሰዉ ነች ለእህቷ ነው የምትኖረው ሲበዛ ጥሩ አይደለም አስብበት የወደፊት ህይወትህን አብሮ መኖር እንደዚህ ቀላል አይደለም በሆነው ባልሆነው ሌላ ሰው ጣልቃ የሚገባ ከሆነ ሌላው ደግሞ ግንኙነትን የሚፈታተን ኘራንክ አቁሙ ኘራንክም እኮ ልክ አለዉ ወዲያው ነዉ ኘራንክ መሆኑ መነገር ያለበት ሰው አብዶ ከጨረሰ በሁዋላ ነው የምትናገሩት ለማንኛውም ዴቭ ያንተ ስህተት ምኑ ላይ ነው ፎቶውን ስታይ ብትናደድም እንኳን ማጣራት ነበረብህ ቴክኖሎጂ በረቀቀበት ሰአት ብዙ ከዚህ የባሰ ነገር እንደሚደረግ አስብ ዋናው ነገር ፍቅር ካለ መተማመን አለ ፍቅር እውር አየደለም ምክንያቱም ፍቅር እግዚአብሔር ስለሆነ ሰለዚህ ፍቅር ይወዳል ይታገሳል ይቅር ይላል❤❤❤
እግዚኦ እኛ ሤቶች ሥንናደድ ውይ አቃለሑ ፀባዬን ግን አሑን ፍቅረኛሞቹን ቦታ ሥጡና ይነጋገሩ ውዶቼ ሠላም ለሑሉም መልካምነው
😢ere yesew yale herkan&dev min honu😢💔benatachu yite be fetary astarqachewo🙏☝️🌄
Achi idil woxati ayideleshi lijuni tayii
ድራማ ከልሆና የመጨርሻ በለግ ነህ ምክንያቱም በአንድ ቀን አድስ ፍቅረኛ ጀመርኩ ወለቅብጥ ምናምን😢😢😅😅🤛🙇🏿🧑🦯
እኮ ደሞ መጀመሪያም አልወልድም ብሎ ሲያሥለቅሳት
ይቴና እህት ተብየው አጨብጫቤዋች ናቸው ልጆቹን ተዋቸው ፍቅራቸውን አትበጥብጡ
ዴብን ምንአድርግነው የምትለው ሲጀመር እህቷአይደለች ለድያስፖራ ልንድራትነው ብላከዴብ ጋርያለያየቻት ሲጀመርበሁለት ፍቅረኛሞች መሀል ሶስተኛወገን መግባትየለበትም
አይዞህ ዴቫ እንደድሮ ተመለሱ ተረዳት ፍቅር ከባድ ነዉ
Milko yene derbaba🎉❤❤❤
ሚልኮ የምትባይ እህት አንቺ ነሽ የተረዳሻቸዉ እባክሽ የቻልሹ አድርጊና ሁለቱ ሰላም አድርጊ!!!!!
እድል ግን ይመቺሽ😂😂
ዴቭ መጀመሪያ ቸኮልክ ምን አሮጠህ ከሌላሴት ጋር መረዳት ነበረብህ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ግን ቢሆንም ሁለታችሁ ብቻ ተመካከሩ
አይዞ ዴቭ ጌታ ካ ንቴ ጋሬ ናው ዎዴ ፃባል ሂድ
ዴቭአይዞክይቴአያገባህምጥልቅጥልቅአትበል እህትየይቱደሞምንነዉየሚያቀለቅልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭
ተወቹ😮😮😮 ዴቢ አንቴ ባለወላጌ 😮😮😮
Yene tafach siwodsh iko 💋💋 treat beka🤧
ዴብ በጣም ታሳፍራለህ እሽ😮 ሊላ ሂወት ጀመርኩበለህ ቢድዮ የለቀከው 😮ሲቀጥል አልወልድም እንለያይ አልካት ሲቀጥል ሊላሚስት አመጣህ በጣም ታሳፍራለህ😢ሄርካንየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳህ ጀዝባ የሆነ
እኮ
የተቀነባበረ photo shop ይዞው የተጀጃል dev ነዉ ዘሬ ምን ተገኝ መርስ ዬት ናት እዚም እዛም ስንት ሴት ተስታነግዳለህ ዶማ ይቴ ጋ ምንም ጥፈት የለም 😢😢😢
Deve atsmasili ishi balge gagama endti
Deva ebakeh tewachew. Enesu ante lij selemateweled ke heywotewa wueta tebalek. Eyalekesek ke fetewa erak. Ahun ante heywotehen memerat alebeh. Tewachew
ዴቭ አይዞ ባላፍው ማ ዉላድ አሊ ቺልም ስትል ባ ታም አስ አዛንኝ 😭
አዳዲ ኮሜታሮች ለምን ነው በህቷ የምፈርዱት እደ ሙታ ቢሆንስ
እኮ😢😢😢😢😢
ዕድል ባል አጊ ናሺ 😭😭😭
ዴቨ ሚበል ሰውዬ ጤነኘ ነህ ልጅቶሃ እሄን ያሂል ታማ ይቅርተ ጣይቄ ሳላም አውር
❤🎉😢ደቬ አተምጥፋተኛነክ 🎉😢❤እደዛእያለቀሰች😢🎉ዝምብለህ ብተሞትስ😢🎉❤
ዴቭ እህት ፍቅረኛ የላትም እንዴ በጣም ምትቀናባት ነው ሚመስለኝ
ዴቭ አንተ ልክ አደልም ይቴ ጥፋት የለም የነሱ ልክናችሁ ይቅርታ ጠይክ
እድል እና ይቴ ሆ ምኖ ክብራ ቢሶች ናቸው ዴቭ እንዴትኖናህ ትጣይቃላህ ሄርካን ዎኔ ዶሮ ጨጩት ናቸው እድል ና ይቴ ሰይጠን
ኧረ ይመችሽ እድል ስወድሽ
እድል ክብር የሌለት ሰው ናት የምትሉ በለይክ አሰዩኝ
እህትሺ ብትሆን ምን ታደርጊ ነበረ እ
አይዴ እህቷ እኮና ትቀልጃለሺ እንዴ
እህቷ ብትሆን ቤተቸውን ነው የሄደው እሽ ከቤት ውጣ ማለት ይደብረል እሽ ለውሸም ክብር አለው በዝህ ዘማን
@@Toot-r3x እህቷ አይደለችም አለልኳትም እሽ ትንሽም ብሆን ክብር ያስፈልገል ለሰው ልጅ ስጀመር ደግሞ ሁለቸውም ዴቭን አይወክሉምም አይሆኑምም ቡችለ ሁለ።
@@Toot-r3x እህቴ ብትሆን ስጀመር ለሰው ልጅ ክብር ያስፈልገል እሽ እንደዚህ ሰው አይናቅም እድልን መን ፈለገት አሁን እሽ ዝምበም ናት
ዴበ ስነ ስረአት የዘ በዝ ነ በዘ ከሴት ገረ አት ለጠጠፍ አርፌህ ተቀመጢ
እድል የምትባለዋ ቀዝቀዝ በይ እንዴት እንዴት ነው የሚቆላሽ
ስጀመር አንድ ወንድም ቢኖራቸው ዴቭም እንደዚህ አይሆንም ነበር።ልጅቷን አትስደቧት፤እናንተስ ብትሆኑስ ምን ትሆናላቹ ኮሜንት ላይ ምትሰዳደቡት?
ትክክል😢😢😢😢😢
Qoyiski idilisoxut yite laraski iyaqimamakinewu inde zaredamo idiligin yesewuliji kibiraleeu wuxa ayibalim😢
ዕድል ማ አግባት ሚ አይስ ፋልጋው ሳው 110 ዓማት የ ሆኔ ሳው ናው 😭😭
እህቷም ይቴም አላጠፉም አትሳደቡ እህቷናት አንድ ነገር ብትሆንባትም እንዴ አፈቀርኩ ብሎ በአንድ ቀን ከሴትጋ መለጣጠፍ
Betsmi tasafrslchui ewnet eswa koye kezi bdfti yitenew mitakew woys devanew sis yematkew 😢
Deg Aregachachu😂😂😂😂😂
Afshir yene wdm hulum yalfal😢
ደያስፎረው ይጫወትብሻል ሔርካ እዳትሸወጅ ይቴ ቅናት አለብህ ልበል
ስጀመሪ መሄድ አልነበርህም የራሷን ጓደኛ ይዘህ ስትሸራሸር የትነበርክ😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢💔💔💔👈
ኧረ በናታችሁ ይተና ይችማናት እድል ቀስ በሉ አትንጫጬ ነገሩን አረጋጉት ማንም ሰው ደቭን ምወቅስ የለም አንችና የቴ ናችሁ የበጠበጣችሁት እንደ ምልኮ አትረጋጉም እንደ
❤❤❤❤❤❤❤
Husha neki jasba😮😮😮😮
😢😢😢😢😢😢😢😢
ባለጌ ነህ ዴቭ😢😢
Betam New yabezashiw min honesh New idilh
ኧረ ለሰው ከቤት ውጣ አይባልም ስርአት ይኑርሽ እግዘዮ ለሰው መጀመሪያ ክብረ ይኑርሽ ስድ ተረጋግተሽ መወራት ሞኩሪ
እህትየው ትፈልግካለች ለዛ ነው የምትቅበዘበዘው አቃጣሪ ልጅቷ አፍ አላት
አይባልም
ደግ አረገይ ይገባሀል
ምንአረገ እሱ መውለድአትችልም ብለውለሀብታምልድራትነውአሉ. ከዛ ይቴናእሱ ጫካውስጥ ሲማግጡተያዙ ልጁ ምንያርግ
Yetena edil minewu yazugn likakugn alechihusa Yeta gagama nek Ech edil tabiyewa chariso keshim 😢taregag
ይህገገሞአንተየይቴንእጣቢ አታክልምይቴን አትካየሆክበግ
ደቭ 100% ልክ ነው
የተቀነበረ ፎቶ ይዘክ ለምን ፀብ ትፈጥራልክ
እሰይ ደግ አደረገች የነሆክ ገገማ ነገርነክ
Yee hirkaa ihiit baxaa siddii nesh,yee saw kibir yeleeshin inde
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ትንሽ ክብር ይኑርሽ እድል በለጌ ናሽ እሽ
😮😮😢
ስላሴ አባቴ
መጀመሪያ ባንተ ላይ ነው ስትት ያላሁ በዛላይ በጣም ቸከልክህ
እኔ አዲስ ሂዎት ጀምርያሎ አላልክም ይርካ ነገር አት ጤይቁ ላልክም ሚን ጎዳይናናት ትላለህ 🤫
deva tefategna neh yiten atenagerew yite tiru sew new
እድል የምትባይዉ ልጅ ግን ትንሽ ለሰዉክብር ይኑራቹ በቃ ሊጠይቃት መጣ ጠይቆዋት ቢወጣ ምንችግር አለዉ ሄርካ ታፈቅረዋለች እናንተ ምንቤት ናቹ ይቴና እድል አስቡበት!!!ለሰዉ Rcpact ይኑራቹ !!!!
እቴ ተብየው ምን ይመስላል ምን ያንጨርጭርዋል
እድል እንደ ሴት አውር እሽ በለጌ ናሽ
ሁለቱም ይዋደዳሉ አብረው መሆናቸው አይቀርም የሌሎቻቹ ማሽቃበጥ ደግሞ ስታስጠሉ ድራማውን አሳጥሩት ሲረዝም እጅ እጅ ይላል 😏😏😏
Ate domaa😢😢😂😂🎉🎉
😢😢😢😢❤❤❤
ይች እድል ተብየዋ ምን ትመስላለች ስራት የላትም
ከቤት ሂድ አይባልም ነውር ነው
ፎቶው በትክክል እነርሱን ለማለያየት የተቀነባበረ ነው።
👍👍👍👍
🎉🎉🎉❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢
ቆይ ዴቭ ምንም ቢሆን ቤተለብን አክብር ከዛ በርጋታ ፍቱት አተ ደግሞ ባለፈ ስለ ሄርካ አጠይቁኝ ብለህ ለምን ፖሰትህ
ዕድል ግን እባክህን የምትወጅአት ከሆነ እህትሽን እርጂአት።
እህቷ ግን ከብረ ቢስ ናት
እድል አንች በጣም በለጌ ናሽ እሽ ለአንች ወንድ መፈለግ አለብት ሽልጥልጥ ናሽ እሽ
Dev🐈😂😂😂
😂😂😂😂😂
😢😢😢😢🎉🎉🙏🙏😮
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Huletu yaworu inante zimbelu😂😂😂😂😂😂😂😂
Yite 🙄🙄🙄
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉
አንቺ ዕድል ታብይው ና ቃዛም 😭
ይቴ ስወድክ የኔ ፀባይ ስናይ❤
Deva yikirta teyek Atefetahal i swear 👈Also Milkoye konjo selayewoush des belognal Mariyamen👈❤❤❤
ዴቭ ሁሉን ትተህ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ ጠይቃት ሁሉም ከዛበሀላ ይደረስበታል ከሄርካ ጋር ወደቀድሞ ፍቅራቹ ተመለሱ የእዛኔ ሁሉ ነገር ይስተካከላል!!!!
ደስ ሲለው ይመጣል ያከሆነ ይሄዳል ሄርካ ይቅርብሽ የወደፊት ትዳርሽ አስቢ አይሆንሽም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደግ አደረገች ደንዝ ነገረ ነህ😂😂
ልጅቷ ፍቅር ካለብህ በመጀመሪያ ለቤተሰቦቿ ክብር ይኑርህ😮
እህትየዋ ይመቻት እህቷን የምትሳደቡ ግን ጠነኛናቹህ ዴብተብዬው ዘልዛላነው እደምወደው ስለሚያቅነው እሚጫወትባት ይሄ አጋሰስ😢
መባራሩስ ይቀላል በ ድንጋይ ነበር አናትህን ማለት ዳናዝ
ዕድልን ያገባ ገአነብ ገባ አቤት ምላስ 😮😮😮
ያዎራድካህ ውሻ ናህ ይቴ ሚን ጥፈት አላባት እናቱ ገ ሚን ዎሳዳህ
ዎጣት አይዳላህም እንዳ ዎጣት አትናገገሩም (ተሙን የማሳላ ጎዳኛ እያላቹ እናቶች ጋ ለሚን ሄካ)
በርግጥ በመጀመሪያ በመካከላቸው ከባድ ክፍተት እንድፈጠር ያደረገችው እህቷ ተብዬዋ ዕድል ነች። ይህቺ ልጅ ብትሞት እንኳን በዕድል ምክንያት ነው። ምንም እህቷን አልረዳቻትም። ይህ ሁሉ ነገር ከእናቷ ጋር እንዲቀጣጠል ያደረገችው እርሷ ነች።
ዴቭ መጀመሪያ ለቤተሠቦቿ ክብር ስጥ
Dave አንተ ምንም ጥፋት የለብህም ዲያስፖራ ልታገባ ነዉ አትፈልግህም ብለው ሄርካ እራሷ ከቤተሰብ ቃል አልወጣም ብላ ጥለውህ የሄዱት እነሱ ናቸው አትጨነቅ ይቴም ሆነ እድል ንግግራቸው ለሰው ክብር የላቸውም ሄርካ ጥፋት ሰርተሻል እንኳን ተረፍሽ ለማንኛውም ግን አንቺ በጣም የራስሽ ውሳኔ የለሽም በእህትሽ ነው የምትመሪዉ ደግሞ ሰው እቤታችሁ ሲመጣ እንደዚህ አይደረግም ባጠቃላይ እናንተ የምታደርጉት ትክክል ዴቭ ያደረገው ስህተት እንደሆነ ነው የምታሰቡት ታሳዝናላችሁ ዴቭ ተዋቸው ሁሉም አይጠቅሙህም ሄርካ እራሷ አትጠቅምህም የራሷ ውሳኔ የሌላት ሰዉ ነች ለእህቷ ነው የምትኖረው ሲበዛ ጥሩ አይደለም አስብበት የወደፊት ህይወትህን አብሮ መኖር እንደዚህ ቀላል አይደለም በሆነው ባልሆነው ሌላ ሰው ጣልቃ የሚገባ ከሆነ ሌላው ደግሞ ግንኙነትን የሚፈታተን ኘራንክ አቁሙ ኘራንክም እኮ ልክ አለዉ ወዲያው ነዉ ኘራንክ መሆኑ መነገር ያለበት ሰው አብዶ ከጨረሰ በሁዋላ ነው የምትናገሩት ለማንኛውም ዴቭ ያንተ ስህተት ምኑ ላይ ነው ፎቶውን ስታይ ብትናደድም እንኳን ማጣራት ነበረብህ ቴክኖሎጂ በረቀቀበት ሰአት ብዙ ከዚህ የባሰ ነገር እንደሚደረግ አስብ ዋናው ነገር ፍቅር ካለ መተማመን አለ ፍቅር እውር አየደለም ምክንያቱም ፍቅር እግዚአብሔር ስለሆነ ሰለዚህ ፍቅር ይወዳል ይታገሳል ይቅር ይላል❤❤❤
እግዚኦ እኛ ሤቶች ሥንናደድ ውይ አቃለሑ ፀባዬን ግን አሑን ፍቅረኛሞቹን ቦታ ሥጡና ይነጋገሩ ውዶቼ ሠላም ለሑሉም መልካምነው
😢ere yesew yale herkan&dev min honu😢💔benatachu yite be fetary astarqachewo🙏☝️🌄
Achi idil woxati ayideleshi lijuni tayii
ድራማ ከልሆና የመጨርሻ በለግ ነህ ምክንያቱም በአንድ ቀን አድስ ፍቅረኛ ጀመርኩ ወለቅብጥ ምናምን😢😢😅😅🤛🙇🏿🧑🦯
እኮ ደሞ መጀመሪያም አልወልድም ብሎ ሲያሥለቅሳት
ይቴና እህት ተብየው አጨብጫቤዋች ናቸው ልጆቹን ተዋቸው ፍቅራቸውን አትበጥብጡ
ዴብን ምንአድርግነው የምትለው ሲጀመር እህቷአይደለች ለድያስፖራ ልንድራትነው ብላከዴብ ጋርያለያየቻት ሲጀመርበሁለት ፍቅረኛሞች መሀል ሶስተኛወገን መግባትየለበትም
አይዞህ ዴቫ እንደድሮ ተመለሱ ተረዳት ፍቅር ከባድ ነዉ
Milko yene derbaba🎉❤❤❤
ሚልኮ የምትባይ እህት አንቺ ነሽ የተረዳሻቸዉ እባክሽ የቻልሹ አድርጊና ሁለቱ ሰላም አድርጊ!!!!!
እድል ግን ይመቺሽ😂😂
ዴቭ መጀመሪያ ቸኮልክ ምን አሮጠህ ከሌላሴት ጋር መረዳት ነበረብህ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ግን ቢሆንም ሁለታችሁ ብቻ ተመካከሩ
አይዞ ዴቭ ጌታ ካ ንቴ ጋሬ ናው ዎዴ ፃባል ሂድ
ዴቭአይዞክይቴአያገባህምጥልቅጥልቅአትበል እህትየይቱደሞምንነዉየሚያቀለቅልሽ😭😭😭😭😭😭😭😭
ተወቹ😮😮😮 ዴቢ አንቴ ባለወላጌ 😮😮😮
Yene tafach siwodsh iko 💋💋 treat beka🤧
ዴብ በጣም ታሳፍራለህ እሽ😮 ሊላ ሂወት ጀመርኩበለህ ቢድዮ የለቀከው 😮ሲቀጥል አልወልድም እንለያይ አልካት ሲቀጥል ሊላሚስት አመጣህ በጣም ታሳፍራለህ😢ሄርካንየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳህ ጀዝባ የሆነ
እኮ
የተቀነባበረ photo shop ይዞው የተጀጃል dev ነዉ ዘሬ ምን ተገኝ መርስ ዬት ናት እዚም እዛም ስንት ሴት ተስታነግዳለህ ዶማ ይቴ ጋ ምንም ጥፈት የለም 😢😢😢
Deve atsmasili ishi balge gagama endti
Deva ebakeh tewachew. Enesu ante lij selemateweled ke heywotewa wueta tebalek. Eyalekesek ke fetewa erak. Ahun ante heywotehen memerat alebeh. Tewachew
ዴቭ አይዞ ባላፍው ማ ዉላድ አሊ ቺልም ስትል ባ ታም አስ አዛንኝ 😭
አዳዲ ኮሜታሮች ለምን ነው በህቷ የምፈርዱት እደ ሙታ ቢሆንስ
እኮ😢😢😢😢😢
ዕድል ባል አጊ ናሺ 😭😭😭
ዴቨ ሚበል ሰውዬ ጤነኘ ነህ ልጅቶሃ እሄን ያሂል ታማ ይቅርተ ጣይቄ ሳላም አውር
❤🎉😢ደቬ አተምጥፋተኛነክ 🎉😢❤እደዛእያለቀሰች😢🎉ዝምብለህ ብተሞትስ😢🎉❤
ዴቭ እህት ፍቅረኛ የላትም እንዴ በጣም ምትቀናባት ነው ሚመስለኝ
ዴቭ አንተ ልክ አደልም ይቴ ጥፋት የለም የነሱ ልክናችሁ ይቅርታ ጠይክ
እድል እና ይቴ ሆ ምኖ ክብራ ቢሶች ናቸው ዴቭ እንዴትኖናህ ትጣይቃላህ ሄርካን ዎኔ ዶሮ ጨጩት ናቸው እድል ና ይቴ ሰይጠን
ኧረ ይመችሽ እድል ስወድሽ
እድል ክብር የሌለት ሰው ናት የምትሉ በለይክ አሰዩኝ
እህትሺ ብትሆን ምን ታደርጊ ነበረ እ
አይዴ እህቷ እኮና ትቀልጃለሺ እንዴ
እህቷ ብትሆን ቤተቸውን ነው የሄደው እሽ ከቤት ውጣ ማለት ይደብረል እሽ ለውሸም ክብር አለው በዝህ ዘማን
@@Toot-r3x እህቷ አይደለችም አለልኳትም እሽ ትንሽም ብሆን ክብር ያስፈልገል ለሰው ልጅ ስጀመር ደግሞ ሁለቸውም ዴቭን አይወክሉምም አይሆኑምም ቡችለ ሁለ።
@@Toot-r3x እህቴ ብትሆን ስጀመር ለሰው ልጅ ክብር ያስፈልገል እሽ እንደዚህ ሰው አይናቅም እድልን መን ፈለገት አሁን እሽ ዝምበም ናት
ዴበ ስነ ስረአት የዘ በዝ ነ በዘ ከሴት ገረ አት ለጠጠፍ አርፌህ ተቀመጢ
እድል የምትባለዋ ቀዝቀዝ በይ እንዴት እንዴት ነው የሚቆላሽ
ስጀመር አንድ ወንድም ቢኖራቸው ዴቭም እንደዚህ አይሆንም ነበር።ልጅቷን አትስደቧት፤እናንተስ ብትሆኑስ ምን ትሆናላቹ ኮሜንት ላይ ምትሰዳደቡት?
ትክክል😢😢😢😢😢
Qoyiski idilisoxut yite laraski iyaqimamakinewu inde zaredamo idiligin yesewuliji kibiraleeu wuxa ayibalim😢
ዕድል ማ አግባት ሚ አይስ ፋልጋው ሳው 110 ዓማት የ ሆኔ ሳው ናው 😭😭
እህቷም ይቴም አላጠፉም አትሳደቡ እህቷናት አንድ ነገር ብትሆንባትም እንዴ አፈቀርኩ ብሎ በአንድ ቀን ከሴትጋ መለጣጠፍ
Betsmi tasafrslchui ewnet eswa koye kezi bdfti yitenew mitakew woys devanew sis yematkew 😢
Deg Aregachachu😂😂😂😂😂
Afshir yene wdm hulum yalfal😢
ደያስፎረው ይጫወትብሻል ሔርካ እዳትሸወጅ ይቴ ቅናት አለብህ ልበል
ስጀመሪ መሄድ አልነበርህም የራሷን ጓደኛ ይዘህ ስትሸራሸር የትነበርክ😂
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢💔💔💔👈
ኧረ በናታችሁ ይተና ይችማናት እድል ቀስ በሉ አትንጫጬ ነገሩን አረጋጉት ማንም ሰው ደቭን ምወቅስ የለም አንችና የቴ ናችሁ የበጠበጣችሁት እንደ ምልኮ አትረጋጉም እንደ
❤❤❤❤❤❤❤
Husha neki jasba😮😮😮😮
😢😢😢😢😢😢😢😢
ባለጌ ነህ ዴቭ😢😢
Betam New yabezashiw min honesh New idilh
ኧረ ለሰው ከቤት ውጣ አይባልም ስርአት ይኑርሽ እግዘዮ ለሰው መጀመሪያ ክብረ ይኑርሽ ስድ ተረጋግተሽ መወራት ሞኩሪ
እህትየው ትፈልግካለች ለዛ ነው የምትቅበዘበዘው አቃጣሪ ልጅቷ አፍ አላት
አይባልም
ደግ አረገይ ይገባሀል
ምንአረገ እሱ መውለድአትችልም ብለውለሀብታምልድራትነውአሉ. ከዛ ይቴናእሱ ጫካውስጥ ሲማግጡተያዙ ልጁ ምንያርግ
Yetena edil minewu yazugn likakugn alechihusa
Yeta gagama nek
Ech edil tabiyewa chariso keshim 😢taregag
ይህገገሞአንተየይቴንእጣቢ አታክልምይቴን አትካየሆክበግ
ደቭ 100% ልክ ነው
የተቀነበረ ፎቶ ይዘክ ለምን ፀብ ትፈጥራልክ
እሰይ ደግ አደረገች የነሆክ ገገማ ነገርነክ
Yee hirkaa ihiit baxaa siddii nesh,yee saw kibir yeleeshin inde
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ትንሽ ክብር ይኑርሽ እድል በለጌ ናሽ እሽ
😮😮😢
ስላሴ አባቴ
መጀመሪያ ባንተ ላይ ነው ስትት ያላሁ በዛላይ በጣም ቸከልክህ
እኔ አዲስ ሂዎት ጀምርያሎ አላልክም
ይርካ ነገር አት ጤይቁ ላልክም
ሚን ጎዳይናናት ትላለህ 🤫