የሰዉጅብ የሆኑበት ምክንያት።የአንሙት አባትና አማች ተፍጠጡ ሁለቱም የደበቁት ሚስጥር ይፍ ወጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 653

  • @AlmazGobze
    @AlmazGobze 13 дней назад +81

    ይኝ እናት ማነው እደኔ የሚወዳቸው ከአንደበታቸው የሚወጣ ቃል ትህትናቸው ሲያስደስት

  • @natsnethaylu7352
    @natsnethaylu7352 13 дней назад +47

    የአንሙት ቤተሰብ በጣም በስነምግባር የታነፁ እና አባትየዉ ሀቀኛ ናቸዉ

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    ሰው ሲጨርስ እግዚሐብሄር ይጀምራል😢😢የአንሙት ቤተሰብ ከታሰራችሁት እስራት ቅዱስ ሚካኤል ያውጣችሁ

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 13 дней назад +46

    ላይክ እያረጋቹህ ጀምሩ እናበረታታው ይህን ጀግና ወድማችን በርታልን❤❤❤❤😢😢😢

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 13 дней назад +55

    የየዋህ አምላክ ጊዜውን ጠብቆ እውነት ያወጣል ይበቀላልም ክብር ላንተ ይሁን ፈጣሪ ልጃቸውን ባያገባ እውነት አይወጣም ነበር ስራህ ድንቅ ነው የአለም ብርሀን ልኡል እግዚአብሄር❤❤❤❤❤❤

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 13 дней назад +1

      Amen

    • @frehiwetbelete9666
      @frehiwetbelete9666 13 дней назад +1

      Amen

    • @AwAw-b7l
      @AwAw-b7l 13 дней назад +1

      ኣሜን 😢

    • @Almeknetu
      @Almeknetu 7 дней назад

      Egziabehere deneqe nwe Lemme yderselgne Selase DNA awe mselo awerewe y2 Amte lejune dferalena Selase Yejune ysetwe blulegne woyo mene ayente ysyetane gize nwe Egziabehere yeferdelshe blugne

  • @gize3479
    @gize3479 13 дней назад +12

    የአኑሞት ቤተሠብ በጣም ትልቅ ስዎች ናቸው:: የእግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጆች

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 13 дней назад +48

    አንሙት መውጣት አለበት ከዚህ ቤተሰብ የማርታ አባት ተኮለኛ ነው

  • @MekdesTeshome-y1y
    @MekdesTeshome-y1y 13 дней назад +30

    እግዚአብሔር ከተበደሉት ጎን ነው እግዚአበሔር በምህረት ይጎብኛችሁ

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 13 дней назад +20

    በእውነት የአንሙት አባት በጣም ነው ያሳዘነኝ አመላካከቱ ራሶ የይቅርታ ሰው ነው።እናትየዎም አነጋገሯ ከመሬት የሚወድቅ የለወም ጎበዝ ናት አድናቃዎ ነኝ።አቶ ጉልማ ግን እሰካሁንም የፅፅትና የማፈር ባህርይ አይታይበትም እወነትም በጠንቋይ የሚያመን ከንቱ ነው ።ለማንኛውም አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ይበጃል።ጋዜጠኛው በርታ

  • @TawakkalKk
    @TawakkalKk 13 дней назад +108

    በቆፈረዉ ፡ጉድጓድ እራሱ ይገባል ማለት ይሄየ ነው

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 13 дней назад +4

      ምቀኛ ሠው አያድግም

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 13 дней назад

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው እንዲህ እሚረጉት ስዎች

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 12 дней назад

      እኮ ይገርምሻል። እሱ ለሱ በመተት አስሮ ወደ አዲስ መጣ፣ዝሮዝሮ ለልጁ ሆነ ነገሩ

    • @LordMercy-c2j
      @LordMercy-c2j 12 дней назад

      ተሞየበጣምጉበዘየእኔጀግነተጨእንኮንደሰአልህ

    • @RahelAmare-p1y
      @RahelAmare-p1y 9 дней назад

      በጣም 😮ሥራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው😢😢

  • @RichRy-gs8nr
    @RichRy-gs8nr 13 дней назад +21

    የአንሙት አባት በጣም ነው እምወዳቸው በጣም የተባረኩ ምርጥ ሰው ናቸው ፈረሀ እግዚአብሔር ያላቸው መድሃኔዓለም ቤቶትን በደስታ ይሙላው የኔ ትሁት አባት🙏🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 13 дней назад +86

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭የኔ አባት የና አንሙት ቤታሰብ እግዚአብሔር መቸርሻ ምራት ያርግላችሁ 🤲🥰🥰🥰

    • @NooraH-k1p
      @NooraH-k1p 13 дней назад +1

      😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 13 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 13 дней назад

      ​@@NooraH-k1p💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @danjoe3628
    @danjoe3628 13 дней назад +6

    የአንሙት አባት እጅግ በጣም አስተዋይና ፈጣሪ የሚፈሩ ናቸው:: ፈጣሪ ይባርካቸው ቀሪው ዘመናቸው የደስታ የሐሴት የምህረት ዘመን ያርግላቸው:: የማርታ አባት ልጅነታቸው ያልጨረሱ ናቸው ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ:: የሚገርም አስተማሪ ነገር ነው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ባደረጉት በደል ዞሮ ወደ ቤታቸው መጣ::

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 13 дней назад +28

    የኔጀግና ጋዜጠኛ እንኳን ደናመጣህ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 13 дней назад +12

    የአንሙት ቤተሰቦች በጣም አዘኩ ቀሪ ዘመናችሁን የደስታ የፍቅር ይሁን እናቱ ያመቱ ምርጥ ሚስት ብየሻለሁ እናቶቻችን ስት ጉድ ችለው ሳይማሩ አስተማሩን ሰይስቁ አሳደጉን ክብር ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er 13 дней назад +14

    ጋሸ አያሌው እጅግ በጣም የተማርሰው ነው

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 13 дней назад +15

    የአንሙት ቤተሠቦች ምስጋና ይገባቸዋል

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 13 дней назад +7

    ምን አይነት ክፉ ሰውዬ ናቸዌ የአንሙት ቤተሰብ ጌታ የባረካቸው ናቸው❤❤❤❤

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 13 дней назад +12

    ይገርማል የሰው ልጅ ጨረኩ ሲል እግዚአብሔር ደሞ ስራውን ይጀምራል አሁን ይሄንን ሁሉ ያደረገ አምላክ መጨረሻውን ያሳምረው እዚህ ጋ ግን የእግዚአብሔርን ተአምር ተመልከቱ አዙሮ አዙሮ በቆፈረው ጉርጏድ እራሱ ገባበት
    አሁን በአንሙት ቤተሰብ ላይ የቋጠርከውን ቋጠሮህን ፍታ ይሄ እኮ ላንተ ፈጣሪ የንስሀ እድሜ እየጨመረልህ ነው ስለዚህ የቋጠርከውን ፍታና ወደንስሀ ግባ የአባት እዳ ለልጅ ይተርፋል የተባለው ይኸው አየነው

  • @yosiefbereket5408
    @yosiefbereket5408 13 дней назад +23

    እኔ ሳላድነቅክ ማለፍ አልፈልግም ነገር ግን ለምድኖዉ ፀበል አትወሰዱት የሄ እኮ የርኩስ መንፈስ ነዉ ተመልሶዉ አስፈታዉ ባደረኮዉ ስህተት ነዉ እና ተሜ ከመምህር ተሰፉየ ብተገናኘ ጥሩ ነበር🇪🇷

  • @accacc5974
    @accacc5974 13 дней назад +25

    አንሙትዬ የኔ ምስኪን አይዞህ ትድናለክ ባለክበት ጸሎቴ ይድረስልን

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 13 дней назад +6

    ይንሙት እባት እንዴት እግዚአብሄር የባረከው ነው እግዙአብህር እሜና ጤና ይስጣቸው ባለብቱም የተባረኩ ናቸው እግዚአብሄር ርጁም እድሜና ይስጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 13 дней назад +23

    ዋዉ ለይቅርታ የተዘጋጀ ልብ ደስ ይላል

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 12 дней назад +4

    ያንሙት አባት ጌታ ዘመንህን ያብዛልህ እናቱም በጣም መልካም ሴት ነሽ ልጅሽንም ጌታ ከክፉ ይጠብቅልሽ የማርታ አባት ግ የሴጣን ስራና የጥቆላ መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን ጌታን ይቅር ታ ጠይቀህ ለንስሀ ያብቃህ ምህረት ያርግልህ

  • @Madot-hl2vz
    @Madot-hl2vz 13 дней назад +7

    አንሙት ግን እግዚአብሔር ይርዳህ ይህም በእግዚአብሔር ቀላል ነው ጌታ ኢየሱስ ከዚህ እስርታ ይፈታሀል ፀሎት ቤት (ቸርች) ሂድ መዳን ላነተ እኔ ለቤተሰቦችህ ይሆናል

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 13 дней назад +9

    በጣም የሚያሣዝነው ቤተሠብ ባጠፋው ልጆች መቀጣታቸው በጣም ያሣዝናል በጣም

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 13 дней назад +3

    የእንሙት አባት ኡነቱን ነዉ ማለት ነዉ በእየሡሥ ሥም ክፉ መንፈሥ የፈረሠ ይሁን ተሙ ጀግናዉ ፈጣር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 13 дней назад +3

    የእግዚአብሔር ታምር ይገርማል ምንም ቢሆን እውነተኛ ፍርዱን እንደሚሰጥ ይህ እውነተኛ ማረጋገጫ ነው ።
    የልጅቷ አቶ ጉሉማ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣቸው ።

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 13 дней назад +15

    ወገኖቼ የሰራነዉ ሀጢአት ካለ ቶሎ ንሰሀ መግባት ጥቅሙ ይሄ ነዉ
    እግዚያብሄር ታግሶ ታግሶ አንመለስ ስንል ሀጢአታችን ጠልፎ ይጠለናል
    ተደብቀን የሰራነዉን በአደባባይ ይገልጥብናል ከኛም አልፎ ተርፎ ለልጆቻችን ጦስ እንሆናለን

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 13 дней назад +2

      ልብ ላለውና ለሚያስተውል ሰው ትልቅ ትምህርት ነው ።በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ማለት ይሄ ነው።

    • @ethio4421
      @ethio4421 13 дней назад +2

      Ewnet new

  • @Genet1223
    @Genet1223 13 дней назад +18

    የኔ ኣባት ስያሳዝን ፍጣሪ የእጃቸው ይስጣችው😢

  • @yosefbiru7005
    @yosefbiru7005 13 дней назад +20

    አቶ አያሌው ቀሪው ዘመንህን ይባርከው ልጆችህን አብዝቶ ይባርክልህ ብሎም ዘርህን ያለምልመው

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 11 дней назад +3

    ሥራው ለሠሪው እሾክ ላጣሪው አቤቱ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 😢😢😢😢😢

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    ሰው ወደአውሬ የተቀየርበት ዘመን😢😢😢

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 13 дней назад +11

    John 11 አማ - ዮሐንስ
    25: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
    26: ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን?”

    • @ngsti277
      @ngsti277 10 дней назад

      ተባረክ❤❤❤❤

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 13 дней назад +4

    .አባት ያቆየው ለልጅ ይተርፈው አሉ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
    ግን የእግዚአብሔር ሥራ ይገርማል ለብዙ አመታት በደም ሲፈላለጉ መልሶ በልጆቻቸው ፍቅር አገናኛቸው ይገርማል ክብር ምስጋና ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏❤️🙏❤️

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 7 дней назад

    ይገርማል እውነት ይቆያል እንጂ አይዘገይም
    የአንሙት ቤተስብ ጥሩወች ናቸው በተለይ የአንሙት እናት በጣም አስተዋይ ወርቅ ናቸው

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 12 дней назад +2

    ጀግነጋዚጠኛ ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ እሄንን ክፍ መንፈስ እግዝይቢሒራ አምላክ ይንሳላችው

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 13 дней назад +3

    ጀግናዬ እንኳን ደህና መጣህ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ነኝተማሪዋጀግና
    @ነኝተማሪዋጀግና 12 дней назад +3

    አይ ማዘርየ አትዝረክረክ አላሉም ሚስኪን አቤት አነጋገርወት አቤት እናትነት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 13 дней назад +7

    በጣም ያማል በለጠኝ ብሎ አብሮ አደግ እዲህ ።።ያለ ቶኮል አንሙት ህይዎቱው
    ሌላ ነገር ውስጥ እዳይ ወድቅ ሠውዬው
    አሁንም ቶኮለኛ ነው

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat 13 дней назад +1

    መቸ አሱ በድለህ ስላለፈለት ጎበዝ ስለ ሆነ ግን ጭንቕላትህ ይሰራል ወደ አግዛአብሄር ተመለስ የወንድ አባት በጣም ጎበዝ ነህ አንካን ይቅር አልከው በጣም ትልቅ ሰው ዘመንህ አግዛኤብሄር ይካስህ

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 13 дней назад +4

    የአንሙት አባት አቤት ትህትናው ፈጣሪ አምላክ ቤተሰቦችን ይጠብቅልህ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 13 дней назад +56

    አቤቱ ጌታ ሆይ ጠቋይ እና አስጠቋይን ከምድር ገፅ ላይ አጥፋልን። "'ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል የዘራውንም ያጭዳል"' አባት የዘራውን ልጅ አጨደች አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ ኡፍፍ ኢሄ ቤተሰብ በአንድ ሰው ምክኒያት 😢😢😢😢

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 13 дней назад +2

      Amen Amen Amen

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 13 дней назад +2

      Amen/3/

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 13 дней назад +2

      Wey Enatiyeee sent mekera asalefu 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 13 дней назад

      @@lemlemmirach7838
      እጅግ በጣም እጅግ በጣም
      ኢሄ ቤተሰብ እንዲድን ፈጣሪ ስለፈለገ ሁለቱን ልጆች አጋባቸው።

    • @NitsuhNitsuh
      @NitsuhNitsuh 13 дней назад +2

      Amen 3

  • @ዘዙነኝየሙኪዘውጅ
    @ዘዙነኝየሙኪዘውጅ 13 дней назад +91

    ማነው ግን በጉጉት ሲጠብቅ የነበር በተለይ ማርታ ያባቷን ጉድ ስሰማ ምን ትል ይሁን እያልኩ ስበጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu 13 дней назад +10

    በጣም ያሳዝናል እውነት ለመናገር ሰውየውን አላመንኳቼውም ነበር ስንት አይነት ክፉ ሰው አለ እግዚአብሄር ይድረስላቼው

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 13 дней назад +6

    የአባት እዳ ለልጅ የሚባለው ይህ ነው እግዛብሄር የበቀል አምላክ ነውና ግዜ ጠብቆ ይበቀላልና አባት በልጁ ላይ የስራው ሀጢያት ሲገለጥ ታምር ነው ።😢

  • @accacc5974
    @accacc5974 13 дней назад +9

    በጣም ስጎጎ የነበረው ፕሮግራም❤❤

  • @ሮዚነኝሆደባሻዋ
    @ሮዚነኝሆደባሻዋ 13 дней назад +4

    እውነት አትደበቅም ብትዘገይም የአንሙት ቤተሰቦች የተባረኩ ናቸው በመሀል ልጆቹ ተሰቃዩ የሴይጣን ስራ በፈጣሪ ስም ይጥፋ

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 13 дней назад +5

    አረ ፈጣሪ ጠንቆይ የሚባል ነገር ከአገራችን በጠፋ አረ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ እዴት ይቅ ይበለን

  • @HabtamAyele-e9z
    @HabtamAyele-e9z 13 дней назад +9

    የአንሙት አባት ሲያሳዝን እግዚአብሔር በምህረቱ በይቅርታውይፈውሳችሁ 😢

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ 13 дней назад +4

    አፈር ብላ መተታም በጓደኛ ምቀኝነት ስቱ ተሰባብሮ በት ይቁጠረን ጋዜጠኛዉን ሳላደቅ አላልፈም ጀግና

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 13 дней назад +3

    ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ የዚህ ጥንቆላ መጨረሻ መቼ ነው

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 13 дней назад +2

    የአንሙት. ቤተሰቦች. በጣም. መልካም ቤተሰብ. ናቸው. ጉልማ የሚባል አጎልጎሎ ገደል ይክተትህ ተኮለኝ አቦ ይስራህን ይስጥህ

  • @mezamera
    @mezamera 12 дней назад +1

    ሰተየዋ መታደለሸ የኒ እንት ፈጣሪይ እድሜዉትን ረጃም እድሜን ጤን ይሰጣችሁ እሂ ሰየ ግነ ፈጣሪይ ይፈረድብህ

  • @MelaakuFentaw
    @MelaakuFentaw 13 дней назад +20

    አቶገልማ ያለፈውን እረስታው ያደረጉትን ነገር ይፍቱና በሰላም በደስታ ይኑሩ

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 13 дней назад +1

      ሴጣን ሴጣንን እንደት ይፍታዋል እምነት የላቹሁምዴ መንፈሱ በፀልና በፀሎት ና በስግደት ነው እሚሽንፈው ሀይል የእግዚአብሔር ነው

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 13 дней назад +8

    እፍፍፍፍፍእ በስተመጨረሻ እንኳን።እውነቱን አወቃችሁ ተመስገን

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 10 дней назад

    ክርስቶስን በመንፋስቅዱስ አማካኝ ነት ልቦና ተገልጦ ካልተክተልነው በቤቱ መመላለስ ዳዊትን መድገም አያድነንም እኔ ህይወት መንገድም ነኝ ያለውን ጌታ በእውነት ወደልቤ ግባ አንተ ጠቆጣጠረኝ እንበለው ጌታ ሊመጣ በደጅነው ጌታ ይመጣል ንስሃ እንግባ ጌታ ማሃሬ ነው

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 13 дней назад +9

    Uuuuuuuuuuf yaa waqaayyoo dhugaa abbaan animuti fi haatii baayee garaa nama nyaatu 😢 anan haadhoo koo hundaafu bagaa waqaayyoo isiin gargaare dhugaan harkaa waqaa jirti turus bahu hin dhisu humni seexana yomu humana waqaayyoo hin mo,uu waqaayyoo mo,aadha yomu 🙏😢 abbaa martaa waqaayyoo laphee keessan isiinif yaa deebisu dhugaa baayee nama gadiisisa wanti biyyaa keenya ethiopia keessati ta, a jiru obbooleesa keenya tamu ebbiifami waqaayyoo sii yaa tiksuu 🙏❤ maatiin animut gutuun tsabaala deemu qabu dhifaamni kan waqaayyooti dhifaama waliif godha abboota keenya 🙏❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 13 дней назад +9

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤. እነዚህ ጠንቃዎች አላህ ከምድር ላይ እልም ያድርጋችሁ 😢😢😢 በሰው ሂወት የምትጫወቱ የስራችሁን ይስጣችሁ በስ 😢😢😢😢

  • @genetmengesha-d2o
    @genetmengesha-d2o 12 дней назад +2

    እሰይ የኣንሙት ቤተ ሰብ ንግግር ልብን ይሰበራል እንድትድኑ እግዚኣብሄር ይርዳቹ

  • @ZZZ-xz9tp
    @ZZZ-xz9tp 13 дней назад +1

    ወይበጣም ድስየሚልበተሠቦቸናቸው የአንሙት ቤተሠቦቸ የቀረውን ዘመናቸሁን አላህ የደስታ የፍቅር ያድርግላቸሁ የአንሙትአቦት ጀግና ሀቀኛነውት

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye 13 дней назад +2

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ቤተሰቡን ይቅር ሊያባብል ሲፈልግ የልጆቹ መገናኘት የሴቷ አባት እግሩ ላይ ወድቀህ ይቅር በል

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 13 дней назад +3

    ኢየሱስ ክርስቶስን ርህራሄውን ፍቅሩን ምሕረቱን አየሁን እኛንም እንዲህ ታግሰህ ይንስሀ ዘመን ይስጠን!!

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 13 дней назад +10

    ዘልየ ሰላምህ ይብዛ አንተ ልዩሰው

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን

    በእውነት ጠቆይም አስጠቆይንም ከምድራችን ገፅ ያጥፋልን😢😢😢አሜን እምሰማው ሁሉ ጀሮ ጭው እሚያደርግ

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 13 дней назад +4

      አሜን,አሜን,አሜን,የእኞም,ቤት,ጠቖይ,ነው,መተት,ነው,አባቴን,እድሜ,ያሳጠረው,😭😭😭😭😭

    • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን
      @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን 13 дней назад +1

      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ አወ ውዴ የኔ ቤተሰብም ኢሄው በዚህ ሁኔታነው ያለ ቤተሰቡ በሙሉ እየታመሰ እህህህ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 13 дней назад

      በጣም ቀላል ጭው ያረጋል😢😢

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 13 дней назад +2

    Egziabher yestewot ato ayalew ewnetegna sew nachew❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 13 дней назад +10

    እንካን ደህና መጣችሁ ተሙየ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DegnetAmbachew
    @DegnetAmbachew 13 дней назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ የተቋረጠ መስሎኝ ነበር

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 12 дней назад +1

    እግዚአብሔር ከተበደሉት ጎን ነው እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኛችሁ❤❤

  • @MesfinMarkos-g6n
    @MesfinMarkos-g6n 13 дней назад

    Echin enati endetti enide wodedkuwatti geta yebarikatti❤❤❤❤❤

  • @meseretmengistu2182
    @meseretmengistu2182 9 дней назад

    አቤት ሲደንቅ የእግዚያብሔር ስራ በግዜው ነገሮችን ውብ አድርጎ ሰራ ፈጣሪ ስራህ ድንቅ ነው ክብርህ ይስፋ የተበዳይ አምላክ አቤት ያተስራ❤❤❤ ክብር ላተ እውነት ብትቆይም ትወጣለች

  • @YeshiMekonnen-q3v
    @YeshiMekonnen-q3v 13 дней назад

    ትርታ ሚዲያ ጎበዝ የንስር አይን የዘላለም ወንድም ጀግና ማርያም ትጠብቅህ የሚገርም ታሪክ ነዉ

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru 13 дней назад +3

    የአይሙት አባት ልብ ይሰብራል ሲናገር 😭😭😭😭😭😭😭

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 10 дней назад

    ደመኛየ ይላል እዴ አያፍርም ኧሱ ሲቴ ገሎቸው ደመኛየ ይላሉ ምቀኛ ነው ይኤ ጉልማ

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 3 дня назад

    አቶ አያሌው ምርጥ ሰው ናቸው እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo 13 дней назад +1

    የአንሙት ቤተሰብ በእግዚአብሔር መንገድ የሚሄዱ ናቸው።ፈሪሀ እግዚአብሔር የተሞላባቸው ናቸው።እግዚአብሔር መንገደ አለው።እግዚአብሔር ቀን አለው። በቆፈሩት ጉድጓድ እራስን መግባት አያችሁ።

  • @YehualashetTekle-w7p
    @YehualashetTekle-w7p 13 дней назад +2

    በአንሙት ላይ ችግር ሊፈጥርበት ይችላል ሰውዬው ችግር አለበት የሚታረም አይመስልም ጌታ ይድረስላችሁ የአንሙት ቤተሰብ።

  • @RqgdDbsgd
    @RqgdDbsgd 13 дней назад +2

    የ ኣንድ ሙት ቤተ ሰብ በጣም ጥሩ ናቸው የሴትዋ ቤተሰብ በጣም መጥፎ ናቸው በጣም

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 10 дней назад

    ደመኛ የሙሽራዉ አባት ሳይሆን የሙሺሪት አባት ነዉ ደመኛ የሙሽራዉ አባት ንፁ ፈጣሪን የሚፈራ ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረበት ነዉ የሙሽሪት አባት ድግምተኛ ጠንቋይ ነዉ

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 10 дней назад

    ማንም የቆመ ቢመስለው ይጠንቀቅ ህዝባችን ጌታ በዚህ ክፍ ስራ ይፍታ ው ምህረት ክሱ ዘንድ ይሁንልን።

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 13 дней назад +2

    ወጣም በጉጉት ስጠብቅ ነበር እዉነት በጣም ያሳዝናል የልጂቷ አባት አዲርጎበት ከሆነ እናትዬዋ በጣም ትግስተኛ መልካም ሴት ናት

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 10 дней назад

    😢😢😢የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህህህ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህህህ

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa 13 дней назад

    አንሙት አባት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የሴጣንስራ በኢየሱስ ስም ስራውና ምክሩ ይፍረስ

  • @ShegawHabtie-x1t
    @ShegawHabtie-x1t 12 дней назад +1

    ለካ ሰው ተለወጠ ተብሎ ሰውን ለማጥፋት ጥረት ይደረጋል ፈጣሪ እባክህ ይቅር በለን

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 13 дней назад +1

    ,በጣም ነበር የጓጎሁለት አቤት ልጅቱ ሥሠማ ምትሏ ይሆን❤🎉🎉

  • @seareyihdego
    @seareyihdego 13 дней назад

    Egzibiher newu mifetawu teneqoye yaserale enji ay fetame

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 13 дней назад +5

    በኣባቶቻቸዉ ምክንያት ልጆቹ ተቀጡ ያለጥፋታቸዉ በጣም ያሳዝናል እዉነት።

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 13 дней назад +10

    ተመስገን,ዳሰፖራው,ምን,ደረሰ,,

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 13 дней назад

      የኔም ጥያቄ ነበር ምንደርሶ ይሆን ንገረን

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 13 дней назад

    የማርታ አባት በጣም ተንኮለኛ ናቸው እግዚአብሄር ፍርዱን ይሰጣል ማርታ ግን በጣም ጥሩ ልጅ ናት ባሏን ወደ ጠበል ውሰዱት ።

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 3 дня назад +1

    አቤት የሰው ክፈት አቶ ጉልማ አየህ በራስህ ዘር ሲደርስ እውኘት እግዛብሔር ይፈረድብህ የስራህን ይስጥህ

  • @rebeccaamdie5090
    @rebeccaamdie5090 10 дней назад

    ዋው ያንሙት እናት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር መልካም እናት

  • @AyeleAna
    @AyeleAna 13 дней назад +6

    ዬኔ እነት ራጅሚ እድሜ

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 10 дней назад

    የምር ያንሙት አባትና እናት የተባረኩ ናቸው እግዚአብሔር እዴሚና ጤና ይስጣቸው የማርታ አባት ግን የሰይጣን ታላቅ ወድም ነው

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 13 дней назад +4

    እውነት የማይመስል ድራማ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 13 дней назад +2

    የመተት ስራ በኢየሱስ ስም የተወጋ ይሁን አሜን!!

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 13 дней назад

    እዉነት እውነት እግዚአብሔር ቀን አለው አይ እግዚያብሔር የቻልከው ጉድ አቤት ለሰው ብለህ አርቀህ አትቆፍር አንተ ልትገባበት ትችላለህና የሚባለው እውነት ነው ለካንስ አያስቀርም እግዚያብሔር ፈጣሪ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 13 дней назад +2

    😢😢😢😢 ሴበህነ አለህ የምሰጠም የምከለከልም ሀየልነ ሙሉኲት የህነ አንድ አለህነወ እኑ የምገረመኝ አብዘኝ ክርስትየኑቸ ጤቀይነወ እንደ የምየመሉኲት አብዘኝቸ መተተኝቸ ነቸወ የሰወ ህይዉት ምስቅልቅል ለመደረግ የጡቀይ ቀለብ ዙሙተኝቸ ህሉም በየ ምድየ ለይ በየቆሸሸ ቡተ የምነየቸዉ እነሱነወ

  • @AmenAyni
    @AmenAyni 13 дней назад

    የአንሙት እናት ድንቅ ሴት ነች አባትየው የተረጋጋ ጥበበኛ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ 🙏 ጉልማ ግን የተረገምክ ነክ ቱ... ይድፋክ

  • @NewPhone-s5y
    @NewPhone-s5y 13 дней назад +13

    Qirchii ormaaf qopheesaan dhaba ofiif ta.a jeedhaa oromon hojjin waaqayyoo dinqiidhaa

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 13 дней назад

    የኛጀግናጋዜጤኛ አድሜናጤናይሰጥህ❤የአንሙት ቤተሰብበጣም በሰነምግባር የታነፁ አናአባትየዉ ሀቅኛ ናቸዉ❤የአንሙት ቤተሰቦች በጣምጥሩ ሰዉዘመናችሁን የደሰታ የፍቅር ይሁን❤አናቴ ያመቱ ምርጥ❤ሚሰት ብየሻለሁ❤ አባትበልጂላይየሰራዉ ሀጢያትሲገላጥ ታምርነዉ❤😂አቶ ጉለማ አላህየስራህንይሰጥህ