ሁለት አይነት አዲስ አስቂኝ አማርኛ ፊልም | HULET AYNET New Amharic comedy film 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 май 2024
  • #newamharicmovie #newethiopiancomedy #newethiopianfilm
    #huletaynet #ሁለትአይነት #chernetfikadu #Solomonmuhe #nardosadane #bayushkebede
    #Huletaynet #ሁለት_አይነት #ቸርነትፍቃዱ #ሰለሞንሙሄ #ናርዶስአዳነ #ባዩሽከበደ(ሚጡ)
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @Seble67
    @Seble67 2 месяца назад +186

    ቸርነት ትወና እንደኛ ስከታተልህ ነበር አንድ ጊዜ እንኳን ቃልህ ዝንፍ አላለም ዋው ኧረ እንዴት ቻልክበት😂😂ይመችህ👍👍

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад +170

    ማርያምን ደስ የሚል የሚያዝናና እና ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ያሉበት በጣም ደስ የሚል ፌልም ነዉ ነዉ❤❤❤

  • @dhalaktvethiopia
    @dhalaktvethiopia Месяц назад +68

    በእጃችን በልተን፣ በእግራችን ተራምደን በሳምንት ያደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ😍 አሚን በሉ ወገኖቼ🙏✅

  • @zelalemisayas3613
    @zelalemisayas3613 2 месяца назад +101

    ለፊልሙ የምትገባ ጨዋና ባለ ምርጥ ስብዕና ባለቤት ናርዲዬ ❤❤❤

  • @wogeneanuye4557
    @wogeneanuye4557 2 месяца назад +1087

    ካለዉበት ፈተና እድያወጣኝ ፅልዩልኝ 🙏

    • @user-zh7qe1wj1y
      @user-zh7qe1wj1y 2 месяца назад +16

      አይዞን እግዚያብሄር አለ

    • @Ellsa-qu6dx
      @Ellsa-qu6dx 2 месяца назад +22

      እግዚአብሔር ካንተ/ቺ ጋር ይሁን🙏

    • @user-ro5li6lj8b
      @user-ro5li6lj8b 2 месяца назад +11

      መድሀንያለም ከፍት ይምራሽ ፀሊይ❤

    • @melatmelat5588
      @melatmelat5588 2 месяца назад +7

      Hulum yalfal

    • @Kalab_1515
      @Kalab_1515 2 месяца назад +8

      Enenm asebug🙏

  • @EjiguTesfalem
    @EjiguTesfalem 2 месяца назад +875

    ማነው እደኔ ፊልሙን ከማየት ኮመት ማንበብ የሚወደው❤❤

  • @ZinetYimer-mo3lj
    @ZinetYimer-mo3lj Месяц назад +23

    ኧረ ናርዲ እንደት ቻልሽበት 😂😂😂😂😂😂😂ማነው እንደኔ ናርዲን እሚወድ በላይክ ያሳየኝ😊😊❤❤❤

  • @kokisweet4121
    @kokisweet4121 2 месяца назад +24

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ የጨረስኩት ፊልም ዋዉዉዉዉ🎉🎉🎉❤❤ ኧረ እንዴት ቻልክበት አይ ቸሬ😅😅😅

  • @h-filmentertainment2606
    @h-filmentertainment2606 2 месяца назад +598

    2016 ከገባ በኋላ ዛሬ ምርጥ ፊልም አየው😂😂😂😂 የተመቸው Like

    • @nezifaabdulrehman6162
      @nezifaabdulrehman6162 2 месяца назад +4

      Aow wlhy😂😂😂😂

    • @TsedaluMissikir-sg2te
      @TsedaluMissikir-sg2te 2 месяца назад +8

      9ኝ ሞትን እየው

    • @user-bz6id7xy7j
      @user-bz6id7xy7j 2 месяца назад

      😂😂ስይስቅእኮ

    • @user-vk3vo9vd5i
      @user-vk3vo9vd5i 2 месяца назад +2

      ህሊና በጣም አሪፍ ፊልም ነው 😮😮😮😮😮

    • @user-lr4ht2tl9q
      @user-lr4ht2tl9q 2 месяца назад +1

      የአንተን ኮሜንት ተማምኔ ከፈትኩ ጥሎብኝ ቀድሜ ኮሜንት ነው ማየው

  • @krn9643
    @krn9643 2 месяца назад +126

    ዋዉ ገራሚ ነዉ እረ እንደት ቻልሽበት የምትለዋ ቃል የተመቸዉ ላይክ❤❤❤

  • @user-rr3pt3tz4c
    @user-rr3pt3tz4c 2 месяца назад +52

    እረ እንዴት ቻልሽበት
    እረ እንዴት ቻልክበት
    እረ እንዴት ቻላችሁበት😂
    ቸሬ ትለያለህ ምርጥ ፈልም ነበር ቡዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦችየ😊

  • @Enochtd7th
    @Enochtd7th 2 месяца назад +18

    ምርጥ ስብስብ የማይረሳ ታሪክ ድንቅ ትወና አስቂኝ አስተማሪ 10/10👏👏👏

  • @azebgetnet2926
    @azebgetnet2926 2 месяца назад +179

    ኧረ እንዴት ቻላችሁበት🤣🤣, እየሳኩ እየተዝናናሁ ቁም ነገር ያገፕሁበት ፍልም ነው, ተባረኩ

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET 2 месяца назад +217

    ቤተሰብ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት እየሉጣ ወህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ ወርኀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን #ደምሩኝ🌸💙

  • @Habeshawit011
    @Habeshawit011 2 месяца назад +154

    ፊልም እያያችሁ ስለ ፊልሙ ምንም አይነት አስተያየት ሳትሰጡ ምንም የማይገናኝ ነገር የምትኮምቱ ሰዎች ምናችሁን ነው የሚያማችሁ?🙂

    • @IthopiM
      @IthopiM 2 месяца назад +4

      ባይኩመትሥ😅

    • @MesiDejen
      @MesiDejen 2 месяца назад +8

      ማርያምን የኔም ጥያቄ ነዉ የሚኮመተዉ ሌላ የተፖሰተዉ ሌላ ወይ እንደኔ ሳፅፉ ማንበብ ይሻላል😂😂😂😂

    • @tsehaydamte9366
      @tsehaydamte9366 2 месяца назад +1

      😄😄😄😄

    • @abdiguta3448
      @abdiguta3448 2 месяца назад +2

      አይ እማማ ቶጲያ ምን ጉድ ናቸው "አረ እንዴት ቻሉበት"😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-dq4nq4yf6e
      @user-dq4nq4yf6e 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂

  • @loveforever5750
    @loveforever5750 2 месяца назад +5

    የኢትዮዽያ የፊልም ኢንዳስትሪ መበላሸት ከሚያሳስባቸዉ ሰዎች አንዱ ነኝ። ግን እናንተ ተስፋየን አለመለማችሁት። ድንግልን ቆንጆ ፊልም ምርጥ ተዋንያን ድንቅ ስጦታ ለተመልካች። ኑሩልን ።እረ እንዴት ቻላችሁበት😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @AMER0521
    @AMER0521 2 месяца назад +81

    OMG! እንደዚህ ፍርስ ብዬ ከሳኩ ብዙ አመት ሆነኝ ድንቅ ስራ ነው በእውነት አጨብጭበናል!!!❤️❤️❤️

    • @jannathjannath7836
      @jannathjannath7836 2 месяца назад +1

      ኧረ እንዴት ቻልሽበት😂😂😂😂❤❤❤

    • @ekramasma5271
      @ekramasma5271 27 дней назад

      Mnu new myaskew

    • @AMER0521
      @AMER0521 27 дней назад

      @@ekramasma5271 ፊልሙ ፊልሙ ነው የሚያስቀው

  • @saritytube8673
    @saritytube8673 2 месяца назад +141

    የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ላገራችን ያብቃን የማታ እንጀራ ይስጠን 🙏🙏

  • @mesetube4610
    @mesetube4610 2 месяца назад +17

    አረ እንዴት ቻላቹበት ይህንን የመሰለ ቆንጆ ፊልም መስራት በጣም እናመሰግናለን

  • @user-bj7zv9mh6p
    @user-bj7zv9mh6p 6 дней назад +1

    አሪፍ ፍልም ነው እዬት. እኔ አይቼው ተመችቶኛል. ❤❤❤

  • @likusolomon6484
    @likusolomon6484 2 месяца назад +67

    የአመቱ ምርጥ ፊልም❤❤❤❤❤
    ንጉሥ ፊልም ፕሮዳክሽን ለምታሳዩን አስደማሚ ፊልሞች እናመሰግናለን

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 2 месяца назад +162

    ቸሬ ከጊዜ ውድ ጊዜ እያስድምምከን ነው 😍😍😍

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p 2 месяца назад +5

      በሚገባ ከዘመኔ ፊልም ጀምሮ 👌

    • @Rufo243
      @Rufo243 2 месяца назад +3

      እውነት ብለሻል

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d 2 месяца назад +3

    በጣምምምምምም ደስ የሚል ፊልም ነው ። ተወዳጅ ተዋንያን ፣ ምርጥ ብቃት ፣ አስደሳች የደበረውን ሳቅ በሳቅ የሚያደርግ ፣ ብቸኝነትን የሚያስረሳ ምርጥ ፊልም ነው ። ❤❤❤👏👏👏👋👏

  • @KebedeKassa-gf1rp
    @KebedeKassa-gf1rp 2 месяца назад +5

    እያዝናና የሚያስተምር ምርጥ ፊልም ። ተባረኩ

  • @yekassaehet
    @yekassaehet 2 месяца назад +108

    እስኪ ሰለሞን ሙሄ እና ቸሬን የሚወድ❤
    ሶል ግን አስመስሎ ሳይሆን የምርም ሆኖ ነው የሚተውነው

  • @ArsemaD-ou1cg
    @ArsemaD-ou1cg 2 месяца назад +58

    አረ እንዴት ቻላችሁበት..... ይሄን የመሰለ ፊልም መስራት .....እናመሰግናለን 🙏🙏❤
    after a years...

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee 2 месяца назад +3

    ዋው አሪፍ ፍልም ነው ራሴን ተመልክቸበታለሁ አለባበሱ የፀጉር እስታይን ድምፁ እያልኩ የምወዱኝን እርቄ አለሁ ያ አይቶ አሁን ይሄው ቁሜ ቀርቻለሁ🙈🙈

  • @user-tv7mv8nu5n
    @user-tv7mv8nu5n 2 месяца назад +2

    ከብዙ ግዜ በዋላ ከዘመኑ ቲክቶክ ሱስ ለ 1 ሰአት ከ 46 ደቂቃ እንድርቅ ያደረገኝ ፊልም አስተማሪ ብሎም አስቂኝ እረ እንዴት ቻልኩበት ግን 😅 very well done all the crew ❤

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 2 месяца назад +71

    ዋዉዉ👌ልዩ ነው። የቸሬ አድናቂ በላይክ አሳዩኝ😊❤

  • @alelng
    @alelng 2 месяца назад +20

    ምርጥ ትወናነው እደነዚህ አይነት ትወናወች ናፍቀውኛል ቆየት ያሉ
    ፊልሞችን አድናቂነኝ በውስጣቸው ኮሜዲነትን ስላካተቱ ቁምነገረንም በዛውልክ የያዙናቸው ቀጥሉበት !!!!

  • @genetberhanu1797
    @genetberhanu1797 2 месяца назад +2

    አንዳንዴ ታሪካችን ለፊልም ብቁ ነው አይደለም እያልን እራሳችነን እንጠይቃለን ግን ደግሞ በገሀድ ህይዎታችነን በፊልሙ እናየዋለን ብዙ ምርጥ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 2 месяца назад +1

    ተመሳሳይ ፈታ የሚያደርግ አስተማሪ የሆነ ቆንጆ ፊልም ይደገመን በጣም እናመሰግናለን በዚህ ሁሉ ነገር በሚያስጨንቅ ሰዓት ጥሩ ፊልም ሰርታችሁ ስላሳችሁን እራቁትነት ያልበዛበት የአልጋ ጨዋታ የሌለበት የእዉነት ፈታ የሚያደርግ ምርጥ ነበር❤❤❤

  • @LoveLove-ps3lm
    @LoveLove-ps3lm 2 месяца назад +24

    ፊልም ካነው ቆየው ያተን ግን አያልፈኝም መልካም እድል በሉ ገባገባ በሉ ብቻየን አልወድም አገራችን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለነውም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሰላማችው ይብዛልኝ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ruth-pi4ve
    @Ruth-pi4ve 2 месяца назад +21

    ደስ የሚል የአማርኛ ፊልም አየሁ ከብዙ ጊዜ በዃላ ። እናመሰግናለን ።

  • @KidusBiniyam-zi9mn
    @KidusBiniyam-zi9mn 2 месяца назад +1

    ዋው እውነት ለመናገር ብዙ የአማረኛ ፊልም አይቻለው እንደዚ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ይዘት ያለው ፊልም አለየሁም ከፊልሙ ክሮው ጀምሮ በፊልሙ የተሳተፋቹ በሙሉ ትችላላቹ አውነት❤❤❤❤.

  • @WlrkuMengsite
    @WlrkuMengsite Месяц назад +1

    የፊልሙን ኢንዱስትሪ ክብር ዝቅ ሚያደርጉ ሰዋች በተፈጠሩበት በዚህ ዘመን እንደነዚህ አይነት ተዋንያን ማየት ደስ ይላል ከ3 አመት በዋላ ጥሩ ፊልም አየሁ❤❤

  • @samiguragewtube2573
    @samiguragewtube2573 2 месяца назад +45

    በጣም ስጠብቀው ነበር አሪፍ ስራ ነው ንጉሶች ከናንተ ጋር በቅርቡ አሪፍ ስራ እንደምሰራ እርግጠኛ ነኝ 100% 🎉

  • @HaymiAsnake
    @HaymiAsnake 2 месяца назад +17

    ወይኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ተለቀቀ የመዳምን እቃወች ልሰባስብናም ልይ ቶለ ክክክ ከመዳም ኩሽና። ደሙ ሁሉንም አርቴስቶች በጣም ነው እምወዳቸው❤❤❤❤

  • @HamzaAli-ww4zr
    @HamzaAli-ww4zr 2 месяца назад +3

    After many years I see the best Amharic film I love Solomon muhe from Eritrea 🇪🇷

  • @unusuallyy
    @unusuallyy 2 месяца назад +6

    እረ እንዴት ቻላችሁበት 😂😂😂😂 ከስንት ግዜ ቡሀላ በአማርኛ ፊልም ሳኩኝ 😅😅

  • @Edenbewnetu
    @Edenbewnetu 2 месяца назад +42

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ተመችቶኛል 😁😁😁😁 በተለይ ኸረ እንዴት ቻልኩበት ሲል ቸሬ 😁😁😁😁😁😁So funny i love it

  • @Habesha893
    @Habesha893 2 месяца назад +27

    ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይሰጠን ❤❤❤

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 2 месяца назад +7

    ደስ የሚል ፌልም ❤❤ ግን ባባን የመሰለኝ እኔን ብቻ ነው ?

    • @saratadesse8326
      @saratadesse8326 2 месяца назад

      ልክ ብለሻል ዉዴ እሱን እየሳልኩ ነበር ያየሁት ድምፁ ራሱ እኮ የሱን ነዉ የሚመስለዉ

    • @BetiMi
      @BetiMi Месяц назад

      በትክክል

  • @WhibeSeyfu
    @WhibeSeyfu 2 месяца назад +2

    ኧረ አንተ እራሱ መኮላተፉን እንዴት ቻልክበት😂😂😂😂😂👌👌👏👏👏

  • @user-wc2cv4ol2b
    @user-wc2cv4ol2b 2 месяца назад +25

    ይህን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም😂😂❤❤❤❤❤❤❤ዋው❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
    @Eskdarwbalemmeles-jf8rd 2 месяца назад +10

    ነብሱን ይማር እና ባባን ነው ያስታወስከኝ ቸሬ አረዴት ቻልሸበት ሲትል ምርጥ ፊልም ነው አዝናንቶ የሚያስተምር ነው ❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 месяца назад +4

    የምር በጣም ደብሮኝ ነበረ😢ግን ፊልሙ ፈታ አደረገኝ ይመቻችሑ😢🤣🤣

  • @hdhg9616
    @hdhg9616 2 месяца назад +1

    ኧረ እንዴት ቻላችሁበት ብዙ ቁም ነገር ያለው በቀልድ የተሞላ የማያሰለች በጣም ምርጥ ፊልም 2016 ከተሰሩ ፊልሞች No 1👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 2 месяца назад +20

    ኧረ እዴት ቻልክበት አዱ አዳርጌ የምር ሶል ትችላለህ ሁሌም አክባሪህ ነኝ አድሱንም ዩቱብህ ይዘህው የመጣሀው ሀሳብ በጣም ደስ የሚል እያዝናና የሚያስተምር ነው ረጂም እድሜ ተመኝሁ

  • @negedetobia
    @negedetobia 2 месяца назад +8

    ናርዲ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች እኮ ጨዋ። ሰሌ፣ ሚጡ፣ ቸሬ ክበሩልኝ። አንድነታችሁ ደስ ይላል

  • @ethioethio9683
    @ethioethio9683 2 месяца назад +4

    ኧረ እንዴት ቻልክበት
    ኧረ እንዴት ቻልሽበት
    ኧረ እንዴት ቻላችሁበት
    ኧረ እንዴት ቻልኩበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    የተመቸኝ አነጋገር ዋው

  • @tesfastat5133
    @tesfastat5133 2 месяца назад +2

    ኧረ እንዴት ቻልክበት ቸርዬ😅 ጎበዝ በርታልን ገና ብዙ ፊልም ላይ እየተወንክ ዘመናችንን ታሳምርልናለህ ወንድሜ ❤እግዚአብሔር ❤ሞገሱን ያብዛልህ 😮😮ምርጥ😮😮!!!

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he 2 месяца назад +24

    የታሪኩ ባባ ምትክ ቼሬ ❤እረ እማዬ በማዬ😂😂

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j 2 месяца назад +11

    አረ እንዴት ቻልሽበት ክክክክክክክ ፊልም ማለት ይሄ ነው ትወናይ ይሉሃል ይሄ ነው ። በሄኖክ ዲንቁ ትወና ተሰቃየቸ ነበር ክክክክክክክ ይህን ፊልም አይቸ እንዴት ደስ እንዳለኝ ። ❤❤❤❤❤

    • @user-zf6hv4xr1l
      @user-zf6hv4xr1l 2 месяца назад

      heoke denkuuuuuu nwe enji

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 месяца назад

      በቃ በየቦታው ሂኖክ ድቁ ካልገባ አይሁንም

  • @tigisttigist2901
    @tigisttigist2901 2 месяца назад +2

    ዋው በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ ደግሞም ትምህርት አዘል ፊልም ነው ቸሬ በርቱልን ብዙ ተምረንበታል

  • @tomaskasa2555
    @tomaskasa2555 2 месяца назад +3

    አራ ኡኡኡኡ ለዝህ ፍልም 3milone ተመልካች በ ሁለት ወር ያንሱዋል ብቻ like🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤best flim

  • @zeynu292
    @zeynu292 2 месяца назад +28

    wow እረ እዴት ቻላቹበት ገራሚ ፊልም ነው በርቱ ተበራቱ

  • @user-ub3hj9mo2t
    @user-ub3hj9mo2t 2 месяца назад +74

    ሴት ልጅ እንድትጋብዛት እንድታዝናናት ትፈልጋለች የሚትሰማሙ ላይክ

  • @mulugetaembibel301
    @mulugetaembibel301 2 месяца назад +2

    ምርጥ ፊልም ነው! 4ት ምርጥና የማደንቃቸው አርቲስቶች የተሳተፉበት።

  • @seyfedemissie5442
    @seyfedemissie5442 2 месяца назад +1

    Wow konjo ena aznagne film new specially chernet belela character asdememehegnal..hulachum thank you!

  • @goldmiki1111
    @goldmiki1111 2 месяца назад +11

    አረ እንዴት ቻላቹበት
    ከፊልሙ የተመቸኝ አባባል
    ገራሚ ስራ ነው 👏👏👏

  • @kalkidanaserat272
    @kalkidanaserat272 2 месяца назад +10

    ቸሬ ካለበት ምርጥ ፊልም እንደሆነ አልጠራጠርም wow❤❤❤

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Месяц назад +3

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፊልም እዩ ❤💛

  • @Erqshethio2
    @Erqshethio2 2 месяца назад +4

    በጣም ጡሩ ስራ ነው👍

  • @techsador
    @techsador 2 месяца назад +15

    በለሊት 8 ሳአት ደረስ እንቅልፌን አትጥቼ ያየሁት አሪፍ ፊልም መጨረሻው እሚያመር👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @emuyekefal9536
    @emuyekefal9536 2 месяца назад +7

    መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ሳቄን😂😂😂 የመጨረሻዉ ነገር በስመአብ ስያምር እንደዚህ ነው ፊልም ማለት

  • @Selam-yr8be
    @Selam-yr8be 2 месяца назад +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ትምህርት ነዉ የወሰድኩት

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 2 месяца назад +5

    የቼሬና የሰሌ አድናቂ👍👍👍👍

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 2 месяца назад +8

    እኔ ፊልሙን ሳላየው የተዋናዮችን ማንነት ሳቅ አስደማሚ ስራ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ ዋው 100%❤❤❤

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 2 месяца назад +16

    አማረኛ ፊልም ካየዉ ቆይቼ ነበር 👍❤️

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 2 месяца назад +2

    ስድቡን ግን እረ እንዴት ቻልክበት🤣🤣
    የበፊት አርቲስቶች ግን በዚህ ልክ መጥፋቱን እንዴት ቻላቹበት 😢
    እንደ ጀማሪ ዋናተኛ የሚንቦጫረቁትን ፊልም ብዬ ከማይ ይህው የኮርያና ቻይና ፊልም አፍቃሪ ሆኜ አረፍኩትኝ🙈
    ለደራሲውም ለተዋናዮቹም ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው❤ በማርያም እንዲህ አንጀት አርስ የሆነ ፊልም ሁሌም ባይሆን አልፎ አልፎም ልቀቁልን በተረፈ እወዳቹሃለሁኝ❤😍

  • @HaymiHaymiti
    @HaymiHaymiti 2 месяца назад

    ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ደስ ይላል ያዝናናል ብዙ መልክት ያዘለ ነው ተዋንያኖቹም አንደኛ ናቻው ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን

  • @liueliue6206
    @liueliue6206 2 месяца назад +3

    እውነት ለመናገር ደስ ብሎኝ ፊልም ካየሁ ቄየሁ በጣም እያዝናና ትምህርትም ሰጭ ነው ምን እንደምላችሁ አላቅም ብቻ ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ❤❤❤❤❤

  • @HanaHanon-tk3nv
    @HanaHanon-tk3nv 2 месяца назад +10

    ማነው እንደኔ የተረጋጋ ፊልም የሚወደው😊😊😊

  • @Arsenalfan2023
    @Arsenalfan2023 Месяц назад +5

    My fellow Ethiopians 🇪🇹

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n 2 месяца назад +1

    አይ ቸሬ እረ እንዴት ቻልክበት በሳቅ ገደለኝ በጣም ትችላለህ 😂😂😂😂😂በጣም ቆንጆ የሆነ ፊልም ነው ሶል 4 ብርቅየ አርቲስቶች ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Kinmedia913
    @Kinmedia913 2 месяца назад +9

    ኸረ እንዴት ቻልክበት ቸርዬ እጅግ ግሩም ፊልም ነው መልዕክቱም ገራሚ እንወዳችኋለን❤

  • @user-gd4on4ng6s
    @user-gd4on4ng6s 2 месяца назад +5

    የኢትዮጵያ ፊልሞች ቆንጆዎቹ እየመጡ ነው የሐገራችንም ሰላም ይምጣ ❤❤❤❤❤

  • @AbutaTadele-u9y
    @AbutaTadele-u9y День назад

    እንደት የቻልኩበት ተመችቶኛል ምርጥ ነዉ❤❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Месяц назад

    አረ እንዴት ቻላቺሁበት ይሄን የመሰለ ምርጥ አስቂኝ እና አስተማሪ ፊልም መስራት ትለያላቹ ምርጥ ስብስ በዛላይ አቦ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ አ❤❤❤❤አኸኸይይ አለ አቢዮት😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-eh9xb1cm1v
    @user-eh9xb1cm1v 2 месяца назад +7

    አረ እንዴት ቻልክበት ቸሬ የተሰጠህን ገፀ ባህር በብቃት መተወን😂😂❤❤❤🎉

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g 2 месяца назад +44

    ቸሬ ካለበት ይመቸኛል ሁሉም❤❤❤

  • @MohammedAhmedin-ji4sy
    @MohammedAhmedin-ji4sy Месяц назад +2

    Best romantic etiopyan film 🎬 please can you make it part two and also dont forget artist nardose because she is more creative and perfect outfit

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 месяца назад

    Woww በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው ከልብ እናመሰግናለን ይልመድባችሁ❤😍🙏

  • @tihtinawmessele122
    @tihtinawmessele122 2 месяца назад +6

    ያተረፍኩበት ፊልም ነው እውነት ሁሉም አርቲስቶች ከድንቅ ብቃት ጋር ተውነውታል 👌👌👌👌

  • @user-rm4uw1iq7l
    @user-rm4uw1iq7l 2 месяца назад +7

    እረ እንዴት ቻልክበት ትወናውን እኔ ልጠይቅክ ዋውው አንደኛ ነክ 😅😅በሳቅ ጨረስኩት😅😅❤❤❤❤❤

  • @Hiwot-wj9fn
    @Hiwot-wj9fn 2 месяца назад +1

    Weyna enate motekuhe besake besmame eyazazena yemeyastemrie film thank you so much and hulachewm gobeze nachew👏👏👏😍😍😍❤️

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 2 месяца назад +2

    አማርኛ ፊልም ናፍቆኝ ነበር። ዛሬ አገኘሁ።

  • @Eyerus-b4o
    @Eyerus-b4o 2 месяца назад +8

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏 መቼ ነው ከለሊቱ 6 ሰአት እና ትዝታ በዩቱብ ሚለቀቀው በጣም ጓጉቼ ምጠብቀው ፊልሞች ናቸው❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanFetene-ri3kl
    @BirtukanFetene-ri3kl 2 месяца назад +8

    እንዴት ነው ይኼ ሁሉ ሰው የቀደመኝ🙄🙄ምርጦቹ እንኳን መጣችሁ 😂😂🤗🙏😊😊ኧረ እንዴት ቻልሽበት😂

  • @Ethio575
    @Ethio575 2 месяца назад +2

    "አረ እንዴት ቻልክበት"!!የወደድኩት ምርጥ ፊልም "አንዳርጌ"ምርጥ ስም😂😂💚💛❤

    • @user-pz8fn1qi1c
      @user-pz8fn1qi1c 2 месяца назад +1

      ኧረ አብዮት ነው ፊልሙን አላየከውም እንዴ

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 2 месяца назад +1

    3 ጊዜ ነው ያየሁት😂 አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልም ነው ጥሩ ፊልም አሳያችሁን እናመሰግናለን ፊልም እያሉ የረባውንም ያረባውንም እየለቀቁ አዝገውን ነበር

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 2 месяца назад +6

    wow wow በእውነት ታሰረቱልህ ታባርኩ አጣገባችሁ ብኑር የሌኝን ነገረ እሸልም ነበረ❤❤❤❤❤

  • @user-ug3ji6ze5i
    @user-ug3ji6ze5i 2 месяца назад +10

    አስተማሪ እና ጥሩ ፊልም ስላስተማራቹሁን እናመሰግናለን ። ወዳቹሀለሁ

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 месяца назад

    ጭራሽ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው 😅😅😅
    ወይኔ እጅግ በጣም ድንቅ ፊልም ገና ዛሬ በተረጋጋ እና በሳቅ የተመለከትኩት በጣም አስተማሪ በአገራችን እየተደረገ ያለው ሳያጣሩ ወሬ ❤
    ብዙም አይደለሁኝም ለሁሉም ነገር ግን አጫጭር አስቂኝ ድራማ በጣም እወዳለሁኝ የዛሬ ደግሞ ይለያል እናመሰግናለን ❤

  • @BayushDawit-zs6kh
    @BayushDawit-zs6kh 2 месяца назад +1

    ዋው እያዝናና መልክ የሚያስተላልፍ ምርጥ አዝናኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @NetsanetTekle-hj4ul
    @NetsanetTekle-hj4ul 2 месяца назад +4

    ወይኔ በእግዛብሄር የእውነት የሚገርም ፊልም ነው ሌላ ምን ልበል ቸርነት ትችላለህ የሚለው ቃል አይገልፅህም ናርዲዬ ያንቺም ብቃት ይለያል

  • @Aklilu29
    @Aklilu29 2 месяца назад +4

    ንጉስ ፊልሞች የምር የሚገራርሙ ፊልሞችን ነው ምታስመለክቱን
    አይናችን የናፈቀውን ጥሩ ፊልም የማዬት ጥማታችንን ስለምታስታግሱት ክበሩልን።
    ምርጥ ፊልም

  • @SalaYusuf-nb1of
    @SalaYusuf-nb1of Месяц назад +2

    ላገባት ያልኳት ልጅ በእናቷ ሞት ምክኒያት አበደች ይባስ ብሎ አባቷ ለኔ መስጠት ስለማይፈልግ ይዞብኝ ጠፋ የት እንዳለች አላቅም ዱዋ ፆሎት አድረጉልኝ 😭😭😭😭😭

  • @mestawotdirese5470
    @mestawotdirese5470 2 месяца назад

    የውስጤን ነው የተናገረልኝ ይሄ ፊልም በጣም ነው የምናመሰግናችሁ። በጣም ቆንጆ ፊልም ነው። ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን❤❤❤