ሰክረው ሲዘባርቁ ቪዲዮ ተለቀቀባቸው /የደራርቱ ስንብት..ጉድ ጉድ ጉድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 ноя 2024

Комментарии • 79

  • @tekahuntirfe3904
    @tekahuntirfe3904 2 месяца назад +11

    ሀይሌ ገ/ስላሴ ክብሩን የጠበቀ የሐገር ባለውለታ ነው።

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 2 месяца назад +7

    አሸብር በአሸባሪነቱ ለመቀጠል ቢያስብም አገራችን አሸባሪን ተሸክማ የሚትጓዝበት ግዜ አብቅቷል።

  • @yemanetesfay7052
    @yemanetesfay7052 2 месяца назад +14

    እንደ አርእስተ ዜና ጫጫታ አሰምተህ ዝምብለህ ከምታልፍ ተቀረጹ ያልከውን ቃላቶች ለህዝብ ለምን አታሰማም

    • @TofikMulugeta-w8w
      @TofikMulugeta-w8w 2 месяца назад +2

      ስዩም ተስፋዬ ላይ ሙሉውን ቅጂ ታገኘዋለክ

    • @AlliZA-zs8fh
      @AlliZA-zs8fh 2 месяца назад +1

      ዘዳጄ ድጽ ቅጅውን ከፈለክ ስዩም ተሾመን ነጻ ሚዲያ ላይ የትላንት ፖስት ተመልከት የእውነት መስማት ከፈለክ

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 2 месяца назад +4

    አሸብርም ሆነ ደራርቱ ከስልጣን መሰናበት ብቻ ሳይሆን በሙስናና በተራ ሌብነት እንዲሁም አገሪቱንና ባንዲራችንን ያዋረዱት ደራርቱና ሌባዉ አሸብር ለህግ መቅረብ አለባቸዉ :: እንግዲህ ሌብነትን እጠየፋለሁ የሚለዉ ብልጽግና እንግዲህ እነ አሸብር ላይ ምን ይበይን ይሆን ?

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 2 месяца назад +1

    ከስልጣናቸው ተነሱ ማለት በቂ ነው?

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 2 месяца назад

    ደራርቱም ቢሆን የምትወደደው ክበሯን ጠብቃ ሰትኖር ነው እነጂ በሀገር ክብር እና በወገን ሞራል ላይ ከቀለደች የማትጠላበት እና የማትዋረድበት ምክንያት የለም

  • @KenaGudisa
    @KenaGudisa 2 месяца назад

    ደራርቱ ነፍስ ለመግደል በዛተችው ዛቻ በግልጽ ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባል አሊያም በህግ ትጠየቅ
    2.Dr. አሸብር ነገሩ የሀገር ጉዳይ ነው ጣት የቀሰረብህ ህዝብ እንጂ ኃይሌ አይደለም ለህዝብ ክብር ስላልሰጠ በሩጫ ይውረድ

  • @nigussietulema4279
    @nigussietulema4279 2 месяца назад +1

    የአመራር ድክመት ያሳዩትን ማንሳት አንዱ እንዲያውም ዋንኛው የሪፎርም አካል መሆኑን እንወቅ!!!

  • @AlebelAlemu-le7xe
    @AlebelAlemu-le7xe 2 месяца назад

    በሀገራችን ጨርሶ ህግ አለመጥፋቱን እምረዳዉ አሸብርና ድራርቱን በአስቸይ ከስልጣን ከወረዱ ነዉ ሁለቱም ሀብታም ቢሆኑም በሀገር ገንዘብ እየጨፈሩ እስፖርቱን አዋርደዉና ተሣልቀዉ ሲመለሱ እደማየት እሚያበሣጭ ነገር የለም ።

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 2 месяца назад

    አገርና መንግስትና ህዝብን የማይወክሉ ያዋረዱ የፈረጅ አረቄ እየጠጡ አገራቸው ላይ ታጣቂ ቡድን እንዳላቸው በእስናይፐር ነው የምንመታቸው እያሉ ሲዝቱ የመንግስት ሀብትና ጠቅጥቀው ይዘው ኦዲት ተደርገው መመለስና ለፍርድ ማስቀረብ ወራዳዎች

  • @AwahabHulala
    @AwahabHulala 2 месяца назад +5

    እኔ አሽብር ተብዬ ሰዉዬ ግርም ነዉ የሚለኝ ሀገርን ዝቅ አድርጎ ሲያበቃ ጀግና አዋቂ ሚሪ ነኝ ይላል።። ወይ ጉድ ማፈሪያ ባይሆንስ ህዝብ ዶ/ር ነትህን ነጥቆ ሳያቀልህ በገዛ ፍቃድ ስልጣናቸዉን ከለቀቁት ተሞክሮ ብቶስት ባይ ነኝ።። ይቺ ምቹ ሰአት አልቃብህ እንዲሁ ሳይመሽብህ።።😊😊😊

    • @aklile7691
      @aklile7691 2 месяца назад +1

      በሩሲያ አገር የተገዛ ዶክትሬት ነው እየተባለ ነውና፣ ይሄም ይጣራ ተመረቅኩኝ ካለበት ዩኒቨርስቲ፣ የብዙ ሰዎችን ጥርስ ከማበላሸቱ በፊት።

    • @AwahabHulala
      @AwahabHulala 2 месяца назад

      @@aklile7691 😁😁😁😁😁😷😷😷😷😷😷

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 месяца назад +1

    ቅሌታሞች ናቸው በተለይ? ደረርቱ? በዚህ ልክ አልጠብቃትም ነበር በገዛ ድምፅዋ በራስዋ ላይ ማንነትዋን አሳወቀች እድሜ ለስዩም ተሾመ :: አሳፋሪ የሴት ሰካራም ነች

  • @alemukassa6197
    @alemukassa6197 2 месяца назад +2

    መንግሥት አሽጨናቂው lay እርምጃ ካለ ወሰደ አድናቂው ነኝ

  • @fikiretgetachew9249
    @fikiretgetachew9249 2 месяца назад +2

    በሌብነት ትጠየቅ ዝም ብሎ መለቀቅ የለበትም

    • @veracity8968
      @veracity8968 2 месяца назад

      ምን መንግስት አለና ሁሉም ያው ናቸው ግም ለግም ነው ጉዳዩ ስር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 месяца назад +1

    ስምን ማን ያወጣዋል ቢሉ መልአክ
    የአሸብርን ግን ሰይጣን ነው ያወጣለት የትልቅ ትንሽ ነው

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 месяца назад +1

    Yich - Sekaram.‼️

  • @Bogalastbogalast21
    @Bogalastbogalast21 2 месяца назад

    የስልጣንና ገንዘብ ጥም ያናወዘው አሸብር ያ ሀገር ባለውለታውን ሀይሌን ሲተች አያሳዝንም።

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 месяца назад

    አሽብር የተባለ ከስልጣን መነቀል ያለ ውስጣቸው ሆኖ እስፓርት ፊዴሬሽኑ እያመስው ነ ኢትዮጵያ ጠላት አሽብር መነቀል ያለበት

  • @ifa.birraa2000
    @ifa.birraa2000 2 месяца назад +2

    Where is the video???

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад

    darretu and senaper kikikikiki sorry my sisetes sorriy

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 месяца назад

    ወቅቱ የአሸባሪዎች ነው።ኢትዮጵያ ደህንነት ተሰምቷት አያውቅም።

  • @yohannesyeshitila2597
    @yohannesyeshitila2597 2 месяца назад +4

    አሸብር ጂብ ነው ማባረር ነው

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад

    Ashbiete mudea qulitiy jornaliest ligliy trye Amrican poset atked daretu simple bulding no mimoriy million qunetetiy economiy sem9ll qulitiy economiy good

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 2 месяца назад +5

    የደራርቱም ጀግንነት ከሽፏል :: ከአሸብር ጋር ሞስናለችና !!

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 2 месяца назад +1

    ማሪዮ ፑዞ "" ዘ ጎድ ፋዘር "

  • @Munir-q3u
    @Munir-q3u 2 месяца назад

    AGASESU_ASHEBIR_MELKEK_SAYHON_MEBARER_NEW_YALEBET

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 2 месяца назад

    አሸብር የሚባለው አሸባሪ ቅጣት ሲገባው ገና ስለ ስልጣን ያወራል ጥሞታል ጥቅሙ እየገለገለ ቢሆን የቆየው ልረፍ ይል ነበር ሆዳም ሁላ የሕዝብ ደም የምትጠጡ

  • @AlmayawuTess
    @AlmayawuTess 2 месяца назад

    I don't hear the video player

  • @naodbekele3952
    @naodbekele3952 2 месяца назад +1

    If there is a delayed flight they can show the evidence from Et airlines

  • @emebetyayehyirad4761
    @emebetyayehyirad4761 2 месяца назад

    ይሄ ሠውዬ እርስት አደረገው እንዴ ስልጣንን

  • @HailuTolesa-z1h
    @HailuTolesa-z1h 2 месяца назад

    ደራርቱ የምንጊዜም የኢትዮጵያ እና የአፍርካ ጀግናችን ናት፣ባሌቤቱ ቀንዷን የሰብራት ላም ጎረቤት አይኗን ያጠፋል ይባላል፣ በሁሉ ስፍራ እኛ ካልገባንበት የሚትሉ የጀግናችንን ሞራል መስበር አትችሉም፣አንፈቅድላችሁም፣ በሌላ በኩል የፌዴሬሽኑ አሠራር ሪፎርም ማድረግ፣ስፖርተኞችን በሙስና፣በዝምድና እና በወስብ ጥያቄ መነሻ የሚመለምሉ፣ ለአገር ክብር ሳይሆን ለገንዘብ በመስራት የኢትዮጵያን ክብር ያቃለሉ አሰልጣኞችም ፕሮፋይላቸው ታይቶና ተገምግሞ መሠረታዊ እርምጃ ቢወሰድ፣ ስፓርት ከዘረኝነትና የፖለቲካ ፍላጎት ወጥቶ በሙያዊ አስተሳሰብ መተካት አለበት እላሐሁ።

  • @naodbekele3952
    @naodbekele3952 2 месяца назад

    ሰሞነና ጩኸት የዛሬ 4 አመት ከአሸብር ጋር እንገናኝ ለናንተ ጋዜጠኞች ደግሞ ይገባላችሁል ወይ በብር ወይ....

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 2 месяца назад

    Woy deraretu , keanchi aletebkum neber! Yasazenal yasaferalem Yasazenal Yasazenal 😢😢😢😢
    Hagere sew atash woy malet yeh newe woy Ethiopia Hagerachen
    Yemotelesh kereto yelebana weshetam mefenecha mehonesh
    Betam asazenognal😢😢😢😢😢😢

  • @AbdurezakHussein
    @AbdurezakHussein 2 месяца назад

    Kadada

  • @AtoZ-cy4qj
    @AtoZ-cy4qj 2 месяца назад

    አጋሰስ ያንተ ስልጣን መልቀቅ እጅግ በጣም ከማስደሰቱም በላይ ብዙ ጠቃሚ ጥክም አለው ክፍት አፍ ባለጌ፡፡ ምን አይነት ዶክተር ነህ አረመኔ፡፡

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад

    Asbiete bad smdratetu kikikiki 20,000,000 million Ethiopian economiy care risen jornaliest aniy cabtery dufferent beteed Ethiopian Economiy robaldo familiy name cover verry luose mane
    Comandre over over high title even 5his mane and comandre name no mach even aviy politicus suppirted m8mifles gered 5 this
    Tutle name gifet cut worlde sporte wirld3 officale tiffee this exspribes evwrything scuryiy feranes okompices and Ethiopian atlitices fidershine corpition over ovet ligliy k8k8k8k8ki

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 месяца назад

    Haile G.Selassien
    Ke - GUDIELAW gar huna tisadebalech

  • @Getachew-t2e
    @Getachew-t2e 2 месяца назад

    መጠጣት ፖሪስ የሄዱበት ዓላማ ጋር ይጋጫል አንተ ከሥራቸው ተባባሪ ሳትሆን አይቀርም

  • @geremewnegassa4231
    @geremewnegassa4231 2 месяца назад

    What did Ashebir do for the success or improvement of the Athletics?
    What is leadership or skills he talks about?? Poor self inflated person. He must be removed.

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 месяца назад

    ❗️ Kewendoch gar
    Tiwexalech ⚠️

  • @ttm770
    @ttm770 2 месяца назад

    ሥራ ቤት ።

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 2 месяца назад

    ጥርሳሙ አሸብር በአስቸኳይ ሥራውን ይልቀቅ። ሆዳም ነው።👎👎👎👎👎

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 месяца назад +2

    አሸብር ጆሮ

  • @mohammednurhassen-eq1qe
    @mohammednurhassen-eq1qe 2 месяца назад

    መጠጥ ይከለከላል እንዴ ?

  • @Hypnotism-d6f
    @Hypnotism-d6f 2 месяца назад

    The higher the monkey goes the more it shows it's tail.

  • @fasikadani7084
    @fasikadani7084 2 месяца назад +2

    ለምን ሠውዬውን ቆሻሻ ገንዳ የሚጥለው ጠፋ

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 2 месяца назад

    በጣም ትገርማለህ ደግሞ ሳብስክራይብ አርጉኝ ትላለህ: ትርክህ ሙተሀል!

  • @samuelmossisa
    @samuelmossisa 2 месяца назад

    አሸብር ደራርቱን ሰራላት

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 2 месяца назад

    ወንጀል ነው ደንዝ

  • @foryou4761
    @foryou4761 2 месяца назад

    Tenesa echi sekaram emnet adera beleta qeletamoch

  • @tekletsehaye9559
    @tekletsehaye9559 2 месяца назад

    show me the video please

  • @mamotinsae2511
    @mamotinsae2511 2 месяца назад

    አይሌ አንበሳ ነው

  • @SoleSelmon
    @SoleSelmon 2 месяца назад

    እራሱነው ያስቀረፅሸ አቼ የዋ ንቂ

  • @badhooguutaa-uk2vo
    @badhooguutaa-uk2vo 2 месяца назад

    Yet alle dimtsu?

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 2 месяца назад

    ክፍት አፍ ነህ!
    የምትለው እውነት ከሆነ ለምንአባክ አታሰማንም ነበር?
    ክፍት አፍ!!!

  • @BaryaBa
    @BaryaBa 2 месяца назад

    Darartun ba esnyepar matabtab naw

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад

    Ethiopian no one nation
    Datetu no all ethiopian no 5his name even this name tiffee corption name stipe by stipe this mane corption discation long time this time intrnationale feranes olompices tiffee mane wgere high Ethiopian dollare where ????
    Simole mane simple ashbere cut

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 2 месяца назад

    Asemana tadya🤷🏿‍♂️

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 2 месяца назад +2

    I am admire of Dr. Ashabir unwavering confidence!!

    • @GelilaSelassie
      @GelilaSelassie 2 месяца назад +1

      It's not confidence it's arrogance

  • @GEchGech-s4o
    @GEchGech-s4o 2 месяца назад

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 2 месяца назад

    ወረኛ የታለ የተቀረፀው አታላይ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 месяца назад

    አዲስ ፊት ታያላችሁ ብላለች ደራርቱ

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 2 месяца назад

    ውሽታም ነህ ፠፠፠፠፠ ውሽታም ነህ . ምንም ነጥብ የሊለው ዜና ነው የምታስተላልፈው፠፠፠፠ ይህ ያስጠይቅሃል

  • @dadatadesse
    @dadatadesse 2 месяца назад

    ደራርቱ መባረርም ሲያንሳት ነው፤ እቺ ኮልታፋ!!

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 2 месяца назад

    Aned kefa atfa hult kefa erash tefa