המלים שעור לחיים ....הקול מהנה את הלב.....והשחרור מהלחצים...מנקודת המבט של הנעלים ....מה טוב ....אדם רזה או שמן ואם הרזה רע? מאז תקופת הצב למדתי לשחות אבל זה אוקיינוס ...האמונה בו חשובה ....כל אחד ברמתו ושלבו....בהצלחה לכולם תהיו חזקים בעיקר מחשבות רגשות חיוביות .
ጥሌ አንተንም አፈር በላህ።ነፍስህን በዐፀደ ገነት ያኑራት።
ጥልሺዬ እኛ ነን እኮ የሞትነው አንተማ አይረሴ ነክ በዘመናት ሁላ ❤❤❤
😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢
የመጀመርያ የህነውን ቅጅ ስላስደመጣችሁን እናመሰግናለን: እቤት ትዝታው
በቃላት መግለፅ ከሚቻለው በላይ በሰዉ ደም ስር የሚሰርፅ ፣የጥንቱን ማስታወስ ብቻ ሳይሆን ወደፊትምዘመን የማይሽረዉ ድንቅለዛ ያለዉ ሙዚቃ ነዉ። ነብስ ይማር ።
ለሚገባው የቀደመ ትንቢት በእንቁ የሐገሬ ልጅ ነፍስ ይማር ጥልዬ የዘመኑ መሪ፣ ወጣት ሊሰማው የሚገባ ሙዚቃ
ጥልዬ የትም ሆኜ ሰሰማህ ፍልውሀ ልጅ ሆኜ ጫማ ስታስጠርግ መኪናህን አሳጥበህ ሁሉንም በርቱ ብለህ መኪናህን ወደ ሀራምቤ እየነዳህ ሄድክ በዐይኔ ተከተልኩህ አይ ግዜ 37 አመት
ዘመን አዬሽሬ የሙዚቃ ስራዎች 🙏
ትዝታ ብቻ ተው ጊዜ ተመለስ 😢
ስለ መልካምነት፣ ስለ ደግነት፣ ስለ ሰውልጅ ፍቅር፣ስለሀገርና ህዝብ በክብር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ በአይረሴ ዜማዎቹ እንዲህ በአፅንኦት ነበር ያዜመው፡፡ !!!!
Full of substance & timeless !! Thank you ,
The best collection remind me back home RIP king of Ethiopian singer never for get you forever
Thank you ❤
Oh, Tilahun Gessesse:
His BEAUTIFUL VOICE; and SONGS;
Definitely, TIMELESS Classics!!!!!
ውድ ወንድሜ ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ነብስህን በሰማ ያኑራት አንተ ከዚህ አለም ብትለየንም ሥራህና ሙዚቃህ ለዘልአለም እኛን እያስደሰተን ይኖራል:: እናመሰግናለን
እነኝህን የመሳሰሉ ትምህርት አዘል ሙዚቃዎችን ትተህልን ሰለሄድክ ::
በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆኜ የጋሼ ጥላሁንን ሙዚቃ ሳዳምጥ ጥልቅ የሆነ የደስታ ዘመኖቼን ልጅነቴን መልካም ግዜን ያስታውሰኛል እናም ስወደው ከውስጤ ነው ነፍስህን ከአፀደ ገነት ያሳርፍልን አሜን
Gash tlahun brhan
ጥልየ ነፍስ ይማር የሒዎቴ መሪ መምህሬ ባንተ ዘፈን እኖራለሁ thank you . we missed you
King of Our Country music❤.
የሆነ ስሜት ሲሰማኝ የጋሼን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ደስታ ታላቁ የጥበብ አባት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
በሰው ሕሊና ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለሕ
ጥልዬ በእውነቱ የማትረሳ ህያው ነሕ፡፡
המלים שעור לחיים ....הקול מהנה את הלב.....והשחרור מהלחצים...מנקודת המבט של הנעלים ....מה טוב ....אדם רזה או שמן ואם הרזה רע? מאז תקופת הצב למדתי לשחות אבל זה אוקיינוס ...האמונה בו חשובה ....כל אחד ברמתו ושלבו....בהצלחה לכולם תהיו חזקים בעיקר מחשבות רגשות חיוביות .
בכלל לא מובן על מה את/ה מדבר/ת
በጥላሁን አይን ያልታየ ፣ ያልተዳሰሰ ፣ ያልተዘፈነለት ሳር ፣ቁጥቋጦ ፣ጋራ ሸንተረር ሀገር ፣ የሰው ልጅ ውጣ ውረድ ችግሮች ፣ ድህነት ፣ ሀብት ፣ ጥላቻ ፣ ፍቅር ፣ ጋብቻ ፣ ደስታ ፣ ሀዘን ፣ የሀገር ፍቅር ፣ አንድነት የዘመናት ማለፍ መምጣት እንዲሁም አዲስ ዓመትን አቀባበል በተመለከተ ምኑ ቅጡ አለ ያልተንጎረጎረለት እጅግ በጣም የሚገርም ዘመን የማይሽረው ጀግና ድምፃዊ የነበረ ሰው ዛሬ በህይወት ባይኖርም ፤ ለትውልድ አስተላልፎት በሄደው መልካም ስራው ሲታወስ ይኖራል ፤ ጥሌ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሌላ ምንም ማለት አንችልም ።
king of Ethiopian music 🙏🙏🙏
King of music.
ትክክል ነው ማነው የሚመረጥ ከስው ወዲያ ዛሬ ሰው በጣም ረክሷል።አንተ ቀድሞ ታይቶሃል ። ነፍስ ይማር
ጥልየ ነብሰ ይማር
አይ ጥሌ ሁሉንም ቀድሞ ዘፍኖታል ነፍስሕን ይማረው!!
ጥላሁን አልሞተም ለዘለአለም ሲታወስ ይኖራል
ቃላቶች የለኝም ማልቀስ ብቻ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Unforgettable sound,i cannot forget my childhood time with this beloved ones.
ጥሌ ለናት ሀገርህ ጥሌ ለፍቅር ጥሌ ለዕፅዋቶች ጥሌ ለሠራዊቱ ጥሌ ለገበሬው ጥሌ ለምሑሩ ጥሌ ለተማሪው አረ ጥሌ ለሁሉም ፍጡራኖች ከልብህ ተጫውተህ ተናግረህ ሁልጊዜ እዳትረሳ ሆነህ እውነት ተናግረህ ያለፍክ ለዛህ ለዘላለም ለትውልድ አድሸጋገር በወርቅ ማህተም ሥራዎችህን ጥለህልን ያለ
ፍክ የዚያ ኢትጵያዊ ትውልድ ልጅ ሥናደቅህ ቀጣዩም ተቀብሎ ሲያሻግርህ የሚኖር ወድማችን ነፍስህን አሁንም በአፀዴ ገነት ያኑርልን
TILLAHUN GESSESS GOD BLESS YOUR SOUL🟩🟩🟨🟨🟥🟥You are Ethiopian Hero forever,LOVE LOVE LOVE U💚💚💛💛❤❤
TELESCE NEFESEHENE YEMARELEN HAYALU GETA!EWENETEGNA ETHIOPIAWE HAGERE WEDADE SEWE WEDADE YE MUSIKA NEGUSACENE NEHENA 🙏🙏🙏
You are unforgotable Artist. ነብስክ በሰላም ትረፍ ❤❤❤
ይህንን ብናውቅማ ፈጣሪም ይታረቀን ነበር
ጥላሁን ነፍስህን በገነት ያኑረው
የሚሠማና የሚያዳምጥ የለም
king of king
Set liji yalew yeliji fikir yigebawal
ምርጥ ሁሉም ስራዎች ጥሩ ድምፅ ኣያለህ ደሞ ⛰️❤🎉
ጥላሁን ምንም ጊዜም ጥላሁን ነዉ።
ስላንተስ ምን ቃላት ይገልጽሃል ? የእውነት ልዩ ነህ። ነፍስህ ይማር ጥላዬ።
ጥልዬ መቼም መቼም አልረሳህም።RIP
wow❤❤❤❤❤
እንደኔ የሚወደው ሰው አለ ?
እስኪ ይፈተሽ፡፡
ethioia lost the King of music
no body subtitue @ present time
አይ ጥሌ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
It is true human is human to The errhe .
Legendary
እማይደከም ነብስይማር
Stap kllening Enosent 😢
Bezawita😢😢😢😢uuuii
🙏🙏😘😘
ምንም የማይሰለች ሙዚቃ ቢኖር የጥላሁን ነው ዶክተርም ሲያንሰው ነው ተፈጥሮን መቀየር ስለማይቻል ተለይቶናል ነፍሱን በገነት ያኑራት
Dess mil zefen ledesta tiru new sew abiro chigir andi sew beki new kakim belayi rasu yishekemew besira siredadu siket yigegnal ene lefikir emotalehu gin lela ayimotim silalitewede lebeki fikir bemeleyet mikiniyat rasen latefa mokire neber bizu gize gin melishe ruki ayiche keteliku
❤❤❤
@NegashAseb67222
Stpe kllening Enosent people ETHIOPIAN gvrment 😢😢😢😢😢
❤
נבסהן ימר
𝚢𝚎𝚜
❤❤❤
❤❤❤