Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደዚህ ናቸው መናፍቃን እኔንም በጎዶሎዬ ገብተው አስክደውኝ ፣እንደገና ተጠምቄ ነው እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን
ኣሜን
በጣም መደሰት የሚል ትምህረት የሚሰጥነው ቀጥሉበት ፀጋውን ያብዛላችሁ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏🙏አዲስ መንፈሳዊ ስሩልን
ደስ ይላል ቀጥሉበት ገና ብዙ ታስተምራላችሁ ኦሮቶዶክ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
አሜን
በማሪያም በጣም አስተማሪ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኑር መንፈሳዊ ድራማወች ስሩልን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው በቤቱ ያፅናን ❤️❤️❤️
በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ሌላም አቅርቡልን በርቱ👍👍💖💖💖
ማን እንደ ኦርቶዶክስ ሁላችንንም በሀይማኖታችን ፀንተን ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
ደሰ እያለኝ እሰከመጨረሻዉ ያየሁት እግዚአብሔር ይባረካቹህ❤❤❤👏👏👏
ማነው አዲስ የመፈሳዊይ ፊልም ነው ብሎ እግሩ እስኪሰበር የሮጠ😁😁😂😂የስራችሁን ይስጣችሁ😂😍😍😍⛪➕📚እይን በጋግሜ ነው ያየሁት😍በርቱልን እምንወዳችሁ😍በጌታ ፍቃድ ባዲስ ኑልን 💞💞💞💞👏
✝️🙏ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏, የተዋሕዶ ልጆች እግዚኣብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን ከመናፍቅነት ከክህደት ይሰውረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏✝️✝️✝️
ከመጀመሬያ ግን አልጀመራቹትም በጣም አሰተማሬ ነው የእህውነት በደንብ የእግዚአብሔርን መንገድ ሴገባን እምዬ ኦርቶዳክሰ ♥♥♥⛪⛪⛪
በርቱ በእውነት አስተማሪ መንፈሳዊ ትምህርት አለው🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹👏👏👏
እግዚአብሔር ይርዳቹ ጸጋውን ያብዛላቹ አሜንበሌላም መንፈሳዊ ፊልም ኑልን በርቱ
እንኳን ድህና መጣችሁ በአድስ መንፈሳዊ ድራማ ኑልን ደሙ ይህንን ድጋግሜ ነው ያየሁት በርቱልን
እግዚአብሔር በቤቱ የጥናቹ ቃለ ህይውት ያሰማልን
ያስለቀሰኝ😥😥 ፀጋውን ያብዛላቹ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏
በርቱልን በሌላ መንፈሳዊ ድራማ ኑልን በርቱ 🙏🙏🙏
ይሄ ልጅ ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ ነው።
በጣም
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ♥♥♥😍😍😍🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት ፈልሙን
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ላደረከኝ በእውነት መረጥከኝ አባቴ ❤❤🙏🙏
እግዚአብሔር ፃጋሁን ያብዛላቹ🙏🙏🙏🙏ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ በርቱ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው የጠፉትንም እመብርሀን ትመልስልን ልቦናቸውን ታብራላቸው
ሀገሬኢትዮጵያ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ሰላምሽን ያውርድልን
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት መንፈሳዊ ልጆቿ ይብዙላት በርቱ እንከታተላችሁአለን ሼር ላይ እናደርጋለን እኛም
ተጨማሪ ስሩ😊 በርቱልን🙏❤
እምየ ኦረተዶክስ ትላትም ዛሬም ነገም ሁለየም ወደፊት ነች ሰለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት
በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ በቤቱ ያጽናችሁ👏👏👏 በልላ መንፈሳዊ ፊልም እጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትነው ኦርቶዶክስ አትደስም በጣም ደስየሚል አስተማራነው በርቱልን 🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እማዬ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወንያብዛላችሁ
በረቱልን።በጣም።ያስተምራል።ቀጥሉበት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲
ኡፍፍ ቀጣይ ስሞትላችሁተዋህዶ ለዘለአለም ኑሪልን
በርቱልን አይዞቹህ አስተማሪ ድራማነው ፀጋውን ያብዛላቹህ
እነሆ ወንድሞች በአንድነት ቢቆሙ መልካም ነው በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላልአርፍ ትምህርት ነው
ተዋህዶ ለዘላለም ተኑር⛪⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷
በድጋሜ ሰንበት ትምርትቤቶች በዚጉዳይ መስራት አለባቸዉ እኛ የታሬክ ባሌቤቶች ነን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ብቻ ሳይሆን ለዘላለም እንድትኖር በእንደዚ ባለ መንፈሳዊ ነገሮች ለዘላለም ማቆየት ይቻላል ለኛለምእመኑም ጥሩነዉ በዚበከፋ ዘመን መጥፍ ነገር ከመስማትና ከማየት አይናችንና ጆሮዋችን መንፈሳዊ ነገር ማሰማቱ ማየቱም ጥሩ ነገር ነዉ በድጋሜ ሰንበት ትምርትቤቶች በዚጉዳይ በደንብ ስሩ በርቱ አምላክ ሁላችንንም ይባርክ
በርቱ አስተማሪ ነው እንደዚህ ያሉ መንፈሳዊ ፊልሞች መብዛት አለበት ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ፊልሙን በማየት ማበረታታት ይልመድብን
ሌላ ስሩ በእግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን
ደጋግሜነው ያየሁት ግዜውን የዋጀነው ቀማኛና ቀቀጣፊ የበዛበትነው ግዜው ካድ በጣም ያሰተምራል
በጣምደሰእሜልፊልምነውቀጥሉበት🙏🙏❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ተባረኩልኝ🙏🙏🙏
በርቱ የድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ ቀጥሉበት
ቃለህይወትያሰማልን።በርቱበጣምደስይላል።በርቱልን።እግዚአብሔርፀጋውንያብዛላችሁ
Amen 💒💒🙏🏾💒🙏🏾💒🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾💒🙏🏾💒
የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ ኑ አበረታቱ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒
እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናቹህ
አዝግብሄር የምስገን ሰል ከል ንገር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወኢት ይስማለን
ቃል ህይወት የስማልን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
Parte 2 yseralen be fetari🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤩😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🏾🙏🏾💒👈🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣምጥሩአሥተማሪነዉበረቱ
ፈጣሪሆይ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ጎበዞች በርቱ
ሰላም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች
በጣም አስተማሪ ፊልምነው በርቱ ቶሎቶሎስሩ
✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀንየቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በወነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየንአሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
Amen egiziyabere yirdachu bartulin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Bertu betam arif new❤❤❤
በጣም ጎበዞች በርቱልን
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን
አዲስ ልቀቁልን 🙏
ተመስገን አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዳረከኝ🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏💕💕💕🙏😍😍
በርቱ በጣም አሪፍ ስራ ነው!👌❤
Amen Amen Amen
በርቱልን ጋውን ያብዛላቹህ
Amen Amen Amen 💕💕⛪⛪⛪
አስተማሪ ነው እናመስግናለን
Orthodox Tewahdo leselalem tnur, Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
አስተማሪነው ግን አሁን በፊት አሳይታችሁናል እደዚህ አሰተማሪ እየሰራችሁ ላኩልን
Egizabihere Yabrtachu Batam xiru timirti New Bartu😢😢😢
በርቱ በጣም አስተማሬ ድራማነዉ እኛ ክርስትያን ነን ብለን እንደመመጻደቃችን እንደዉም በሀይማኖታችን ላይ ምንም አልሰራንም በርቱ ታይታቹብቻ አትጥፉ ቻሌንጅንም ተቋቁማችሁ ዘላቄ ብታደርጉት ጥሩነዉ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
አምላኬ ከቤት እንዳረቅ አትተወኝ😭😭😭
በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
KALE HEWOT YASAMALACHU EWNAT BETAM DASS YELAL WANDIMOCHACHEN BARTULEN!
አዱን እርእስ እየቀየራችሁ ከምትለቁ አዲስ ልቀቁልን
Bartu betam des yimil film new
too fantastic
amen
🙏🙏🙏
ይህ ፈልም የጠፋ ልጅ መንፈሳዊ ፍልም ሙሉዉን አይቸዉ አሎሁ
ይህንማ አይተነው የለ ሌላ ስሩልን
Wayneeeee.bexam.xefachewuuu.akoooo
Astemari new egziabhair yakbrln!Awo befetena seat yelela emnet teketayoch be dekama gon gebtew emnet maskeyer yfelgaluna
በርቱበዚሁቀጥሉ
በርቱልን
No religion should ever put other religion down just to glorify theirs........
❤❤❤❤💘💘💘💘
የናቁሽ ሁሉ እግሮችሽ ሰር ይወድቅ አሉ
ኢየሱስ ሊያማልድ ይችላል? አዎ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ: ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 7 ቁጥር 25ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።ከማን ጋር ሊያማልድ? ከአባቱ ጋር ከእግዚአብሔር ጋርምክንያቱም አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ (የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር 16)
❤❤❤
እንደዚህ ናቸው መናፍቃን እኔንም በጎዶሎዬ ገብተው አስክደውኝ ፣እንደገና ተጠምቄ ነው እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን
ኣሜን
በጣም መደሰት የሚል ትምህረት የሚሰጥነው ቀጥሉበት ፀጋውን ያብዛላችሁ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏🙏አዲስ መንፈሳዊ ስሩልን
ደስ ይላል ቀጥሉበት ገና ብዙ ታስተምራላችሁ ኦሮቶዶክ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
አሜን
በማሪያም በጣም አስተማሪ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኑር መንፈሳዊ ድራማወች ስሩልን 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው በቤቱ ያፅናን ❤️❤️❤️
ኣሜን
በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ሌላም አቅርቡልን በርቱ👍👍💖💖💖
ማን እንደ ኦርቶዶክስ ሁላችንንም በሀይማኖታችን ፀንተን ለመኖር እግዚአብሔር ይርዳን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
ኣሜን
ደሰ እያለኝ እሰከመጨረሻዉ ያየሁት እግዚአብሔር ይባረካቹህ❤❤❤👏👏👏
ማነው አዲስ የመፈሳዊይ ፊልም ነው ብሎ እግሩ እስኪሰበር የሮጠ😁😁😂😂የስራችሁን ይስጣችሁ😂😍😍😍⛪➕📚እይን በጋግሜ ነው ያየሁት😍በርቱልን እምንወዳችሁ😍በጌታ ፍቃድ ባዲስ ኑልን 💞💞💞💞👏
✝️🙏ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏, የተዋሕዶ ልጆች እግዚኣብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን ከመናፍቅነት ከክህደት ይሰውረን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏✝️✝️✝️
ከመጀመሬያ ግን አልጀመራቹትም በጣም አሰተማሬ ነው የእህውነት በደንብ የእግዚአብሔርን መንገድ ሴገባን እምዬ ኦርቶዳክሰ ♥♥♥⛪⛪⛪
በርቱ በእውነት አስተማሪ መንፈሳዊ ትምህርት አለው🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹👏👏👏
እግዚአብሔር ይርዳቹ ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን
በሌላም መንፈሳዊ ፊልም ኑልን በርቱ
እንኳን ድህና መጣችሁ በአድስ መንፈሳዊ ድራማ ኑልን ደሙ ይህንን ድጋግሜ ነው ያየሁት በርቱልን
እግዚአብሔር በቤቱ የጥናቹ
ቃለ ህይውት ያሰማልን
ያስለቀሰኝ😥😥 ፀጋውን ያብዛላቹ😍😍😍😍😍🙏🙏🙏
በርቱልን በሌላ መንፈሳዊ ድራማ ኑልን በርቱ 🙏🙏🙏
ይሄ ልጅ ጎበዝ የተዋህዶ ልጅ ነው።
በጣም
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ♥♥♥😍😍😍🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት ፈልሙን
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ላደረከኝ በእውነት መረጥከኝ አባቴ ❤❤🙏🙏
እግዚአብሔር ፃጋሁን ያብዛላቹ🙏🙏🙏🙏ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላችሁ በርቱ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው የጠፉትንም እመብርሀን ትመልስልን ልቦናቸውን ታብራላቸው
ሀገሬኢትዮጵያ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ሰላምሽን ያውርድልን
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት መንፈሳዊ ልጆቿ ይብዙላት በርቱ እንከታተላችሁአለን ሼር ላይ እናደርጋለን እኛም
ተጨማሪ ስሩ😊 በርቱልን🙏❤
እምየ ኦረተዶክስ ትላትም ዛሬም ነገም ሁለየም ወደፊት ነች ሰለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመሰገን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት
በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ በቤቱ ያጽናችሁ👏👏👏 በልላ መንፈሳዊ ፊልም እጠብቃለን
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትነው ኦርቶዶክስ አትደስም በጣም ደስየሚል አስተማራነው በርቱልን 🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እማዬ ለዘላለም ትኑር
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወንያብዛላችሁ
በረቱልን።በጣም።ያስተምራል።ቀጥሉበት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲
ኡፍፍ ቀጣይ ስሞትላችሁ
ተዋህዶ ለዘለአለም ኑሪልን
በርቱልን አይዞቹህ አስተማሪ ድራማነው ፀጋውን ያብዛላቹህ
እነሆ ወንድሞች በአንድነት ቢቆሙ መልካም ነው በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
አርፍ ትምህርት ነው
ተዋህዶ ለዘላለም ተኑር⛪⛪⛪⛪🌷🌷🌷🌷
በድጋሜ ሰንበት ትምርትቤቶች በዚጉዳይ መስራት አለባቸዉ እኛ የታሬክ ባሌቤቶች ነን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ብቻ ሳይሆን ለዘላለም እንድትኖር በእንደዚ ባለ መንፈሳዊ ነገሮች ለዘላለም ማቆየት ይቻላል ለኛለምእመኑም ጥሩነዉ በዚበከፋ ዘመን መጥፍ ነገር ከመስማትና ከማየት አይናችንና ጆሮዋችን መንፈሳዊ ነገር ማሰማቱ ማየቱም ጥሩ ነገር ነዉ በድጋሜ ሰንበት ትምርትቤቶች በዚጉዳይ በደንብ ስሩ በርቱ አምላክ ሁላችንንም ይባርክ
በርቱ አስተማሪ ነው እንደዚህ ያሉ መንፈሳዊ ፊልሞች መብዛት አለበት ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ፊልሙን በማየት ማበረታታት ይልመድብን
ሌላ ስሩ በእግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን
ደጋግሜነው ያየሁት ግዜውን የዋጀነው ቀማኛና ቀቀጣፊ የበዛበትነው ግዜው ካድ በጣም ያሰተምራል
በጣምደሰእሜልፊልምነውቀጥሉበት🙏🙏❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ተባረኩልኝ🙏🙏🙏
በርቱ የድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ ቀጥሉበት
ቃለህይወትያሰማልን።በርቱበጣምደስይላል።በርቱልን።እግዚአብሔርፀጋውንያብዛላችሁ
Amen 💒💒🙏🏾💒🙏🏾💒🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾💒🙏🏾💒
የተዋህዶ ልጆች የትናችሁ ኑ አበረታቱ
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒
እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናቹህ
አዝግብሄር የምስገን ሰል ከል ንገር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወኢት ይስማለን
ቃል ህይወት የስማልን
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ
Parte 2 yseralen be fetari🙏🏾🙏🏾🙏🏾🤩😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🏾🙏🏾💒👈🙏🏾🙏🏾🙏🏾
በጣምጥሩአሥተማሪነዉበረቱ
ፈጣሪሆይ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
ጎበዞች በርቱ
ሰላም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች
በጣም አስተማሪ ፊልምነው በርቱ ቶሎቶሎስሩ
✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን
የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ
እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን//
🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊
🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በወነት ቃለ
ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊
🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን
በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና
ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀
🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ
ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን
አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
Amen egiziyabere yirdachu bartulin
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Bertu betam arif new❤❤❤
በጣም ጎበዞች በርቱልን
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን
አዲስ ልቀቁልን 🙏
ተመስገን አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የዳረከኝ🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏💕💕💕🙏😍😍
በርቱ በጣም አሪፍ ስራ ነው!👌❤
Amen Amen Amen
በርቱልን ጋውን ያብዛላቹህ
Amen Amen Amen 💕💕⛪⛪⛪
አስተማሪ ነው እናመስግናለን
Orthodox Tewahdo leselalem tnur, Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
አስተማሪነው ግን
አሁን በፊት አሳይታችሁናል
እደዚህ አሰተማሪ እየሰራችሁ ላኩልን
Egizabihere Yabrtachu Batam xiru timirti New Bartu😢😢😢
በርቱ በጣም አስተማሬ ድራማነዉ እኛ ክርስትያን ነን ብለን እንደመመጻደቃችን እንደዉም በሀይማኖታችን ላይ ምንም አልሰራንም በርቱ ታይታቹብቻ አትጥፉ ቻሌንጅንም ተቋቁማችሁ ዘላቄ ብታደርጉት ጥሩነዉ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
አምላኬ ከቤት እንዳረቅ አትተወኝ😭😭😭
አሜን
በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
KALE HEWOT YASAMALACHU EWNAT BETAM DASS YELAL WANDIMOCHACHEN BARTULEN!
አዱን እርእስ እየቀየራችሁ ከምትለቁ አዲስ ልቀቁልን
Bartu betam des yimil film new
too fantastic
amen
🙏🙏🙏
ይህ ፈልም የጠፋ ልጅ መንፈሳዊ ፍልም ሙሉዉን አይቸዉ አሎሁ
ይህንማ አይተነው የለ ሌላ ስሩልን
Wayneeeee.bexam.xefachewuuu.akoooo
Astemari new egziabhair yakbrln!
Awo befetena seat yelela emnet teketayoch be dekama gon gebtew emnet maskeyer yfelgaluna
በርቱበዚሁቀጥሉ
በርቱልን
No religion should ever put other religion down just to glorify theirs........
❤❤❤❤💘💘💘💘
የናቁሽ ሁሉ እግሮችሽ ሰር ይወድቅ አሉ
ኢየሱስ ሊያማልድ ይችላል? አዎ
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ: ወደ ዕብራውያን - ምዕራፍ 7 ቁጥር 25
ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ከማን ጋር ሊያማልድ? ከአባቱ ጋር ከእግዚአብሔር ጋር
ምክንያቱም አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ (የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 16 ቁጥር 16)
❤❤❤