በልደቴ ቀን ቃልእና አዲስን አፈጋዋቸው ደስ የሚል ቀን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ 2 года назад +500

    ልደታችን እያላችሁ እራቁታችሁን ስትመናከኩ የምትዉሉ አርቲስት ተብየወቹ እስኪ ተማሩ 😏እዮባዬ ያሰብከዉን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካልህ 😘🥰

  • @eyerusalemseyifu1464
    @eyerusalemseyifu1464 2 года назад +83

    ነፍሰጡር ነኝ ፈጣሪ የናንተ አይነት ልጅ ይስጠኝ ሌላ ምንም አልልም መልካም ልደት እዬባ

  • @sosiethio3240
    @sosiethio3240 2 года назад +165

    Happy Birthday too እዮባ ማነዉ እዩቤን እንደኔ ሚወደዉ እምነት 100% ስነምግባር 100% መልካምነት 100% ቁንጅና 100%
    ትግስት ግን 100/50 ሰጥቼዋለዉ የኔ ቅን እወድሀለዉ የናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ፈጣሪ እድሜ ጤናዉን ይስጥህ ክፋ አይንካህ ሺ አመት ኑርልን

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 года назад +1

      ደምሪኝ👍👍👍

    • @gravitymobile8187
      @gravitymobile8187 2 года назад +2

      የኔ ዉድ ልክ ነህ እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ነው የምሆደቸዉ

    • @gravitymobile8187
      @gravitymobile8187 2 года назад +2

      መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ

  • @ziy687
    @ziy687 2 года назад +2

    የምር ወጣትነትን በአግባቡ መጠቀም እንዲህ ነው አላህ ባወጣህበት ይተካል መልካም ሰው

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    ማሻ አላህ የትንሽ ትልቅ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በሚሊወን የሚቆጠር ብር እያወጡ
    ለሚጨፍሩት ልብ ይስጣቸዉ

  • @ኣሱጋልትግራይ
    @ኣሱጋልትግራይ 2 года назад +13

    እዮባ የቀረ ዕድሜህ የተባረከ ይኹን በጣም ነው ምወድህ አዲስየ እና ቃልየ በጣም ምደንቃጩ ❤️

  • @misrakmulugeta5599
    @misrakmulugeta5599 2 года назад +64

    እዮባ እስከመጨረሻው ያዝልቅልህ !!!
    በዚህ ዘመን ይሄን ማዬት እራሱ መታደል ነው !!! ይህን ልቦና ለሰጠህ ፈጣሪ ምስጋና ይግባው !!!

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      Misrake ውዴ ሰብ አርጊልኝ ካላስቸገርኩሽ እማ❤❤

    • @kalnegnyewedmeaju1102
      @kalnegnyewedmeaju1102 2 года назад

      እዮባዬ የኔ መልካም እግዚአብሄር እዴሜና ጤና ይስጥክ መልካም ልደት

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 года назад

      @@kalnegnyewedmeaju1102 kaliye ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤

  • @ሰብክቡርእዩ
    @ሰብክቡርእዩ 2 года назад +11

    እንካዕ ተወልድካ እዮብ ሓወይ ዝተረፈ ዘመንካ እግዚአብሔር ይባርክልካ ዛሓወይ ብሩክ ቅድስት ድንግል ማርያም ኣደይ ምሳካ ትኩን

  • @ጣዕምጓልተዋህዶ
    @ጣዕምጓልተዋህዶ 2 года назад +82

    እግዚአብሔር ይመሰገን መልካምልደት አዮባእንኳን በሰላም መጣቹ ቃልየ ሰወዲሸ አቤተ አልባበሰ 💕💕💕💕💐💐

    • @gufigutfuftufh8509
      @gufigutfuftufh8509 2 года назад +1

      መልካም ልድት

    • @yaracell8931
      @yaracell8931 2 года назад +1

      እዮባ ቃላት የለኝሽ ቀሪውን ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@gufigutfuftufh8509 ደምሩኝ👌👍💞🎂

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@yaracell8931 አሜን ሰብ አርጊኝ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 2 года назад +8

    ማሪያም በደስታ አለቀስኩ እመቤቴ ማሪያም ሁለ በደስታ ታኑርህ እዬባዬ ምንም ብዬ ቃላት ስለማልገልፃችሁ እድሜና ጤና ይስጥህ ወይኔ ምን ልበል😭😭🙏🙏❤❤❤

  • @ቀኑብሸyoutube
    @ቀኑብሸyoutube 2 года назад +29

    እዮባ እንኳን ተወለድህ ቀሪ ዘመን ይባርክ እማዬ ግን አንጀቴት በሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭 ምግብ አልቀበሉ አሉ የኔ እናት ስንት መልካም ባለበት ዘመን ጨካኞች አሉ እማዬ እኔ ይክፍኝ ለሠዉ ክፍት የምታስብ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 года назад +49

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ!!! የምታስቀኑ ቤተሰቦች ❤️❤️❤️ እዮባ ያላሰብከውን ሲሳይ ፈጣሪ ይስጥህ 🙏🏽

  • @senaitteferra9488
    @senaitteferra9488 2 года назад +32

    አይቼ የማልጠግባችሁ ቤተሰቦች ናችሁ። መልካም ልደት ከፍ በሉ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +4

    እዮባ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ እንኩአንም ተወለድክ ያሰብከው ሁሉ ይሳካንህ:: እግዚአብሄር አንተንም ቤተሰቦችህንም ይባርክ::🙏🏽👍🏽✊🏽👏🏽🎁🎉🎊🎈🎂🧁

  • @eshetweletemaryam8548
    @eshetweletemaryam8548 2 года назад +43

    መልካም ልደት እዮባ አቤት እናትና አባቶቻችሁ በምን ታደሉት በጣም ደስ ትላሌችሁ

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 года назад

    ምን አይነት አስታዋይ ልጅ ነው በአላህ ቀሪ እድሜህን ይባርከው እዮባዬ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 2 года назад +17

    እዮባ እንኳን ተወለድክ ሰናይ ልደት እግዚአብሔር ይባርክህ እዮብ ቀሪው ዘመንህን እማምላክ ወላዲተ አምላክ የደስታ የስኬት ዘመን ታድርግልህ እና ቃልዬ አዲስ እዮባ እወዳችሗለሁ!!!

  • @fasikwolloywa8946
    @fasikwolloywa8946 2 года назад +1

    እዮባዬ እንኳን ተወልክ ቅድስት ድንግል ማርያም ቀሪ ዘመንህን ትባርክልህ እውነት አተን እምገልፅበት ቃላት የለኝም ምርጥ ልጅ ነህ 💜💜የኔ አስተዋይ

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 года назад +54

    መልካም ልደት እግዚአብሔር የልብህንመሻትይፈጥምልህ በጣም ደስትላላችሁ 😍😍🍨🍿🍿

  • @ጮቄዩቲዩብ2119
    @ጮቄዩቲዩብ2119 2 года назад

    እንኳን ተወለድክ እዮባ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ የብዙዎች ተምሳሌት ነህ አስተዋይ ጎበዝ ወጣት ነህ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 2 года назад +6

    እዮባዬ የኔ ጀግና እግዚያብሔር አምላክ የነብስ ዋጋ ያርግልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ተባረክ የልጅ አስተዋይ በድጋሚ መልካም ልደት

  • @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ
    @ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ 2 года назад +3

    እንኳን ተወለድክ እዮባ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ የምታቀርቡልን ነገር በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ተባረኩ ።መልካምነት መልሶ ይከፍላል እና በዚሁ ቀጥል

  • @Meba-21
    @Meba-21 2 года назад +19

    እዮባ እንኳን ተወለድህ🎈🎂🍾 ደግሞ ደስ በሚል መንፈስን በሚያረካ መልኩ ነው ያከበርከው ለሁላችንም ትምህርት ነው
    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያቆይላችሁ🙏🥰🥰🥰

  • @destadesta731
    @destadesta731 2 года назад +1

    አቤት መታደል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንኳን ተወለድክልን

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 года назад +26

    መልካም ልደት እዩቫ ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን በጣም ደስ ሚል ሥራ ነው የሰራህው የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ኬክ ሻፓይን እያሉ መጨማለቅ ይቅርባችሁ ከትንሽ ትልቁ እዩቫ ተማሩ 👍👍👍👍🎂🎂🎂

  • @WoinishetZenebe-tj5qu
    @WoinishetZenebe-tj5qu Год назад

    መልካምነት ለራስ ነዉ ወንድሜ እግዛቢሄር ይባርክ

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጂ

    እዮባ እንኳን ተወለድክ የኔ መልካም ወንድም መልካም ልደት እደት በደሰታ እንባዬ እደፈሰሰ የምር ልደትን ሲከበሩ አብዛኛዎቹ የራሳቸዉን ደሰታ ነው የሚዩት ለብሰዉ እራቁታቸዉን ሁነዉ ነው የሚከብሩት አተና እዳተ አይነት መልካም ሰዎችን ግን ለማመሰገን ቃለት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን እዮባ በርታልኝ ወንድማለም ቃልዬና አድሰ በርቱልኝ የኔ ዉቦች 🥰🥰🥰

  • @zz6793
    @zz6793 2 года назад +4

    መልካም ልደት እዩባ እግዝአብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባር ክልህ🙏🙏🙏

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 года назад +14

    መልካም ልደት እዩባዬ ቀሪውን ዘመንህ የድንግል ልጅ ይባርከው መጨረሻህን ያሳምረው🎂🎂🍾🍾❤❤🌹💐💐

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 года назад +3

    መልካም ልደት እዮባ እንኳን ደስ አለህ የኛ ቅን አሳቢ ትል ቦታ ያድርስህ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 2 года назад +17

    መልካም ልደት እዮባ ቀሬ ዘመንክን ይባርክልህ በጣም የምትወደድ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት ፍቅር የሆናችሁ ናችሁ ያደረከው ነገር በጣም ጥሩ ነው እጥሩ ቦታ ያድርስህ

    • @liyuliyu3696
      @liyuliyu3696 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seidwerku5251
    @seidwerku5251 2 года назад

    ዋውውው በእውነት ደስስስ ሲል መልካምነት ለራስ ነው እግዚአብሔር መልካም ነገር እንዲናረግ ይፍቀዲልኝ ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @fatumaassefayoutube269
    @fatumaassefayoutube269 2 года назад +17

    አላህ የወጣትነት እድሚህን ይባርክልህ የኔ ውድ በጣም እወዳችሆለሁ እናተ ልጅች ግሺን ስትህዱ እቤት እድታርፎ የኩታበር ልጅ ነኝ በጣም አከብራችሆለሁ

  • @tar5792
    @tar5792 2 года назад

    እዮባዬ እንኳን ተወለድክልን የኔ የልጅ አዋቂ በእውነት ቃላት ያጥረኛል ስምህን በተግባር እየኖርከው ነው ለሌሎች ትልቅ ትምርት ነው ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @selammesitube
    @selammesitube 2 года назад +22

    መልካም ልዩት እውነት ልደታችንን እንህ ብናከብር እንደት ደስ ይላል እኔም ለልደቴ እንድህ አከብራለሁ መልካም ልደት በድጋሜ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

    • @elsassweet1073
      @elsassweet1073 2 года назад

      Happy brithday 🎂 🎂🥰🥰🥰

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 2 года назад +1

    እዮባ ምን ትበላለህ አይባልም ስንት ትሰራለህ ነው የሚባለው እንኳን ተቀለድክልን የሀሳብህን ያሳክልህ እግዚአብሔር አምላክ

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 2 года назад +21

    እድሜ አብዝቶ ይስጥህ እዮባ ትልቅ ትምህርት ነው መልካም ልደት ጎበዞች

  • @drrdrr4328
    @drrdrr4328 2 года назад +2

    መልካም ልደት ይሁንልህ ዋጋህን ደግሞ እግዚአብሔር በሰማይ ያድርግልህ መልካምነት በጣም ጥሩ ነዉ ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ ተመኝሁላች
    በሰጣም ብዙ ትምህረት ነዉ የምወስድባችሁ የእዉነት ደስ የምትሉኝ ጥሩ ሰዉች እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቃችሁ ከቁጥር አይለያችሁ ቤተሰብ አችሁን ሁሉ ሠላምአችሁ ሁሉጊዜ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበል መልካሞች ❤️💛💚🌻🍃🍃💚💚💗💗💗💗💗💗♥️♥️♥️♥️♥️♥️💘💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛በማያልቀዉ ሁላችሁንም ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድ.....

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад +13

    እንኳን ትወልድክ እዮባየ መልካም ልደት ቀሪ ዘመነህን ይባረክልህ ስዉዳችሁ የታደል ቤተሰብ አዲሰ ቃልየ እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ፍጣሪ ሀገራችን ሰላም ያደረገልን ❤❤❤🙏🙏 እዮባ ፍጣሪ ሀስብህን ይሳካልህ

  • @metasebiyateklu7404
    @metasebiyateklu7404 2 года назад +1

    አሪፍ አሳብ ነው ቀጥሉበት እዮባ እንኳን ተወለድክ የምር በጣም ነው በናፍቆት ነው ማያቹ ምማርባችሁም ጭምር በተለይ ቃል እና አዲስ እንደናንተ አይነት ትዳር ከፈጣሪ ዘንድ ተመኘው

  • @ሙሉYoutube24
    @ሙሉYoutube24 2 года назад +7

    በመጀመሪያ እንኳን ተወለድክ እዮባ የእውነት በእንባ ነው ያየሁት በምድር የምናደርጋት መልካም ነገር በሰማይ ደመወዝ ሆኖ ይከፈልካል አምላክ ዋጋህን ይክፈልክ በዚሁ አጋጣሚ ልደት የጋብቻ በአላችሁን እንዲሁም ሌላ በአላት የምታከብሩ ሁሉ ከእዩባ ተማሩ ።

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 года назад +1

    እዩብየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃላት አጠረኝ ወይ ስወድህ መልካምነትህን ቀጥልበት

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 2 года назад +5

    መልካም ልደት እዮባ ቀሪ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልክ💚🙏🙏

  • @masho4931
    @masho4931 2 года назад

    እየባ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዛባሄር ይጠብቅህ ቀራ ኣድመ ይጠብቅህ

  • @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ
    @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ 2 года назад +5

    ወዶሎዉ አደል አሉ እማማ የኔናት መቶብር በጣም ያስደሳቸዋል እኮ የዋሁ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ እሪዚቃቸዉ ይስፍ

  • @mbet1840
    @mbet1840 2 года назад +1

    እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት ትልቅ ነገር ነው ያደረግኸው ቁርስ ማምብላትህ ብቻ ሳይሆን ነገ አንተን አይተው ብዙ ሰወች ልደታቸውን እንዳንተ ምስኪኖችን በመርዳት እዲያሳልፉ ያደርጋን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +7

    ውይይይ እንዴትአባታቹ ደስስስእንደምትሉ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂እዮባ አስተዋይ ልጅ ክፉ አይንካህ ቀሪዘመንህን ጌታ ይባርክልህ😘😘😘

    • @ሜሪኣባዲ
      @ሜሪኣባዲ 2 года назад

      መልካም ልደት ትለያለክ ቀጥልበት እየባ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 года назад +4

    ባወጣህ ይተካልህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንዶች በተለይ ወጣቶች ሰውን ሲረዱ በሀይማኖታቸው ጎበዝ ሲሆኑ ደስ ይለኛል በርቱ

  • @sisaysisay4188
    @sisaysisay4188 2 года назад +4

    ሁላችሁም ኢትዮጵያ ዊ እስኪ ከዚህ ተማሩ እዮባ መልካም ልደት ተባረክ ወንድሜ

  • @tegestyarmouk1497
    @tegestyarmouk1497 2 года назад

    የምር በጣም እድላኛ ነክ እዮባዬ መልካም ልደት ቀሪዉን ዘመንክ በደስታ ኑርለን በዚሁ ቀጥልበት የኔ የዋህ ወድም እመብረሃን ትጠብቅክ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoNa-cq3yz
    @MoNa-cq3yz 2 года назад +4

    መድሂንኣለም ይባርካቹ በጣም ደስ ትላላቹ በጣም የሚያስቀና በተሰብ ያገራችን ስላም ናፊቀኝ እዮባየ መልካም ልደት እህታቹ ከ ትግሬ

  • @milimili4595
    @milimili4595 2 года назад +2

    የኔ እናታ የምር ያሳዝናለው 😢😢😢😢እየብ የኔ ቆንጆ መልካም ልደት

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 2 года назад +5

    ተባረክ እዮባየ መልካም ልደት ሰው የመሆን ትርጉሙ የሌላውን ሰው ህመም ሲሰማን ነው እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን በሰማይ ቤት ይክፈልህ😍😍ቃልየና አድስ ምርጦች

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 2 года назад +1

    መልካም ልደት እዮባ በጣም ደሥላል ፈጣሪ ያሠብከውን ያሣካልህ

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 года назад +3

    በአላህ ይሁንብኝ እንደዛሬው አልቅሸ አላቅም እናተ ምርጥ ሀበሻዎች ተባረኩ ለናተ የሚጠቅማችሁን ነገር ይወፍቃችሁ ስንት ተረቦ በሚያድርበት አገር ስቱ ጠግቦ ይኖራል አመልካም ልደት እዮባየ እድሜህን ሙሉ በደስታ ኑር ወንድም❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ

    እዮብ የልጅ አዋቂ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን የደስታ የስኬት ያጅርግልህ ብዙ እጠብቃለን

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +21

    መልካም ልደት ይሁንልህ እዮባ
    የቀሪ ዘመንህ እግዚአብሄር ይባርክልህ🥰

  • @lastaworktesfaye5482
    @lastaworktesfaye5482 2 года назад +1

    እንኳን ተወለድክ እዮባ ሺ አመት ኑር የተባረኩ እናትና አባት ናቸው ያሳደጉአችሁ

  • @Kdisttube
    @Kdisttube 2 года назад +6

    መልካም ልደት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈጥምልህ በእዉነት እንደዚህ አይነት ሰዉ ደስ ይለኝል በርታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ሁላችሁም

  • @simonhaleka408
    @simonhaleka408 2 года назад

    መልካም ልደት አዮብየ አግዛቤር የቀረ አድሜህን ይባርክልህ በጣም ጡሩ ትምርትነው

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 2 года назад +3

    አላህ ይስጥህ ሚስኪንን ማብላት በጣም ትልቅ ደስታ ነዉ

  • @dasanpuliyakkod5618
    @dasanpuliyakkod5618 2 года назад

    የእውነት ቃላት የለኝም በልቤ ግን ከምንም በላይ ነው ደስ ያለኝ እዮባዬ አልን ከጎንህ ነን

  • @samiraa3676
    @samiraa3676 2 года назад +6

    የፍቅር ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ሁላ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    እንኳን ተወለድክ እዮባ አተ በውስኪ እሚራጩ እና በኬክ ለሚቀባቡ ተምሳሌት ነህ በዝህ እድሜ ወደተቀደሠ ስራ መሠማራት መባረክ ነው እውነት ተባረክ

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 года назад +6

    እዮብ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ነፍ አመት ኑርልን ቃል እና አዲስ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ

  • @mobliyamoo3291
    @mobliyamoo3291 2 года назад +1

    እንኩዋን ተወለድክልን እዮባ እንዳንተ መልካም ወጣት ያብዛልን የእኔ ወንድም መልካምነት ለራስ ነው እደዚህ እድታስብ ያደርጉክ መልካም ቤተሰቦችህን አላህ ያቆይልክ እላለሁ

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 года назад +5

    እዮባየ እንኳን ተወለድክልን የኔ መልካም ልጅ ♥
    ትልቆ ሴትዮ እፍፍፍፍ አንጄቴን በሉት የኔ እናት😢💔

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo541 2 года назад

    መታደል ነው በዉነት፡ እዮብ እበሰማይ እግዚአብሔር ምስጋና

  • @ሔለንትዩብ
    @ሔለንትዩብ 2 года назад +4

    እዮብዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ላንተ
    ቀሪው ዘመንክ ይባረክ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍾💥👑🎉🎊🎉🎊
    በዛሬው ልዩ ቀነክ ነዲያንን ማብላት ምንኛ መታደልነው እግዚአብሔር አምልክ ይጠብቅህ
    ነፍ አመት ኑርልኝ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 года назад

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

  • @bethelabebe7499
    @bethelabebe7499 2 года назад +1

    ተባረክ🙏ረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልሀለው🙏ለሙሉ ቤተሰቡ ፍቅር አያጉድልባቹ ፀጋ ያልብሳቹ 🙏🙏

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    መልካም ልደት እዮብዬ እግዚአብሔር ያሠብከውን ያሳካለህ እሰይይይ መልካም ሰዋች ናቹ እውነት ቃልየ አድስየ እንደት ናቹ ጠፋቹ እኮ 🌺❤❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 2 года назад +1

    በጣም ትልቅ ሰዉነህ የምር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 года назад +12

    እዩባ እንኳን ተወለድክ ቀረ ዘመንህን ደስታ ሰላም ፍቅረ ያድረግልህ ረጂም እድሜ ተመኝሁልህ ልደቱን በዝህ መልኩ ማክበረ እንደት ደስ ይላል የልብህን ሁሉ አላህ ይሙላልህ

  • @ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ

    እንኳን ተወለድክ እዮባ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ ልደታችሁን እንደእዮባ አክብሩ ተማሩ

  • @dafna4027
    @dafna4027 2 года назад +5

    ኢዮብየ መልካም ልደት
    በወጣ ይተካልህ
    ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ 😍

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    መልካም ልደት ወንድሜ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ዛሬ ካደረከው ልደት አከባበር እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ልደት ሳከብር በዚህ መልክ አከብራለሁ ወገኖቼ እውነት ትልቅ ስጦታ ከምንሰጣጥ ይልቅ እንዲህ ድሆችን ብንረዳ እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል እግዚአብሔር ከድሆችጋር ከተራቡ ከተጠሙ ነው ያለው

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 2 года назад +16

    ማሻአላህ ዉዶቺ አላህዋ አገራቺንን ሰላም አርግልን ኢሻአላህ እኔም ወደፊት እድህ ሰዎቺን የመርዳት አላማ አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @abebuabebu6571
    @abebuabebu6571 2 года назад

    እዮባየ በጣም ነፈሰን የሚያረካ ሰራ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ በርታልን

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 года назад +5

    እንኳን ተወለድክ እዮባ የዚህ ቤተሰብ ፍቅር እንዴት እንደሚያስቀናኝ ኡፉፉፉፉ

  • @mulugojamworknehwolie4855
    @mulugojamworknehwolie4855 2 года назад +1

    እንኳን ተወለድክ!እንደአንተ አይነቱማ ሺ ይወለድ! እግዚአብሔርን የሚያስደስት ተግባር ነው።ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v 2 года назад +6

    እኔም ዛሬ ልደቴ ነው ሐምሌ 10 1991 ነው የተወለድኩት❤❤❤

    • @nas7117
      @nas7117 2 года назад

      Happy Birthday

  • @habtam3689
    @habtam3689 2 года назад +1

    ኢዮብዬ እንኳን ተወለድክልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @ዙዙነኝ-ሰ3ቘ
    @ዙዙነኝ-ሰ3ቘ 2 года назад

    ማሻአሏህ ለሚስኪን ማብላት እደት ደስ እንደሚለኝ ሁላችነንም ሰጭ ያድርገን

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 2 года назад

    ቀንን በመልካም ነገር መጀመር መባረክ ነው መልካም ልደት ሁሉም ሰው በልደቱ ቀን ድሃን ቢያበላ ከህዝቡ ቁጥር አንፃር የሚርበው ሰው እይኖርም ነበር ተባረክ ወንድሜ ደስ ይላል

  • @lilaarega9774
    @lilaarega9774 2 года назад

    እዮባ አንተ ብሩክ ነህ ዘመንህ እድሜህ ይለምልም ልጄ እረጅምን እድሜ ያጥግብህ ተባርክህ ቅር ልጄ በጣም ነው የምወድህ ክፉ አይንካህ

  • @hiwothiwot2261
    @hiwothiwot2261 2 года назад

    መልካም ልደት እዮባ እንኳን ተወለድክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 2 года назад +1

    እዮባ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 года назад

    ተባረኩ ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @deboradejene6326
    @deboradejene6326 2 года назад

    እዮባዬ መልካም ልደት ጥሩ ትምህርት ነው የስተማርከን ቀሪው ዘመንህን ይባርክህ 🎂🎂🎂🎂😘😘😘😘😘

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 года назад

    ሰውን መርዳት ምንኛ መታደል ነው መልካም ልደት እዮቤ ቀሪ ዘመንህን የንስሐ የፍስሀ ያድርግልህ

  • @mesi6317
    @mesi6317 2 года назад

    እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልክ መልካም ልደት 🙏🙏🙏 እንደት መታደልነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 2 года назад

    እንኳን ተወለድክ እዮባዬ የልጅ አዋቂ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 2 года назад

    አዮባዬ በጣም ድንቅ ነገር ነው ያደረከው እያንዳዳችን ኢትዮጵያዉይ እደዚህ ብናደርግ የት በደረስን ነበር እግዚአብሔር ያክብርህ እረጅም የደስታ የስኬት አመታትን አሳልፍ መልካም ልደት ይሁንልህ እዮባዬ

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 2 года назад

    እዮባ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅምና ጤና ይስጥህ ቀሪ ዘመንክን ይባረክልህ በድጋሚ Happy birthday 🎂🎂🎂🎂🎂

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад

    እዮብዬ እግዚአብሔር ቀረ ግዜን ይባርክልን በርቱልን መልካም ልደታ ኑሩልን

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 года назад

    እዮባ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር አደረክ ተባረክ

  • @genitebege3195
    @genitebege3195 2 года назад

    መልካም ልደት እዬባ እንኳን ተወለድክ ቀራ ዘመንክ ይባረክ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 года назад

    በዉነት እኔ እምለዉ ጠፋብኝ እግዚአብሔር እርሜ ዘመንህን ይባርክልህ ያማረ የሰመረ። ኑሮ ይስጥህ ። እመብርሃን የዘወትር ጥበቃሽ አይለየዉ እናታችን 💒🙏 ወድሜ እዩባ መልካም ልደት 💒💒💒🙏

  • @እናትዩቱብ-ፐ2ሠ
    @እናትዩቱብ-ፐ2ሠ 2 года назад

    እግዚሐብሄር ይባርክህ እዮባዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን እግዚሐብሄር ይባርክልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +1

    እዮባዬ እኳን ተወለድህ መልካም ልደት ይሁንልህ ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሄር ይባርክ የኔ መልካም ቃልዬ አዲስዬ የኔመልካሞች ሁላችሁን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ