ፍልፍሉ እና ዜዶን ግራ ያጋባው ተአምረኛው ቹቻ ማጂክ በ ዋሸሁ እንዴ ? Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube
አሪፍ ጊዜ ነበር thank you🎉
chucha ebakih begize kezih yekifu menfes sira wuta ante atatalinenim yekifu sira hulu demozu mot new begize wuta
Chocha jegna. Tibebn lemifera hualaker astesaseb lalew lezi zemen andand sew tilik astemari neh. Berta hagerachinn wekleh dmo tilik dereja endemitders alteraterm 🎉🥂
@@LM10_GOAT895ኸረ
bro yhe 100% plus 200% illumnati nw
አባት ባክህ ፀበል ገባ 😢
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ዳቢሎስ እግዚአብሔር ይገስጥህ
ፍቅርዬ የነገርሽን የመከበርሽን ስልክሽን ያስመለስሽበት ብቃት ይደነቃል።ግን ቲፍ ደረጀ ክብር ይገባዋል ።ትልቅ የመከባበር ጉልበት ያስቀናል ።እኔ ደስ ብሎኛል የማክበርን ደብዛው በጠፋበት ዘመን ።በዚህ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ሰዎች እንኳን ያከብሩን ነበር ዛሬ እድሜን ጠግበን ለማዋረድ የሚፈልጉን ስንቶች ናቸው ።የቀድሞውን በስረቆት መንገድ ላይ እንኳን መከበር መልስልን ፈጣሪ እባክህን ።
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
Tolo tolo lkekln
@@ZekariyasDebebe-jx2hv okay 👍
Wow it's very nice keep going it up ❤️ brother
የፍልፍሉ ሽንት ነገርስ😂😂😂
Nice job bro keep going your hard work we know that is not easy good job 👏👏
እረ ማንዴላን እና ባቡጅን ጋብዙልን ተናፍቀዋል😢😢😢😢😢😢
Are babuji motual
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መቄዶንያን መታችሁ እንድትኮበኙል ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ሰላም ቆዩልን
ቹቻ አንደኛ😅😅
እንዴት ናችሁ ዋሽሁ እንዴ በጣም ደስ ይላል!!!
cover aregulet enji ኮረንቲawardotal kkkk
100% የሰይጣን ስራ ነወ 😢😢😢
ቹቻ ማጂክ 🤣🤣ኦኦኦ አይ ዜዶ መፈሳዊ አላለም🤣🤣🤣 ይከማ አስማት ነዉ😜😜🤣🤣🤣🤣
የ12ተኛ ፈተና ላይ ያንተ የሰጢያን እጂ አለ ብየ ነው የማሰቢ አይከብዲም😢😢😢
Betatih asiweledik😂😂😂😂
ቀድሞ ወደ አማርኛ ሲተረጎም መ ፊደል አለበት ብሏልኮ😃መገመት ቀላልነው
በጣም ይገርማልልልልል
በጣም ስወዳቹህ
Arif nawu
ruclips.net/video/rxD31IFjGIQ/видео.htmlsi=KsDU4Ymz0MK9wkvt
👆ፈጣን እና ታማኝ የመረጃ ምንጭ ይቀላቀሉ👆
ጌጡ ተመስገን
Where is alxe?
ድንግሌን አስመልስልኝ🙄🤣
Funny Filfilu
ዘና ብየበታለው በአሪፍ ነው
Filifilu 1 ❤❤❤
እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ድርጅቱ ምንድነው ዓላማውስ ምንድን ነው ታማኝነቱስ እንዴት ነው ወንድሜ ለመሥራት ጀምሬን ወድያውኑ ብዜጋስ????
ዜዶ ጎበዝ ምርጥ ጥያቄ ነው የጠየከው መልሱ ባያረካም ፈሪያ እግዚሐብሔር ያለው ሰው ያስታውቃል ጥሌ ግን አትቸኩል አስተውል
ሁሉም በ መ ነው መ የሌለው ድርጊት የለም trick nw መብላት መጠጣት መተኛት መውጣት መግባት እንደውም ቹቻ ተሸውዳለች
💋💋💋💋💋ye nachehu 🔥🔥🔥🔥
ኣኡዙቢለሂ አለህ ይጣብቃን ያረቢ ይሂም ስራ ይመስል መደመጥ መሰቅ መጨወት
😢😢 ይህ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው በሃይማኖትም አይፈቀድም እግዚኦ
አዉ ፓስተር yeehonal
Wow wow wow wow wow wow
Ba tata aswaldka 😁😁😁😁😁
Alexeo yemeleselen😢😢😢😢😢😢😢😢
ይህ አይመከርም የመንፈስ ስራ ነው በሌላ ስራ ብትመጣ ጥሩ ነው
ምንም መንፈስ የለበትም፡፡ It is trick.
@@2016dileale ምን ማለት ነው ማጂክ ማለት የሲጣን ስራ ነው
@@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ወንድሜ፣ አንተም ተለማምደህ መስራት ትችላለህ፡፡
@@2016dilealeየመንፈስ ስራ ያው የሲጣን ስራ ነው እኔ ግን እግዚአብሔር ብራሃኔ እና መዳኔት ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ
@@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ወንድሜ እኔም በእግዚአብሔር የማምን ያለ እርሱ ሕይወት የሌለኝ ሰው ነኝ፡፡ ነገር ግን ልጁ የሚያሳየው ሽወዳ ወይም trick ነው፡፡ ለምሳሌ እስኪ እዚህ youtube ላይ the appearing beer trick ብለህ ፈልግ እና ተመልከት፡፡ከዛ ደግሞ the appearing beer trick reaveled የሚለዉን search አድርገህ እይ፡፡ ከዛ በልምምድ የሚመጣ ሽወዳ መሆኑ ይገባሀል፡፡
Fetary kezih kifu menfes yigelaglih yihe tibeb ayidelem sorry😮😮😮😮
ዜዶ አጠያየቅህ ትክክል ነህ
ምርጫችን ነው አብይ
8:15 lay sikeyerew yetayal
ዜዶ ትክክል ነዉ እስፒቹሀል መፈሶችማ አሉ ዜድዬ ተጠመቅ ማረያምን ቀልድ አይደለም አሾክሻኪ መፈስ አለጂ ሌሎቹ ቢቀበሉት አተግን ትንሽ የመቃት ባሪ አየዉብህ ዜድ ሂድ ወደቤተክርስትያን ተጠመቅ ንሰሀም ግባበት ምክሬን እደዋዛ አትያት በህይዋትክ መሰዋት ያስከፍልካል ስለምወድክ ነዉ ስለዚህ መፈስ ስለማቅ ነዉ
1 is odd but zero is neither even nor odd.
Queroo deros min takalek ebet
Chucha best👍
በሁሉም ሙሉ ቁጥሮች ላይ የተፃፈው ድርጊት ተመሳሳይ ( አንድ ዓይነት) ነው።
የመጨርሻው አልገባኝም
አሌክስ ምን ሁኖነው? You guys should let us know why he is not joining the team
አሌክ ግን የት ሄዶ ነው
ይሄንን ማጥፍት ነውጅ ከምድረገፅ😮
1 ቁጥር ሙሉም ጎደሎም አይደለም😀
What happen is it true one is neither prime nor composit😊
ደጋሚ መተተኞች በአደባባይ ጀመሩ ጌታየ ያጥፋችሁ
ሃሃ የኔ ቆንጆ የጭንቅላት ጨዋታ ነው:: ለምሳሌ ፅሁፉ ደፍተሩ እርሱ ሲገልፀው ከሩቅ ሲያሳይ እና ጥላሁን እንዲገልፅ ሲሰጠው አንድ አይነት ስሞች አይደሉም ያሉት:: ከሮፍናን ውጪ ምንም መግለፅ አይችልም:: የመጨረሻው ላይ ደግሞ እቃው ውሃከሞላው በዋላሙሉውን አላፈሰሰውም የሚዘጋ ነገር አለው ከዛ የቀረውን ውህ እየነካ ያፈሰዋል:: ሌላ ቻናል ላይ ሲያሳዩ ስላየው ነው::
@@abrenendeg እንዳንተ አይነቱ ነው ደደብ
ወንድሜ ይሄኮ የአእምሮ ጨዋታ ነዉ
ልክ Maths በለዉ
maths የምትችል ከሆኔ ሳትገረም አትቀሪም
እንጂ ከ ሰይጣን ጋር አንያያዝ!!!
የምር በጣም ገራም ልጅ ነወ💪💪
የምን ገራሚ ነው ይሂ መንፈስ ነው
እኔ በዲዚህ ስራ አላምንም ከሚጠቅምባቸው ነገሮች አስደግሞበት ይሆናል 😮😮 ስለዚህ እሱ ሳያውቅ ፊት ለፊት እናተ የፈለጋችሁትን ይስራ😂😂😂😂
አረ መብላት እሚለው እኔ እንካን ሲቀይረው ተመልክቼ አለሁ።
አሌክስ የት ሄደ
ዜዶ 😂ይመችህ ቆሌ ይወድሃል 😂
Sumi የኔ ቆንጆ እንጠባበስ
@@mesudjemal290 በምን በብር ላስታክ በብርቱካን ልጣጭ ከሆነ ድሮ አሳልፌያለሁ!!
በመጥበሻ ነው
@@Lucas-214 መጀመሪያ ምትበላውን ጥበስ,ከዛ ለሌላው ብቃ ለራስህ ሳትበቃ ልትብቃቃ አትሞክር ጃል.........
@@sumeyanuredin8458አንቺ የጅቡቲ በግ
ማወቅ ያለባቹህ እንዲህ አይነቶች አምላካቸዉን ክደዉ ሰይጣንን ተዋርሶ ነዉ እንዲህ የማያደርገዉ
ተጫወተባቸው ለካ ሰው ይሄን ያህል ደካማናቸው
ኢሉሚናቲ
በኢየሱስ ስም ወጋው
For English language come to me my name is Tg from Ethiopia 🇪🇹
Ina betting lemin aykortm😂😂😂😂😂
ቀላል መንፈስ ነው አወ ነው ይልሀል እንዴ ዜዶ
ክክክክክ😂😂😂😂😂
አሁን ማጅክ የሚሰራ ሰው ተቀጥቅጦ መገል ሲገባው ከዚህ አፃያፊ ተግባር እንድወጣ የመክሮ ሻፈረኝ ካለ መገደል ሲገባው ጭራሺ እንደ ጀብድ ታይቶ በትልቅ ሚድያ መለቀቁ መቅረቢ ለትውደልዱ ምን እንድማር ነው!?? አንዱን ካንዱ የሚያሳብዱ የሚያፈዙ ብቻ ወዘተ በዚህ አፀያፊ ድግምት በሚባል ነገር ስንቱ ስንት ሆነ እና ይሄን የሰይጣን ስራ ጥበብ ነው ተብሎ ጭራሺ በሚድያ አስቀያሚና ናችሁ ሚድያዎቹ ራሱ
ሰይጣናዊ ስራ ነው
እውነትም ማጂክ
ነፃ የትምርት እድል ማግኘት እችላለዉ?
Kkkk
Ehe yesetan sira sayhon yayimiron bikat beteleye menged metekem new berta
ኢሊሙ***😮
Wushet
chocha one is odd number
And I think You want to said one is neither prime nor composite
Enkw
mn yesetann sra mn yasgermal begltsi eyalemameden new koshasha lij new
ማትስ እንዳይስማህ
Yezarew zag yale nw kezi yeteshale masayet tichil neber
አይ ካሜራ ማን ትገርማለህ
ቆይ ግን ምን ሼ ነው
አበይ በጣም ነበር የምወደዉ ዛሬ ግን ጠለሁት ምክኔቱም ቹቹ በሚባል ሰዉ ምነዉ ሰዉ ሞልቶ ሰዉ ጠፋ እንዴ????
ዋዉ
አሌክስስ
እረ አልክስ የት ሄደ አምጡልን ይሄን ሰውዬ ወደዛ
ማጂክ ማለት አሾክሻኪ መፈስ ማለት ነዉ እደድና ነገር ስዉን ባትበክሉ ጥሩ ነዉ የሰይጣን ስራ ነዉ አይታቹህ ፍርዱ
ወይ ጉድ
ሳብስክራይብ የሚለኝ ሕይወቱ ይቀየራል
Andegna🎉🎉🎉
Ihe yegojame menfas nw
Yehone mefes alebet yhe majik aydelem
💞💞💞💞💞💞💞🙏
Chocha yichilal
Yale Alex des ayelem alexn ametulen😡
Chucha magic
Menfes 😅
😮😮ኧኧ 6
Woow
1 is od number. but neither composite nor prime
Yemachachu
ለምን ፈሳም የሚለውን ቀዶ አሳይቶ አልሰጠውም የቀደደው ሌላነው መብላት የሚለውን ደግሞ ባይቸኩል እጁ ባይቀጠቀጥ ጥሩ ነው
አኔምለው አርቲስቶቻችን ከየኔታ ነው እንዴ የሽፈቱት ማውራትብይክበድ እንግሊዝኛ ማንበብ አለመቻል ሼምነው
ከየኔታ የተማረ ማንበብ አይችልም ያለህ ማነው ዳጄ!? ቅኔ ሲዘርፉ በመጽሐፍተ ሊቃውንት ሲራቀቁ የት ሸፍተህ ነበር በሞቴ????ቀልደኛ
አሌክስስ❓❓❓መቼም ተለያይታችሁ አይደለም ኣ❓❓❓
ዋዋዋዋዉዉዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂