Anchor Media ልዩ ዝግጅት - የጎፋው ትራጄዲና የአብይ አህመድ አገዛዝ ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 120

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 месяца назад +8

    Mesay thankful for your wonderful jobs!!!we love you for ever.

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 2 месяца назад +2

    እግዛብሄር ላለፉትም ነብስ ይማርልን ያሉትንም አምላክ መጠጌያ ሁናቸው አገራችንን ታደግልን በቃ በለን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 2 месяца назад +4

    እውነት ነው የሚያዋጣን አንድ ሆኖ መነሳት መሳይ በርታ ጥሩ ውይይት ነው

  • @Riverspet
    @Riverspet 2 месяца назад +14

    በ ጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተጎዱትን እግዚአብሔር መጰናናቱን ይሰጥልን 😢😢😢

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 месяца назад +1

    ነብስ ይማር

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 2 месяца назад +1

    ሰላም ነው መሳይ መኮንን❤❤

  • @woldeyohannestemesgen5870
    @woldeyohannestemesgen5870 2 месяца назад +1

    ማ/ር ደምሰው እናመሰግናለን።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 месяца назад +9

    የጋሞ ህዝብ ታላቅነታቸውን አሳይተውናል ቡራዩ ላይ ኦሮሞ ሲያርዳቸው መልሳቸው ፍቅር ነበር 😭

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 2 месяца назад +1

    ያረቢ አላህ በቃ በለን

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 2 месяца назад +5

    Bravo Mesay. Our hero.

  • @MisrakTeshome-fs9hz
    @MisrakTeshome-fs9hz 2 месяца назад +1

    በተናገረው መሰረት ዛሬ ላስከሬን ዛፍ ተከለ

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 2 месяца назад +2

    በሰው ደም ግብር ያለ አውሬ ነው ፤ የንፁሀን ደም የቀን ቅዠት ይሁንብህ፤ ሰላም ይንሳህ።

  • @solomonkyeshitela1011
    @solomonkyeshitela1011 2 месяца назад +4

    Fano definetly will win. Thank you Mesay.

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal 2 месяца назад +1

    Kbur messay betam tru program ende nezih Ethiopian new yemiyasflguna ayzoh hzb lynetu kefeta that is the first solution. And the people will know the right people who can lead Ethiopia.

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር መጽናናትን ይሰጣቹሁ!!!

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጦት ትልቅ ሰው ይናገር ይህን ከፋፋይመንግስትከሀገራችን ያውድምልን በ6ኝ ቀን ሄዶ የእዞ እንባ ሲያነባ አይነው

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 2 месяца назад +3

    ወይ ወገኖቼ ፈጣሪ ያፅናችሁ !

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 2 месяца назад +3

    በጎፋ ህዝብ የደረሰው አደጋ ያሳዝናል አግዚአብሔር ለጎፋ ህዝብ ይድረስለት

  • @soaad8481
    @soaad8481 2 месяца назад +1

    አላህ ያፅናናቸ ው በጣም ልብ ይሰብራል

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo 2 месяца назад +5

    Mesay nuriln

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 2 месяца назад +1

    በጎፋ ለተጎዱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር ለቤተሠቦቻቸው መፅናናት ተመኘሁኚ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 месяца назад +4

    አይ ወገኖቸ ደቡብ በኢትዮጲያዊነታቸው አይደራደሩም አላህ ይድረስልን😭😭

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 месяца назад +1

    😢😢 መፅናናት ጌታ ወገኖቼ

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ 2 месяца назад +1

    ጦሲ ነብሲያይ ማሮ 🕯️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 месяца назад +2

    ህፃኑ ንጉስ የተጎዱትን ለመርዳት በመንግስት ደረጃ ያደረገው ቢኖር፤ ለሬሳ የዛፍ ጥላ መትከል ነው። በጎፋ ባህል ለሬሳ ጥላ ዛፍ የመትከል ባህ የለም።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 месяца назад +6

    ለሞቺ ቤተስቦቺ አላህ ስብሩን ይስጣቸው

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures 2 месяца назад +4

    መሳይ ዛሬ ወደ ቦታዉ እየሄደ መንገድ ላይ ተመልክቻለሁ። በኮይሻ የገበታ ለሀገር በኩል ፕሮጀክቱን አይቶ ነው ወደ ጎፋ ያቀናው

    • @NeHase16
      @NeHase16 2 месяца назад

      ለይምሰል እንዳደረገው በፎቶ ያስታውቃል። ሌላው ቢቀር ጥቁር ኮፍያ ማድረግ እንዴት ይከብዳል? ንጹህ ኢትዮጵያዊ ማለት የኢትዮጵያን ሕመም ሙሉ የሚሰማው ነው። አብይ የመጥፎ ባህርይ መገለጫ የኾነ ሰው ነው።

  • @TadesseMamo-q6l
    @TadesseMamo-q6l 2 месяца назад +4

    32 ዓመት በኢትዮዽያ ላይ የተዘራው መለያየት ብዙ አደጋ አስከትሏል ።የቋንቋ ፌደራሊዚም ብዙ ሺ አመት ተዋልዶ የተሳሰረ ሕዝብ በክልል በቋንቋ በመለያየቱ በተፈጥሮ በተከሰተው አደጋ መረዳዳት አልቻልንም ምክንያቱም የሚመለከተው ባለስልጣን ክልሎች ራሳቸውን መቻል አለባቸው ብለዋል በዚህ የተነሳ በናዳው ላለቀው ሕዝብ የሀዘን መግለጫ አልተደረገም 3 ቀን ችላ ብለው ከእንቅልፋቸው የነቁት አሁን ከ 3 ቀን በኋላ ነው።
    ሕወሓት ኢሒአዴግ የመለያየት ፖለቲካ አምጥተውብን የባህር በር አገር ቆርሰው የሰጡ ናቸው። መፍትሔው የዲሞክራሲ አስተዳደር የሕግ የበላይነት ነው።ለሁሉም ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 2 месяца назад +6

    ሰላም መሳይ እንኳን ደህና መጣችሁ በጎፋ ዞን በህዝባችን ላይ የደረሰው አደጋ በጣም አሳዛኝ አስደንጋጭም ነው የህዝባችንን መከራ ተከታትለህ በመዘገብህ ምስጋና ይገባሃል በርታ ወንድም መሳይ

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 2 месяца назад +6

    መንግስት አማራንና ትግሬ በደንብ አድርጉ በዉሸት አባልቶ መጀመሪያ ትግሪን ህዝብ አጫፍሮ በደንብ ጨፈጨፈ አሁን ደግሞ አማራን እየጨፈጨፈ ስለሆነ መንግስት አሁን ሰው በተፈጥሮ አደጋ ሞተ አልሞተ ለሱ ጉዳዩ አይደለም እሱ እሚፈልገዉ እሱ ብቻ መንግስት ሆኖ መቀመጠን ነዉ የሚያስበዉ እኔ የምለዉ እግዚአብሔር ይማረን ከዘረኝነት ወጥተን በአንድነት የሚመራ መንግስት ያምጣልን እግዚአብሔር ይደረስላችሁ ወገኖቸ

  • @NesiDemisiew-gy5ng
    @NesiDemisiew-gy5ng 2 месяца назад +4

    ነፍሰ ይማር።

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 2 месяца назад +1

    ነፍሰ ይማር ወገኖቸ ምን ይባላል💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢

  • @girma9892
    @girma9892 2 месяца назад +1

    ይህ ደግ የዋህ እነቁ የሆነ ህዝብ በቅርብ አውቀዋለሁ።ወይኔ ወገኖቼ! የምትወዱት የምታመልኩት ጌታ ያበርታችሁ።ያፅናችሁ።ምንም ማድረግ አለመቻል እንዴት ያማል?

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 месяца назад +3

    በሻሻው ብስክሌት ላይ ሲቀናጣ ምን አለበት መሬት ተሰንጥቆ ቢውጠው 😡
    የኢትዮጵያም ሕዝብ ሰላም ቢጎናፀፍ

    • @seait840
      @seait840 2 месяца назад

      ጥንብ

    • @bekelemulugeta-n3u
      @bekelemulugeta-n3u 2 месяца назад +1

      @@seait840 አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው 🙈😂

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 2 месяца назад +2

    ወገኖቼ በጣም ነው የተጎዱ 😊😊😊😊😊በጣም አሳዘነኝ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад

    Welcome Jegnoch

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 месяца назад

    ጎበዝ ለህዝብ ለሠዉ ልጆች የሚያስብ መንግሥት ቢኖር ነበራ መንግሥት እኮ የለንም ይህ እኩይ አባይ አብይ ምን እይሠራ ላይ ነዉ ያለዉ
    የሚያስዝን መንግሥት የለም የሚያሰኚበት ደረጃ ላይ ነዉ ያለነዉ ያሳዝናል ያሳፍራል መንግሥት ስለሌለ !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Spilbergsch
    @Spilbergsch 2 месяца назад +1

    ብልፅግና ከምዕራብያውያን የዶላር እርዳታ የሚደረግለት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሲገደሉ፣ ሲጨፈጨፉ ነው፤ ምክንያቱ በጦርነት፣ በረሀብ፣ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋ ሊሆን ይችላል።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад

    God comfort wogenoch. God bless their souls rest them in peace in heaven.

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 2 месяца назад +1

    በፈረቃ ነው የምንበላው

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад

    God help the locals who are struggling alone this huge disaster.

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr 2 месяца назад +3

    💯🙏

  • @fekab5672
    @fekab5672 2 месяца назад +4

    አብይ ምናልባት ጥሩ እትክልተኛ ልትሆን ትችላለህ እሱንም እርግጠኛ እይደለንም ግን በጭራሽ የአገር መሪ መሆን አትችልም በአለማችን የመጨረሻው እሳፋሪና ብቃት የሌለህ ለህዝቡ የማታስብ ጨካኝ አረመኔ ስው ነህ:: እባክህ ስልጣንህን ልቀቅ:: አገሪቷን ወደማይሆን አዘቅት ውስጥ እየወስድካት ነው:: ይበቃሃል እባክህ በምታመልከው የባእድ አምልኮት ይሁንብህ::

    • @seait840
      @seait840 2 месяца назад

      አውቀህ ሞተሃል የናዳው መንስኤ ተራራው ዛፍ በቅጡ ስቃልተተከለበት መሬቱ በቀላሉ ይናዳል ናዳውን ለመከላከል እርከን ተቆፍሮ ተሰርቶ ዛፍ በጣም መተከል አለበት እንዳንተ አይነት አላዋቁ ንፍጣም ዛፍ መትከሉን እንደቀላል ነገር ያየዋል 👎👎

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 2 месяца назад

      ​የናንተ ቤተሰብ ሞቶ ዛፍ ሲተከል አሁን ላይ ያቀረሻችሁት ቃል እውነት ትዝ ይላችሁ ይሆን ???​@@seait840

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 2 месяца назад +3

    ደጉ የደቡብ ህዝብ ፈጣሪ ፅናቱን ያድላችሁ
    ለሞቱትም ነፍስብይማርልን!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 месяца назад

    ጎበዝ ይህን እኩይ የሥልጣን ጣመኛ እኩይ አባይ አብይን ታላስወገድን የትም ኣንደርስም ልብ ያለን ልብ እንበል !!!!!!!!!!!

  • @meskeremdegefu8824
    @meskeremdegefu8824 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ 😢💔🖤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 2 месяца назад +3

    በጎፋ ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ነገር በጣም ያሳዝናል💔🖤 ወገኖቼ አንድነታችንን ማጣት ጉዳቱ ምን ያህል እንደሆነ ተመልከቱ 💔⁉️ በመጥፎ የዘር ፖለቲካ ምክንያት አደጋ ሲከሰት እንኳን እርስ በርስ መረዳዳት አልቻልንም እባካችሁ እኛ አንዳችን ያለ አንዳችን ምንም መሆናችንን መገንዘብ አለባችሁ👈 በቋንቋ በልማዳችን የተለያየ ነን እንደ ዜጋ ግን ጠንካራ እና አንድ ነን ከምለያየን በላይ የሚያመሳስለን ነገር ይበዙል 👈 እንደ አንድ ሀገር ዜጋ ያለን ግንኙነት እንደገና ለማጠናከር በፍቅር, በመረዳዳት እና በመከባበር ማሰር አለብን👈 በዚህ እግዚአብሄር ይርዳን🙏🙏🙏

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 месяца назад

    መንግሥት ቢኖር ነበራ መንግሥት ስለሌለ ህዝብ ተሰባስቦ የአቅሙን አስተዋጽኦ ማድረግ አሉበት መንግሥት ስለሌለን !!!!!!!!!!!

  • @assefamamo5520
    @assefamamo5520 2 месяца назад +3

    💚💛❤️👋🏿👋🏿

  • @TadiyosAsnakew
    @TadiyosAsnakew 2 месяца назад +1

    ======= መግቢያ ==============
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወድህ ጋዜጠኛ እና የማህበረሰብ አንቂ መሳይ እንደምን አለህ። ከየትኛውም ኢትዮጵያዊ የሙያ እኩያህ ጋር ብትነፃፀር ለአማራ ህልውና ትግል ብሎም ለኢትዮጵያ መፃኢ የእድገት ተስፋ የአንተ የአስተዋፅኦ ድርሻ እጅግ የላቀ ነው፤ በዚህም ምክንያት ከየትኛውም የአማራ የማህበረሰብ አንቂ በላይ አንተን ስለምተማመንብህ እኔም በበኩሌ ለሐገራችን ማበርከት ከምችለው ውስን አስተዋፅኦ መካከል 1 አጭር አስተያየት አለኝ እንደሚከተለው አቀርብልሃለሁ።
    ===========================
    የሐገራችን የአብዮት ለውጥ እንቅስቃሴ የጀመረው ከ50 አመታት በፊት ቢሆንም የአብዮት ፈላጊው የህዝብ ትግል የመጨረሻው ጫፍ ላይ ሲደርስ ወንበዴዎች ትግሉን ይጠልፉታል። እንደአለመታደል ሆኖ ደግሞ ትግሉን የሚጠልፉት ወንበዴዎች እነሱን ከሚቀድመው አስተዳደር የባሰ ብልሹ አስተዳደርን የዘረጉ ናቸው።
    የንጉሡን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው የህዝብ አብዮት በደርግ ተጠለፈ፤ ደርግ ግን ከንጉሡ የባሰ ብልሹ ነበር። የደርግን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው የበርካታ ፓርቲወች የትጥቅ ትግል በህወሐት ተጠለፈ፤ ህወሐት ግን ከደርግ የባሰ ብልሹ ነበር። የህወሐትን መንግስት ለመገርሰስ የተደረገው ዘርፈ ብዙ ትግል በአብይ አህመድ ተጠለፈ፤ የአብይ ብልፅግና ግን ከህወሐትም ከፈርዖንም የባሰ አረመኔ ነው።
    ይህ በጠላፊዎች የሚደረግ የቁልቁለት sequential ጉዞ ''ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ'' ማለትን ፥ ወደሗላ ዞሮ ያለፈውን ጨለማ መመልከትን፥ ያለፈውን በመናፈቅ የሚመጣውን ለውጥ በአሉታዊ ጎን መጠራጠርን፥ የባርነት ቀንበርን መላመድን እነዚህን ሁሉ ወለደ። በዚህ ምክንያት ትክክለኛ የአመፅና የለውጥ ትግል ለማድረግ ተቸግረናል። ኬንያ በታክስ ጭማሪ ምክንያት ለትግል ስትነሳ ኢትዮጵያ ግን ሰዎች እየተገደሉ እየተራቡ እየተሰደዱ የሚታገለው ዜጋ መጠን እምብዛም የሆነበት ምክንያት የጠላፊዎች ሾተላይ ነው ባይ ነኝ።
    ወደዋናው ነጥብ ልመለስና ከሚጠበቀው መጠን በትንሹ ነገርግን የአብይን አገዛዝ ለመገርሰስ ደግሞ ከበቂ በላይ የተነሳው የአማራ የህዝብ ልጅ ፋኖ የትግሉ የመጨረሻ አፋፍ ላይ ሲደርስ ያ የጠላፊዎች ሾተላይ እየፈተነው ይገኛል። ይህን ሾተላይ ለመግፋት የሚደረገው ሌላ ትግል ደግሞ ለአብይ አገዛዝ ተመልሶ በእግሩ እንዲቆም እየረዳው ይገኛል። ሾተላዩንም ይዞ አብሮ የአብይን አገዛዝ መታገልም ሆነ ሾተላዩን ለማጥፋት ሌላ ትግል መፍጠር ሁለቱም የአማራን የህልውና ትግል ብሎም የኢትዮጵያን ተስፋ እየጎዱት ይገኛሉ።
    መፍትሄውስ?
    => ጠላፊ ያልሆኑ ትክክለኛ ምሑራን እና ታጋዮች በትግሉ ላይ ቀጥተኛ(መሬት ላይ የወረደ አደረጃጀት በመመስረት) ተሳትፎ እንዲያደርጉ መልዕክት እንድታስተላልፍልኝ አንተም ግፊት እንድታደርግ ከቻልህም አሁን ከያዝኸው ሙያ በተጨማሪ እንድትሳተፍበት አደራ አደራ አደራ በማለት በጥብቅ አሳስባለሁ። በመግቢያው ላይ የተፃፈው አጭር አንቀፅም ለከንቱ ውዳሴ ሳይሆን በአንተ ላይ ያለኝን ልባዊ መተማመን ለመግለጽ ነው።
    በዚህም መሰረት፦
    1) ገለታው ዘለቀ
    2) ዶ/ር ዮናስ ሙሉነህ
    3) ፕ/ር ተሾመ እና የመሳሰሉት ቅን ሰወች በጊዚያዊነት የፖለቲካ አደረጃጀት መስርተው ኢትዮጵያን እንደ ዮጎዝላቪያ ከመፍረስ እንዲታደጓት እና አሻግረው ለትውልድ ያስረክቧት ዘንድ ማሳሰቢያ ስጥልኝ። ኢትዮጵያ የዮጎዝላቪያንም እጣ ፋንታ ማግኘት ከቻለች ጥሩ ይሆናል ምክንያቱም ከመፈራረስም በሗላ የብሔሮች የእርስ በእርስ ጦርነት ለዘላለም ይቀጥላል፤ ሰላማዊ ጎረቤት ሐገራት ሆነው መቀጠል አይችሉም፤ በህወሓት ዘመን የተጠመደ ፈንጂ አለና። ይህ ፈንጂ ደግሞ በትግል ጠላፊዎች ሳይሆን ከላይ በተጠቀሱት አይነት ቅን ሰዎች የሚመክን ፈንጂ ነው።
    ==========መውጫ ================
    እኛስ ወጣቶች ለአቅመ 'ፈንጂ አምካኝነት' እስክንደርስ ድረስ ፈንጁ ሊፈነዳብን ይችላልና። አምካኞቹን አግኝተን እንዴትስ እናስረዳቸው? ወደአምካኞቹ የሚጮህልን ፈለግን መሳይን ወደድን። አደራ!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 месяца назад

    ይህ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂ እባይ አብይ እስታለ ና እስታልጠነቀል ድረስ ቀውስ ብቻ ነዉ ይሚጠብቀን ይህን እኩይ ታልትገልን ታላመከንን ይትም አንደርስም !!!!!!!!!!!!

  • @meronlema5595
    @meronlema5595 2 месяца назад +3

    SELAM all

  • @medid.454
    @medid.454 2 месяца назад

    Mesay ezaw beneberk tiru argo yidefnk neber

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 месяца назад +3

    Wegenoche nefs yemar!!!

  • @HananHanan-oh5pc
    @HananHanan-oh5pc 2 месяца назад +2

    wegene nefes yemarelin

  • @sarata6370
    @sarata6370 2 месяца назад +1

    😪😪😪😪😪 RIP for gofa

  • @michaelfeleke2038
    @michaelfeleke2038 2 месяца назад +1

    Mesay what have done?

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 2 месяца назад +1

    የቁም መንዳት ይችላል

  • @AbrahamNegash-m9u
    @AbrahamNegash-m9u 2 месяца назад +4

    አብይ ወደ ጎፋ ዞን ቢሄድ ይገድሉታ

    • @orkaido-xm1py
      @orkaido-xm1py 2 месяца назад

      ሀሀሀሀ.....እኛ ደቡብ ህዝብ ከሃሌሉያ ውጭ ነብስ ገዳይ አይደለንም እዛው አማራ ክልል

  • @nyo1026
    @nyo1026 2 месяца назад +1

    Question is after the first landslide, why wasn't perimeter established? Why wasn't the area cordoned off by the police? Why were civilians allowed to enter the area? This would have prevented 99 % of the deaths.

  • @KedirRokya
    @KedirRokya 2 месяца назад +1

    በጣምኀገዠሀሣብነው

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 2 месяца назад +1

    ወዮ!!አማራ አማራን በላ

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 2 месяца назад +2

    ኢትዮጵያዊያን መንግስት የምትሉት መንግስት አለ እደ

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 месяца назад

    የሞኝ ስብስብ

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 2 месяца назад +1

    Ethiopian parliament is just silent nothing to do and the government is too !! Very very heartbroken!! Yes , government was supposed to deliver everything to those areas immediately by Helicopter as emergency!!

  • @solomonayele849
    @solomonayele849 2 месяца назад +1

    First of all, does Abi have a kind heart ? You know that Ethiopia is ruled by the cruel prime minister.
    Ethiopia is led by greedy who have forgotten their responsibilities .
    All those who lost their lives in this tragedy , may God bless in heaven

  • @wegderesegirma785
    @wegderesegirma785 2 месяца назад

    Global alliance of for Ethiopian

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 2 месяца назад +1

    አርዳታ ለማኘት የብልጽግና ኣባል መሆን ካልተደመርክ ተቅንሰህ ትቀራለህ አላዛ ንርው ኣብቹ በባይስክል የሚዝናና ያለው፡

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 2 месяца назад +1

    የአማራ ህዝብ ሲፋለም ብሄር ብሄረሰብ ከጎን ብትሆኑ ኑሮ አብይ ይወርድ ነበር ከአዱ ወዴአድ ቀበሌ ለመቀሳቀስ ያጠረው አብይ ነው

  • @TadeseBekele-mo4bp
    @TadeseBekele-mo4bp 2 месяца назад +1

    መሳይ ጎሄ ፈንድ ገብ መሰባሰብ ለፋኖ እንጅ ለሰዎች አይገባም መሳይ ኢትዮጵያዊነታቹ ያጠራጥረኛል

  • @bibiadenew3231
    @bibiadenew3231 2 месяца назад +1

    ከፕሮፓጋንዳህ በኋላ እንደዉ አይንህን ታጥበህ ትመጣለህ? ማፈሪያ ነህ።

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 2 месяца назад +1

    ውድ መሳይ ኢትዮጵያ መንግስት አልባ ለመሆኗ ከዚህ በላይ ምን ማሳያ አለ። ይሄ ደም የጠማው ሰው በላ አብይ አህመድ ለህዝብ ቅንጣት ታህል ቦታ እንደሌለው የታወቀ ነው። አውሬ ነው እየመራን ያለ።

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад

    የእርዳታ ማስተባበሪያና ማቋቋሚያ ኮሚሽን ስሙ ቢቀየርም ምን እየሠራ ነው ? ለምን ተገቢው ክትትል አልተደረገም: ስለ ወደፊቱስ ለምን አይታስብም ?

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 2 месяца назад +1

    ማፈሪያ የሆነ መሪ ተብዬ፡ መች ይሆን ከኢትዮጵይ ሕዝብ ላይ የሚወርደው!?

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 2 месяца назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊

  • @FishaFitsum
    @FishaFitsum 2 месяца назад +2

    Mesay,Genocider😮😮😮

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад

    አብይ አህመድና ባለቤቱ የሩማኒያው ፕሬዜዳንትና ሚስቱ የደረስባቸው የውርደት እጣ ፋንታ እንደሚደርስባቸው አልጠራጠርም::

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 2 месяца назад +1

    photo shopping እየተሰራ ነወረ

  • @FishaFitsum
    @FishaFitsum 2 месяца назад +1

    Messay,Genocider,😮

  • @NeHase16
    @NeHase16 2 месяца назад

    እውነት የብስክሌቱ ጉድ ከጎፋ አደጋ በኋላ ነው?? ለምን እንደሚገርመኝ ባላውቅም...

  • @bibiadenew3231
    @bibiadenew3231 2 месяца назад +1

    የተፈጥሮን አደጋም የአብይ ጥፋት ነዉ? አይ ዉነትም ፕሮፓጋንዲስቶች! ¡!!!!

    • @addisshewa6696
      @addisshewa6696 2 месяца назад

      ለችግሩ ትኩረት አልተሰጠም ነው ወቀሳው

  • @apostleamarufetalagodfamil6881
    @apostleamarufetalagodfamil6881 2 месяца назад

    የካድሬ ክስ ማደለብ እንዳይሆን

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 2 месяца назад

    Don't lie Abey is good leader for Ethiopia

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 2 месяца назад

    አስተማማኝ መንገድ በሌለበት አካባቢ እስካቬተርና ዶዞር በየት በኩል ይገባል? አደጋው የተፈፀመው የገጠር ቀበሌ ላይ መሠለኝ። ነፍስ አድን? በእዛ ዓይነት አደጋ ከአንድ ስዓት በኋላ የተቀበረው ሁሉ ማሸለቡ አይቀርም። አያድርስ ብቻ ነው። ማለት የሚቻለው። ቁፋሮው ሁሉ አስከሬን ለማውጣት ብቻ ነው።

  • @daniel.birhanu2634
    @daniel.birhanu2634 2 месяца назад

    ዞሮ ዞሮ መደምደሚያው አብይ ነው🙄ወይ ችግር🙄

  • @GvuThj
    @GvuThj 2 месяца назад

    ሀ ዘነበ ፈነ

    • @GvuThj
      @GvuThj 2 месяца назад

      ፏኗቿሏሏ

  • @Apollon-z2s
    @Apollon-z2s 2 месяца назад

    Look at this devil. Politicizing the accident

  • @SenaitMitiku-c1h
    @SenaitMitiku-c1h 2 месяца назад

    Girum... global alliance??? Where were you when others were suffering from man made horror, welega, arrived etc .

  • @senayhadish1079
    @senayhadish1079 2 месяца назад

    ኢትዮጵያውያን ውሸታሞች የጎፋ ህዝብ ብቻ ነው ኢትዮጵያዊ የትግራይ ህዝብ ብኣንድ ጸሀይ ከ 500 በላይ ይሞታል

    • @addisshewa6696
      @addisshewa6696 2 месяца назад

      ማንም መሞቱ አያስደስተንም የትግራይ ችግር የመጣው በትግራይ ባለስልጣናት ባመጡት ግፍ ነውየሀገራችንን ሰራዋት ከናንተ ጋር እየረዳችሁ የኖረውን ወታደር የጨረሱት ሌሊት ነው ትግራየን ለጥዐፋት ያበቁት

  • @gebredemsis
    @gebredemsis 2 месяца назад +1

    መሳይ ይህም ለፕሮፖጋንዳ ነው ?መቼም የማታፍር ጉድ ነህ አለመማርህ ጠቅሞሃል

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 месяца назад

      አንደዛ ለማለት አይደለም አከኮ.. አንዴ መሪ ተገቢውን ድጋፍ አልሰጠም ነው.. የሃዘን መግለጫ አንኩአን ከጅቡቲው ፕሬዝዳንት በሁአላ ነው የውጣው ሰውየው የመርይነት ሚና Altewetam new😮

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 2 месяца назад

      አንተ ተምረህ ምን አመጣህ?

  • @Robson-hz7cd
    @Robson-hz7cd 2 месяца назад +1

    አብይ መሬቱን ያንሸራተተ መሰላችሁ እንደ ? ወረኞች

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 месяца назад

      አንደዛ ለማለት አይደለም አከኮ.. አንዴ መሪ ተገቢውን ድጋፍ አልሰጠም ነው.. የሃዘን መግለጫ አንኩአን ከጅቡቲው ፕሬዝዳንት በሁአላ ነው የውጣው ሰውየው የመርይነት ሚና Altewetam new😮

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 месяца назад

      አንደዛ ለማለት አይደለም አከኮ.. አንዴ መሪ ተገቢውን ድጋፍ አልሰጠም ነው.. የሃዘን መግለጫ አንኩአን ከጅቡቲው ፕሬዝዳንት በሁአላ ነው የውጣው ሰውየው የመርይነት ሚና Altewetam new😮

  • @GezanaPony
    @GezanaPony 2 месяца назад

    መሳይ ዘመዶችህ አለቁ አንተ አጋሰስ