Anchor Media የቋሪት ተጋድሎ፥ የአቶ ብናልፍ አንዱዓለም ወንድም፥ የአማራ ፋኖ በቀጣይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 285

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 2 месяца назад +65

    የአማራ እናት አምጣ የወለደችው ጀግናው ፋኖ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ያለጥርጥር ከነሙሉ ክብሯ ይታደጋል💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @fassil47
    @fassil47 2 месяца назад +1

    Mesay 🎉🎉🎉

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር 2 месяца назад +42

    እኔ እንቅልፍ ሳይወስደኝ አደረ አላህያስማማችሁ ፋኖ ተስፋችን ምልክታችን ክብራችን ናችሁ😭💪👌🙏

  • @wubalemadmassu8220
    @wubalemadmassu8220 2 месяца назад +25

    ድል ለጅግናው ፋኖ💪💪

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 месяца назад +16

    ጀግናው ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ መኮነን በርታልኝ ወንድሜ💚💛❤💪

  • @AliAhmad-l6v1n
    @AliAhmad-l6v1n 2 месяца назад +40

    እባክአችሁ አንድሁኑ ደል ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @MitikuBekele-x4w
    @MitikuBekele-x4w 2 месяца назад

    ድልለተገፋው.ለተጨቆነው.አማራህዝብ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 месяца назад +72

    ድል ለመላው አማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @milkakahssay1705
      @milkakahssay1705 2 месяца назад +5

      😂😂😂

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +7

      አወን፡አማራ፡እውነት፡አለው፡ያሸንፋል፡እውነት፡ቢዘገይም፡አሸናፊነው

    • @emmazero3023
      @emmazero3023 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @gashawgobezu
      @gashawgobezu 2 месяца назад

      Yasaznal

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💛💚❤️💛💛💚❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @WELAYA9
    @WELAYA9 2 месяца назад +42

    በእውነት ፋኖ እንደአባቶቹ ጀግና ነው

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 месяца назад +25

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @selamAragie
    @selamAragie 2 месяца назад +10

    ድል ለተገፋዉ ህዝቤ ለምሥኪኑ አማራ ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhHh-rq4st
    @GhHh-rq4st 2 месяца назад +7

    አብሽር በርታ መሳይ መኮነን

  • @TemesgenAbebe-z5r
    @TemesgenAbebe-z5r 2 месяца назад

    ጥሩ ለሳብ ነውደ

  • @YomeGasem
    @YomeGasem 2 месяца назад +19

    ድል ለፋኖ ከጉራጌ ክልል

  • @MitikuBekele-x4w
    @MitikuBekele-x4w 2 месяца назад

    መሳይድልለፋኖ❤❤❤

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 2 месяца назад +13

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ አንድነት ሀይል ነው!!!እውነት ያሸንፋል!!!ፋኖ ወደፊት!!!💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥

  • @Agegni
    @Agegni 2 месяца назад +7

    በርቱ ደግኖቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይህ ሁሉ መስዋይት ለኔ ነው ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💚💛❤

  • @ayelelegesse5474
    @ayelelegesse5474 2 месяца назад +9

    ይህ ነው ፋኖ ማለት የተነሳበትን አላማና ግብ የሚያውቅ ተባረክ ወንድሜ ድል ለፋኖ

  • @samuelterefe5383
    @samuelterefe5383 2 месяца назад +20

    ድል ለአማራ ፍኖ።

  • @Yerous
    @Yerous 2 месяца назад +7

    መሳይ መኮነን ጀግናችን ነህ በረታ እንወድሀለን

  • @Sbeseba
    @Sbeseba 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TeddyArsenal-k9n
    @TeddyArsenal-k9n 2 месяца назад +17

    ድል ለነፍጠኛው💪💪💪💪💪

  • @solsh6467
    @solsh6467 2 месяца назад +19

    @Mesay, a symbol of strengthen and honesty .

  • @demek53
    @demek53 2 месяца назад +20

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ።

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 2 месяца назад +18

    የጀግና ጋዜጠኛ ና የጀግና ፋኖ ቃለ ምልልስ እናመሰግናለን

  • @AdissTilaye
    @AdissTilaye 2 месяца назад

    ድል ለአማራ

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 2 месяца назад

    Prayers for my Heroes Fano 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 2 месяца назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 2 месяца назад +27

    ፈተናዉ ቢበዛም አማራ በቆራጥ ልጆቹ ትግሉ ይቋጫል ትግሉን ለመጥለፍ መሞከር ነዉር ነዉ❤❤❤❤

  • @AlemRoyal
    @AlemRoyal 2 месяца назад +9

    ድል ለጅግናው ፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @berhnonega3346
    @berhnonega3346 2 месяца назад +14

    አይ አማራ አንደበተ ማር እኮነው አስተዋይ ድል ለፍኖ

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 2 месяца назад +9

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጭቁኑ ለአማራ ህዝብ ድል ለአሳረኛው ፋኖ ❤❤❤ ይህን ጦርነት የሚመራው በመንፈስ ቅዱስ ነው ብል ድፍረት አይሆንብኝም❤❤❤ሀገሪቱን ያረከሷትን እግዚአብሔር ይቀጣል።

  • @Getnet-fd4cb
    @Getnet-fd4cb 2 месяца назад +6

    ምሣይ ተባረክ ከፋፋይ ሰው ዘመድኩን ብቻ ነው ድልለአማራ ፋኖ ❤️💛💚

  • @Muluyez
    @Muluyez 2 месяца назад +13

    ያልተፈተነ አያልፍም ጀግኖቸ ድል ለፍኖ

  • @عايشه123-ع8ف
    @عايشه123-ع8ف 2 месяца назад

    እባካችሁአድሁኑ

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 2 месяца назад +4

    ድል ለአማራ ለፋኖ

  • @LaleHamer
    @LaleHamer 2 месяца назад +5

    ድል ለፋኖ

  • @reame2681
    @reame2681 2 месяца назад +4

    ድል ለጀግኖቻችን

  • @YM12
    @YM12 2 месяца назад +2

    የሚገርም ፋኖ 👍👍 መሳይ በሐሜት ነበር የጀመረለት ጀግናው የማንንም ስም ሳያነሳ እኛ ትግል ናይ ነን ብላል አበሳ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 месяца назад +1

      በጣም መሳይ ራሱ አንዱ ከፋፋይ ነው ዘመዱኩንም ራሱ

  • @Esu1616
    @Esu1616 2 месяца назад +1

    ፩ አማራራራራራ💪💪💪💪💪💪

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 2 месяца назад +8

    Thank you Messay 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

    • @Rahawa91
      @Rahawa91 2 месяца назад

      🙏🏻🙏🏻

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 2 месяца назад

    አንድ አማራ፣ለሁሉም አማራ።።ድል ለፍኖ

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 2 месяца назад +9

    በርታ መሳይ እየጠፋህብን ነው

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 2 месяца назад +10

    አማራ ፍኖ ትግል ለሥልጣን ሣይሆን ከህልውና መከላከል ጋር በነጻ ነጻነትን ማዎጅ ነው አማራ ፍኖ ያለምንምክፍያ የሚንቀሣቀሠው መጀመሪያ እንቢ ለነጻነቴ ያለው ፍኖ ከሠሞኑ እንደምንሠማው የሥልጣን መከፍፈል ጭቅጭቅ አሣዝኖናል ይህ የብአዴንንፍላጎት በሥተጀርባ በመምጣቱ እኔ መመረጥ አለብኝ ብሉሎ በመምጣቱ ያሣዝናል ዘመነካሴም ህነ እሥክድር ነጋ ራሣቸውን የሥልጣን ፍላጎት ማንጸባረቅ የለባቸውም የፍኖ ተግባር አሠራር አይደለም ወኪላቸውን በመሠመር በጠርነት መሀል እያሉ መነጫጫቱ የፍኖ ፍላጎት ሣይሆንየመረጃ ሠጭዎች። ፍላጎትን ያንጸባርቃል የምንከታተለው ዘወትር ሥለ።ፍኖ የሚቆረቆረው የ360እነ ሀብታሙ አንድ ግለሠብ ደግፈው የሚነግሩን እነድናዳምጣቸው የፈለጉአይመሥልም ጣልቃ መግባት የለበትም ብዙ መረጃ ሠጭ እንደ መሣይ መኮንን ደረጀ ሀብተወልድም ሥለ ፍኖ አደረጃጀት ቢሆን ይመረጣል ከማለት ሌላ እጅ አሥገብቶ ዜና መሥራት ተገቤ አይደለም ፍየል በሌለበት ረኛ ነው መሬ ወዳጆ ዘነበ ካሤ። ሙሀቤ እነዚህ የትግሉ ሠዎች ያልገለጹት ነገር ተደባብሡ መምጣት የለበትም በአማራ ፍኖ ሥልጣን መፈለግ አዝነናል

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 2 месяца назад +5

    አንበሳዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ህዝቡ በጉጉት መስማት የሚፈልገውን ነው ከሚገባው በላይ በፍጥነትና በደንብ ግልጽ በሆነ ቃል የገለጽከው

  • @SofiyaSeid-z5o
    @SofiyaSeid-z5o 2 месяца назад +3

    በጣም የኔ ጀግኖች በ1 አመት ውስጥ እናንተን ፈጣሪ ሠቶ ባያድነን ኖሮ ጨርሠውን ነበር ኑሩልኝ ለከፈላችሁልን ዋጋ ትልቅ ክብር አለን አላህ ከናንተ ጋር ይሁን የሁሌም ዱአየ ነው

    • @alelegnAmlake
      @alelegnAmlake 2 месяца назад

      በእውነት አልቀን ነበር

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 месяца назад +4

    ለምሥለኔ ምንም ምህረት አያሥፍልግም ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 месяца назад

    Nice to hear your voice, Mareshet Teeshsy. We are all happy that you are back in the things you make perfect.

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 месяца назад

    “🙏እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥.. ይፍረድ፥... "
    🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15
    ______

  • @Getnet-fd4cb
    @Getnet-fd4cb 2 месяца назад +3

    ድልለአማራ ፋኖ

  • @ራቢአመሀመድራቢአመሀመድ

    ድልለአማራፋኖ💪💪💪💪💪

  • @lakomnzatube2361
    @lakomnzatube2361 2 месяца назад +7

    ድል ለጀግናው ፋኖ ሞት ለነጬጂብ ብልፅግና

  • @KasayeAyalew-o5z
    @KasayeAyalew-o5z 2 месяца назад

    ድል ለአማራ ፋኖ ያሸንፋል

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 2 месяца назад +3

    የማር እሸት ድምፅህን ለመስማት እጅግ
    በጣም እጓጓ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
    በርቱ ጀግኖች ድል ለፋኖ

  • @عايشه123-ع8ف
    @عايشه123-ع8ف 2 месяца назад

    ድልለአማራፋኖ💞💞💞💞💞💞💪💪💪👍👍👍👍

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega 2 месяца назад +5

    ትግሉ ይቀጥላል ማንም ግለሰብ ባንዳም ይሁን ደንቆሮ ሊያደናቅፈው አይችልም። ያልደፈረሰ አይጠራም!!!💚💛❤️

  • @azeru02
    @azeru02 2 месяца назад +5

    Thanks!

  • @astair1568
    @astair1568 2 месяца назад +4

    በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 месяца назад

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 2 месяца назад +12

    በጣም ትክክለኛ ንግግር ነው።

  • @onenation80
    @onenation80 2 месяца назад

    Good

  • @AbebeTesfaye-b8n
    @AbebeTesfaye-b8n 2 месяца назад

    እባካችሁ አንድ ሁኑ

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 2 месяца назад +2

    ትክክለኛ ውሳኔ ሆዳም ባንዳ ባንዳውን ማስወገድ ነው!!!ድል ለጀግኖቾ ፋኖ!!!💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥

  • @fekab5672
    @fekab5672 2 месяца назад +5

    ውድ ፋኖ ጀግኖቻችን ኢትዮጵያን የምትታደጉት ኢትዮጵያን ነፃ የምታወጡት እናንተ ናችሁና እባካችሁ አንድ ሁኑ:: ህዝቡን ለጠላት አትስጡት:: የናንተ መለያየት ለጠላት ሀይል ነውና እባካችሁ አንድነታችሁ ይጠንክር::

  • @mahilebase3127
    @mahilebase3127 2 месяца назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤💪💪💚💛❤

  • @rtdedd9901
    @rtdedd9901 2 месяца назад +5

    እባካችሁ ጀግኖቻችን አድ ሁኑልን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 месяца назад +1

    በእውነት ድል ለአሳረኛው ፋኖ በእውነት በሰሞኑ የምንሰማው ነገር ደስ አይልም የፋኖ ትግል ትልቅ ተስፋ የተጣለበት ነው ትግሉ አማራን መታደግ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንም ከዚህ አስከፊ ስርአት ገላግሎ ኢትዮጵያ ሁሉም በእኩልነት መብቱ ተከብሮ ደስ ብሎት የሚኖርባት አገር እንድትኖረን የሚያደርግ ትግል ነው የፋኖትግል በጉጉት በስስት የምንጠብቀው ትግል ነው

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx 2 месяца назад

    Great interview.

  • @aradaw320
    @aradaw320 2 месяца назад +8

    እባካችሁ ወንድሞቼ አንድ ሁኑ

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፍኖ❤❤❤

  • @AbeebaDubai
    @AbeebaDubai 2 месяца назад +3

    መሳይ ሰላም❤❤🎉🎉

  • @Mulugeta29
    @Mulugeta29 2 месяца назад +3

    Absolutely perfect !
    Exteraordinary!

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 месяца назад +6

    Thank you wandem mesay mekonnoen 🙏❤️
    Del lafano💪💪💪💪💚💛❤️

  • @DasashiDas
    @DasashiDas 2 месяца назад +4

    ፈጣሪየ ይጨመርላቹሁ ❤❤❤❤

  • @msluzgye6670
    @msluzgye6670 2 месяца назад +1

    💚💚💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 2 месяца назад +3

    ጀግና የግለሰብ ጉዳይ!እውነት ነው።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 месяца назад +4

    በትክክል ጀግኖቻችን!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏የእኛ መሪወች እናንተ ብቻ ናችሁ፤እስክንድር የአዲስአበባ ልጅ ነኝ ብሎ እዚያው ጥሎት የመጣውን ባልድራስ ለማንገስ ሳይሆን መሪዎቻችንን ጠንቅቀን እናውቃለን፤እነ ጀግኒት መስከረም አበራ፣ክርስቲያን ታደለ፣ደሳለኝ ጫኔ፣ዮሃንስ ቦያሌው የመሳሰሉት አናብስት የረሳ ትግል ፈፅሞ አይታሰብም፤እናሸንፋለን!!!ሁሌም አማራዬ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @alextomm2458
    @alextomm2458 2 месяца назад

    እጅግ በጣም ጎበዝ ታጋይ ነው! እንዲ አይነቱን ደጋግመህ አቅርብልን መሳይ!

  • @ashewubie3269
    @ashewubie3269 2 месяца назад

    አማራነቴ ኩራቴ!

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 месяца назад

    ሰላም ወገኖች

  • @HfhhfYryry
    @HfhhfYryry 2 месяца назад

    ወንድሞቸ አንድነት ሀይልነው አንድ ሁኑና የአማራን እናት እምባ እናብስላት እኛ እንደዚሀይነት ግርግር ሲፈጠር የአብይ ይመቸዋል ድል ለአማሓራ ድል ለፍኖ ❤❤❤❤🎉

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 месяца назад

    Fano💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✅️

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 2 месяца назад

    ድል ግፍ ለወለደዉ አሳረኛዉ ህዝብ አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @S1219M
    @S1219M 2 месяца назад +2

    አቤት ተዓምር ነው! ለማንኛውም እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያና ዜጎቿ ሰላም ያምጣ!

  • @TAtekDamek-yz4sk
    @TAtekDamek-yz4sk 2 месяца назад +2

    መሳይ በርታ

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 2 месяца назад

    ወገኔ እርስ በእርሱ ተጨራረሰ። በጣም ልብ ይሰብራል።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 месяца назад +3

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535 2 месяца назад +6

    አማራ ይበልጥ አሸናፊ እንዲሆን ፋኖ ወደ አንድ መምጣት ይኖርበታል

  • @helenabebe-jg2lg
    @helenabebe-jg2lg 2 месяца назад

    You are right ❤❤❤❤my brother ❤❤❤❤❤

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 2 месяца назад +3

    ዋዉ ምሁረ ነዉ ተናጋሪዉ 💚💛❤️💪💪

  • @ፋኖነትክሬነው
    @ፋኖነትክሬነው 2 месяца назад +2

    እስክንድርን አንድ በሉት ብዙ የሚዉቅ ሰው እንዴት ይከፋፍላል

  • @CaptainAshagre-f8n
    @CaptainAshagre-f8n 2 месяца назад

    በርቱ! የሚጠበቅ ነው።እሰትራቴጅካል ሀሳብ ያለው ያሸንፋል!!!!

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 месяца назад

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ❤❤❤😢😢😢

  • @Everythin12
    @Everythin12 2 месяца назад

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ 2 месяца назад

    እስከንደር ተአማራ ክልል ብይወጣ መልካም ነበር

  • @zolahome376
    @zolahome376 2 месяца назад +2

    ዋዎ አንደኛ ነህ ቃልአቀባዩ

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig 2 месяца назад +2

    Fano ychilal fano jegena bertu!!❤❤❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 2 месяца назад

    እኛ በፈጣሪና በፍኖዎች ተስፍ እናደርጋለን እስክድር ከስተቱ ተመልሶ ችግሩን በንግግር ቤፈታ መልካም ነው በወገን ደም አይቀልድ ወገን እየምተ መሪ ለመሆን መሮጥ ምድነው

  • @miroadugna1843
    @miroadugna1843 2 месяца назад

    ሌላኛው አንደበተ ርእቱ የማርሸት ፀሃዩ ወንድም

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 2 месяца назад

    እረ ለታገቱት የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች ፍትህ እያስሷቸው ነው