•የኢማን-ጎዳና• የሠርግ መንዙማ እና ነሺዳ •በ አብዱሰላም ዳኢር || •YE IMAN GODANA• WEDDING SONG BY ABDUSELAM DAER

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #የሰርግነሺዳ #menzuma #neshida #warida #ነሽዳ #መንዙማ #ethiopia
    🤵👰ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀማዓ በይነኩማ ፊል ኸይር❤❤
    °ይህ መን-ሺዳ (መንዙማ + ነሺዳ) ለወንድማችን ካሊድ ሰኢድ ከልብ ጎደኛው ኢህሳን ሰኢድ የተበረከተለት ልዩ የሰርግ ስጦታ ነው።
    °በግጥምና ዜማ ተዘጋጅቶ የቀረበው በወንድማችሁ አብዱሰላም ዳኢር (አቡዲ) ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ በራሴ ዩቲዩብ ቻናል የምለቀው የመጀመሪያው የግል ስራዬ ይሆናል።
    °ቻናሌን ሰብስክራይ በማድረግና የደውል ምልክቷን በመጫን የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን፤ ከዚህ ስራ በተጨማሪ በቅርቡ የምለቅላችሁን አዳዲስ ያዘጋጀኃቸውን ስራዎች ጭምር እንድትከታተሉ በትህትና እጠይቃለሁ።
    🙏❤🙏❤

Комментарии • 161