ቃል ከሌላ ወንድ ጋር ስትጀናጀን ዴቭ ኤያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ይህ የ @kal beteseb የዩቱዩብ ቻናል ነዉ Subscribe and like ማድረግ እንዳትረሱ
    • ቃል ከሌላ ወንድ ጋር ስትጀናጀን ዴ...

Комментарии • 187

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +36

    *_ፍልሰታ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን በያለንበት መልካሙን ሁሉ እንድንመኝ እመቤታችን ታግዘን እንኳን አደረሳችሁ_*

    • @hana967
      @hana967 2 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ደንበጭዬ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@hana967 አሜን ሀኑ 😊🤗

    • @hyme7165
      @hyme7165 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      @@hyme7165 አሜን አሜን አሜን

    • @hhadia9590
      @hhadia9590 2 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን 🙏

  • @astrsliman3827
    @astrsliman3827 2 года назад +6

    እኔ በሰዎች አልፈረደም ማለት በሁን ስዕት ማንም አይታመንም ሰለዚህ እግዚአብሔር ስላምና ፍቅር የነጣል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 года назад +14

    በሰላምታ ሰውን እያፈዘዙ ብዙ ንብረት ስለሚቀሙ ማንም እጁን ሰቶ ሰላም አይሉም ግዜው አስከፊነውና

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni mari

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ

  • @zoo_yt1
    @zoo_yt1 2 года назад +17

    አንቱ አዛኝ ነቢ
    🍇አንቱ የሑሉ በላጭ
    🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሖች አባት
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ
    🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን።
    🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ
    እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺

    • @MadeenaMadi-s6o
      @MadeenaMadi-s6o 3 месяца назад

      ስለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +19

    ዋው ዴቫ በጣም አሪፍ እየስራህ ነው በጣም በኮንፍደንስ እደዚህ ወጣ ብላችሁ ስሩ ቃልዬ በርቱልን ❤️

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 2 года назад +5

    አይ ዳዊት ጊዜው አስፈሪ ነው በአደባባይ ዝርፊያ ተጀምሯል እና ደሞ የሚያስነኩት ነገር የሚያፈዝ አለ እና በእነሱ አይፈረድም ጥሩ ነው መጠንቀቅ 👌ጥሩ ነው

  • @tahasawda6529
    @tahasawda6529 2 года назад +6

    ግዜው ያስፈራል በእጅ ሰላምታ እያፈዘዙ ስለሚሰርቁ ይፈራሉ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni konjo❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +5

    አለምዬ ቃልየ ድቭይ ዉድድድድድ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን!!!!❤️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +7

    ቃል ዲቭ ወንድማችን!!!የኔ ውድ እህት ኑሪልኝ ❤️❤️🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

      ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርርኩሸ ወዴ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад +1

    ወይ ዲዊትዬ ቃልዬ አይዞሸ🥰🥰
    ግን ሰርጋችሁ አረ በጉጉት ነው አላህ መልካም ነገር ይሰጠችሁ ለሁላችሁም በርቱልኝኝኝ
    ሰላም ለሀገርችንንን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 2 года назад +2

    ያድስ አባህዝብ የዋህ አደለም የገጠሩ የዋህነን

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +8

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 2 года назад

    ዴቭዬ ያገሬ ልጅ ለዛውም የጎንደር የማር ቀመስ ደንቢያልጅ እራስክን ጠብቅ እንደሰው ሰላም ብንባባል ችግር የለውም ነገር ግን ቀጣፊው ስለበዛ ያው እርስ በርሳችን እየተገለማመጥን እንሄዳለን አይዞህ በርታ ወንድሜ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 года назад +7

    ታምራላችሁ ዳውት በርታ ዘሰሬ ፈታ ብለሀል

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 года назад +2

    አዲሳባ የዋህ የለም ሁሉም ብልጥ ነው እጅ የሰጡ አደንዣዥ ስላለ። ፍት አይሰጡም

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ሰሙየ ስብስክራይብ አድርጊኝ

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 2 года назад +1

    የሚያፈዝ ነገር ያለህ ነው ሚመስላቸው ለዛ ነው በሰውም አይፈረድም ::

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 2 года назад +1

    ምን ያዲሳባ ሰው አለ እንዳለ የባሌና የአሩሲ ባላገር ነው ያለው ያዲሳባ ሰው እማ እዳው ገብስ ነው 😭🙄🙌👈

  • @שלומיתרסקאי-ג5ז
    @שלומיתרסקאי-ג5ז 2 года назад +2

    ቃል ዳዊት ይወድሻን አንቼ ፈታ በይ ፈልቅልቅ ቆንጆ😘

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад

    ለገበዉ በጣም አስተማሪ ነዉ የቀረብነዉ ሠላም ያልነዉ ሁሉ ሌላ ጉዳይ አለዉ ማለት አደለም

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +4

    💚በርቱ ቃልዬ አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ😍😍😍😍💚ሰቶችዬ ቦርጭ ወይም ክብደት መቀነስ የምትፈልጉ እየገባችሁ እዩት አዲስ ቪዲዮ ለቂቃለው ይመልከቱ ሸንቀጥ ማለት ከፈለጋችሁ💚💚💚💚

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 2 года назад +1

    አዎ እውነት ነው የአዲስ አበባ ሰው በጣም የዋህ ነው ይመስለኛል አንተ ሰላም ካልካቸው ውስጥ አንድም የአዲስ አበባ ሰው አልገጠመህም አዲስ አበባ የተገኘ ሁሉ የአዲስ አበባ ሰው ነው ማለት አይደለም የገጠር ሰው ተጠራጣሪ ነው ለዛ ነው ሰላም ያላሉህ ትክክለኛ የአዲስ አበባ ሰው አላገኘህም ለዛ ነው

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 года назад

    ሰላምታ የእግዚአብሔር ነው ሰላም ማለት ችግር ያለው አይመስለኝም

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 2 года назад

    ዳዊት ጥሩ ስራ ነበር ግን መጃጃል መሰለ እንጂ ፕራንክ አይመስልም

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 года назад +1

    ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹።

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni mari

  • @zewdzewd5027
    @zewdzewd5027 2 года назад +2

    መቸነው የምትጋቡት ቆይ በጉጉት ገደላችሁንን

  • @waanofiikoo8597
    @waanofiikoo8597 2 года назад +4

    የኔ ወዶች💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 2 года назад +2

    በርቱ ቃልየ
    ቅናት መሆኑነው😀😀😀

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 года назад +2

    ዴቭዬዬ

  • @hhadia9590
    @hhadia9590 2 года назад +1

    አይ ቃልዬ ዴቭ ሠራልሽ ክክክክክክ🤣🤣🤣🤣

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 года назад +5

    በርቱ ጎበዝ ናችሁ ❤❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад

    እግዚአብሔር በጣም ደስ ይላል ለኔ ሁላቹም ምርጥ ናቹ ቃል ለካ እንደዚህ አይነት ሰው ነሽ ተይዜሻል😂😂😂😂❤🤣የኔ ውድ ውሽቴ ነው ደብ ጡሩ ነው ❤❤ሰው ስለ አወራ የልብ ሰው ልሆን አይችልም ቅናት የምባለ ነገር ሰው ሁሉን ጉድ አደሬ🤣

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 года назад +2

    ዴቨ እዬ እንኻን አደረካት። ግን ፕራክ ባልወድም እናንተን ስለምወዳችሁ ነው ግን ቃልዬ ዴቭ ከሳ ምነው ወይዘሩን አልቻለውም መሰለኝ ተከባከቢው በናትሽ እወዳችሃለው እሺ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 года назад +3

    በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад +3

    *_አለም ዴቫ ቃል ድምቀቶች 😊🤗😂😁😁ኧረ ስትጀናጀን 😂😁የታባቱ ትጀናጀን በቃ 😁አይድረስ ነውኮ ልጁን አጨናነቁት 😁ኧረ ከባድ ጊዜ ባለ ትዳር ሴት ከወንድ ጋር እንዳያወራ ሆነ 😂😁እ_*

  • @tewahdotube300
    @tewahdotube300 2 года назад

    በክፉ አትይባቸው ዴቭ በሰላምታ ብዙ ሰወች ሿሿ እየተሰሩ ስለሆነ ያስፈራል

  • @yemanenegash232
    @yemanenegash232 11 месяцев назад

    ዳዊት ወንድሜ አባት ስልክህን ላአከልን እንዳዋወል

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 2 года назад +1

    ሀእኞተመልካቾች ህፃናት ኧይዷለንም እንዲሁ ወጋችሁ ያምራል ትሩ ሰው ይገጥማታል እ ውሸቱይቅር በቀንበቀን የሚቀርብ ከባድ ነው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 года назад

    ዴቭ ሰራህላት ቃልየን በርቱ የኔ ቅመሞች አረ እየጠፋችሁ ነው ግን የቃልየ ሳቅ እየናፈቀኝ ነው

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ሰላማ ችሁጠይብዛልን ውዶች ቃልይ የኔ ቆንጆ በርቱ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад

    የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
    [ የእውነት ባለቤት እንኳን ቢሆን ሙግትን(ክርክርን) ለተወ ሰው በጀነት ዳር ላይ ቤት ዋስ(ተያዝ) እሆነዋለሁ። ውሸትን ለቀልድ እንኳን ቢሆን ለተወ ሰው ጀነት መካከል ላይ ቤት ዋስ እሆነዋለሁ።]
    አቡዳውድ ዘግበዉታል
    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
    ኢስላማዊ ትምህርቶች ፈትዋ የነብያቶችን ታሪክ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ

  • @ffoozeyahasen
    @ffoozeyahasen 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ማሻ አላህ ማሻአላህሰላም ለናተ ይሁ
    ሰውያለሰው ባዱነወ ሁላችንም
    ብንሁን ቅን እናመልካም እንሁ
    አላህ ወቱከመውረት ይጣብቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 года назад +2

    ሰላም ውዶችዬ ለምን መሰለህ በአሁን ሰአት ሌባው ስለበዛ እያደነዘዙ ሰለሆነ በዛምክንያት ነው።

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 года назад

    ልክ ነዉ ዴቪድ ሞቅ ሞቅ አደረከዉ ፕራንኩም አሪፍ ነዉ በደንብ ፕራንክ አድርጋት

  • @እናትነኝጎጃሜዋ
    @እናትነኝጎጃሜዋ 2 года назад +1

    እየባሰው መጣ አሉ 🤣🤣🤣

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ፕራንኩን ግን ቀድማ ታዉቃለች ቃል በፊቱዋ ያስታዉቃል

  • @hayuye
    @hayuye Год назад

    ክክክክ ቃልየ ተገኝተሻል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 года назад

    ሰራልሺ ቃልየ ወይ😁😁😁በጣም ጥሩ ናው

  • @melaimelai8610
    @melaimelai8610 2 года назад

    እግዚኣብሔር ያበርታችሁ በርቱልኝ

  • @uaedubai5529
    @uaedubai5529 2 года назад +1

    ኮረናሥላለነው

  • @alemitusisay5177
    @alemitusisay5177 2 года назад

    በርቱ ቃልዬ

  • @abroa7052
    @abroa7052 2 года назад +1

    እረ ዴብ ቅናትነዉ ክክክክክክ

  • @ወሎወሎየ
    @ወሎወሎየ 2 года назад +2

    እምሰሩት ካጣችሁ ወደ ገጠር ወጣ በሉና አገራችሁን አሳዩ

  • @alk8567
    @alk8567 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ሚስኪን አይዞሾ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነዉ ታምራላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ!! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!!

    • @tekateka7280
      @tekateka7280 2 года назад

      ወብርቱወዶቸ

  • @elixir144
    @elixir144 2 года назад +1

    ማን ይታመናል በዚህ ጊዜ bro

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 года назад

    ታምራለህ በርታ

  • @kikipipi5647
    @kikipipi5647 2 года назад +3

    የኔ ምርጥች ❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ!

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад

    ዋው በጣም ስታምሩ❤❤❤❤

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 года назад

    መጫወቱ ነው ልጁ አትቀየሚው እባክሽ

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 года назад

    ምንድን ነው አርእስቱ ሌላ የምትሰሩት ሌላ

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 2 года назад

    ጎበዝ ነሕ ዲቭ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 года назад +3

    ሰላም ቃል ሁላቹ አለምዪ የት ነች በርቱ ቶሎቶሎ ልቀቁ በርቱ 🙏🏽❤️👍

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni mari

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 года назад

      የኔ ውድ! ቤተሰቤ ካልሆንሽ በፈጣሪ ደምሪኝ የኔ ውድ ስሞትልሽ

  • @woine123
    @woine123 2 года назад

    ቃልዬ ምን ነካሽ ? ፕራንክ ነው ከተባለ ቀልድ ነው:: አታምርሪ ::

  • @fgyu6997
    @fgyu6997 Год назад

    ቃል ሰልፍ ነሽ ዋልያ ቲዩብሀተታ ሰብስኳራይፕ አርጉልን እናመሰግናለን

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад

    ክክክክክ እውነት ነው ሰው በሁሉም ነገር ፈረቷል 🤣🤣🤣🤣

    • @mlove4025
      @mlove4025 2 года назад

      ጊዜው እራሱ ያስፈራል አሁን 🥺🥺

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 года назад

    በሌባ ምክንያት ስው ይፈራል ስላም ማለት

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ 2 года назад

    እባካችሁ አትሰግጡ ፕራንክ ከመስራት ፍራንክ ስሩ አትጃጃሉ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 2 года назад

    ዋውማሻአላህ

  • @gfg4073
    @gfg4073 2 года назад +1

    ስላም የማይልክ ሌባ እያፈዘዘ ስለሚዘትፍነው

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Год назад

    ❤❤❤❤yene wudoch😂😂😂

  • @workneshkaba2443
    @workneshkaba2443 2 года назад +1

    Woooowww❤❤❤❤💖💖💖💜💜💜👍👍👍👌👌

  • @Suzan17
    @Suzan17 2 года назад

    Kal prank new terejiw harif prank new yemecheh👌👍🏽🙏🙏🙏🙏

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ሰላም ቃል እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰 ወይ ቅናት😂 ግን የእውነት ነው ቃልና ዳውይት ጓደኛሞች ናቸው⁉️⁉️⁉️ ወይስ እኛን ፕራክ እያረጋችሁ ነው

  • @rahmanegn6173
    @rahmanegn6173 2 года назад

    ቃል ምትባይው በጣም ታካብጃለሽ እጅ እጅ አልሽ እና ደሞ ዴቭ መጀመሪያ ያየነው ግዜ በጣም ቆንጆ እና ንፁህ ነበር ግን አሁን ምን አስመሰልሽው ይሄ ፍቅር አይደለም ዴቭ በግዜ ፀበልክን ሂድ ይሄ የኔ አስተያየት ነው

  • @lidiyageremew7799
    @lidiyageremew7799 2 года назад

    የኔ ውዶች ሰታምሩ😀😀🤣😍😍😍😘👍👍🙏

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx 2 года назад

    ፕራንክ ነው አለሽኮ መናደድ ያለብሽ የእውነት ከወንድጋ ሲያይሽ ቢቀና ወይም እነ አያልቅበት እሱን እንዳረጉት የሚፈታተንሽ ወንድ ቢልክብሽ ኖሮ ነበር

  • @medinaawole6749
    @medinaawole6749 2 года назад

    ሱፕሀን አላህ

  • @abroa7052
    @abroa7052 2 года назад

    የኔ ማሮች

  • @ማህሌትወለተሂወት
    @ማህሌትወለተሂወት 2 года назад

    ቃል ምን ላይ ነሽ

  • @ሐድራዩቱብ
    @ሐድራዩቱብ Год назад

    የቃል ቤተስቦይ ደምሮኝ ስወዳችሁ ቃልም ደምሪኝ

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 года назад

    በዚ ኮሮና ግዜ ሰው ሰላም በለኝ አይባልም !!

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад

    በርቱ ውዶች

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад

    ቃልየየኔውዲ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @imortele
    @imortele 2 года назад

    dawit koften bel betam temolafetiki betam abezahew

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 2 года назад

    Keki

  • @taibataiba202
    @taibataiba202 2 года назад

    ክክክክበቃ አፍፍታህ አሳከይ ቃልተገይተሻል

  • @raheldebeb8981
    @raheldebeb8981 2 года назад

    Leba beza leza nw mayeluh atefrdebachew davo

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    በርቱ

  • @almaa602
    @almaa602 2 года назад

    selem

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад

    ኧረ አዲስ አበባ አደለም መንገድላይ ቤታቸውን ዘግተው አላችሁ ሲባሉ እንካን የለንም የሚሉ ናቸው ደግሞ ከገጠር ሰው እኩል ካወዳድሯቸው

  • @selma5801
    @selma5801 2 года назад

    ዋው

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ቆንጆ ፕራንክ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ውደ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @abutloobalramq8123
    @abutloobalramq8123 2 года назад

    Saw erso norwe adzztale

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 года назад

    ሥወዳቹ ቀልይ በርቱ እና ላይከ ሼር በማድረግ ኣንርሳ መልካምንት ለራሰ ነው

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Год назад

    የኔዉዶች😍😍❤❤❤❤💞💞💞

  • @amanuyeaberi2273
    @amanuyeaberi2273 2 года назад +1

    ይህ እኮ ፍራንክ ሳይሆን ለከፋ ነው የሚመስለው።

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      ለተንካል ይመሰላል

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት Год назад

    አረ ወዳ

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 года назад

    ማን ይታመናል በዚህ ሳአት

  • @madina0955
    @madina0955 2 года назад

    ሰላም የኔ ውዶች የናንተም ሰላም ይብዛልኝ እህቶቸ

  • @ttrytrrttm6749
    @ttrytrrttm6749 2 года назад

    የኔውዶች