እሙየን በጥያቄ አፋጠጥናት ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ይህ የቃል ቤተሰብ የዩትዩብ ቻናል ነው like and subscribe ማድረግ አትርሱ። • በቃል ስጦታ ዓለም ደነገጠች የመስቀ...
    0920557867
    0912158413 በዚህ ያገኙናል
    #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 48

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Год назад +9

    ያሃይማኖት አባቶች ደም አንባ ያለቀሱ እናቴ ታሺካካላቺው 😥ሰላም ላሃገራቺን 🇪🇹

  • @እሙየጌትነትእህት
    @እሙየጌትነትእህት Год назад +18

    ዘፈን አትውደዱ ቤተ ክርስቲያን አትፈቅድም ሃጥያት ነው

  • @Crstina246
    @Crstina246 Год назад +5

    አንዳንዴ ለሀገራችሁና ለቤተክርስቲያን ጸልዩ ዝም ብሎ ማግጠጥ ብቻ አይደለም

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 Год назад

      ሲያስጠሉ ያለ ምክኒያት መሳቅ

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 Год назад +2

    አረ ቆጠብ በሉ በጣም ነው የምትደብሩት የት ድረስ ነው የምትጮሁት በተለይ እመቤት የምትባይ ከጣራ በላይ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    እስኪ ሳቃችሁ በልክ ይሁን ሀገራችን ከነህዝቦቿ አዝና አባቶች እያለቀሱ እንደዚ ማስካካት ደስ አይልም ያውም የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች ሆናችሁ የምናለቅስበት ጊዜ ይሁን እባካችሁን

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +1

    ወይኔ ቃልኪዳን አንዳንዴ ድርቅናሽ ሲያስጠላ እንዴ እህትሽ ረጋ በይ በናትሽ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Год назад +1

    ቃል አንች እንደምታወሪው እንደአይመስልሽ እውጭ ሀገር ብዙ ጊዜ ሳይሽ ውጭውጭ ትያለሽ ማን እንደሀገር ኢትዬጵያ የተቸገርንው በበጥባጮች ነው

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Год назад

    ዋውውው የነ ፍልቅልቅ መደር ስታምሩ ሰላማችሁ ይብዛ ምቀኛ ሽረኛ ያጥፉላችሁ ቸ

  • @HalawiyaHussein
    @HalawiyaHussein 3 месяца назад

    You guys look nice keep going

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 Год назад

    ከዘማሪስ መነው ዘፋኝ አበዛችሁ ዘፋኝ አሎድም ከቱ ነው ዘፈን ምንያደርጋል እሙ የኔመልካም እወዳችኋለሁ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ምርጦቹ አምሮባችዋል 🥰 3ቱ ፍልቅልቆች 🥰

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ቃልየና አለምየ ሞቸ ነው የምወዳቹህ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘

  • @dinatube5413
    @dinatube5413 Год назад +3

    ቃል ተራ ስጫት እንጂ ለአለም እኔ ብቻ ላውራ አትበል🙄🙄🙄

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад +1

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤

    • @kalkali
      @kalkali Год назад +1

      ኧረ ሁሌ ብቻዋን ብታወራ ደስ ይላታል እርጋታ ሚባል ነገር የላትም

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 Год назад +1

    ቃለ በናትሽ በጣም ፈልጋሻሎ ስልክሽን ስጭኝ

  • @አፎሚ
    @አፎሚ Год назад

    ሰላም የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣቹ ጥሩ ደስ የሚል ቆይታ ነው ቀጥሉበት

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Год назад +1

    ,በረቱ

  • @betalhemtube
    @betalhemtube Год назад +1

    የቃልዬ ሳቅ እደኔ የሚያስቀው 🤣

  • @እሙየጌትነትእህት

    ስታምሩ አለም ግን ምን ሁና ነው ሁልግዜ መነፀር እምታረገው ላይ ጥሩ አደለም ሲሉ እሰማለሁ።።።እና በርቱ ታምራላቹህ

    • @lily1437
      @lily1437 Год назад +1

      ዶክተር አዞላት ነው

  • @askalassefa8976
    @askalassefa8976 Год назад

    እረ ስደትን አትመኚ ቃል ማን እንደ እምዬ ኢትዮጵያ

  • @leyaawo1183
    @leyaawo1183 Год назад

    meneme dena neger yelachehume 🙈

  • @mekdesteketelewu225
    @mekdesteketelewu225 Год назад

    Kirstiyan nen tilalachihu degmo zefagn nachihu

  • @emmabet5594
    @emmabet5594 Год назад

    ምድረ ቂንጥር

  • @alamalemu2737
    @alamalemu2737 Год назад +1

    😂😂😂
    👍👍👍👍

  • @yodithaile3895
    @yodithaile3895 Год назад

    Seastlu awasat sake

  • @lema9174
    @lema9174 Год назад

    እደናተ፣መቻ፣ነው፣የምስቀው፣ታድላችሁ

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ Год назад

    ምርጡች ኣምርቧቸዋል ሱሰት ሣቄታውች ቤተሰብ እንሁን ፕሮፋሌል ተጭናቹ ው መልካም ለራሰ ነው 👍👍👍👍😀😀😀💖❤️💙💚

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון Год назад

    ሰላም ቃል በአለም በእመቤት በዳዊት እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ታስቃላቹ ቃሉ

  • @አባይነሺ
    @አባይነሺ Год назад

    እሙንፈታአረጎት

  • @asratalange1027
    @asratalange1027 Год назад

    Woyne zarema be saqqi geddelachuygn kaliye ena alemiye emuye teccawachi nachu

  • @yodithaile3895
    @yodithaile3895 Год назад

    10yalme

  • @מנטגבושגבטיה
    @מנטגבושגבטיה Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ Год назад +1

    💗💗💗💗💗

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Год назад

      ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ❤

  • @rahelaman6375
    @rahelaman6375 Год назад

    🥰🥰🥰🥰😂

  • @osratgold7930
    @osratgold7930 Месяц назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад

    ሀገራችን ሰላም ይሁን🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚