የአሸናፊነት ስሜት በአሸናፊዎች - የፋና ላምሮት ባለድሎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • #ፋና_ቀለማት, #fana_kelemat
    የአሸናፊነት ስሜት በአሸናፊዎች - የፋና ላምሮት ባለድሎች

Комментарии • 51

  • @fozihabeshawi8501
    @fozihabeshawi8501 3 года назад +6

    አህመድ ሁሌም ስለወሎ ተፈናቃይ ስለምታስታውስ እጂግ ደስ ብሎኛል ማሸነፍህም ይገባሀል

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 года назад +3

    አህመድ የኔ ገራገር ወላህ ንፁህኮነው እነዚህንም..😂አለ
    ወሎየነትህን እኔም ወደዋለው ወሎየነትህን ስለምትወደውም ወድሀለው💙ለወገንህ ያለህ ፍቅር ረቢ ይህፈዝህ ራስህን ጠብቅ ግልፀኝነትህ ደስ ይላል ግን እንደት እስካውን ብሩን አልሰጡህም ብሩ ሲመጣ ሲል ሰማውትኮ

  • @osamahijazeen3843
    @osamahijazeen3843 3 года назад +19

    እረ ያለፈው አመት ካሸነፋት መካከል የወናታን ንብረት የት ጠፍቶ ነው በየትኛውም ሚዲያ አይቸው አላውቅም

    • @bluefanalex7326
      @bluefanalex7326 3 года назад +1

      Edime le fana lamrot

    • @osamahijazeen3843
      @osamahijazeen3843 3 года назад +1

      @@bluefanalex7326 የስራቸውን ይስጣቸው። ግን በነሱ እልህ ብዙ መስራት ሲገባው ጠፍ

  • @mekdesmekuye1216
    @mekdesmekuye1216 3 года назад +1

    ጌታቸው በጣም ነው የምታሳዝነኝ ሳይህ ውስጤ ይርበሻል

  • @ዜድኢትዮYouTube
    @ዜድኢትዮYouTube 3 года назад +3

    ወንድማችን አህመድ ማሻ አላህ አላህ ያበርታህ በጣም ደስ ነው ያለኝ በተለይ ከስደት አለም ተመልሰህ ያሰብከው ስለተሳካልህ ደስ ይላል

    • @ሠመርትንሿ
      @ሠመርትንሿ 3 года назад

      🙄🙄🙄

    • @ዜድኢትዮYouTube
      @ዜድኢትዮYouTube 3 года назад

      @@ሠመርትንሿ ምንም ማረግ አይቻልም ብየነው ምነው የሂደ ነገር ነው ውሀም ከፈሰሰ አይመለስም ልክ እንደዛ

    • @ሠመርትንሿ
      @ሠመርትንሿ 3 года назад +1

      @@ዜድኢትዮRUclips ታዳ እሀቴ መሻአላህ የሚባልበት ወላሂ ቦታ አለው ዝም ብላቹሁ ያለቦታው አትበሉ በአላህ😥😥😥ባስ እድመለስ ዷአ አድርጉጅ እደበረታታ መሻአላህ ማለት የለብሽም😥ያሳዝናል ምን አይነት ደረስን ሙሲሊም ሁሉ ዘፋኝ😭😭😭😭መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @ዜድኢትዮYouTube
      @ዜድኢትዮYouTube 3 года назад

      @@ሠመርትንሿ እሽ አላህ የሂዳችንን ይስጠን

    • @ጦይባሉላዩቱብ
      @ጦይባሉላዩቱብ 3 года назад

      ክክክክ ለዘፈን ማሻላህ

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 года назад +1

    አህመድ ጀግና አንደኛ👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @eyerusa9352
    @eyerusa9352 3 года назад

    ባለማተቡ ቆንጆ

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 года назад

    ጌታቸው መስፍን ወሎየ መሆንህን አሁን አወኩኝ ገና በወሎየነትህ ኩራ እንጂ በኩራት ወሎየ ነኝ በል ላሊበላ ላሊበላ ትላለህ ሆሆሆሆ ሰፈር መጥራት ምን ይሉታል ለማንኛውም እንወድሀለን በኩራት ስለወሎ አውራ እዳህመድ የሚሸማቅቅ ነገር የለም

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 года назад +3

    አሕመድ ከአንደኝነት በላይ ይገባሐል በርታ ብሮ አረ ዮናታን ንብረት የትጠፋ የእውነት ሑሌ ነው የማሥበው

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 3 года назад +2

    ሁለቱም ወሎዬ ቤተ አማራ ናቸዉ😳😍😍😍💚💛❤✊ዮኒ ምንድን ነዉ አገትህ ላይ ያሰርከክ😳እ

  • @Oo-ch3sw
    @Oo-ch3sw 3 года назад

    አህመድ ሁሴን የኔ ወሎየ ያገሬ ልጅ የወሎ ህዝብኮ ሆዱ ብቡ ነው እናም ለተጎዱ ሁሌም ታነሣለህ አላህ ይስጥህ

  • @tadumagna2608
    @tadumagna2608 3 года назад +1

    Gecho eniwedihalen melkam yesira zemen yihunilih

  • @ESU05
    @ESU05 3 года назад +1

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን !!!!!

  • @livetradermap
    @livetradermap 3 года назад

    wello wello all living innocent

  • @ፍሪታፈንታው
    @ፍሪታፈንታው 3 года назад +1

    አህመድ ወለዬው ኳርተንብሀል

  • @mekdeswagaw6024
    @mekdeswagaw6024 3 года назад +2

    ጊች አስለቅስህኝ

  • @netsanetmamo4564
    @netsanetmamo4564 3 года назад

    yonatan wow.

  • @alemstehayberehenu4291
    @alemstehayberehenu4291 3 года назад

    ሱስታችሁምታምራላችሁበርቱወድሞቸለይትዮፕያየተለየታሪክስሩ

  • @truthmatters649
    @truthmatters649 3 года назад

    ዮናታል ከአንገቱ ላይ ምን አስሮ መጣ ደግሞ? ቱ!

    • @90slifeinethiopia36
      @90slifeinethiopia36 3 года назад

      Dedeb

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 3 года назад

      የይሁድ ሀገር የሆነችውን ኢስራኤል(የሰይጣን ምልክት ለብሶ መጣ

  • @melatdave8381
    @melatdave8381 3 года назад

    አመድ

  • @shegaentertainment6561
    @shegaentertainment6561 3 года назад

    በሳቅ ጦሽ የሚያደርግ ድንቅ ልጅ
    ruclips.net/video/PztZYQoxzCU/видео.html

  • @ሠመርትንሿ
    @ሠመርትንሿ 3 года назад

    አላህ ይቅር ይበልህ የሙሲሊም ዘፋኝ 😥😥😥😥አላህዋ አተ ይቅር በለው አይይይይ አቺ ዱኒያ አታላይ ነሽ፣

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 года назад +2

      ዘፈን ሀራም መሆኑ ትዝ ሚላችሁ አማርኛ ሲሆን ነው እንዴ?

    • @ሠመርትንሿ
      @ሠመርትንሿ 3 года назад

      @@Sofi-ks3zo ማለት አልገባኝ አማረኛ እግሊዘኛ አረበኛ ዘፈን ዘፈን ነው ልዩየቱ ቋቋ ብቻ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 года назад +2

      @@ሠመርትንሿ እናንተ ምትቃወሙት አማርኛ ዘፋኞችን ብቻ ነው ስልጥኛ ሶማልኛ አፋርኛ ኦሮምኛ ዘፋኞችን አትናገሩም

    • @ሠመርትንሿ
      @ሠመርትንሿ 3 года назад

      @@Sofi-ks3zo አረ እኔ አዳቺ አይነቱ ጋ ክርክር አልገጥምም እኔ ኦሮሞኛ አልሽ ምን አልሽ ለኔ ሁሉም ሙዚቃ ነው ቢገባሽ እየተባበርሽ መሆንሽን አስቢ ያለዛ ከድጋ ዋሀ ማቆርቆር ነው የማዬይገባው ሰው ጋ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 3 года назад

      @@ሠመርትንሿ 😂😂😂ሁሉንም አውግዙ