🛑ጉድ ነው የአህያ ስጋ ስትሸጥ የሆነውን ተመልከቱ!!
HTML-код
- Опубликовано: 15 ноя 2023
- #ethiopia #የአህያስጋ #fawatv #ethiopians
ዛሬውኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የፋዋ ቲቪ ቤተሰብ ይሁኑ!
በየዕለቱ የምንለቃቸው የተመረጡ ዝግጅቶቻችን እንዲደርሷችሁ የደወል ምልክቷን መጫናችሁን አትርሱ!
Subscribe to our RUclips Channel:
RUclips: / @fawatv
Follow us on:
Facebook: fawatv
Tiktok: www.tiktok.com/fawatv
Instagram: fawatv
Twitter: fawa_tv
ethiopian music | ebs | ethiopian movie | mezmur orthodox ethiopian | ethiopian orthodox mezmur | ethiopian movie 2023 | ethiopian drama | ebs sunday show| esfna | ethiopian classical music | ehuden be ebs | ebs saturday show | ethiopian wedding | gera kegn | ehuden be ebs today | esfna | teddy afro new music 2023 | ebs sunday show today | eritrean festival germany 2023 | gira kegne | ethiopiaye
ethiopian music, ebs , ethiopian movie, mezmur orthodox ethiopian, ethiopian orthodox mezmur, ethiopian movie 2023, ethiopian drama, ebs sunday show, esfna, ethiopian classical music, ehuden be ebs, ebs saturday show , ethiopian wedding, gera kegn , esfna 2023 dallas , ehuden be ebs today, esfna, teddy afro, new music 2023, ebs sunday show today, eritrean festival germany 2023, gira kegne Развлечения
ፍርድ ከመስጠታችሁ በፊት እባካችሁን ሙሉውን ጨርሳችሁ እዩት። እናመሰግናለን🥰🙏😊
ruclips.net/video/kqoMRhyWjfo/видео.html
ኩንታል ታሸካሙ ያሃህያ ስጋ ሸጮች አመድ ይርጋቻው እግዚአብሔር😢😢
በጣም የሚገርም ነው።
ምክንያቱም ባለመጉረስሽ።
በጣም አስተማሪ ነው።
👆👆👆
እመቤቴን በሰላም አገሬ ልግባ እንጂ መቼም ሰጋ አልበላም ካማረኝ በጌን ገዝቼ እበላለው አገሬ እንዲ ሆነሸ ሳይሸ አዘንኩኝ
ከባድ ነው 😟
እኔ እራሱ እዳችነኝ የበሬ ስጋ ቢሆንም ዉስጤ አምኖ አይቀበልም 😢😢
Temsgen Sijemer Sga, Doro alblam, ሽሮዬ yena fiker❤
Sidetim bihon almebilat. Yinereral
are mulu eyu mejemeriya
ማርያምን ስጋ ገዝቼ አልበላም ሳየዉም አቅለሸለሸኝ 😢😢ለማንኛዉም ይመችሽ ጥሩ አስተማሪና ጊዜዉን ይጠቅሳል😂😂😂
አመስግናለው የኔ ቆንጆ
እኔም ወደ ኢትዮጵያ በቅርብ እገባለሁ ብሞት ውጪ አልበላም ቤት ከታረደ ውጪ
አይ እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 💚💛❤😭😭😭😭😭
ምን ያላየንብሽ አለ ።
😟😟
በጣም ግሩም ችሎታ ነዉ የእዉነት አስመሰላችሁትእኮ
እናመሰግናለን!!🙏🙏
ሻኛ ያለውን አለች እኮ ጎበዝ!!😂😂😂 ጉድ በል ጐንደር🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
😁😁😀😀😀😀ወይኔ ዘድሮ
ኸረ አስደነገሽኝ ኡፍፍፍ ሁለተኛ አገሬ ገብቸ ስጋ ገዝቸ አልበላም አርጄ ካልሆነ
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
አንድ አስተማሪዬ ክላስ በገባ ቁጥር እያስተማረ ስለ አህያ ሥጋ መብላት በኢትዮጵያ እያለ ሁልቀን እንደ ቀልድ እየተናገረ ስወጣ እኔም ቀልድ ይመስለኝ ነበር።
አሁን ግን በትክክል አመንኩ።
ብቻ አሁን ያለሁበት ብሾፍቱ ከተማ በዚህ በአህያ ስጋ ሺያጭ አይደለም ዛሬ የዛሬ ዘጠኝ ዓመትም ይታማ ነበር እና እንዶም ሳሞኑን የሆነ ቤት እየተጠራጠርኩ ምንም ሳይጥመኝ ብሬ ስለሆነ ብቻ በላሁና እዉነቴን ነዉ የሚላችሁ የዛን ቀን እንደ አህያ ተራገጥ ተራገጥ፣ እንደ አህያ ጩህ ጩህ ነዉ ያለኝ። ምን ይህ ብቻ እንደ አህያ መፍሳትም ጭምር እኮ ነዉ የሚላችሁ።
እባካችሁ ወገን በቢዝነስ አምላክ፣ በኢትዮጵያ አምላክ ይዤለሁ በኢትዮጵያ ባህል አድጋችሁ እንዲህ ዓይነት ግፍ የተሞላበትን ንግድ አትስሩ።
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደንግጬ ነበር። ወደ አአ ስመጣ በተዓምር ስጋ የሚባል እንዳታሳዩኝ እያልኩ ተፈቀደ እየተሸጠ ነው ብለው ቪዲዮዎን ገና ስጀምረው ደንግጬ ነበር።
ሁለታችሁም በጣም የተዋጣላችሁ ተዋናዮች ናችሁ። በእውነት ወደ ሀገሬ ስመለስ አይደለም ሆቴል ቤተሰቦቼምጋ እስከ ቤተሰቤ ስጋ ንክች አናደርግም ።
ሽሯቼን ለዘላለም ትኑርልን ። ለነገሩ እንጀራ ፣ ቅቤ ብዙ ነገር እንደድሮው ኦርጋንነቱ ተቀይሯል
ድሮ ምግብ ይዘን እንመለስ ነበር አሁንማ አንድ ሻንጣ ምግብ ጭነን እንመጣለን
ኧረ መልካም ዘመን ያምጣልን ጌቲ ሆይ!!!
አይዞሽ እህቴ ለማስተማሪያ ነው
አሜን!!🙏🙏
@@addis_tilet እሺ የእኔ ቆንጆ። ዘመናችሁ ይባረክ
አይሄ አሰታማሪ ሊሆንም ይሄ ዝም ሊባል አይገበም የኢትዮጵያ ህዝብ ተኝተሐ ቋዉሞ ቅ/ቁርባን የሚቀበሉ ሰዋች አሉ ዝክር ተሰርቶ ቤተክርሰትያን ክርሰትያንም ይበላሉ ይሄ የተፈቀደ ሆኖ ነዎ ዝም ያላችሁ የረከሰ የበከተ ምግብ ህዝብ የሚያበሉት ለምን ተኛችሁ
ጉበትመ ይበላላ ። አያሰቅ ህዝብ ተነሱ አውግዙ
👍👍
ልቦና ይስጣቸው 😢
ቤት ያፈራውን መብላት እንጅ የውጭ ምግብ አያስተማምንም አንድነገር በላክ ግጬ እንቁላል ወተት ጭምር በአይኔ ያላየሁትን አልበላም ምርመራ ይደረግ አያስተማምንም በተላይ የተዋህዶ ልጆች ከውጭ ምግብ አትጠቀሙ ብታጡኳ ቆሎ በልታችሁ ዋሉ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ልቦና ማስተዋሉን አድለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በህወቴ እንደዚህ ስቄ አላቅም በደንብ ነው ድራማዉን የሰራችሁት
😁😁😁 እናመሰግናለን!!
enam batam niu yisakan biunat birtuu
Nice & Very attracted program .
🙏🙏🙏
አገራችንን ከጠላት እንዲሁም ከሸረኝ ፈጣሪ ይጠብቅልን ወቸጉድ አቤላ❤❤❤❤አሪፍ መረጃ ነው።❤❤ይህንን ኮመንት ላነበባቹ ሊሆን ይችላል እንዲሁም ለተመለከታቹ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ እንዲሁም የእለት እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤አሜን እያላቹ ቤተሰብ ፕላስ
በሰምአም በጣም ተናደጄ ነበር❤❤❤❤❤❤❤ይመቻሸ
🙏🙏🙏
ማርየ ደስ ስትይ ላግኝሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ
የፈለገ አስተማሪ ብሆን አላምንም ምስጋና ላካ ሳሞኑን ሴቶችን ማሺከም የጀመረው የአህያ ሥጋ በልቶ ነው 😂😂
😂😂😂
ተው እኔ ድሮም አሽኮርማሚ ነኝ😂
😂😂
አንቺ ራስሽ፣አህያ ነሽ።
@@ahaduhome አሁን እኮ ካተ ይልቅ አህያ ተውዶዋል ገለቴ ጂል ስድቡን ምን አመጣ
እንኳን ሊበላ ለመስማትም እንዴት ይቀፋል!
ወይ ቅድስቲቱ ኢትዮጵያ እንዲህ ሆነሽ ቀረሽ !
አረ እኔም አሰላ ነኘ ግን ያሳዝናል አርዱ ነው የ አህያ ሥጋ ቄራ ያለው
ገና ሳየው ቆቅ አለኝ😅😅😅
የአህያ ስጋን የምትሸጡ ሰዎች አህያ ይውለዱ እሱኑ መልሰው እንዳይሸጡት ብቻ ደግሞ የሰው አህያ እንዳያበሉን አደራ ፈጣሪዬ
ቅድስት ሀገር እንዴት??? ትረክ ሳለች 😭💔
ሁለተኛ ስጋ ቤት በበሩ አላልፍም ወይይይ ፈጣሪ ሆይ
አሳባቹ መልካመ ነው ከሰራቹ ላይበቀር በደንብ አድርጋቹ እየንን ድርጊት ማድርግ ሲያስብ ለመስረት የጀመረበት ቀን መንገዱን ናሕይወተን በራሱ ላይ ፈረድን አድረጓል ሠላም ቤታቸው ሳይሆን ያስገቡት መርዝ ነው የስገቡት ።
🙏🙏
በርቱ
ያሳዝናልወዴትእየሆድንነዉ❤❤🎉🎉
እኔማ ከስጋ ቤት በኩል እንኳን ባልፍ የሚያመኝና የማስታውክ ይመስለኛል የአህያ ስጋንና የበሬ ስጋን ሽታውን ለዬልን
ሀሪፋ ትምህርት ነው ❤❤❤😂😂😂😂😂
🙏🙏🙏
ማርያምን አይደለም ኢትዮ አረብ ሀገርኳን ሆኘ ሥጋው ሁሉ የአህያ እየመሰለኚ በሥቀቀን ልሞት ነው እግዳኮ የአህያ ሥጋ መሸጥ ከጀመረበት ጌዜ ጀምሮ ሥጋ መብላቴን አቁሚያለው ከሀገሪም ሥገባ ሁቴል ገብቸ አልበላም ሰርግም ሄጀ አልበላም
እኔ በበኩሌ ካሑን ወዲያ እንዴት አድርጌ ነው ምግብ ቤትንና ልኳንዳ ቤትን የማምነው? በጣም ያሳዝናል
ሽሮዬ ኣንቺ ኑርልኝ❤ የምን ስጋ😮
ቀልዱስ ቀልድ ነው የኢትዮጵያ የስጋ ነገር ዘጋኝ😢
እረ ፈታ ነው ያረግሽኝ ይመቻቹ እንዳትጠፉ ይልመድባቹ 😘😘😘
🙏🙏
Saree
ህዝቤ። ወዶ። አይደለም። በምላሡ። ይሚራገጠው
በጥሩ ሁኔታ ሰርታችሁታል ያስተምራል ስጋ ገዥወች ከዚህ ተማሩ😂😂ምን ሊመጣ ነው እያልኩ ጉርሻው ላይ አይንሽ ፍጥጥ😂😂😂
🙏🙏 እናመሰግናለን!!
ሰሞኑን አዲስ አበባ ብሄድ ልጆቼ ስጋ ካልጋበዝሽኝ ቢሉኝ እነሱ ለመብላት በፈለጉት እኔ ቋቅ አለኝ ሳይወዱ በግድ ሽሮአቸውን በሉ
ከባድ ጊዜ ላይ ነን… ያሳዝናል😔
ህግ ዬለምጂ ሳጮችን ነበር ማብላት
ሰውን ለማስተማር ስትሉ? ይቻላል ብሎ ለማስተማር ነው ወይስ ስጋ ኣትግዙ ለማስተማር ነው።
😂😂😂እኳን ይችን አይቸ ሰፈጠረ የሰጋ ዘር የሚባል አልወድም😂😢አዳሚይብላኝልሸ😂😂
It’s common in Ethiopia to sell bush meat
ልባችሁን ብሎ በእርግጫ ብሎ ባሠረፋችሁ እረፍ ነበር አጭበርባሪወችን ማ
እባክዎ ሙሉውን ሳያዩ አይፍረዱ። ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ጨርሰው ሲመለከቱ ያገኙታል። እናመሰግናለን።
ሰውን ሁሉ አረከሱት። ደግሞ አህያ እያለች ትሰራለች እንዴ? ስንት ነገር የሚሰራ እያለ።ሰውን ወደ ቴክኖሎጂ ሳይንስ ከማስተማር ይልቅ ይህ የሚጠቅም አይደለም።
ገብተክ ዩቱብን በደንብ እየው የፈለከው አለ ዬሄ ደግሞ አስተማሪ እና አዝናኝ ነው ቪዶውን ጨርስክ እየው
Yeah.alaa wwwwwwwwww.❤❤❤❤
Abet amelake hoy endaw mimotum ayemaselachew lazii alem damo milarel 😢😢😢😢😢😢😢
ማቸም ካዚህ ቦሀላ ስጋ ጋዝቼ አልባላም
ከባድ ጊዜ ላይ ነን😟
Temesgen ene siga betam.ewdalew gen ahun alwedem felgote teftwal😢😢
ከባድ ጊዜ ላይ ነን🥺
እመቤቴማርያም ላገሪ አብቂኝ አይኔ እያየ ታልታረደ ተውጪ የመጣ አልበላም😮😮
SubahanAllah 😏😏😏😏😏😏🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄🙄
😢😢💔😢
Gud new
Yarabi.ine.sigha.alabelam.😢😢😢😢yigeramal.wwww
Lemlem.talmos. Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 😊😊ara
Ta
ትላት.እስተበላሁት.አወጣሁት.እጭ.ስልኬ.ነዉጥላቴ😢😢
የምር ምርጥ ቻናል ነው ያለሽ ደሞ።።
Yaa Allah ati nu bararii 😢😢
አቦ ይመችሽ
🙏🙏
እኔሞ የአሰላ ልጅ ነኝ ብዬ በኩራት ነዉ የማወራው ነበር አሁን ግን በቃ የአሰላ ልጅነቴን ሰርዣለሁ
🤣🤣🤣🤣🤣
😟😟
😂😂😂😂
አወ የምር ይቅርብሽ ነይ ወሎ❤❤❤❤❤
አረ አው ደግ አረግሽ
Weee😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ያሳዝናል
❤❤❤❤❤❤
ምን ማለት ነው????
😢😢😢
የምሮን ነው ወይስ ምድነው ጉድ እኮነው አረ ኡኡኡኡ
የምሮን ነው ወይስ ምድነው ጉድ እኮነው አረ ኡኡኡኡ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አረ ዘዚህ አይቀለድም
ለወደፊቱ የበሬ ሰጠ ስንት ገባ ሳይሆን የአህያ ስጋ ስንት ሆነ ማለት ይሻላል😂
betam desi yilali yemitastelfut hasab teqebiyalewu bezhi qetilu hagerachin ethiopia kehulu chigir endemitishager tesfa tadergalech
እናመሰግናለን!
yene konjo setamire❤❤❤❤❤❤❤
አፈር ብሉና ምግብ ቤት ህጄ ምግብ እንዳልበላ አርጋችሁኝ ደግሞ ያእህያም ስጋም መሸጥ ጀመራችሁ
በነገራችላይ እኔ አንድነገር ሹክ ልበላችሁ በሰባሠባት የአህያ ስጋተበልቷል ግን እነዛሰዎች በአሰቃቂ በሽታነው ታመው ተሰቃይተው የሞቱት ይህ የምነግራችሁ እውነተኛታሪክነው
ይመችሽ ኬኳ❤😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤
ታድያ ስትሸጭው የነበረ ለማሳየትም ቢሆን የአህያ ስጋ ነበር እንዴ?
አይደለም😊
😢😢🎉😢
የአህያ ሰገ ለሰዉ ልጀ ለለ
ሌለ ጀበንም አረደቹ አቀርቡ ጥሩ ነው በረቱ 7:25 7:28
የኣህያ ስጋ ትላልቅ ሆቴሎች ዉስጥ ነው በብዛት ያለው። ባለቤቶቹን ሳይሆን ማናጀሮቹን ተከታተሉ።
May god of Israel help Ethiopia
😢
😭😭😭😭😭😭💔
አይ ዘመን ሢከፋ
ምን አይነት ጊዜ ደረስን😢😢
ከባድ ነው🥺
ሀይማኖታችንን ለማርከስ ከነ አብይ ትዕዛዝ ነው የአህያ ስጋ ሀጥያት ስለሆነ እምነታችንን ለማርከስ የአብይ እና ሽመልስ እና አዳነች ናቸው ይሆንን እንዲሰሩ የሚያዙት
ክክክክክክክክክክ አይ እድላችን እኝክ
አድ ነገር ልገርሽ እማ በሆነ ግዜ የኛ እህያ እሆን ወዝ ውስጥ ገደል ገባ እና ስብርብር አላ ከዛ አይኑ እያያ ጅብ በነብሱ ከሚያሰቃየው አርጅ ልጣለው ብሎ አባቴ አረደው ከዚያን እናቴ
ቢላዋውን ያርድክበትን እዚህ ቤት እዳታስገባ እዛው ጣል እና ናቶሎ ብላው አባቴ ድግሞ አልጥልም ግን እቤት አላስገባም ብሎ ከቤቱላይ እቆርቆሮው ላይ ሰቅሎ ከብዙ ቆይታ በሀላ ማጭድ አሰራው ወስዶ እና እሄን ያክል በገጥር ይጠይፉታል አህያን🐎 ከተሜ ደሞ ትግጣለች ዝም ብላ አይይይይይይ😁😁😁😁😀
ግረ ኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢😢😢😅😊😊😊😊
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አየ እማማ ሀገሬ 😢
ይገርማል ያልነቃን የስጋ ነጋዴን እያነቃቹ እንዶይሆን።
ውድ ተመልካቻችን ሙሉውን ከተመለከቱ ለማስተላለፍ የተፈለገውን መልዕክት ያገኛሉ። ስለተመለከቱ እናመሰግናለን😊
እህያ ይ
Xuru siga ale iyalechino😢 wone Ethiopia
አይኗ ፈጠጠ ሊያጎርሳት ሲል 😂😂😅ግን ለራሳችን የማንወደውን ለስው ማድረግ አይከብድም ዝር ብየ ስጋ አልበላም ምግብ ቤት 😤😤😤
😅😅
ቆይ እኔ የምለው በሬ ተወዶ አይደለም እንዴ ወደ አህያ የገባነው። ለምንደን ነው እንደዚህ የተወደደው???
Gud Gud 🤣🤣
😂😬😂😂
🤣🤣🤣🤣
Are betam temecheshign
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
: የአሰላ ቄራ ስጋውን ወደቻይና ነው ኤክስፖርት የሚያደርገው:: ለምን ትዋሻላችሁ? በዚህ ላይ ቻይና ዋጋ ከከብት ስጋ በእጥፍ ነው የሚሸጠው:: በግለሰብ ደረጃ የሚያርዱና የሚሸጡ ካሉ አናውቅም:
ጎበዝ ነሽ ስጋ ቤት ክፈቺ በውነት
you are so funy
🙏🙏😁
😢😢😢😢😢😢😢
xuru.siga.ale.iyalechino😭wone.ethiopia😥
THE ግጦሸ Part 😃😃
😂😂😂
ብዙ ሰው አልነቃም ነበር ይህን ፓርት😂😂
አዲስዬ የአይንሽ አፈጣጠጥ ያስደነግጣልም ያስቃልም
😅😅
እንዴ ግን ዋጋዉ normal አይደለም እኔ ባሌ ነዉ ምኖረዉ በጣም ዉዱ አህያ 7 ሺ ነዉ
ይኸውልሽ እናቴ እኔ ከናንተ ባላቅም ሙሉን እዩት ብለሻል
ምንም አይነት ነገር ማስታወቂ ወይም ማለማመጃ ነው። መጀመሪያ ሰው ልጅ የተከለከለን ነገር ሚለምደው በአይኑ ሲያይ ነው። ተራቀሻል ባንቺ ቤት