Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዚህ ቪድዬ ላይ should ን በምፅፍ ጊዜ በችኮላ l ሚለውን ፊደል ሁለት ቦታዋች ሊይ ዘልዬዋለው.. ቪድዮውን ካወጣሁት በሁዋላ ነው ያየሁት sorry 🙏
እንግሊዘኛ ትምህርት እጅግ በጣም ነው የምወደው ት/ቱም ይገባኛል አሁንም የመማር ፍላጎቴን እንደ ገና አመጣህብኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ።
እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ ።
@@BIRTUKAN2 ere enase bezu anibabe qalitoshun aweqalhu gen agetatemai miwerate aleshilme endate mawerate yeshilile
Tatti tube keep up the good work my god bless uCould you teach do did dose etc....
ይሄኛው ከበደኝ
Egzabeher abzeto yebarkeh melkamenet leras newThank you so much teacher 😍❤ RUclipsroch sile zeregnent yemetaweru isty enda #Tatti eweketachun akaflun
ለካስ ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም አለ በርታልን እናመሰግናለንበጣም ጥሩ ትምህርት ነው
Amesegnalew 🙏
ትክክል
@@AaaBbb-tn8bo በሰላም ነው? ጠፋክ
አለሁኝ አልጠፋም
@@AaaBbb-tn8bo ኑርልኝ ወንድሜማለቴ part 5 መቼ ነውወይስ እኔ ጋር አይገባም ማለት ነው?
ተስፍሽ በጠቆመኝ ጥቆማ መሠረት ተገናኝተናል…ችግራችን ገብቶህ፣ አስበህ ይህንን በማዘጋጀትህ በጣም እናመሰግናለን…
Good job!! Pure Excellence.
አረ በጣም የምገርም ነዉ እኔ እንግሊዘኛ ለመማር እና በጣም ጥረት ስያደራግ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ አለኝ አንተን በመገኛቴ ጌታ ጥበብ ያብዛልህ በርታ
Adis nagn tati you tube betam desyilal tebarak wandime englizagnan manbeb ena memar tlobign betam new ymiwadew thank you so much
ለሕዝብህ አስበህ ይህንን በማድረግህ በጣም ከልቤ አመሰግንሀለሁ።ተባረክ!
እድሜና ጤና ይስጥህ ያገሬ ልጅ በርታ ስራህ ሁሉ ጥሩ ነው ብዙዎችን እየደገፈ እየለወጠ ነው።
You are very intelligent . I like your teaching system. It is clear and easy.
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ስለሀገር ብታወራ ያምርብካል ያለህን ሰተካል እናመሰግናለን
ተባረክ እንዳንተ ቅን ሰዎችን ያብዛልን
thank you so much you are clever teacher Mashallah
Ba ewunatt betam gobez nek berta gin befit astemari naberek ende 🤔 ergixeny negn astemari mahon alabik 👏👏👏👏
you are a good brother God bless you
Wow tnxs lemsetan tmhrt betam agaze naw fetari yakbrln
Woooowwww deess yamil tmirt geta yibrkik aboriginal
you are favor man... i have great respect for u
Thanks tesfshe all the time you sharing to us important things and I’m glad to join your RUclips natti God bless you more and more
Zemanik yibarek any asitemirekagn bihon noro yet bedaresiku naber , dedab astemari complex adirgo Ethiopia astemirogn,,ahhh
Wowww Wendma Betam Des Yelal Lesew Yalk Akrbot ,Akibrot Becha Hulum Temhrt Temchtognal Yet Nebrk Eskahun Ayzok Wendma Selamk Yebzalgn
Bravoo... Berta gobez memhr neh
መንህ ዘርህ የተባረከ ይሁን እንግሊዘኛ መልመድ ፈልጌ ነበር ንጽህ ሰው እንዲህ ያስተምራል እውቀቱን ያካፍላል ቃላት የለኝም ልናገር ተባረክ
Amen 🙏
Thank you so much , i learn from your video a lot pls keep it up.
My.teacher.wel.come
በጣም አመሰግናለው ክብር ይገባሀል
Geta yebarkeh.Thank you
Woww new timrtik berta wow yengilzegna chigir albign👍👍👍👍
Yistekakelal 🙏
ወጣት አስተማሪ ብቻ ሳትሆን የማስተማር ብቃትህን ለማካፈል የተነሳህበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው:: ትህትናህ ሌላውን ጉንህን እንዳላይ ጋርዶት እንድከታተልህ ጋብዞኛል:: ተባረክ
Wonderful !!! ተባረክ
እናመሰግናለን በርታ እንደ አንተ አይነት እውቃታቸውን ያምያከፍሉ ወንድሞችን ያብዛልን
Bartaln wadmchin wow....👌👌👌
Your learn system is outstanding
Betam arif new
well-disciplined A nice guy
Woha so amazing! Tensh fitenet chemir tesfesh tankes
gobez lij yemitastemiraw timehirt betam teru new berta Europe letwoledu lijoch Amarigna metsafina manbebi endichilu yemireda temhirt bitjemir betam teru new
Very important for our people thanks bro god bless you
እናመሠግናለን መልካም ሰው ነህ
Thank you so much lam very interesting
ደስ ይላል ቀጥልበት 👍
ተስፍሽ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰግናልን ጥሩ መምህር ነው ወንድማችን በርታ
thank you our brother god bless you
ዋዉ የሚገርም ትምህርት ነው የተማርኩት ቃል አገባብ በጣም ነው የተገረምኩት ቃል እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ እንዳት ያሉ ወንድሞችን ያብዝላን ተስፍሺየ መቸም እኛን የሚጠቅም ነገር ነው የምትልክልን በጣም እናመስግናል ወንድሜ ተባረክ
Amen 🙏, Amesegnalew 🙏
Thank you ያገር ልጅ
Thanks so much. I like how you teach us. It easy to understand.
ተስፍሽየ ሰው ሳይሆን መላዕክ ነው ያስተዋወቅኸኝ በጣም አመሰግናለሁ። የሁልጊዜም ምኞቴ language ትምህርት ቤት ሄጄ መማር ነበር አሁን ግን ከቤቴ ሁኜ የሚያስተምረኝ ምርጥ መምህር አገኘሁ። ለአድናቆት የሚሆን ቃላት የለኝም! እግዚአብሔር ከዕውቀትም ዕውቀት ይጨምርልህ ለቅንነትህም ዋጋ እሱ ይክፈልህ በርታልኝ ወንድሜ
ወንድሜ ተባረክ ከልብ ከልብ ነው የማመሰግነው ክፉ አይንካህ በርታልን የኛ ማኛ ተስፊሽም ምስጋናዬ ይድረስህ
ያንተም ሰላም ብዝት ይበልልክ የተባረኽ ልጅ !
እናመሰግናለን ታቲ መምህራችን።
You are the best teacher! keep going bro.........
እግዚሃብሔር ይባርክህ በእውነት ሳስተምር ይገባል መልካም ሰዉ የዘረኝት ስድብ ነበር ሳዳምጥ የሚውለው ዘረኝነት ከምድር ገጽ የጠፋው
እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም ነው የሚገባው በዛ ላይ ት/ት አሰጣጥህ ቀለል አድርገህ ነው አታጨናንቅም በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን
Now i know z differents, thanks brother
Thank u for ur teaching may God bless u
የምፈልገው ትምህርት ነበረ እናመሰግናለን በርታልን በተሰፍሺ ነበረ ያየሁት በጣም ቆንጆ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ !!
ምርጥ ሳው!!!!!!
Thanks for everything gin tsufik ayetayem badeftaree layii litsefawe beyee please endetayee adergake tsalene
Thanks bro, keep it up, its helpful.
You are so amzing!! Thank you for teaching us🙏
እናመሰግናለን ቅን ሰዉ በጣም ደሰ ብሎኞል በትምህርትክ እንዳንተ መልካም ሰዉ ያብዛልን የአብዛኞዉ የህብርተሰብ እንግሊዘኞ እጥርት አለ ለብዙሰዉ ትጠቅማለክ በርታልን
Gobez lij. Bereta! You got the key!
እውቀትህን ያዳብርልህ መልካም ሰው ነህ
🎷🎷thank you 🎷🎷teacher🖒🖒🖒
እንኳን 1ጊዜ 1000 ብትለኝ ሰብስክራይብ አደርግሃለሁ የመልካም ወጣት ፍሬ ነህ ተባረክ
በጣም እናመሰግናል በርታ
በጣም ጨዋነት የተሞላው ስርአት ያለው ትምህርት
ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ጎበዝ አስተማሪ ነህ
የኛሀሳቢክልብእነመስግነለንስላምህንያብዛልን
ጥሩ ነው ፅሁፉን እየከለልከው ስታስረዳ አመሰግናለሁ
በጣም የምፈልገውን ትምህርት አስተማርከኝ ተባረክ
ተስፊሽ ነግሮኝ ነው የመጣሁት
እናመሠግናለን። በጣም።
በተስፍሽ መስታወቕያ ያወቕኩህ ቀጥልበት ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ጎበዝ አስተማሪ ነህ
My breather God bless you more u really a good person
Brother
Brother not breather
አመስግናለው ወድሜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ጌታ ይባርክ ❤❤
Enamesegnalen wendmachin kexlbet
Hulunam Video eyezoki 👍🏽 be ewunet yesibhle betam teru aesitemari neh😍
I like ur teaching method, keep it up!!!
Yene konjo dasss sitili tanashi wodemen tibasilaleh
የኔ ወንድም በርታልን እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
wow you'r wonderful /topnotch teacher ever in my experience .keep it up
Thank you Endante Aynetochune Yabezalene
Betam gobzi nehi timertih betam giliti nw berita
በርታ አሪፍ ነዉ
Wow i really tank for u'r good wark & I hope that I can learn from u more than more
የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነክ በርታልን
Betam teru new amsgnalew
Shalomm shalom Wowwww🌹🌹❤️❤️🇪🇹🇪🇹✋🏻🙏🏻🙏🏻🙇♀️🙇♀️
thanks your nice teacher ever i like the way you laugh really your smile is cut also your handsome
Thank you very much brother
ማሻአላ ጎበዝ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር በተለይ ስለ could ,would,could've ,would've አሁን በደምብ አውቄያለሁ አመሰግናለሁ በጣም በርታ ብሮ
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል መማር እየፈለኩ አቅም በማጣቴ ነው እስከ አሁን ያልተማረረኩትና ፈጣሪ ይባርክክ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ ሰውን ለማገዝ ያለህ ቅን ልብህ አይወሰድብህ
Amen 🙏, amesegnalew 🤗🙏
ዋዉ
Thank you teacher I appreciate you keep it up God bless you
Great. thank you
3ኛ ቀኔ ተማሪህ ከሆንኩ በጣም በጣም አመስግናለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤️🙏🏻
Wowo btame arfe newo
Thank you very much teacher
U r welcome 🙏
በዚህ ቪድዬ ላይ should ን በምፅፍ ጊዜ በችኮላ l ሚለውን ፊደል ሁለት ቦታዋች ሊይ ዘልዬዋለው.. ቪድዮውን ካወጣሁት በሁዋላ ነው ያየሁት sorry 🙏
እንግሊዘኛ ትምህርት እጅግ በጣም ነው የምወደው ት/ቱም ይገባኛል አሁንም የመማር ፍላጎቴን እንደ ገና አመጣህብኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ።
እውቀትህን አብዝቶ ይጨምርልህ ።
@@BIRTUKAN2 ere enase bezu anibabe qalitoshun aweqalhu gen agetatemai miwerate aleshilme endate mawerate yeshilile
Tatti tube keep up the good work my god bless u
Could you teach do did dose etc....
ይሄኛው ከበደኝ
Egzabeher abzeto yebarkeh melkamenet leras new
Thank you so much teacher 😍❤
RUclipsroch sile zeregnent yemetaweru isty enda #Tatti eweketachun akaflun
ለካስ ተማሪ ካለ አስተማሪ የትም አለ
በርታልን እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
Amesegnalew 🙏
ትክክል
@@AaaBbb-tn8bo በሰላም ነው? ጠፋክ
አለሁኝ አልጠፋም
@@AaaBbb-tn8bo ኑርልኝ ወንድሜ
ማለቴ part 5 መቼ ነው
ወይስ እኔ ጋር አይገባም ማለት ነው?
ተስፍሽ በጠቆመኝ ጥቆማ መሠረት ተገናኝተናል…
ችግራችን ገብቶህ፣ አስበህ ይህንን በማዘጋጀትህ በጣም እናመሰግናለን…
Good job!! Pure Excellence.
አረ በጣም የምገርም ነዉ እኔ እንግሊዘኛ ለመማር እና በጣም ጥረት ስያደራግ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ አለኝ አንተን በመገኛቴ ጌታ ጥበብ ያብዛልህ በርታ
Adis nagn tati you tube betam desyilal tebarak wandime englizagnan manbeb ena memar tlobign betam new ymiwadew thank you so much
ለሕዝብህ አስበህ ይህንን በማድረግህ በጣም ከልቤ አመሰግንሀለሁ።
ተባረክ!
እድሜና ጤና ይስጥህ ያገሬ ልጅ በርታ ስራህ ሁሉ ጥሩ ነው ብዙዎችን እየደገፈ እየለወጠ ነው።
You are very intelligent . I like your teaching system. It is clear and easy.
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ስለሀገር ብታወራ ያምርብካል ያለህን ሰተካል እናመሰግናለን
ተባረክ እንዳንተ ቅን ሰዎችን ያብዛልን
thank you so much you are clever teacher Mashallah
Ba ewunatt betam gobez nek berta gin befit astemari naberek ende 🤔 ergixeny negn astemari mahon alabik 👏👏👏👏
you are a good brother God bless you
Wow tnxs lemsetan tmhrt betam agaze naw fetari yakbrln
Woooowwww deess yamil tmirt geta yibrkik aboriginal
you are favor man... i have great respect for u
Thanks tesfshe all the time you sharing to us important things and I’m glad to join your RUclips natti God bless you more and more
Zemanik yibarek any asitemirekagn bihon noro yet bedaresiku naber , dedab astemari complex adirgo Ethiopia astemirogn,,ahhh
Wowww Wendma Betam Des Yelal Lesew Yalk Akrbot ,Akibrot Becha Hulum Temhrt Temchtognal Yet Nebrk Eskahun Ayzok Wendma Selamk Yebzalgn
Bravoo... Berta gobez memhr neh
መንህ ዘርህ የተባረከ ይሁን እንግሊዘኛ መልመድ ፈልጌ ነበር ንጽህ ሰው እንዲህ ያስተምራል እውቀቱን ያካፍላል ቃላት የለኝም ልናገር ተባረክ
Amen 🙏
Thank you so much , i learn from your video a lot pls keep it up.
My.teacher.wel.come
በጣም አመሰግናለው ክብር ይገባሀል
Geta yebarkeh.Thank you
Woww new timrtik berta wow yengilzegna chigir albign👍👍👍👍
Yistekakelal 🙏
ወጣት አስተማሪ ብቻ ሳትሆን የማስተማር ብቃትህን ለማካፈል የተነሳህበት መንገድ በጣም ጥሩ ነው:: ትህትናህ ሌላውን ጉንህን እንዳላይ ጋርዶት እንድከታተልህ ጋብዞኛል:: ተባረክ
Wonderful !!! ተባረክ
እናመሰግናለን በርታ እንደ አንተ አይነት እውቃታቸውን ያምያከፍሉ ወንድሞችን ያብዛልን
Bartaln wadmchin wow....👌👌👌
Your learn system is outstanding
Betam arif new
well-disciplined A nice guy
Woha so amazing! Tensh fitenet chemir tesfesh tankes
gobez lij yemitastemiraw timehirt betam teru new berta Europe letwoledu lijoch Amarigna metsafina manbebi endichilu yemireda temhirt bitjemir betam teru new
Very important for our people thanks bro god bless you
እናመሠግናለን መልካም ሰው ነህ
Thank you so much lam very interesting
ደስ ይላል ቀጥልበት 👍
ተስፍሽ ምርጥ ሰው በጣም እናመሰግናልን ጥሩ መምህር ነው ወንድማችን በርታ
thank you our brother god bless you
Amen 🙏
ዋዉ የሚገርም ትምህርት ነው የተማርኩት ቃል አገባብ በጣም ነው የተገረምኩት ቃል እንዴት መጠቀም እንዳለብኝ እንዳት ያሉ ወንድሞችን ያብዝላን ተስፍሺየ መቸም እኛን የሚጠቅም ነገር ነው የምትልክልን በጣም እናመስግናል ወንድሜ ተባረክ
Amen 🙏, Amesegnalew 🙏
Thank you ያገር ልጅ
Thanks so much. I like how you teach us. It easy to understand.
ተስፍሽየ ሰው ሳይሆን መላዕክ ነው ያስተዋወቅኸኝ በጣም አመሰግናለሁ። የሁልጊዜም ምኞቴ language ትምህርት ቤት ሄጄ መማር ነበር አሁን ግን ከቤቴ ሁኜ የሚያስተምረኝ ምርጥ መምህር አገኘሁ። ለአድናቆት የሚሆን ቃላት የለኝም! እግዚአብሔር ከዕውቀትም ዕውቀት ይጨምርልህ ለቅንነትህም ዋጋ እሱ ይክፈልህ በርታልኝ ወንድሜ
ወንድሜ ተባረክ ከልብ ከልብ ነው የማመሰግነው ክፉ አይንካህ በርታልን የኛ ማኛ ተስፊሽም ምስጋናዬ ይድረስህ
ያንተም ሰላም ብዝት ይበልልክ የተባረኽ ልጅ !
እናመሰግናለን ታቲ መምህራችን።
You are the best teacher! keep going bro.........
እግዚሃብሔር ይባርክህ በእውነት ሳስተምር ይገባል መልካም ሰዉ የዘረኝት ስድብ ነበር ሳዳምጥ የሚውለው ዘረኝነት ከምድር ገጽ የጠፋው
እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ወንድሜ በጣም ነው የሚገባው በዛ ላይ ት/ት አሰጣጥህ ቀለል አድርገህ ነው አታጨናንቅም በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን
Now i know z differents, thanks brother
Thank u for ur teaching may God bless u
የምፈልገው ትምህርት ነበረ እናመሰግናለን በርታልን በተሰፍሺ ነበረ ያየሁት በጣም ቆንጆ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ !!
Amen 🙏
ምርጥ ሳው!!!!!!
Thanks for everything gin tsufik ayetayem badeftaree layii litsefawe beyee please endetayee adergake tsalene
Thanks bro, keep it up, its helpful.
You are so amzing!! Thank you for teaching us🙏
እናመሰግናለን ቅን ሰዉ በጣም ደሰ ብሎኞል በትምህርትክ እንዳንተ መልካም ሰዉ ያብዛልን የአብዛኞዉ የህብርተሰብ እንግሊዘኞ እጥርት አለ ለብዙሰዉ ትጠቅማለክ በርታልን
Amesegnalew 🙏
Gobez lij. Bereta! You got the key!
እውቀትህን ያዳብርልህ መልካም ሰው ነህ
Amen 🙏
🎷🎷thank you 🎷🎷teacher🖒🖒🖒
እንኳን 1ጊዜ 1000 ብትለኝ ሰብስክራይብ አደርግሃለሁ የመልካም ወጣት ፍሬ ነህ ተባረክ
በጣም እናመሰግናል በርታ
በጣም ጨዋነት የተሞላው ስርአት ያለው ትምህርት
ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ጎበዝ አስተማሪ ነህ
የኛሀሳቢክልብእነመስግነለንስላምህንያብዛልን
ጥሩ ነው ፅሁፉን እየከለልከው ስታስረዳ አመሰግናለሁ
በጣም የምፈልገውን ትምህርት አስተማርከኝ ተባረክ
ተስፊሽ ነግሮኝ ነው የመጣሁት
እናመሠግናለን። በጣም።
በተስፍሽ መስታወቕያ ያወቕኩህ ቀጥልበት ተባረክ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ጎበዝ አስተማሪ ነህ
Amen 🙏
My breather God bless you more u really a good person
Brother
Brother not breather
አመስግናለው ወድሜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ጌታ ይባርክ ❤❤
Amen 🙏
Enamesegnalen wendmachin kexlbet
Hulunam Video eyezoki 👍🏽 be ewunet yesibhle betam teru aesitemari neh😍
I like ur teaching method, keep it up!!!
Yene konjo dasss sitili tanashi wodemen tibasilaleh
የኔ ወንድም በርታልን እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክ በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
wow you'r wonderful /topnotch teacher ever in my experience .keep it up
Thank you Endante Aynetochune Yabezalene
Betam gobzi nehi timertih betam giliti nw berita
በርታ አሪፍ ነዉ
Wow i really tank for u'r good wark & I hope that I can learn from u more than more
የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነክ በርታልን
Betam teru new amsgnalew
Shalomm shalom
Wowwww🌹🌹❤️❤️🇪🇹🇪🇹✋🏻🙏🏻🙏🏻🙇♀️🙇♀️