Mon cher frère, Merci beaucoup!!! Tu es bien travaillée ,tu es vraiment intelligent....... en fait quand je suis arrivée en France ça fait 6 ans bientôt j'avais oublié l'anglais maintenant grâce à toi .encour Grands merci
1, had 2, had 3, Doesn't have 4, has 5, had 6, doesn't have 7, didn't have 8, doesn't have 9, didn't have 10, had I very much appreciate you brother. thanks for your golden time. I learned a lot of things. I just improve my English skills. thanks again.
ሰላም ምርጦቼ 🤗
.. በ 1ኛው ጥያቄ ላይ 'When‘ ም መግባት ይችላል.. ይቅርታ ስላልገለጥኩት🙏😉..
መልካም ጥናት💪💪
Love u all!💕
thankyou bro keep it up
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
ሰላም ታቲ, አንዳንዴ በምታስተምርበት ገዜ በመሃል.....how to learn English conversation cartoon or other video...... ብታሳይ እና በዛ ላይ ገለፃ ብትሰጥ በቀላሉ መረዳት እምንችል ይመስለኞል ሃሳቤን ላካፍልህ ብዬ ነው🙏
Tatti Tube you’re doing good keep going bro
thankyou bro keep it up
God Bless You Thank You for You Goving To Time
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ እየተማርኩ ነው
ወድሜአላህይጨምርልህቀጥልበትአይዛህ
እጅግ በጣም ጣፋጭ አሥፈላጊ፣ ጠቃሚና ፣የምናወራቸውን ሠዎች ሀላፊውን ከአሁኑ ግዜ እየቀላቀልን ግራ ገብቶን ሠዎችን ግራ እንዳናጋባ ንግግራችን በትክክል ለሚሠሙን ሠዎች እንዲሠማ ለሚያናግሩን ሁሉ በሚገባ መልኩ እንድናወራ እንድናሥረዳ የሚረዳ የሚያግዝ ካወቅነው የሚያኮራን ካላወቅነው የሚያሸማቅቅ ትምህርት ነው በሌላ አነጋገር ይሄንን ትምህርት ተምረን በትክክል ማውራት እንድንችል የሚያግዝ እምቅ ሀይል ያለው ትምህርት ነው በርታልን ናቲያችን
Timirt betam yigebal sitastamir gobezi berta fetari iwuket yichemer tebareki
Good job bro
You are really true Ethiopian
my brother ! really you are very smart language teacher.
ማሻ አላህ በጣም ጡሩ በርተ
My brother thank you from Abay computer and Language Training Institute Negelle Borena Ethiopia
ዋው እውነት ለመናገር ት/ቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። በዛ ላይ ለሁሉም ሌቭል የሚሆን እና በሚገባን መንገድ ነው እያስተማርክ ያለከው አንዳንዴ እኛን እንዲገባን ካለህ ጥልቅ ፍላጎት የተነሳ ትጨናነቃለህ ክፍል 9 እና 10 ላይ ግን ራሀ ሆነህ እያስተማርክ ነበር በእውነት እኔ በግሌ በጣም ተመችቶኛል 😎 በጣም አመሰግናለሁ በዚሁ ቀጥል።
አንድ ያልገባኝ ጥያቄ ባለፈው ት/ት ላይ if clause የመጨረሻው ጥያቄ ላይ
if I_____ (not) (be) sick , I___ ___ (go) to your party. ይኼን ስንሰራ የሚጠቀመው if + past perfect , would have + past participle ብለኸን ነበር የኔ ጥያቄ ባለፈው ስለ sentences ስንማር past perfect ማለት had + past participle ብለህ ነበር እና ይኼን ጥያቄ ስንሰራ የ “be” past perfect “been” ነው ነበር ያልከው ታዲያ past participle ለማለት ነው ወይስ past prefect ራሱን ነው 🤔 ? ምክንያቱም አንድ verb በ 3 አይነት መንገድ እንጠቀምበታለን infinitive simple past እና past participle. so ክፍል 10 ላይ የመጨረሻውን ጥያቄውን ስንሰራ ያለው video ብታየው ጥያቄዬ የበለጠ ግልፅ ይሆንልሀል።
ሌላው ደሞ እንዲህ አንዳንዶቻችን ያልገባን ጥያቄ ሲኖር የምንጠያየቅበት የ ቴሌ ግራም ፔጅ ክሬት ብታደርግ ምክንያቱም
1 አንዱ ያልገባው ሌላው ገብቶት ስለሚሆን አንድ ጥያቄ ሲኖር አንተ በአንዳንድ ጉዳዮች ቢዚ ብትሆን ወይም ሳይመችህ ቢቀር ከ ግሩፑ መሀል አንዱ እዛው እንዲያስረዳ እድሉ ስለሚያገኝ ምቹ ይመስለኛል ሌላው ደሞ
2 አስተያየት ወይም ወደፊት መማር የምንፈልገውን ርዕስ በቀላሉ ከፔጁ ላይ ለመሰብሰብ ቀላል ይመስለኛል በተረፈ 🤙
ሰላምህ (ሽ) ይብዛ የሰጠኸዉ መልካም ሀሳብ አይቼ ነዉ ናቲ የእራሡ መልስ ይኖረዋል , ግን ጥያቄ ሲኖረን እዚሁ አንተ እንደጻፈከዉ መጠየቅ እንችላለን ! እዚሁም የሚችሉት ከናቲ በፊት መርዳት ይቻላል ፈቃደኝነት ካለ ለመርዳትና ለመርዳትም ! ለምን ቴሌግራም ቢኖረዉ የመጀመሪያዉ ሰልካችን በአንድ ቨድኦ ብቻ ይዘጋል ሌላዉ ከስራችንም ከአሰሪዎችም አንጻር የማይመቸን ይኖራል ብዙ ምሴጅ ሲገባ ! በተጨማሪ ወንድማችን ናቲ ጊዜዉን ጉልበቱን እዉቀቱን በቅንነት የሠጠን ና እኛ ምንም የምንከፈለዉ ክፍያ የለም ቢያንስ የሰራዉን ያክል ባያገኘም RUclips ላይ እንዲያገለግለን ብንተወዉ ! የእራሴ አመለካከት ነዉ መቼም ሀሳብ አይከለከለም አይደል በበለጠ ግን የስራዉ ባለቤት የተሻለዉን መንገድ ያዉቃል ::
Past perfect lemalet new🙏
Sile Telegramu asibibetalew 👍🙏
Wow betam temechitonal berta thank you very much
መልካም ሰው ኑርልን
Nattyee geta yesus yibarikih betam enameseginalen 😘
Waw ewnet kal yelegnim anten lemadnek e.rn ewkethn yichemrlh betamm enamesegnalen tru yetmhrt asetat new ketlbet ayizoh berta😘😘
ዋው ምርጥ ሰው ሰላም🙌
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክ በብዙ🙌🙇
Oh I didn't seen before 🙆 thank you alot it's important lesson you're genius teacher spacialy your calm and smileful is plaesant keep up 👌 👌 bro😍
የኔ መልካም የምፈልገው ትምህርት ነበር ትምህርትህን ጀመርኩ
በርታ ወንድም በጣም የሚያነቃቃ ትምህርት ነው።
Veri good parti 2 laaki than youn ticher
እናመስግናለን ገና ዛሬ አገኘሁህ great teacher convinced
ለማንኛውም ግን መልካም ስራ ነው በርታ
Thank you so much Tatti God bless you too.
thanks so muchh bro my god be with you
ተባረክ ወንድሜ አስተማሪነት ከባድ ነው በርታ
እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት በጣም ነው የተጠቀምኩት
ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን እናመሰግናለን ቀጥልበት
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
I GOT MANY MORE KNOWLEDGE. THANKS SIR. KEEP IT UP
Thank you so much,very good .
I swear you r so nice Guy thank so much
Selamh ybza ewkethn fetari yabzalh, herzlichen Dank 🙏
Galatoomi እናመሰግናለን👍
Betam betam konjo temert new teyakena melsu beteley 👍👍👍👍enamesegenal gobez
ምን ዋጋ አለው ሰብስክራይብ አንዴ ብቻ ነው ያለው ሁልግዜ ቢኖር ሚልዮን ግዜ ሰብስክራይብ ባደርግ ድካምክን ልፋትክን ቅንነትክን አይከፍለውም
በጣም የውስጤን ነው የነገርሽልኝ
Thank you so Much, God bless you always .
You are very smart teacher
Great teacher god bless you too
Thanks you good 👍
You are nice teacher keep going bless you
እግዚአብሔር ይማስጌን ወንድማችን እንኳን በሰለም በጣክ
1.Had 2 .Have 3.had 4.desn,t 4.desn,t 5.Had 6 When 7.Has 8.desn,t 9.Have
Thank you very much gyre lege
እንኳን ድና መጣህ እናመስግናለን ወንድም
Thank you bro for your lecture.
እናመሰግናለን መምህር !!
ወንድሜ ተባራክ እግዚአብሔር ዉቀቱን ይጨምሪልህ
ዋው ይመቻል
Good Bless You
Thanks, it's helpful Dr
ሰላምክ ይብዛ ሁሌም ደና ሁን
በጣም እመሰግናሃለው ቀጣልበት
ሰላም ወንድሜ። ፔጂህን ዛሬ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ።
Thank you so much
Idont have time to wrik home work....but realy im happ to this tuyb....😍😍 Tatti thank you so mach!!!
ዋው በረታወንድሜ
Thankyou teacher
Mon cher frère, Merci beaucoup!!! Tu es bien travaillée ,tu es vraiment intelligent....... en fait quand je suis arrivée en France ça fait 6 ans bientôt j'avais oublié l'anglais maintenant grâce à toi .encour Grands merci
Tres bien. Merci beaucoup!
U r a good teacher n powerful keep going 😍🙋♀️
Wow am new student it is helpful
እናመሰግናለን በጣም
Thanks brother
Great and well done you 😎
It is great
ወይ እንግሊዘኛ ማንበብ የምችልበትና መፃፍ የምችልበት ጊዜ ናፈቀኝ
Hulu yichalal 💪💪
የምገርም ነዉ እናመሰግናለን
betam new memar mefelegaw gin kebdonyal
በጣም አሪፉ ነው
Hi my brother you good itching thank you
1.had
2.had
3.doesnt have
4.have
5.has
6.dosent have
7.didnt have
8.doesnt have
9.didnt have
10.had
Tnxx tati በርታልን ወንድማችን አሪፍ ነው ።
Enamesegnalen wendmachne🥰
Waw.amizenig.vedoi
Temirtu be amaren bemehonu wodejiyalow mikinatum temirt len betam sile miyasifegen memare felgalow
Betam arif new
WOOWW
good job!
Sir!!
Thank you bro kumengergna neh
God bless you 👏
1, had
2, had
3, Doesn't have
4, has
5, had
6, doesn't have
7, didn't have
8, doesn't have
9, didn't have
10, had
I very much appreciate you brother. thanks for your golden time. I learned a lot of things. I just improve my English skills. thanks again.
ምርጥ ነው
Good jop bro. Thanks
አምሰግናለሁ በጣም
Thankfull Teacher
Wow bless you brother
👌👍
🙏👍👍
Thank you 🙏 ❤️
አሪፍ ነው በርታ
ሰላም ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዛሬ ነው ቻላልህን ያሁት በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው
Thanks love you 💚💛❤
It’s helping me a lot my brother
መምህር ስላም ላንተ በዚህ ፔጅ በመግባቴ እጅግ ደስተኛ ነን በርታ ወንድማችን
Wawe
ይሄ ትምህርት ሰላማዊ ሰልፍ እየወጡ በእንግሊዘኛ ለሚሰቃዩ ዲያስፖራ ወገኖቼ ፍቱን መድኃኒት ነው የተሻ መፈክር ለማሰማት 😜😜😂እባካችሁ ስትሳደቡ ከምቱሉ ኑ እና እውቀትን ገብዩ ወንድሜ አላህ ይስጥልን በርታ ወንድም አለም
amsegnalehu bezi ketel
well came Tatti 7/10 አገኘው ደብተሬን አርሜ 4ኛውን where ብዬ በመሰረዜ የተሳሳተ መልስ ጻፍኩኝ አሪፍ ነው በእውነት ባስተማርከን ውስጥ ጥያቄ ስታወጣ more ይገባናል እሺ
God bless you! my brother!!!!!!!!
Thank U for shearing
tnx. it is
interested tutorial
Well done
Thanks bru
እናመሠግናለን ጥያቄው ደስይላል እንደዚህ ጠይቀን
ሠላም እንደት ነህ ትምህርትህ አሪፍ ነው ተመችቶኛን በርታ