መሰረታዊ የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች 1/Basic fashion Design for beginner in Amharic
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- መሰረታዊ የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች
👉በዚህ ቻናል ውስጥ
✔️የልብስ ዲዛን ስልጠና
✔️መሰረታዊ የኮንፒውተር ስልጠና
✔️የፎቶ ሾፕ /ፎቶ እና ቪዲዮ ኢዲቲንግ ሶፍትዌር
✔️አዶቤ ኢሉስትረትንሽን ሶፍትዌር
✔️ካድ ፓተርን እና የመሰሳስሉት ስልጠናዎች ስለሚሰጡ "subscribe “ በማድረግ ስልጠናወችን ይውሰዱ ዘመኑ የውድድር ነው ጊዜያችንን አልሆነ ቻናል ላይ ከምናሳልፍ ጠቃሚ ነገሮች እና አስፈላጊ ነገሮች ላይ እናውል ይመቻችሁ::
የልብስ ዲዛን ማስልጠኛ ተቋም ላላችሁኝ እና መማር ለምትፈልጉ Telegram t.me/MADESIGN21
በጣሞ አስደስቶኛል አመሰግናለሁ!! እንደኔ ዲዛይን ለሚወድ በጣም ጥቅም ይለው ትምርት ነው 🙏🙏💚💛❤️
You all prolly dont give a damn but does anybody know a trick to get back into an Instagram account..?
I somehow lost my login password. I would love any assistance you can give me.
awo betam nw dizayner mehon emfelgew gn seal alchilm
@@mesiderbaw3967 ስእሉንም ማር ይቻላል እኔ ከዩቱብ ነው የተማርኩት 🙏
@@mesiderbaw3967 ስእል ግዴታ አይደለም የዲዛይን ፍቅሩ ካለሽ ሌላው ቀላል ነው
እንደኔ ለእጅ ስራና ለመኪና ስፌት አፍቃሪ በጣም ጠቃሚ ነው 👏 እናመሰግናለን ወንድማችን
እኔም በጣምእቅዲአለኝ
ተክክል ነሽ ግን ምንም አልገቤኝም
እኔ በጣም ነዉ
አመሰግናለሁ
አገላለፅህ ድግግማሽ የለለው እና ያልተደጋገመ እንዲሁም መቆራረጥ የለለው በመሆኑ በደምብ ተዘጋጅተህ መቅረብህን የሳያል ስለዝይ የለመሰልቸት ለመስማት ይጋብዛል።
እናመሰግናለን።።
አልሀምዱ ሊላህ በጣም ስፈልገዉ የነበረ ቻናል የልብስ ዲዛይነር መሆን ምኞቴ ነዉ አላህ ያሻካልኝ ኢንሻአላህ
በጣም አመሰግናለው አገሬ ስገባ የምማረው ነገር ቢኖ ዲዛይንነው አባክህን ሁሌም አስተምረን
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ… ትምህርት ልጀምር ፈልጌ ነበር እና መጀመሪያ RUclips ላይ ልይ ብዬ ነው ቀጣይ ክፍል ልቀቅልን አመሰግናለሁ
የት ነሽ ቴሌግራም አድ አርጊኝ እስኪ እኔም ፈልጌ ነው
t.me/MADESIGN21
@@madesign21 ወንድሜን ማሰልጠን ፈልጌ ነበር እባክዎ ቁጥር ይተባበሩኛል
ሀገር እስከምገባ እዚህ ልማር
@@madesign21
ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ትንሽ የልብስ ስፌት ባክግራውንድ ለነበራቸው ሰዎች ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
እጅግ በጣም ጓበዝ እኛስ ለምን ይቅርብ በእራሳችን ቋንቋ ስለአገኘሁ ኮረሁባችሁ በርቱ አመሠግናለሁ።
በርታ በሀበሻ የልብስ ማሥተማሪ ቻናሎች የሉም።
በዚህ እንሰጣለን
ኦላይን ኮርስ ትሰጣላቹሁ @@madesign21
በጣም አሪፊ ነው አ/ር እውቀት ይጨምርላቹ
ወይኔ የምፍልገውን ቻናል አገኝሁ ወንድሜ በርታ አለን ይህን ስራ ለመስራት ነው ሀሳቤ በርታልን
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድሜ በርታልን እመሰግናለን 🙏🏽
Betam enamesegnalen yebelt bakal.aggnchachu bmar dess ylegnal
እኔ ገና ዛሬ አየሁህ ሰብስክራይብ አረኩህ
እናም ኢሻ አላህ የልብስ ስፊት መማር እፈልጋለሁ
እንዛመድ
Thank you 👍👍👍 eskee selee machine atekakemee asayaneeee please
Geta ybarekih yene wondm betam Des yeml tmrt new
በጣም ደስ የሚል ጥሩ እና ኣስፈላጊ ሞያ ነው ማስተማር ብመጀመራቹ ደስ ብሎኛል ብተቻለኝ ኣቅም ለመቻል እሞክራለሁ ከልቤ ኣመሰግናለሁ በርቱ
እንዛመድ
በዚሁ ይቀጥል እናመሰግናለን👍🏽
ጎበዝ
betam arif nw bedenb huli gizem ketilibet ene silemiseraw sirawn ewedewalew
እናመሰግናለን በርታ
ዋው በጣም አመስግናለው ምፈልገው ስራ
Share it ...
ruclips.net/video/2XSWLlU6iYA/видео.html
ቆንጆነው
ዋዉ ምህረት በጣም ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣህልን !!
አናመሠግናለን
አመሰግናለሁ ወንድሜ ለመማር የምፈልገው ትምህርት ነው
ቁም ነገረኛ ደስ ይለኛል ተባረኩ
Very helpful video.
በጣምጥሮነው ትምህርቱ በርታልንወንድሜ
Tebark❤❤❤❤
Enamasegnalen ketlbet
Betam ameseginalew sifetunim bitasayen
በጣም አሪፍ ወድሜ ሀገር ስገባ እድታስተምረኝ መገኚህን እባክህን ላክልኝ
Egziyabher yisth sflgew
በጣም ሀሪፍ ነው ተመችታችሁናል እንደት እንደሚሰፋ ጨምራችሁ ፖስቱል
በርታ ወንድማችን
Wawu good thnaks Ejihn Ybarkewu ✝️Msganaye Kelb new
Thank you 🙏
Thank you
waaw thank you Good job.
I wish i saw this before 3 years ago
Ene Eztibrtona Debter Yje newYemketatelewu 👍👍👍👍👍👍❤️
waw keep it up
እናመሰግናለን በጣሞ የምፈልገው ትምህርት ነው. መማር እፈልጋለሁኝ
እንዛመድ
ruclips.net/video/2XSWLlU6iYA/видео.html
እኔም እፈልጋለሁ አድራሻው የትነው
አመሠግናለሁ
እናመሰግናለን
Enamesegnalen.wanawegen.formulawenhuleaskemtlne.
betam enamesegnalen wendm emaralew tebarek
t.me/MADESIGN21
እንኳን ደህና መጣህ አሪፍ ነው
በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ ወንድማችን
Betam des ylal yemfelgew tmrt nw sle pater temre neber
ትምህርት ጀምረናል
betam tekami tumhirt new enamseginalen
Betam amesegnalhu ketlbet wendm
የምፈልገውን አገኝሁ
ወንድሜ በርታ
👍እኔ መማር እፈልጋለሁ
በጣም እናመሰግናለን እባክህ ቀጥልበት።ፒን እስፒል ነው የምንለው በአማርኛ።
this is interesting
Inkuwan kewre wede sira alla ashegageren barta baxam weije miketalatelu neu
በርታ በርታ!!
ጥሩ ነዉ የት ነው የምትገኙት ስልካቹ በአማርኛ የተዘጋጀ ፓተርኑ ፈልጌ ነበረ
አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም መማር እፈልጋለሁ ት/ት ቤታችሁ የት ነው ወይም ስልክ አስቀምጡልኝ?
Silki quxri ena hawsa yigyali😊
Mashala wandime barta
እናመሰግናለን ወደ ታስተምራላችሁ ግን ስልክ አስቀጡ እደውላለ ለመማር
ሀገሬ ስገባ መማር የምፈልገው ዲዛይነር ነው
it's good for the first time trainee
betame arefe new
የት ነዉ እምታሰለጥኑት
ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል ለመልመድ ዲዛይን ለመሆን
እናመሰግናልን በርታ ደስ ይላል ወንድም
Berta bro betam des ylal
እንኳን ደና ቆያችሁኝ ተቀላቅያለሁ😍👍
Family arguye
ለልጆች ልብስ ለመስራት የሚያስፈልግ የማሽን ምንአይነት ነው
الحمد لله
እኔ መሰልጠኝ እፍልጋለሁ አድራሻችሁን ብተነገሩኝ ሰንት ጊዜሰ ይፍጃል
👍
እንክዋን ደህና መጣህ ብያለሁ በርታ ጥሩ እውቀት እንደምታሲዘን አምናለሁ
Aserarun bitasay yeteshale nw eji
እሰኪ እኔም ልሰልጥን
Waw berta ketelbet
የት ጠፋህ ታዲያ
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታልን
እንዛመድ
👏🏼👏🏼👏🏼
አሰላሙ አሊይኪም
በጣም ጥሩ ነው እናመሠግናለን
እንጠብቃለን ግን በምስል ብቻ ነው ትምህርቱየሚሠጠው አሁን እንዳየንው ነው
Thank ypu
በርታሥፈልግየነበረውመረጃ
እባክህ ስልክ ቁጥርህና አድራሻህን አስቀምጥልኝ በአካል ትሬኒግ ምሰጡ ከሆነ
t.me/MADESIGN21
ወንድም ሆናችሁ ሴቶች ለመማር የሚያስፈልገውን መሳሪያወች በምስል ያችሁትን የቻላችሁት አማልታችሁ በቤት ስራ ጀምሩው አይቶ ዝም አይደለም እደፍተር ላይ አስፍሩውት
ጎበዝ በትክክል በእርግጠኝነት ይህን ካደረጉ በሳምንት በሁለት ሳምንት ውስጥ ይለምዳሉ
በአካል ስልጠናዉን እምትሰጡ ከሆነ መሰልጠን እፈልጋለሁ
ማቴሪያሎች የት እናገኛለን ከርቭ ቅርፅ ያላቸው
እናመሰግናል
ena gan jamri nag amsginlhu takimogali
ደስ ይላላ
ዘግይቸ ባየዉምበጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ኢትዮጲያ ላለ ሰዉ ስልጠናዉን እደት ማግኘት ይቻላል ከቻልክ መልስልኝ ወድም
አዲስ አበባ በብዛት ማሰልጠኛዎች አሉ ዩቲውብ ላይ ስለጫንኩት ገብታችሁ እዩት
የማንኛውም ልብስ ፎርሙላ ያለው መፅሐፍ አለው ወይ ❤
አወ አለ ግን በብዛት መሰረታዊ ልብሶች ነው ፎርሙላያላቸው ለምሳሌ ሱሪ ቀሚስ ሸሚዝ ቲሸርት ሱፍ ኮትና ሱሪ ወዘተ ከዚያ እንደ እኛ ዲዛይን ማሸሻልና ማዘመን እንችላለን
ወንድም የለካነውን እንደት እንደምንቆርጥ አሳየን
እፍልግህ ነበር በይት ላግኚህ ኪየከው ቁጥር አሥቀምጥልኚ እኔ ድዛይነር መሆን እፈልግ አለሁ ያለሁት በሥደን ነው🎉 እና ልብሥ ምናምን ከማይም ያላየሁትን እሥል ነበር ሣትዮየለምን አሠሪል ትችያለሽ ትለኚ አለች እኔግን የገጠርልይ ከመሆኔ አፂር አልወጣሁም አልሞከርኩም😢
በዚህ ቴሌግራም አግኝም @Mads2127
እስከዛሬ የት ነበርኩ
mn yemibalew machine arif nw ?
ሰላም እንዴት ነህ የበለጠ መረጃ እፈልጋለው ትረዳኛለህ?
በዚህ ያግኙን @Mads2127
Esk sure pepater asayn