Ethiopia: ዲዛይን ለጀማሪዎች 2 | 𝕭𝖆𝖘𝖎𝖈 𝖋𝖆𝖘𝖍𝖎𝖔𝖓 𝕯𝖊𝖘𝖎𝖌𝖓 in 🅰 🅼 🅷 🅰 🆁 🅸 🅲

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 128

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 4 года назад +8

    ዋው, ወንድሜ ስለቅንነትህ እናመሰግናለን በቋንቋችንና በሚገባን መልኩ በእውቀት ስላቀረብክልን ሙያዊ ስልጠና ከልቤ አመሰግንሃለሁ በርታ ገና ብዙ ማወቅ ስለምፈልግ እከታተልሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @genetsani6570
    @genetsani6570 Год назад

    ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በጣም ልትመሠገን ይገባሀል አሁን እኔ አንድ ሳምንት ሆኖኛል ትምህርቱን ከጀመርኩኝ በጣም ወድጄዋለሁ በዚሁ ቀጥል

    • @madesign21
      @madesign21  Год назад

      እሸ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @የገባያመአከልሳኡዲይአረቢ

    በጣም እናመስናለን እንድትቀጥል እንድፈልጋለን አማርኛ ቆንቆጭች ነው ቆንቆ መቀየር የለበትም ወንድም ይቅርታ በእንግሊዝኛ ሌሎችን በብዛት ተጠቃሚይ አሉ ብለህ ካሰብክ ችሎቱን አላህ ይስጥህ ለወገኖችህ በዝሁ ቀጥልልን

    • @madesign21
      @madesign21  5 лет назад

      ችግር የለም እቀጥላለው

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 3 года назад +1

    በጣም ነው የለፋኸው እንድናውቅ ስለረዳኸን እናመሰግናለን በርታልን ቺርስ

  • @RedietTH
    @RedietTH 2 года назад +1

    Thank you for you made these videos. In watching the two parts of basic fashion design for the first time, I felt like I understood something. Now I am interested to learn more. The way you presented the explanations is clear and easy to understand. Thanks and keep it up please.

  • @ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ
    @ቃልህመፅናኛዬ-ከ3ጨ 4 года назад +8

    ወንድም እናመሰግናለን በየጊዜው ቪዲዮ ብትሰራ እኮ ቻናልህ ያድጋል መኒታይዝድ መሆን ይችላል ቢያንስ በሳምንት አንድ ቪዲዮ ሥራ ይጠቅምሃል

  • @senaithaile7868
    @senaithaile7868 4 года назад +1

    Thank you and please continue the good work . l am really interested in learning how to sew our traditional dress . Well done.

  • @kenaguta5715
    @kenaguta5715 2 года назад +2

    It is interesting. Please, keep on introducing the field and such promotion works. I will be part of fashion design soon.

  • @عمورتويوب
    @عمورتويوب 5 лет назад +3

    እናመሰግና ለን በርቱልን በጣም ብዙወች አችን የምንፈልገዉ ትም ርት ነዉ

  • @birneshhaile3414
    @birneshhaile3414 5 лет назад +2

    thanks brothere its wonderfuel. pls continue dont stop i am so intersting to learn how to sew .

  • @hana4049
    @hana4049 4 года назад +2

    👍🏽በጣም እናመሰግናለን እባክህን በተቻለህ መጠን ተስፋ ባለመቁረጥ ለማስተማር የቻልከውን አድር🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @fevatefera9027
    @fevatefera9027 4 года назад +2

    hey...your you tube channel is so great ..can i ask you the 3D application that used to designing i have been watching but i can't get the right one so could you tell me.

  • @ሁሉምህልሜይሳካልበአላህእ

    በርታልን በጣም አሪፍነዉ ወድም ቀጥልበት

  • @semusemuti1481
    @semusemuti1481 5 лет назад +3

    በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @mamushetyohanis5897
    @mamushetyohanis5897 2 года назад

    ወንድሜ እኔ ሰፊ ስለሆንኩ በጣም ይረዳኛል ተመቺቶኛል አመሰግናለው በርታ

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 3 года назад +1

    ወንድማችን በርታ ነገር ግን እሥኪ በተግባር ብታሣየን ምን ይመሥልሀል?? ማለቴ እየሠራህ

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 лет назад +3

    Thnaks zariy new Yayehut Sebstrayb Adereghuh Arif Tmhrt New👍👍👍

  • @hayuk9121
    @hayuk9121 2 года назад

    gobez abati ...ere bertaln egna betam enfelgaln tnsh tegest madereg alebk

  • @suzy1523
    @suzy1523 5 лет назад +4

    በአማርኛ ለማግኘትበጣም ጥሬ ነበር ወንድም አሪፍ ጅማሮ ነው ቀጥልበት

  • @fikiriasefaw6494
    @fikiriasefaw6494 3 года назад +1

    በኢትዮጵያዊ ጨዋነት በሚገርም አቀራረብ ነዉ ያቀረብከው በርታ በጣም ተጠቅሜአለሁ

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 4 года назад

    እናመሠግናለን በጣም ጥሩነው ቀጥልበት

  • @merymery4711
    @merymery4711 4 года назад

    Enamesegnalen Betam arif timihirt new ebakih beziw ketil

  • @sebeleyekedusan8147
    @sebeleyekedusan8147 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በርታ

  • @እመቤትመላክቲዩብ
    @እመቤትመላክቲዩብ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @werkyealehegn6317
    @werkyealehegn6317 5 лет назад +3

    በጣም አመሰግንአለሁ ወድም ብዝግዜመማርእምፈልገውነገርነበር ሰለዝህ እባክህ በተቻለህ አቅም ባታቆርጠውደስይለኛል

  • @tebeyem2245
    @tebeyem2245 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለው

  • @asterberhane-o1y
    @asterberhane-o1y 5 месяцев назад

    wawu it is realy good job god bless you and your family

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 лет назад +2

    በርታ ወንድም እናመሰግናለን

  • @iniyitube3036
    @iniyitube3036 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 5 лет назад +6

    ስታስተምር እራስህ እየለካህ እየሰራህ ቢሆን ተመራጭ ነው ኣለበለዚያ ግን እንደኔ ከሆነ ነካ ነካ እልፍ ስለምታደርገው ሰሃቢነት የለውም መማር ፍላጎቱ እያለኝ ግን ትምህርትህ በደረቁ ሆነ

  • @yordanossisay8083
    @yordanossisay8083 2 года назад

    Good learning i like you

  • @salemmesi6538
    @salemmesi6538 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @EduPulse_Network
    @EduPulse_Network 5 лет назад

    Betam arif new ... wede tegbaru singeba degmo yibelt arif yihonal

  • @maygamal2185
    @maygamal2185 Год назад

    ሙዚቃዉ ይረብሻል ለማሰተካከል ሞክር በተረፈ ሰልጠናዉ ዋዉዉዉ ❤❤❤❤

  • @bisrat-media
    @bisrat-media 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ወድም

  • @finally7664
    @finally7664 4 года назад +2

    I’m proud of you young man.

  • @flawermedia8759
    @flawermedia8759 5 лет назад +2

    በዝሁ ቀጥል አሪፍ ነው እንፈልጋለን

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን በርታ

  • @zedshad1673
    @zedshad1673 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @yostina7220
    @yostina7220 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን! !!

  • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ

    በጣም ነው የማመሰግነው

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @saramahammad3642
    @saramahammad3642 7 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ሙዚቃው ይረብሻል እባክህ ከቻልክ ተወው።

  • @wdasseandom595
    @wdasseandom595 4 года назад +1

    በጣም ኣአሪፍ ነው

  • @ዩሀበሻዊት
    @ዩሀበሻዊት 5 лет назад

    ማሻኣላ አሪፍ ነው በረታ ጥያቄ አለኝ ልኬቶችን ለስት ነው የምናካፍለው እየለናህ እያካረልክ ብታሳየን ምረጫየ ነው ፓተርን ለማወጣት በራሴ ልኬት ለክቼ ግን ለስት እደሚካፈል ማወቅ አልቻልኩም እባክህ እደትብብር እየወና አሰረዳኝ በደብ

  • @sadiqulamin5316
    @sadiqulamin5316 3 года назад

    ኦ ትችላለህ በርታ

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 4 года назад +1

    በርታ ዛራ ነው ያየሁህ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад +1

    Enameseginalen

  • @seblaligalem7902
    @seblaligalem7902 3 года назад

    አመሰግናለሁ በዚህ ቀጥልበት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 4 года назад

    እናመሰግናለን መማር እፈልጋለሁ አድራሻ አሳውቀኝ እባክህ እናም ምን እንደሚያስፈልግ ንገረኝ

  • @tariketesfaye2131
    @tariketesfaye2131 5 лет назад +1

    Areeeee betam enefelgalen beziw ketel

  • @bezahailemariam4714
    @bezahailemariam4714 Год назад

    በርታ

  • @gracearega3178
    @gracearega3178 2 года назад

    ወንድም እናመሰግናለን እንድናውቅ ስለረዳኸን

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад +2

    Thank you 🙏

  • @rozinanegasi8847
    @rozinanegasi8847 4 года назад +1

    wel come

  • @sofyati4197
    @sofyati4197 5 лет назад +2

    Enamesegnaln

  • @bikiltugudetaofficial7302
    @bikiltugudetaofficial7302 2 года назад

    Waaaw 10q qexililn

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 5 лет назад +9

    ይቅርታ ወንድም ሙዚቃው ክድምጽህ በላይ ሆነ ረበሸኝ በጽሞና ላዳምጥህ ኣልቻልኩም

  • @zemzemnuru8947
    @zemzemnuru8947 5 лет назад +1

    Thanks

  • @hiwitube3460
    @hiwitube3460 Год назад

    Keep it up bro ደብተር ይዤ እየተማርኩ ነው ቀጥል

  • @Lwambahta2
    @Lwambahta2 4 года назад

    Wow kamisochu seyameru bamaryam tamachugn betam

  • @meronethioyejmuya6937
    @meronethioyejmuya6937 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን 🙏🏽

    • @madesign21
      @madesign21  5 лет назад +1

      Ethio Yejmuya 🙏🙏🙏
      ስፌት ማሽን አጠቃቀም የምትፈልጉ "Ethio Yejmuya” የሚለው እዚህ ስሟ ላይ በመጫን መማር ትችላላችሁ☝️እራስሽን አስተዋውቂላቸው ስለቻናልሽ በሪፕላይ ✅

    • @meronethioyejmuya6937
      @meronethioyejmuya6937 5 лет назад

      MA Design አመሰግናለሁ እኔ ስሜ ሜሮን እባላለሁ ለማታውቁኝ ስለ ስፌት ማሽን አጠቃቀምና ስለ ስፌት በተግባር አስተምራለሁ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማድረግ አብረን እንማማራለን አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @MerishaMeri
    @MerishaMeri Год назад

    ጥሩ ነገር ነው ግን እየሰራህ በተግባር ባይ የተሻለ ነው አመስግናለለው

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 3 года назад

    ወንድሜ እኔ ስለዲዛይን ምንም አላቅም እውቀቱ የለኝም ግን ዲዛይን መሆን ዲዛይን መድረግ ከልብ ፍላጎቱ አለኝ ምኑንም ሳላቀው ዲዛይን ብየ ሰርች ሳረግ የአንተ ትምህርት መጣልኝ እና ስከታተልህ ጥሩ ትምህርት ትሰጣለህ እና የምጠይቅህ ጥያቄ አሁን በምታስተምረን ሙያውን ብንለምድ ኢትዮጵያ ስንገባ ግደታ የዲዛይኑን ትምህርት ውሰዱ እንባላለን ወይ ሲቀጥል እየገባኝ ሲመጣ ቀላል ነው ግን ማመን አቃተኝ ሳልማረው እደት አውቃለሁ ብየ ምክንያቱም ዲዛይን ከባድ ነው እያሉ ነበር የሚያወሩት እና እኔ እደት ነው እደምችል የማሳምናቸው ይሄንም ያወኩት ባንተ ኮርስ ነው ቁጥር ብትሰጠኝ የተሻለ ነበር

    • @madesign21
      @madesign21  3 года назад

      እንኳን ደህና መጣሽ አወ ዲዛይን ዋነው ፍላጎት እንጂ በጣም ቀላል ነው አንቺ ብቻ አላማ ካለሽ ለምን እንደምትማሪው ታወቅሽ በቀላሉ የምትፈልጊውን መሆን ትችያለሽ እኔ እውጭ ነው የምኖር ስልክ እዚህ ላይ ለመፃፍ አይመችም ኢንስታግራም instagram.com/p/B8M7QRDDB69/?

    • @rayakobo8725
      @rayakobo8725 3 года назад

      @@madesign21 ዲዛይን ተምሬ ስፌትም ለምጀ ሀገር ስገባ በዚህ ሙያ መስራት ነው የምፈልገው የዲዛይን ፍላጎቱ በጣም ነው ያለኝ እኔም ውጭ ነኝ ኢኒስተግራም ኮሜት እፅፍልሀለሁ

  • @rozinanegasi8847
    @rozinanegasi8847 4 года назад

    enkan agenehu dese alen thanks

    • @madesign21
      @madesign21  4 года назад

      ሸር በማድረግ አባላትን እናብዛ ትምህርቱን እቀጥላለው

  • @tgytad9950
    @tgytad9950 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @hellowabbysinia1438
    @hellowabbysinia1438 5 лет назад

    Nice job continue bravo

  • @zoblebet7
    @zoblebet7 5 лет назад +1

    metanal bro, wede egnam gora bel

  • @_r_s_m_5810
    @_r_s_m_5810 2 года назад

    3 lagegnew alchalkum wendeme demo betam tmchtognal brta

  • @BodyFitnessBYGeni
    @BodyFitnessBYGeni 5 лет назад

    thank you MA

  • @tariketesfaye2131
    @tariketesfaye2131 5 лет назад

    Enamesgenalen berta

  • @beltuetube2748
    @beltuetube2748 4 месяца назад

    በርታልን የሚገባው ድምፅ ግን ቢቀንስልን

  • @hayuk9121
    @hayuk9121 2 года назад

    gn classochin be order aderegeln
    ketayun kifel magegnet eyetechegerku nw

  • @nggnuu6390
    @nggnuu6390 5 лет назад +1

    ጊን እኔ ሚለው የትምህርት ደረጀ የስፈልገወል ሲታየ ገበድ ይመስለል???

    • @madesign21
      @madesign21  5 лет назад +2

      ngg nuu የትምህርት ደረጃ አያስፈልገውም እዚህ በቀላሉ ነው የሚሰጠው ከናንተ የሚጠበቅ መከታተል ብቻ ነው "ፍላጎት ያለው ሰው በእርግጠኝነት ብዙ ነገር ይማርበታል" ስለዚህ ፍላጎት ካለሽ በርቺ✔️

    • @nggnuu6390
      @nggnuu6390 5 лет назад

      @@madesign21 በጠም ነው መመሰግነው እሺ ወደፊትም ስረውን ለመጀመር በታ ነው ታስፈ የደረኩት !!

    • @madesign21
      @madesign21  5 лет назад

      ngg nuu ችግር የለም አስፈላጊና ጠቃሚ ስልጠናወችን በቀላሉ ስለምሰጥ አታስቢ ከቻልሽ ሙሉውን ተከታተይው እማይገባን እለፍ እለፍን እያልን እያየነው ነው በርቺ✅

    • @nggnuu6390
      @nggnuu6390 5 лет назад +1

      @@madesign21 እሺ ሙሉውን ታከታትየለው የለቃከቸው 3ቱንም ቢዲዮዎች ታመልክቸለው የምቀጥለውን እየጠበኩኝ ነው በጠም አመሰግነለው : :

    • @tushayfyfyg1474
      @tushayfyfyg1474 5 лет назад

      @@madesign21 እኔ መማር እፈልጋለው እባክህን አገናኘኝ

  • @tgsteyasmin8813
    @tgsteyasmin8813 5 лет назад +2

    wendmachn encan dena metak enamesgnalen

  • @regbezeru7526
    @regbezeru7526 4 года назад

    ወንድሜ ቀጥልበት እንፈልጋለን

  • @tsgeredakebede5924
    @tsgeredakebede5924 5 лет назад +2

    በጣም አሪፋ ነው ግን እራስህ ብታሳየን

  • @fetuseid7197
    @fetuseid7197 4 года назад

    Tnx tmrtun btketlubet

  • @etaferahuyimer8405
    @etaferahuyimer8405 4 года назад

    ሰላም ወንድሜ የት ሃገር ነው ያለኸው?

    • @madesign21
      @madesign21  4 года назад

      ለጊዜው USA

    • @etaferahuyimer8405
      @etaferahuyimer8405 4 года назад +1

      ስለ ምላሽህ ከልቤ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለሚኖሩና የሙያ ስልጠና ማግኘት ለሚፈልጉ ወገኖች ምን ማድረግ እንዳለባቸው እንድትነግረን ነው ። ስለ መልካም ትብብርህ ከወዲሁ አመሰግናለሁ ተባረክ!

  • @በስምሽልጠራእናቴ-ሠ7ጸ
    @በስምሽልጠራእናቴ-ሠ7ጸ 4 года назад +1

    ወንድም እኔ መልመድ እፈልጋለሁ አድራሻ ስጠኝ። በናትህ

  • @danealtesfaye664
    @danealtesfaye664 Год назад

    and kan waretawn enmalsaln please don't stope

  • @ሁሉምህልሜይሳካልበአላህእ

    ወድም አፕልኬሽን ካለዉ ሽር አድርግልን

  • @sofitube3676
    @sofitube3676 5 лет назад +1

    eni alamaye e.p endehidu dizayiner mehon newu emfelgewu

  • @helitube7224
    @helitube7224 5 лет назад

    Berta

    • @sebrinabrar835
      @sebrinabrar835 5 лет назад

      which one is a good singer please can you tell me

  • @dehnienaredi8131
    @dehnienaredi8131 5 лет назад

    ዎው

  • @samirylovely1641
    @samirylovely1641 3 года назад

    ግን ያዋጣ ወይ ስራ አለ?

  • @tibaa3474
    @tibaa3474 4 года назад

    Betam new mamesegnew tru tmrtnew berta wendma

  • @MediTadesse-zx4dr
    @MediTadesse-zx4dr Год назад

    ሙዚቃው ለምን አሰፈለገ ለሚያሰተምር ሰው?

  • @sofyati4197
    @sofyati4197 5 лет назад +1

    Channel

  • @abinetababa4310
    @abinetababa4310 4 года назад

    Weyina falige flge yetehutgn vido nw wendma ebakh video wocn btsaraln batem yemwedew Moye nw mameri faligelhugne gn lemsaliten batem bizu genzeb nw mameriye

    • @madesign21
      @madesign21  4 года назад

      ነፃ እዚህ ይማራሉ welcome

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 5 лет назад

    Website lemn atsetenm?

    • @madesign21
      @madesign21  5 лет назад

      hsh G ምን አይነት ዌብ ሳይት ሙሉ ስልጠና በዚህ ቻናል በአማርኛ እሰጣለው ዌብሳይት በእንግሊዘኛ ነው ሊኖር ቢችልም እንግሊዘኛው ደግሞ ትንሽ ይከብዳል ሂንት ለሌለው ሙሉን ስልጠና ስለምቀጥል ሸር አድርጉልሽ ሰብስክራይብ አድርጉ ይመቻችሁ ::

  • @tsgeredakebede5924
    @tsgeredakebede5924 5 лет назад +1

    ከልብ ነው የማመሰግናው

  • @haymidawit4227
    @haymidawit4227 4 года назад

    አሪፍ ነበር ግን ሙዚቃዉ ይረብሻል

  • @rebiccaminasse5821
    @rebiccaminasse5821 2 года назад

    yat nawu minghike

  • @ስውመሆኔባንተነው
    @ስውመሆኔባንተነው 3 года назад

    እረበናትህ እንዳትቀይር ብዙዎቹ አያውቁትም ለዛነው

  • @hageretg308
    @hageretg308 5 лет назад +1

    ከይቅርታ ጋር ለምን ክላሲካሉ ይረብሻል

    • @MerishaMeri
      @MerishaMeri Год назад

      በጣም ደስ ይላል አርፍ ነገር ነው አመስግናለለው

  • @birneshhaile3414
    @birneshhaile3414 5 лет назад +1

    pls pls like u to teach us more

  • @lunaetopiya1405
    @lunaetopiya1405 4 года назад

    ሰልክ

  • @merhawimahari1344
    @merhawimahari1344 4 года назад

    ኣረ እንዳ ትቀይረው

  • @sofyati4197
    @sofyati4197 5 лет назад

    Channel lemekeyr edatasb pls bezihu qtlbet

    • @madesign21
      @madesign21  5 лет назад

      yati yati እሸ ስልጠናውን የሚፈልግ ካለ

    • @jsskgew8350
      @jsskgew8350 4 года назад

      @@madesign21 awo felgalu