ማዳም - new ethiopian full movie 2022 Madam | new ethiopian movie ማዳም 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 2 года назад +375

    በጣም ያሳዝናል ክፋት በዛ ሰዉ የዘራዉን ያጨዳል🙆😥😒😒በርቱ አሪፍ ነዉ❤

    • @orocell2369
      @orocell2369 2 года назад +5

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @meeenegn3361
      @meeenegn3361 2 года назад +1

      @@orocell2369 ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @orocell2369
      @orocell2369 2 года назад +1

      Wow wow wow 💁💁💁💁💁💁💁💁

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Год назад +1

      በጣም እንደዚህ አረመኔ አለ በየቤተ

    • @maysanetadele
      @maysanetadele Год назад +1

      😭😭😭😭

  • @halimasaeed9238
    @halimasaeed9238 2 года назад +356

    ትክክለኛ የኢትዮጵያ መዳሞችን ስለገለጻችኋቸው እናመሠግናለን።የአረብ አገር መዳሞች ምርጦች ናቸው አመላችንን ችለው ይዘውናል

    • @omueman9729
      @omueman9729 Год назад +3

      Kelal chilwunal meslshe lezawum ankbarewu nwa

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Год назад +3

      በጣምየአረብመዳም😍😍

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +6

      ኮተት 🙄ስንት ደግሞ አረመኔ የዳቢሎስ ታላቅ እህት የሚሆኑ መዳሞች አሉ መሰለሽ 😢ትርፍራፊ የሚሰጡ እልፍ ሲልም ምግብ የሚከለክሉ 😢እህቴ ሳውዲ ናት ያለችበት ሁኔታ መድኃንያለም ይወቀው

    • @fafi976
      @fafi976 Год назад +2

      በጣም እህእህ ድራማ ሆነ እንጅ ይችን ክትክት ነበር ሀርብ ሀገርማ እኔ10 አመት ኖርኩ ልክ እደ ልጅ ነበር እሚያዩኝ

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Год назад +7

      @@bosenagashu1673 ይቅርታ አርጊልኝና ከአገራችን መዳሞች የአረብ አገር ይሻላሉ

  • @hadyaseid7158
    @hadyaseid7158 Год назад +253

    ይሄን ፊልም የምታዩ የመዳም ቅመሞች የአረብ አገር መዳሞችን አመስግኑ

  • @sosanasosana2958
    @sosanasosana2958 Год назад +81

    አቤት የክፍት ጥግ የሀረብ አገር መዳሞች ነፃ ይግዙኝ ለሀርብ ሀገር መዳሞች ክብር ይገባቸዋል

  • @tebabe
    @tebabe Год назад +106

    ያረብ መዳሞች እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ ውቦች ልዩ ናችሁ 🌹🌹🌹🌹👈

    • @FgfgMul-wv7su
      @FgfgMul-wv7su 8 месяцев назад +1

      የዜቺነ አዪነተ ማደም ከሚሰጥ የረበ መደም 10እጅ የሸለለ

  • @lylaurgesa3506
    @lylaurgesa3506 2 года назад +650

    ለአርብዋ መዳም ሞራል በላይክ አሳዩኝ

    • @erehimateyib1679
      @erehimateyib1679 Год назад

      ትግደለኝ 😄

    • @bortoukanborto194
      @bortoukanborto194 Год назад +23

      ካ ኢትዮጵያ አሳርሆቺ ዬ አራብ ማዳሞቺ ይሻላሉ 👍👍ላማዳሞቺ ላይክ ይጋባቾሃል

    • @ااا-ن7ز7ع
      @ااا-ن7ز7ع Год назад +9

      ወላሂ ያረቦቹማ ማሻአላህ አዳድ አሉጂ ግን አልሀምዱሊላህ አያጋጥመኝም መናጢ

    • @ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ
      @ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ Год назад +4

      @@ااا-ن7ز7ع በምን ጥአማቸው አርቦች በእርግጥ አዳድ አሉ ግን እኛም እናበዛዋለን እደሀበሻ እኮ ስልክ በጀሮው ይዞ በሳሎኑ የሚጎራደድ የለም

    • @dvghhebdggh7877
      @dvghhebdggh7877 Год назад +1

      እደ የአረብ መዳሞች በስንት ጥአማቸዉ የኢቶ እኮ አይበላ 6አመት ሰርቻለሁ ዉዴ

  • @hikemamuhamde8993
    @hikemamuhamde8993 2 года назад +96

    አረብ ሀገር ላይ ይችን አይነት መዳም የለም እስካሁን አላጋጠመኝም አልሀምዱሊላህ የኛወቹ መዳሞች እኮ አያድርሱ ነው የዘራችውን አጨደች በመጨረሻም ። ሀሪፍ ትምርት ሰጭ ነው እዩት ቅመሞቸ

    • @genettube277
      @genettube277 2 года назад

      እሺ ኮመንት አይቼ ነው የማየው

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 2 года назад +2

      ር ሜሬ እውነት ነው የኛዎቹ ይብሳሉ መደሞቹ ይሻላሉ አስር እጅ

    • @tegesetkonjum7037
      @tegesetkonjum7037 Год назад

      ማርያምን የለም

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@tegesetkonjum7037 ደምሩኝ

    • @MedanitMelkamu
      @MedanitMelkamu 3 месяца назад

      አትሰክሱና ከፎቅ የሚወረውሩት ያረብ አገሮቹ አደሉ እንዴ ክፋትና ደግነት የአገር መገለጫ አይደለም የሰው ልጅ ባህሪ ነው

  • @ልጂሀዩ
    @ልጂሀዩ 2 года назад +106

    እኛን የመዳም ቅመሞችኳ በዚልክ አያደርጉንም😥ነይ ላይክ አርጊኝ መዳምዬ😁😁😁

    • @rahel1095
      @rahel1095 Год назад +1

      የኔ ዉድ 😂😂😂😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤❤❤

    • @ልጂሀዩ
      @ልጂሀዩ Год назад

      @@rahel1095 ምን አረ አላምንም🥰🥰🥰🥰

    • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
      @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Год назад

      እኮ 😍😂

    • @rahel1095
      @rahel1095 Год назад

      @@ልጂሀዩ ማለት የኔ ቆንጆ?😍

    • @ልጂሀዩ
      @ልጂሀዩ Год назад

      @@rahel1095 ማለቴ ደህና ናቸው🥰🥰

  • @turunshe4182
    @turunshe4182 Год назад +7

    በስማም የዉነት ነዉ የመሰለኝ ስስከ መጨረሻዉ ሳዬዉ ዉዬ ያረብ አገር ማዳሞች የተባረኩ ናቸዉ እደልባችን ተናግረን ነዉ እቤታቸዉ የምንኖረዉ ግን ለሠዉ ግፍ መስራት ጥሩ አይደለም ይሄ ፊልም እዉነተኛ ታሪክ ያስተምራል

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +47

    እግዚአብሔር ከሀገራችን ክፉ መዳሞች ይሰዉራቹ😢 አስር እጅ የአረቧ መዳም ትግደለኝ

  • @fekerii332
    @fekerii332 Год назад +39

    ድህነት ጠላቴ ከሀገር ያስወጣኝ 😭😭አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ❤️

  • @salutube8216
    @salutube8216 Год назад +289

    የአረብ መዳም አስር እጅ ትሻላለች የምትሉ ላይክ !!!

  • @zemaritfasikatube587
    @zemaritfasikatube587 2 года назад +66

    የኢትዮጵያ አሰሪዎች ከዚ ፊልም ብዙ እንደምትማሩ አስባለዉ ክፉ ሆነን ካልተከፈለን ደግ መልካም ለምን አንሆንም ሰላም ለሀገራችን በስደት ያለነዉን በሰላም በጤና ለሀገራችን ያብቃን አሜን💚💛💝

  • @እረድኤትየኔልዩ
    @እረድኤትየኔልዩ Год назад +15

    የማዳመም ቅመሞች እናት😭😭😭😭😭😭 ያላችሁ ሁሉ በሕይወት ያቆይላችሁ ከስዴት መልስ እናት እቅፍ ውስጥ መግባት የቱን የህል ያስደስታል😭😭😭😭😭😭😭

    • @Alem-p9g
      @Alem-p9g Год назад

      አሜን እህቴ❤❤

    • @SeniSibhatu
      @SeniSibhatu 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +7

    መጨረሻው ደስ ይላል ሰው የዘራውን ነው የምያጭደው የአትዮጵያ ማዳሞች እራሳችሁን ተመልከቱ ምርጥ ትምርት ነው ለእናንተ ይሄ ሰራተኞችን እያሰቃያቹ ልጃች ሰራተኛ ገደለች ሰረቀች ለምትሉ መጀመሪያ እንዴት ሰራተኛን ማስተዳደር ተማሩ

  • @haymitesma3922
    @haymitesma3922 Год назад +31

    እኔ ማዳሜን እኔ ነው የምቆጣት የፈለገኘን ሰርቼ የማልፈልገውን ትቼ ከምር በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ 🥰❤️

    • @kibitadese696
      @kibitadese696 Год назад

      እኔም እኔ ነኝ ምጮዉባት ከዛ አይዞሽ በጣም ናፍኮሽ ነው ትላኛለች ኢንጅ ታናዳብኝ ተቆትጣኝ አታቂም. ሌሎቹ ሲመጡ በጣም ይናደዳሉ ለምን ሻካላ እንድ ታካብታታለሽ ይሏታል እሷ ምንም

  • @kalambadikoottumala6086
    @kalambadikoottumala6086 Год назад +36

    ትክክለኛዋ አስሪ መዳም 😥😥እንዲህ ናት ውደ ኢትዮጵያዊ ልጆችሁን አምነችው ለዘመድ ለስው ባትስጡ መልካም ነው።። ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን። ብዙ ትምህርት አለው ልብ ብሎ ላይው ስውድ

    • @JdrjJrjr-d7n
      @JdrjJrjr-d7n 14 дней назад

      ❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @birtukanyeinateliji32
    @birtukanyeinateliji32 Год назад +18

    ምርጥ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነዉ ዋዉዉ እናመሰግናለን በርቱ የቤት ሰራተኛ እንደሰዉ የማያስቡ ሰዎች ግን ልክ እንደዚህ ይቀጣሉ እመቤቴ ማርያም ቀና ልብ ስጪኝ

  • @AseshanaseradinAbdala
    @AseshanaseradinAbdala Год назад +8

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቶቼ ከሰዉቤት አላህ ነጃ ያበላቹ😭😭😭😭😭

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ Год назад +61

    በሰው ሀገርእያለን የቤተሰብን ሀዘን አያሳየን ፈጣር እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቧቻችን ጋር በሰላም ያገናኝን እረጂም እድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን

  • @AaAaa-he3tq
    @AaAaa-he3tq 2 года назад +94

    የአዲሰ አበባ ዘመዶች እንደ ላይ ሰብሰበህ እሳት ላይ መጥበሰ ነበረ የኔ ዘመድ እደዚ ነበረች 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @atsedeassefe3634
      @atsedeassefe3634 2 года назад

      እውነት ነው

    • @nnnn2797
      @nnnn2797 2 года назад

      እዉነትነዉ እናቴሞታ አክስቴ ላስተምርሽ ብላኝ ወስዳኝ ኡፍፍ ትቸዉ ተሰደድኩኝ

    • @ሰላምሰላም-ጰ7ዸ
      @ሰላምሰላም-ጰ7ዸ Год назад

      እውነት ነው

    • @whbwt6199
      @whbwt6199 Год назад

      እሳት😂😂😂ነው ያልሽው ያንሳቸዋል በተለይ አክስት የሚባሉ ፍጥረቶች አዲስ አበባ ላይ አልፌበታለው😢😢😢😢

    • @AaAaa-he3tq
      @AaAaa-he3tq Год назад +4

      @@whbwt6199 አሰተምርሻሎ ብላ ጉድ አደረገችኝ ምን ያላረገችኝ አለ 🙄🙄🙄አሁንማ እግዚአብሔር ይመሰገን ጅዳ ይሻላል ግን ከስደት ወደ ስደት ቢሆንም ማን እንደ መኒ መቁጥር 😁😁😁

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በድንግል ማርያም ስም እያማተብኩ በግድ ጨረስኩት በስመአብ ያስፈራል

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 года назад

      ክክክክ እኔ እራሱ፡ዘገነነችኝ፡የሴቶችና፡የህፃናት፡እምባ፡ጠባቂነኝ አላለችም ዘግናኝ

  • @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ
    @ዜድነኝዜድነኝ-ጸ6ኸ Год назад +38

    ገና ከገጠር ስታመጣት እንደምታሰቃያት አዉቄ ነበር 🥺🥺🥺🥺 ፊልም መሆኑን እያወኩኝ እንኳን ልቤ አልቻለም 🥺🥺🥺

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe Год назад +32

    የኔናት በጣም ነው ያሥለቀሡኝ እናትና ልጅ😭😭😭😭😭

  • @MekdeMekde-su1qr
    @MekdeMekde-su1qr Год назад +5

    በራሳችዉ ላይ እንዲደረግ የማትፈልጉትን ነገር በሰዉ ላይ አታድርጉ ይላል የእግዚአብሄር ቃል ነዉ፣ መልካም ስራ ስንሰራ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ መተኛት እንችላለን ❤

  • @teteteqeat9713
    @teteteqeat9713 2 года назад +19

    የኔ ማዳም ሀለተኛ እናተረ ነቸ ማዳም እወድሻለሁ የሳዉዲዋ እናቴ ከልጆ አለየኛም ትወዳኛለቸ🇪🇹🇸🇦💘💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq 2 года назад +5

    ክፊ ምኗም አልተመቸኝ እረባካችሁ አረብኳን የዚህን ያክል አይከፉም እግዚያብሄር ይመስገን እየኖርን ነው አላጋጠመነም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ትምህርትነው በርቱ እናመሠግናለን😘😘😘😘😘

  • @tenawt6636
    @tenawt6636 Год назад +10

    አርቦች ቢበድሉንም በሀገራቸውነው የሜገርመኝ በሀገራችን ላይ የሚበድሉን ነገርነው አስር እጅ የአርብ ማዳም ይሻለኛል 😢😢😢😢😢

  • @ጩጨዋነኝየሀዩታናሽከወሎቦ

    ይሄ ፊልም አንደኛ ነዉ በተለይ ባለፈዉ በሞቱት ህፃኖች ላይ ስት ስትዘባርቁ የነበራችሁ ልጆች በደብ እዩት አትፍርድ ይፈርድባችኋል ነዉና ነገሩ ወገኖቸ አንድ ሰዉ ምንም ነገር ሲደርግ በምክኒት ነዉ ይህ ማለት መግደሏ ትክክል ነዉ እያልኩ አደለም በሰዉ ላይ ሳናዉቅ አንፍርድ ዞር ብለን እራሳችንን እናሥተዉል🙏🙏

  • @mesita5581
    @mesita5581 Год назад +10

    ዋዉ እዩት የኛዋቹ ማዳሞች ሁላችሁንም ባያካትትም እዚህ ያለችው የኔዋ አእዳንዴ ከልክ በላይ ሳበዛባት እንደ ፀባዬ ነው የምትይዘኝ የኔ ማዳም እረጅም እድሜ ኑሪልኝ ቅመሞችዬ አላችሁልኝ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Год назад +15

    የውጭ አገሮች ቢበድሉ ድህነትን
    ስላልቀመሱት ነው:: እኛ በድህነት
    አድገን ሰራተኛ ለመቅጠር ስንደርስ የነበርንበትን እንረሳለን
    የገዛ ቤተሰቤ ቤት ሄጄ ያየሁትን
    ነው የምናገረው ሰው መሆናቸውን ይረሱታል.

    • @fafi976
      @fafi976 Год назад +1

      እኔስ የሰራተኛን ነገር ስለማውቀው በድህነትም በገጠርም ባድግም ስደት ብዙ ነገር ስላስተማርኝ ሰራተኛየን እንደ እህቴ ነው እማያት እማከብራት

    • @yodittesfasion1935
      @yodittesfasion1935 Год назад

      @@fafi976 እግዚአብሔር ይባርክሽ🌻

  • @የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ
    @የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ 2 года назад +75

    አቤት ጭካኔ ያረባገር መዳሞች እናት ናቸው 😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔

  • @ለሁሉምጊአለዉ
    @ለሁሉምጊአለዉ Год назад +5

    ሰደትን ሰጠለውነበር እምኖር ከዚህ ፊልም ሰደትንና መዳሜን ወደድኳቸው😍😍😍😍😍

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 Год назад +1

    በለቅሶ ነው የጨረስኩት ፊልሙን ጀሚሌ ሃቢብቲ ማሪኝ አረቦች እኮ የዋህ ናቸዉ እንኩአን ለእናት አልቅሰን አዝነን እራሱ ከኛጋር ያዝናሉ 🥺🥺🥺🥺

  • @prime7581
    @prime7581 2 года назад +38

    መዳም አላሉም የትናቹ የኛዋች የመዳም ቅመሞች ቀድማያየ ቶሎ አስተያየት ይስጥ ከዛ ጥሩኝ ቅመሞችዬዬ መልካምቀን

    • @مباركبابكر-ط8خ
      @مباركبابكر-ط8خ 2 года назад +1

      Alen

    • @Zedtube594
      @Zedtube594 2 года назад +2

      እኔ ማዳም የሚለዉን ከማየቴ መጣሁ

    • @comceil7126
      @comceil7126 Год назад +2

      የኢትዮጵያ መዳሞችን አላውቃቸውም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ

    • @prime7581
      @prime7581 Год назад +1

      @@comceil7126 ካልሽስ የእኛዋቹ አደገኛናቸው

    • @prime7581
      @prime7581 Год назад

      @@Zedtube594 እኔም

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 Год назад +6

    ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ስውን ከመውቀሳችን በፊት ሰው እንሁን እንደሰው እናስብ ልጆቻችን ዋጋ የሚከፍሉት እኛ በምንሰራው ግፍ ነው

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Год назад +30

    እኔስ አለቀስኩ 😭😭😭ልጅ ነው የመሰለችኝ እናት አትቸገር አትሙት ልጇን ለቁም ነገር ሳታበቃ ፀሎቴ ይሄ ነው ማንኛውም ልጅ ለእናት ወርቋ ከሂወቷ በላይ ሂወቷን ሳታንገራግር የምትሰጠው ለልጇ ነው ይሄን ግፍ ለምትሰሩም ለልጇቹሁ እንደቅርስ እያስቀመጣቹሁ ነው የእናንተን እዳ ልጆቿቹህ ይከፍሉታል ልብ ይስጣቹሁ እግዛብሔር ሆይ ልጆቸን ለቁም ነገር ሳላደርስ አትውሰደኝ

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Год назад

    በጣም ኣሰተማር ፊልም ነው ከክፋት ምገኝ ነገር የለም ያገሬ ልጀቺ ተማሩበት ከሽቃላነት ወደ መዳምነት መሀዳቹ አይቀርም እና ትልቅ ትምህሪት እናመሰግናለን በረቱ ኣይዛቹ 😍😍😍😍😍🌹

  • @ኤዱነኝየደሙፍሬ
    @ኤዱነኝየደሙፍሬ Год назад +12

    የዘመድ ነገር የደረሰበት ያቀዋል😔💔😭በጣም ያሳዝናል ፊልሙ🥺🥺

  • @bereket1823
    @bereket1823 Год назад +10

    ክብር ለአረብ አገር መደሞች❤️❤️❤️❤️❤️

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ Год назад +22

    አርቦች ማሩን ነው የኢትዮጵያ አሰሪዎች ሲታዩ ሁሉ የራሱን የዘራዉን አጨደ በጣም እናመሰግናለን

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Год назад +5

    ኧረ በስመአብ የመዳም ልጅ እዲህብ ታደርግገኝ ፀጉሩዋን ይዠ ሳላነሳት ነዉ ዉይ ያረብ ሀገር መዳሞች እድሜ ይስጣቸዉ ማርያምን ነዉ የምሊቹሁ አፋችንን ሞልተን ነዉ እኮ የምናገረዉ

  • @saradubai546
    @saradubai546 Год назад +7

    የአረብ መዳም በጣም እወዳቸዋለሁ አከብራቸዋለሁ እግዚአብሔር ከፋ ያድርጋቸው

  • @susuedris8506
    @susuedris8506 2 года назад +21

    ባች አይነትማ የኔ መዳም እግሬን አዳጠበችኝ እቆጥረዋለሁ

  • @sgkahakjssg9106
    @sgkahakjssg9106 Год назад +16

    ወላሂአረቦችማዳሞችፍቅርናቸው❤❤❤❤

    • @RimKo-ze6tb
      @RimKo-ze6tb Год назад

      Ara hauzubila malqas maqom alchalkum😢

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Год назад +2

    ሰደት አይኑ ይጥፍ እህ እነት እማ ሺ አመት ኑርልን ለእነቶቻችን ርጂም እድሜ አድለን እማምላከ ሆይ በሰላም ሰርተን ወደ እነት ሀገራችንነ ወደ እነታችን በሰላም አገራችን አሰገባን ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን በሰደት ያለነውንም በሰላም ለሀገራችን አብቃን አሜን 🙏🙏🙏

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 2 года назад +10

    አያድርስ ነው የኔም በላ ነች ግንየዚች ባሰ ትግስቱን ይስጠን ለሁላችንም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርቱልን
    እኔንም በፀሎት አስቡኝ

    • @rossross6520
      @rossross6520 2 года назад

      Ezelaye yalachhu komachoche hulu yareb tigena nachehu yareb buchela

    • @rossross6520
      @rossross6520 2 года назад +1

      Yareb buchela hulu yahune seratena binanite zemine endinibirut ayidilum ok yehe felim new fara hula

    • @rossross6520
      @rossross6520 2 года назад

      Komache hula yaribe tiguan kize yibase eyaregushe afeshen tikifchalish

    • @Mነኝየእናቴከርታታ
      @Mነኝየእናቴከርታታ Год назад

      የኔም ናት ብቻ አልሃምዱሊላ

  • @Fuigjc
    @Fuigjc Год назад +2

    በጣም አሪፍ ነው መጨረጫላይ ግን የጆን ነው የሰጣት ውይ በመንፈስየምትመጣዋ ለእኔም ነው ያስፈራችኝ❤😢😢

  • @gjuhhh230
    @gjuhhh230 Год назад +8

    ክብር ለማዳሞቻችን በራሣችሁ ባገራችሁ በወገናችሁ መሰቃየት ያማል😢😢😢

  • @meeraalhammadi4506
    @meeraalhammadi4506 Год назад +4

    አንድ አንድ ሳስበው የአራብ ሀገር ማዳሞች ይሻላሉ 😭😭😭ኡፍፍፍ አለቀስኩ የኔ እናት 🥺🥺

  • @fkrteshifera3820
    @fkrteshifera3820 Год назад +6

    በጣም የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    በትክክል ነው የገለጻችሁት በርቱልኝ እኔም ኢትዮጲያ እያለሁ እደዚህ ነው ያረገችን አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከቤተሰብ ያልተናነሱ ናቸው ሰዎቼ እረ መዳሜ እድሜሽ ይርዘም

  • @sarasarita835
    @sarasarita835 Год назад +4

    ኡፍ ኸረ ማዳሜ ክበሪልኝ ኩርፊያዬ እኮ የሚያስጨንቃት ።። በሀገራችን በየቤቱ ክፉ ሰዉ ስንት አለ ፋሽን አድርገውታል አሁንማ

  • @abduselamshemsu3033
    @abduselamshemsu3033 Год назад +2

    አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነው ብዙ ሴቶች በአአራተኛ ላይ የሚፈጽሙት በደል ነው ግን እኔ ሚገርመኝ ሴት በሴት ላይ ሚጨካከኑት ለምንድነው
    እኛ ወንዶች እኮ እንዲ አንጨካከንም የናንተ ግን የጉድ ነው እኔ ሁሌም በጣም ነው ግራ ሚገባኝ
    እስቲ ሴቶችዬ ምክንያቱን ብትነግሩኝ

  • @mebrat961
    @mebrat961 Год назад +8

    ስለዉነት ያረብ ሀገር መዳሞች ሺ ጊዜ ይሻላሉ

  • @meesaeed-vr8qc
    @meesaeed-vr8qc Год назад +1

    በታየ ዘመዲ ተብየዋች አይዲርስ ነው እኔም መጀመራ አዲሳባ እንደ መጣሁ ለመጀመራ ግዜ ነበረ ከቤት የወጢሁ ዘመዲ ቤት ነበረኩ እናም አንዲ ቀን ቤቴሰ ናፋቁኚ እናም አለቀስኩ ምንምሆንሸ ተባልኩ እኔም የሆድን ተናጋረኩ ከዘማ ዱሮም እኔነኝ ጥፋተኛ በኛ ነዉ አዲሳባን ያየሸዉ ሄደሸ የአገረሸን ገበሬ አጊቢወ አሉኚ ግን የእግዚብሔር ይመስገን ከአዲሳባም አልፌ ብዙሀገር አየችሌዉ ክብሪ ለድንግል ማርያማ ልጂ የሁን አሜን

  • @norsansalm
    @norsansalm Год назад +9

    በጣም ደስ የሚል ነዉ ብዙ ነገርነዉ የተማርኩት አመሰግናለዉ

    • @raycool7870
      @raycool7870 Год назад

      😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 Год назад +1

    በጣም አስተማሪ ነዉ የምር ምርጥ ፊልም ነዉ ወድጀዋለሑ በሰዉ ላይ ክፉ እዳናስብ ይረዳናል እስከመጨረሻዉ እይት😢😢😢😢

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Год назад +4

    እዉነት እስኪመስለኝ ድረስ ተመስጬ በለቅሶ ነዉ ያየዉት 😭 የአረብ ማዳሞች ይግደሉኝ

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Год назад +1

    ድህነት ከፌ ነው አምላከ ሆይ አሰለቀሰችኝ እነት እማ እነታችንን ጠብቅልን ቃል የእምነት እዳ ነው ቃሌን እንዳላጥፍ አተው ርዳኝ ለምን ማያደርጉትን ቃል ይገባሉ ከፍ አቤቱ በሀገራችን ላይ ከፍት እንደ የሰው ሀገር መዳም ትሻላለች አቤት የኢትየዸያ መዳም ከፍትዋ በሰንት ጣእምዋ አርባችን ለካ ሰው ተበድሎ ነው ከፊ ሚሰራው የተርገሙ መዳሞች 😢

  • @ሰመርነኝየከላላዋ
    @ሰመርነኝየከላላዋ 2 года назад +25

    የሀበሻ መዳም ከፈላ ከምታሠራኝ የአርብ አገር መዳም ነጻ ትግዛኝ።።።።።።።

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 Год назад +1

      ትክክል ወሏሂ

    • @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
      @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 2 месяца назад

      እዉነት ነዉ ጌታን የኔዉድ መዳም ፈጣሪ ጤና ከእድሜጋር ዪስጣት❤❤❤❤❤❤

    • @GGgs-n4h
      @GGgs-n4h 15 дней назад

      Exactly,yareb,hager,madam,enata,nuerelg😢😢😢

  • @oiol3267
    @oiol3267 2 года назад +6

    የኢትዮጲያ መዳሞች እኮ በጣም ጨካኞች ናቸዉ

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 Год назад

      በጣም ወሏሂ የክፋታቸው ጥግ ወሰን የለውም

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 Год назад +28

    ሁለተኛ ሃገሬ ሳዑድ አረቢያ ከፍ በይ ዘላለም🇸🇦💪ምርጥ ማዳሞች ናቸው ወሏሂ ከናትም በላይ😍❤

    • @razwali4987
      @razwali4987 Год назад +1

      አንቺ ብቻ መዳምሽን አመስግኚ ስንት እህቶችሽ በመዳም ቤት እየተሳቃዩ ናቸው

    • @saadsaq1759
      @saadsaq1759 Год назад

      እውነት ነው

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 Год назад +2

      @@razwali4987 እሱማ ልክ ነሽ ውደ ግን ደግሞ በአድ ሃገር በአድ አይነት ቆቆ እያወራን እየኖርን ኢ/ያ ውስጥ እደዚህ ክፉ ሲኖሩ በሃበሻ ማዶሞች እይነት አረቦቹ ክፉ አይባሉም ለማለት ፈልጌ ነው ማማዬዋ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@razwali4987 ደምሩኝ

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 Год назад +1

      ​@@tirifusgdy4776 ተይ እህት አረብ ምንግዜም አረብ ነው ጥሩ አሉ መጥፎም አሉ ግን ከናትም በላይ በጭራሽ ሊሆኑ አይችሉም በጭራሽ

  • @toybaassfa4048
    @toybaassfa4048 Год назад +7

    አቤት የኢትዮያ መዳሞች ክፍት ለማነኛውም ያስተምራል

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 Год назад +3

    መዳምን አይገልጥም በጭራሽ እነሱ እኮ እነት ታመመ ተብለው አይጨክኑም ወዲያ ነው ሚልኩ ከስንት አንዳንድ የተረገሙ ካልሆኑ ክብር ይመስገን የአረብ አገረ መዳሞቻችን

  • @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ
    @የተክልዬልጅ-ቐ2ወ Год назад +2

    እውነት ለመናገር እንደ ዛሬ አለቀሽም አላቅም ተሳፍሮ የሚኬድበት አገር ቢሆን ደረሽ ነበር ግን ምን ያረጋል አይቻልም
    እመቤቴን ቆንጆ ፊልም ነዉ ❤👍

  • @rahmamohmed590
    @rahmamohmed590 Год назад +5

    አስተማሪ ነው ስራቸኞች እደኞ ስው ናቸው እኞን እደሚያመን እነሱም ያማቸዋል ጡሩ አስተማሪ ነው እናመስግናለን

  • @TeshagerGagado
    @TeshagerGagado 2 месяца назад

    ዉድ የሀገረ ልጆች ሰላማቹ ይብዛልኝ ጌታ ረድቶን ህልማችንን አሳክተን ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሳላም ይመልሰን ጌታ ክርስቶስ ከፍታችን ይቅደም ሰላማቹ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ያድናል፡፡❤❤❤❤

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Год назад +4

    ልጅነቴን አስታወሰኝ እንደዚህ ነበር ከትውልድ መንደሬ ወጥቼ አዲስ አበባ አክስቴ ሆቴል ነበር ያለአቅሜ ብዙ ስራን እሰራነበር ከወጥ ቤት እስከ ድራፍት መቅዳት ከባድ ፍተና አሳልፌያለሁ ይመስገነው አልፏል

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Год назад +7

    ሀሪፍ ነው ቀጣይ የመዳም ቅመሞች እሚል እንጠብቃለን

  • @bire5914
    @bire5914 Год назад +6

    ክኢትዮጵያ ማዶም አላህ የጣቢቃኝ የኔ ማዶም ልዩ ፍቅር ናት ❤️❤️❤️🥰🥰

  • @Sadehabibe
    @Sadehabibe 16 дней назад

    መልካምነት ለራስ ነው ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው በቀል የሰይጣን ነው ክፎ የሰራ ፈጣሪ በራሱ ሰአት ይቀጣዋል በጣም አስተማሪ ነው ኑና እዩት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад +5

    የኛ ሀገር አሰሪ በጣም ጨካኝ ናቸዉ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ ሰራተኞች ግን እድህ እያደረጓቸዉ ነዉ ብሀላ ልጆቻቸዉን የሚገሉባቸዉ ተረዳኋቸዉ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እኔስ ምንም ገጥሞኝ አያውቅም በፈጣሪ እርዳታ ተመስገንልኝ አምላኬ አሁንም ከሰው ክፉ ጠብቀኝ

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 2 года назад +13

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው respect 👌👌👌

    • @ffee6998
      @ffee6998 Год назад

      በጣም አስተማሪ ነው ግን ቤት ጭካኔ❤️😭😭

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@ffee6998 ደምሩኝ

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 Год назад +2

    ILove መዳሜ❤❤❤❤ የአገራችን አስሪዎችማ ክፍታችው በሥላሴ

  • @ጌታእኮነዉ
    @ጌታእኮነዉ 2 года назад +5

    ያረብ ሀገር መዳም ከሀበሻ መዳም አትወዳደርም ሺ ግዜ ያረብ መዳብ ትግደለኝ ያሀበሻ መዳም እግዚኦ እኔ ብገባ አንቄ እምገላት ይመስለኛል የዱባይዋ መዳምዬ እወድሻለሁ

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 2 года назад +1

      ትግደለኝ ብለሽ አትሳይ እንዳትገድለሽ 😂😂 እንደቀልድ የምንናገረው ንግግር ዋጋ ያሥከፍለናል

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@sarahsaoron2393 😂ደምሩኝ

  • @hacaltuuhintalaaqeerroo4068
    @hacaltuuhintalaaqeerroo4068 Год назад

    ይቺ ልጆ ሁሌም ፈተና ያለ ፊልም ነዉ የምሰራው እመብርሀን ከፈትና ታዉጣሸ የኔ ልዩ ማክቤል ግን አሁን የምትተዉኝዉ ነገር ሰዉ ለማሰትማር ቢሆንም ግን መጥፎ ንቱነ ትረጂ እሶን ብሎ እንባ ጠባቂ ክፋት ለራሰ አጥይት መዝራት ነው በርቱ እግዛቤር መልካም ነዉ😭😭😭😭😭😭

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад +4

    ከሀበሻ አሰሪ እማ 10 እጅ የአረብ ሀረቧ መዳም ምን ብላኝ ሆ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ወላሒ አልሀምዱሊላህ አሰሪዬ ሁለተኛ እናት ማለት ነች የስዴት እናቴ አንድም ቀን መዳም ብያት አላውቅም እሷም ልጄ ከማለት ውጭ መጥፎ ፊት አሳይታኝ አታውቅም በቅርቡ እኔን ልትድር ኢትዮጵያ ልትገባ ነው አብራኝ❤❤

    • @mekiyayesuf7162
      @mekiyayesuf7162 Год назад

      ከምንም በላይይይይ አረብ አገር መዳም ወርቅቅቅከምርሽነዉ😥😥😥ማለቴ ኢ/ ያ ልትሄድ የዱባይ አኮንም መቼም

    • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
      @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Год назад

      @@mekiyayesuf7162 ሳኡድ ነች ልንገባ ነው ከኔጋ ኢትዮ በቅርቡ

  • @AbCd-cw4wd
    @AbCd-cw4wd Год назад +5

    እኔስ 13 አመቴ ሳኡዲ ስኖር መጥፎ መዳም ገጥሞኚ አያቅም እንዳውም እንደ ልጃቸው ነው እሚያዩኚ🇸🇦😍😍😍😍

  • @ቲጅየገጠሯ
    @ቲጅየገጠሯ Год назад +1

    የምር ቆጆ ፊልም ነው ትወና ብቻ ሳይሆን አሁን ያለው ወቅታዊ ነባራዊ ሁኔታ ይህ ነው ሰራተኛዋ ስትበቀል ብቻ ኡኡ ይላሉ የቤታቸውን ግፍ በጉያቸው ደብቀው ማንም ከባዶ ተነስቶ አብሮት የሚበላውን ልጅ አያርድም የምር ገልፃችሁታል

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Год назад +7

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹ ጨካኝ
    የሆናቹ ለሰራተኛ እስኪ ትንሽ
    ተማሩበት‼️

  • @sየኑሩአፍቃሪ
    @sየኑሩአፍቃሪ Год назад +1

    የኢትዮጵያ መዳሞች ሰራተኛቸዉን እንደሰዉ አይቆጥሩም ሰርቸባቸዉ ባላዉቅም ግን በድራማ መልኩ ሳያቸዉ ክፋታቸዉ በጣም ነዉ ሚዘገንነዉ
    የአረብ ሀገር መዳምኮ 45.000 ከዛም በላይ ተከፍሎን ነፃ Wifi ተሰቶን ሁሉም ባይሆኑም ግን የበሉትን በልተን ነፃነታችን ተጠብቆ በወር የ3 ቀን ረፍት ተሰቶን በተናገሩን ልክ ሳይሆን ከነሱ በልጠን ገልምጠናቸዉ 24 ሰዓት ስልክ እያወራን ብቻ የአረብ መዳሞች ይኑርልን ራሳችንን ቤተሰቦቻችንን አልፈን ተርፈን ወገኖቻችንንም እንረዳለን

  • @mamarzewude2778
    @mamarzewude2778 2 года назад +9

    የኔማዳም እናትነች የጆርዳኗ ይች ትክክለኛ የኛገርማዳም

  • @ሰብለሰብሊ
    @ሰብለሰብሊ Год назад +1

    ዋው በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በእውነት ግፍ ግን ይቀመጣል ልክ መልካም ስራ እንደሚቀመጠው

  • @febendemissie8497
    @febendemissie8497 2 года назад +11

    አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱ......ዳጊ እና ማክቤል ተመችታችሁኛል ሁላችሁም በርቱ

  • @Shewa-jj3ts1bm5p
    @Shewa-jj3ts1bm5p Год назад +2

    መዳሜ ይቅር በይኝ ስንት ጉድ አለ በፍፁም የአረብ ሃገርን መዳም ከዚች ሰይጣን አይነት ጋር ማመሳሰል አይቻልም በፍፁም አጋጥሞኝ አያውቅም ይሄ ግፍ ነው የሃገራችን አሰሪዎች አሰሪ መቅጠር ብርቅ ስለሚሆንባቸው መሰለኝ ልክ ዘበኛው እንዳለው

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Год назад +7

    😭😭😭። እኔም እንደዚህ ነበረ በልጅነቴ የሰውቤት ተቀጥሬ ተሰቃይቻለው ድህነት አይኑ ይጥፋ ይኸው አሁንም ከሰው ቤት አሎጣሁም በመዳም ቤት እየተቃጠልሁ ነው😭😭😭😭😭😭😭

  • @sameeragasho9596
    @sameeragasho9596 Год назад +2

    አያቴ እንደዚህ ሁና ነበረ ያሳደገቺኝ ግን ምነው አሁን ኑራ ብታየኝ ብየ ተነኛሁ_😭😭😭😭

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 Год назад +3

    ውይ አዳዴ እግዚአብሔር ድህነትን ባይፈጥር

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa Год назад +1

    የአረብመዳምእድሜከጤናጋርይስጣቸው❤❤❤❤❤

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 Год назад +4

    በጣም አስለቀስኝ ግን የመጨርሻዉ ቆንጆ ነው በርቱ አሪፍ ነው 🙏🏼

  • @naemamohammed4702
    @naemamohammed4702 Год назад

    ሞራል እና ምስጋና ያስፈልጋል ያረብ አገር መዳም ሽ አመት ኑሩንልን ሳይከፍቺሁ እማናቀውን ቋቋ አስተምረው እዳመላቺን የያዙን
    ጥሩ ስራ ነው በርቱልን ትክክለኛ የኢቶቢያ ማዳም ክክ

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 Год назад +15

    ስሜቱን አቀዋለዉ ዉይ ብቻ የማያልፍ የለ ያልፋል 😢😢😢

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሀይ-ለ1ቈ

    እድሜ እና ጤና ለኣረብ መዳም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nadiamabratu4701
    @nadiamabratu4701 Год назад +3

    የኔ መዳም 8አመቴ እቤቷ ከገባሁ አድ ቀን ክፉ ቃል ተናግራኝ አታቅም ተከባብረን ነው የምንኖረው መዳምዪ ክበሪልኝ ደመወዜ ሲደረስ አላቀው አስባ ትሰጠኛለች 😘😘😘😘😘😘😘 የኛወቹ ደሞ አያምሩ አያፍሩ እረጉም ናቸው

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Год назад

      የኔዋም በጣምነዉ የምወዳት

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@yabyab5036 ደምሩኝ

  • @benatmehamed6472
    @benatmehamed6472 Год назад +1

    ክብር ለምወዳት መዳሜ ኣላህ ኣፍያ ረጂም እድሜ ይስጣት ለኔ በጣም ነው የምታስብልኝ የኔ ልዩ የሆነች መዳሜ

  • @ቃልሀይሉ
    @ቃልሀይሉ 2 года назад +18

    ኧረ ያረብ አገር ማዳም ምርጥ ናቸው

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 Год назад +1

    ዋው ቆጆና አስተማሪ ፊልም ነው አረ መዳሜ ማሪኝ የመዳም ቅመሞች ግቡና እዩት ለኛ ነው ይሄ ፊልም ሰው የዘራውን ያጭዳል