ፍቅረኛውን ላለማጣት ከአባቷ ጋር የተፋጠጠው ወጣት መጨረሻ | ዱላ ቀረሽ ግብግብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 106

  • @mywollraya
    @mywollraya 9 месяцев назад +20

    እናት እኮ❤ግን እኮ የሁላችነም ቤተሰቦች ናቸው ሀብታም እንድናገባ የሚፈልጉት በየቤቱ ያለ ጣጣ😢😢

    • @yonasarefaine6117
      @yonasarefaine6117 9 месяцев назад

      ስለ ራስህ ቤተሰብ ወክለህ አውራ ስንት ገንዘብ የማያጓጓቸው መልካም ቤተሰቦች አሉ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚቀበሉ የሁላችንም ቤተሶቦች አትበል በዚህ አጋጣሚ ያንተ ቤተሰቦች ለብር ያላቸውን አቋም ሳታስበው ነገርከን።

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 9 месяцев назад +11

    ምንድነው ሰውን የኔ ጌታ ማለት ሰውን የኔ ጌታ የሚለው ጠንቋይ ቤት መሄድ የለመደ ሰው ነው የሰው ጌታ የለም ጌታ ፈጣሪ ብቻ ነው።

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 9 месяцев назад +12

    የኔጌታ የሚሉሤች ግን ሥታሥጠሉ ሠው ጌታነው የኔጀግና ጀግናየ ነው የሚባለው

    • @mywollraya
      @mywollraya 9 месяцев назад

      ምነው ፕሮፋይልሽ የሸይን ጫማ😂😂😂😂 የሸይን አፍቃሪ መሆን አለብሽ እንደኔ😂😂😂😂

    • @sjhxmc559
      @sjhxmc559 9 месяцев назад

      ቀላል ፍቅርብቻ አይገልፀውም

    • @mywollraya
      @mywollraya 9 месяцев назад

      @@sjhxmc559 ምስኪን😀😀😀😀

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 9 месяцев назад +7

    አይ የማዳም ቅመሞች ባለም ላይ ማንምኮ አይወዳደረንም የማንንም ላብ የማንፈልግ ጀግኖች ጠንካሮች ነንኮ

    • @rahimam
      @rahimam 9 месяцев назад

      ሳህ ወላ

    • @user-mi3ig3ye1q
      @user-mi3ig3ye1q 9 месяцев назад

      እዉነትነዉዉደ

    • @user-uw4wu2kk9t
      @user-uw4wu2kk9t 9 месяцев назад

      ምን ዋጋ አለው እኛ ለፍተን እነሱ እግራቸውን ሰቅለው ይበላሉ አየ ወንዶች😅😅😅😅

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 9 месяцев назад +6

    ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን መች ይሆን ከጦርነት ነፃ የምንወጣው ኡፍፍፍፍ ሁሌ ሀሳብ ብቻ 😢😢😢😢

  • @Ethio631
    @Ethio631 9 месяцев назад +12

    አባትየው ትክክል ናቸው ልጅትዋም እስዋም ትክክል ነች ግን ከምንም በላይ ቤተሰቦቻችንን የመረጡልንን ማግባት በጣም ትክክል ነው

    • @hiweethiopia7962
      @hiweethiopia7962 9 месяцев назад +2

      😂😂 ዋናዉ Love Newu

    • @rahimam
      @rahimam 9 месяцев назад +2

      አባትዬዎ ምኑጋ ነው ትክክል የሆነው ምነው ወደዝች ምድር ስንመጣ እርቃናችን እደመጣን ዘነጋቹ ሀብታም ድሀም የፈጠረው አላህ ነው ድህነትን ፈልጎ የተፈጠረ ማንም የለም

    • @rahimam
      @rahimam 9 месяцев назад

      አባትዬው ለክብሩ ተጨቆነው እጂ ለልጁ አስቦ አደለም

  • @user-bw3sg7ol1c
    @user-bw3sg7ol1c 9 месяцев назад +5

    እኔ እኮ የመገርመኝ
    በአሁን ጊዜ ሁሉም ነገር
    በጥቅማጥም ሆን ልቀር
    ነው በእውነት የሀገር ሰላም
    ፍቅር ኖራት ምንም ባይኖርም
    ደስተኛ ነኝ😢😢😢

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h 9 месяцев назад +4

    ማንን ያፈቀረ ያገባ አለ የሚለዉ ተመቸኝ😅😅

  • @AyelechEshetu
    @AyelechEshetu 9 месяцев назад +6

    ዛሬ ትየ ናቸው አንደኛ ለካ ዛሬ😂😂😂😂

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 9 месяцев назад +4

    ቆይ ግን ርዕስ እናንብብ ወይስ ድራማዉን እንእየዉ ስለድራማዉ በማንበብ ብቻ ተረዳን

  • @guufbx
    @guufbx 9 месяцев назад +7

    እምትፈልጊዉን ሳይሆን እሚያሥፈልግሽን ነዉክክ

  • @Hdjejeojee-uo4yh
    @Hdjejeojee-uo4yh 9 месяцев назад +3

    ወይኔ ልጅቱ ደርባባ ናት❤❤😢

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od 8 месяцев назад +1

    እማየ ዛሬሥ የትነሽ😢😢😢አይ እናት❤❤❤እናት አድብቻ ሆነች

  • @meskitigetachew5090
    @meskitigetachew5090 9 месяцев назад +4

    ልጅቷ ትወናዋ ዜሮ ነዉ ምንም ሰሜት የላትም ሰተዉን !!!

  • @sanchoafrica9365
    @sanchoafrica9365 9 месяцев назад +3

    ልጅቷ ግን የሴት ንግስት ነች ልክ እንዴ እኔ ሚስት ጀግና ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @itsme-fm4po
    @itsme-fm4po 9 месяцев назад +2

    ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የወሰነችዉ መጨረሻ ላይ😊

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu 9 месяцев назад +3

    የምር፣ያለፍላጎት፣እንዴት፣ያሰጠላል፣የምር፣አይእናት፣ሸአመትትኑር፣ክፉአችን፣አተወድም፣እናትእናት፣ቃልያንሰኛል፣ፋላጎትሰትሞላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናት

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 9 месяцев назад +5

    ሁልጌዜ አንድ አይነት ድራማ

  • @addisasfaw8074
    @addisasfaw8074 9 месяцев назад +3

    Sew hoy atewdeke kewedeke sewe miyanesahe becamera becha new

  • @burteetube1835
    @burteetube1835 9 месяцев назад +2

    Misikinaa 😢😢😢

  • @KemilaDaffis
    @KemilaDaffis 9 месяцев назад

    Wly betam new des mitilitu wayii fkr fkr malet endazi new 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 9 месяцев назад

    ሳትወደው አግብታ ምን አይነት አባት ነው እግዚአብሔር እማይፈራ ጎበዝ ልጅ

  • @TigistAsefa-ms1to
    @TigistAsefa-ms1to 9 месяцев назад +2

    እኔአለሁ ሰርግተደግሶትቸየጠፍሁት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 9 месяцев назад +1

    ልጁ ምንም አላጠፋም ራሱን ሲከላከል ነው አባትየው የሞተው፡ እናም ምን አይነት ህግ ነው ሲተኩስብህ ቆመህ ተመልከት የሚለው😮😮😮😮😮በእውነት ግን የሃገራችን ህግ እንደዚህ ከሆነ በየቀኑ ዝም ብለን መሞታችን ነው

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 9 месяцев назад +2

    ወላሂ ቤተስብ የሚሉንን ብንሰማ ደስተኛ ሁነን እንኖራለን

  • @mihretmekuriya8420
    @mihretmekuriya8420 9 месяцев назад

    አንደኛ ነኝ

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 9 месяцев назад

    The father is great

  • @SolomonGebremedhin-en2by
    @SolomonGebremedhin-en2by 9 месяцев назад

    Ok

  • @hani9864
    @hani9864 9 месяцев назад +1

    ደስ የምት ደርባባ ነሽ በተለይ ያደነቅሁሽ ህ ን በ ክ ባለመቀየርሽ ነው ለምሳሌ
    እንደምነ ክ እወድ ካለሁ ደህናነ ክ ክክክክክክክክክክ ወደ ትክክለኛውን
    ህህህህህህህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 месяцев назад +3

    የሀበሻ ሴቶችየ ብር ያለውን ጠበቅ አድርጉ 😂 አለበለዚያ እድሜ ልክሽን አረብ ቤት ስትሸቅይ ትኖሪያለሽ 😂

    • @hbeebihbeebi9558
      @hbeebihbeebi9558 8 месяцев назад

      አረ ገደልይግባ ከነብሩ

  • @user-bo2pe7ei5m
    @user-bo2pe7ei5m 9 месяцев назад

    Hi❤❤❤

  • @DhdbxbSjdbdb
    @DhdbxbSjdbdb 8 месяцев назад

    አባትየው ግን ሲያናድ 😢😢

  • @SolomonGebremedhin-en2by
    @SolomonGebremedhin-en2by 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 9 месяцев назад

    😢yeminwodewun 😢eyasatu kemanwodewu endnlemid yadergunal genzeb yalewu 😢eyalu fikirin asbelto

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement 9 месяцев назад +4

    ሴቶች አፍጫችሁ ጌጥ ምን ይሉታል በጣም የሚስጠላሁ

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 9 месяцев назад

    እጅግ በጣም አስተማሪ ነው
    በኔ ውሳኔ ትጠብቀው
    እንኳንም ልጅ አልሞተ

  • @GgJj-b9n
    @GgJj-b9n 5 месяцев назад

    ፍቅር ያሸንፋል አባትዮው ግን አናዶኝ ነበር

  • @user-ef5kp2qj7l
    @user-ef5kp2qj7l 4 месяца назад

    ምንአይነት ሰዉየነዉ ሆሆሆ ገዘብብሎ ሊሞትነዉደ😏😏😏

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 9 месяцев назад +5

    ሀብታሙን ብታገቢ ይሻልሽ ነበረ ደሞ ለወንድ ማዘን አያስፈልግም ደደቦች ናቸው

    • @molliyaputhahaseena1536
      @molliyaputhahaseena1536 9 месяцев назад +2

      ትክክል አባቶን አክብራ ብታስከብር ይሻላት ነበር

    • @abenezersida8618
      @abenezersida8618 9 месяцев назад

      haha kanchi belay dedeb ale ende, filagot ena mircha matawki

    • @adotyoutube7190
      @adotyoutube7190 9 месяцев назад

      @@abenezersida8618 zebl bakeh kebr ayewdlacum enante beflagot sayehon bemrca new😏

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 9 месяцев назад

      አይባልም

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢❤❤

  • @tedlajyousseb-bt4cd
    @tedlajyousseb-bt4cd 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😢😢😢ደሰረ

  • @MaryamSeed-cm2cz
    @MaryamSeed-cm2cz 9 месяцев назад

    ክክክክክ

  • @MiraAbera
    @MiraAbera 9 месяцев назад

    ኧረ ምን ጉዳይ ነው 😅😅

  • @FaizShakirNure
    @FaizShakirNure 9 месяцев назад +3

    This father is not a father

  • @tigtig2037
    @tigtig2037 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yamiendalew8269
    @yamiendalew8269 9 месяцев назад +1

    Ene lijtuan biyaregegn habtamun nber yemagebaw

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 9 месяцев назад +1

    የአባትየው የፂም እስታይል ያሣቀው😂

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 8 месяцев назад

    ልጅቱ የህንድ ዲቃላ ናት ? አፍነጫዋላይ ቀለበት 😂😂😂😂😂

  • @FfTt-xz6hc
    @FfTt-xz6hc 9 месяцев назад

    ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍

  • @Samiramohamed-eo6hb
    @Samiramohamed-eo6hb 9 месяцев назад

    ፋዘርግአላበዙትሞእደለገዘብ ብሏያለፍላጎቷአይከብድም

  • @user-yl9hr6nk3h
    @user-yl9hr6nk3h 2 месяца назад

    Abatish yemileshn semi endene fiker blesh gedel endatgbi be ahune seat genzeb yishalal😅😅😅😅

  • @Muhamed-rb2hm
    @Muhamed-rb2hm 9 месяцев назад

    በፈቅረ ላይ የሚገባ መጨረሻው ይህነው😂😂😂

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h 9 месяцев назад

    አይ መዘባነን አላለም😅😅😅

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 9 месяцев назад

    አንድ አይነት እርእስ ሁለ ቀን😮

  • @peace3791
    @peace3791 9 месяцев назад +1

    ሴትዋም እኮ ገንዘብ ልትሰራ ይገባል

  • @iftuumamadCv-oj2oy
    @iftuumamadCv-oj2oy 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hiwinegayinafara9
    @hiwinegayinafara9 8 месяцев назад

    ልጅቷ ግን ትወና 000000 ❌

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 9 месяцев назад

    Father lek nachew dehenat metefo negar new uffff

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 9 месяцев назад

    ማን እንደ እናት ወንድ ባዳ ባልም ቢሆኑ የእናትዋ አስተሳስብ በጣም ደስ ይላል እንደ ድሮ እኔ ያልኩት ይሁን እማይሆን ነገር ለሚስትህ አትንገር

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 9 месяцев назад

    በዚህ ዘመን ጭራሽ ልጁን ለገንዘብ አሣልፎ መስጠት ኤጭ ታሪኩ ያስጠላል

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 9 месяцев назад

    የስለ ህይወት አቅራቢዎች ግን ምነው? ጡት ለማሳየት ነው ፕሮግራሙ? ታሳዝናላችሁ ምን ነካችሁ አንዴ መለመላቸውን የሚያሳይ ልብስ ታሳያላችሁ ላላ ጊዜ ደመ ጡት ተገላልጦ፣ ብልሹ ሆናችሁዋል! በዚህ ላይ ሴቶቹ ልፍድድድድድ እያሉ ነው የሚያወሩት. ድሮ ደህና ነበራችሁ አሁን ግን ተበላሽታችሁዋል!! ሴቶቹም እርካሽ ሆነዋል!

  • @ktube8920
    @ktube8920 9 месяцев назад

    አባትየው ደግሞ አበዛው በጣም አገላለሁ ምን እላለሁ ይላል 🙄 ሲቀጥል ፍቅረኛ ተብየው ደግሞ ገና ወጣት ነህ ድሀ ነኝ ትላለህዴ ከንቱ 🙄 ከሚወዱት መለየት ከባድ ይመስለኛል ባልሞክረውም

    • @JooklJookl
      @JooklJookl 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @תמרלקאו-ע8ט
    @תמרלקאו-ע8ט 9 месяцев назад

    😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @hbeebihbeebi9558
    @hbeebihbeebi9558 8 месяцев назад

    አባት ተብየዉ ሳናድድ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 9 месяцев назад

    ቁሻሻ ራሱ በገንዘብ እሚያምን አባት ,አባት አይደለም

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 9 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😢😢😢

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 9 месяцев назад

    ሴት መዉለድ ክብረት የለዉም ሴት መዉለድ መርገም ነው እስከ እሱርቤት ስወጣ ኣትቆይም የሃዘን ልብስ የለበሰች አስመሳይ ነች

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 9 месяцев назад

      Anten yewoledechi set NAT yalebotachihu eyegebachihu😢 tafekiruna set set tlalachihu man feterachihu enaten set eko NAT tebeday kehonk hulunim atwonjil

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 9 месяцев назад

      @@suzansuzan2700 ምን ዓይነት ምክንያት ነው ሁሉ ግዜ አንተ እናት የለችም ኣህት የለችም እንዴ የሚባል ነገር game over የነ እናት ብኣባት ታዝዛ ያስተማረች ነሽ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 9 месяцев назад

      @@Tomas-komita ay wondme. Yederesebhi ale ayzohi set Hulu and adelem balege ALU melkam ALU

  • @Dana_om7io8hl1z
    @Dana_om7io8hl1z 9 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @shqmemndgrdn-il6zl
    @shqmemndgrdn-il6zl 9 месяцев назад

    ወይ ድሀ የስረሽን ይስጥሽ

  • @NooraMd-n1r
    @NooraMd-n1r 9 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @abrahamabraham5600
    @abrahamabraham5600 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @dameeamdisa8274
    @dameeamdisa8274 9 месяцев назад

    😂😂😂😂😂