የመዲናው ሹም : የአረቡ ደዋእ ሙጀረቡ Lyrics Menzuma ከነጽሁፋ ማዲህ ሸኽ መሀመድ አወል ሐምዛ Ethio_Menzuma Nessim Almuhaba
HTML-код
- Опубликовано: 19 сен 2024
- አልሏሁመ ሶሊ ዓላ ሙሀመዲ፤
የመዲናው ሹም የዐረቡ ዳዋዕ ሙጀረቡ
ምስጋና ይገባው
ለአሏህ ለወሃቡ፤
በሙስጠፋ መምጣት፤ ሄደ ገያኢቡ፤
ላይ ታቹም አበራ
ተ‘አርሽ እስተ ሰራ
አማመን ወ‘ወራ ፤ ተ‘አርሽ እስተ ገርቡ
አይነታው ሥጦታ
ጦሃ አይደ እንዴታ
ለኛ አረገው ፈንታ ፤ መናኑ ወሃቡ
ሙስጠፋን ቢሰጠን
ተሁሉ አበለጠን
በሥሙ አጋለጠን ፤ በሐድራው በሁቡ
ትንሽ የሚያውጣጣው
እኛን ያቀናጣው
በሥሙ ላውጣጣው ፤ ድልቡን ወደ ጀዝቡ
ሶላት ሰላም ይጉረፍ
ታዘል እስተ አበድ
በውጁዱ መደድ ፤ በአህመድ ሙሃበቡ
ዘላለም ይጉረፋ
አንድ ቀን ሳያርፋ
ከውኑን ሞልቶት ፤ ጎርፋ በዓልም በሶህቡ
በከረም ዘለቀ
ኑሩ ተንቧለቀ
አስራሩ ፈለቀ ፤ ለቀቀ ግያቡ
ዘለቀ ተሁዳ
ሊያስገ፝ንም ሰዓዳ
ጭፍራውን ሊነዳ ፤ ሃድራ እልፍኝ ሊገቡ
#ምርጥ_መንዙማዎች_ማውጫ
ታለፈው ሁላ ተሚመጣው : አምሳያው የታጣው Lyrics መንዙማ የጫሊው
• ታለፈው ሁላ ተሚመጣው : አምሳያው ...
ጦለኧ (ደዌ መንዙማ) ሸኽ አሊ ሰማን (ረሂመሁሏህ) الشيخ علي
• ጦለኧ (ደዌ መንዙማ) ሸኽ አሊ ሰማ...
የኢሻዕ (ምሽት) አውራድ ከጽሁፋ Lyrics | በዳናዩ አወል የተደራ
• ኢሻዕ አውራድ ከጽሁፋ Lyrics |...
ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙሀመድ አሚን የ(ዳንዩ ሳኒ) ልጅ
• ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙ...
#አደደ_ማእሉማቲላህ
#ሸኽ_አሊ_ሰማን
👇👇👇
• ቁ.1 አደደ ማእሉማቲላህ | ሸኽ አ...
#ያዱረተ_በይዳ
#ሸህ_አሊ_ሰማን #يا_درة_بيضا
👇👇👇
• ያዱረተን በይዳዕ ሶለሏሁ አለይከ :...
#ሸኽ_አሊ_ሪቄ_ደዌ
#ያረሂሙ_አዚዙን_ከሪሙ
👇👇👇
• ሸኽ አሊ ሪቄ ደዌ ያረሂሙ አዚዙን ከሪሙ
ሸህ ሀሰን ኸሊል Lyrics መንዙማ ከነፅሁፋ| የጫሊ ሸኽ ሰይድ እብራሒም
• Video
#አውራድ | አረበኛና አማራኛ Subtitle /lyrics
• አውራድ በ ሐበሻዊ ዜማ | ከአረበኛ...
ጦለአ ምርጥ መንዙማ
👇👇👇
• ጦለኧ | ሶለላህ አላ ሙሀመድ ሰይዲ...
#ነቢ_ዘይኔ_ያቁረተ_ዓይኔ | ሐጅ መሀመድ ሁሴን መጂት Lyrics
• ምርጥ Lyrics መንዙማ | ነቢ ዘ...
ከቀደምት በድሬ ሐሪማ መንዙማ በ ሸኽ ሙሀመድ አብዱ
• ከበድሬ ሐሪማ መንዙማ በ ሸኽ ሙሀመ...
ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙሀመድ አሚን የዳንዩ ሳኒ ልጅ
• ሸምሲከ ጧሊዑ Lyrics የሸይኽ ሙ...
#ነቢ_ዘይኔ #ሸኽ_ሰይድ_ሐጂ_ዳና
#Lyrics_Video_menzuma
👇👇👇
• ነቢ ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና ...
#ሸኽ_ኢማም_ቆቦ_ቂብላ_መንዙማ
👇👇👇
• መንዙማ ሸኽ ኢማም ቆቦ ቂብላ መንዙ...
#ሺሊላ_ሰይድ_እብራሒም_ደሱቂ
👇👇👇
• ሺሊላ ሰይድ እብራሒም ደሱቂ
ሸኽ አብዱ ዋታ (አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ፣ ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ አጅመኢን) اللهم صلى على محمد وعلى آله وصحبه اجمعين"
👇👇👇
• ሸኽ አብዱ ዋታ (አላሁመ ሶሊ አላ ...
ሸኽ ኢማም ቆቦ ተስሊም፡ ሶለሏህ።"
👇👇👇
• ሸኽ ኢማም ቆቦ ተስሊም፡ ሶለሏህ።
አሶላቱ ወሰላም : አለነቢ ኸይሪል : Lyrics Manzuma : ከአ
• አሶላቱ ወሰላም : አለነቢ ኸይሪል ...
እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ አወሉ ዋጃ አህመድ ኸይሪል ወራ
• እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ...
ሸህ ሀሰን ኸሊል ምርጥ Lyrics መንዙማ ከነፅሁፋ| የጫሊ ሸኽ ሰይ
• Video
መንዙማ መርሃባ ነቢ መርሃባ
ሸኽ አህመድ የጁ
• መንዙማ መርሃባ ነቢ መርሃባ ሸኽ አ...
#ሸይኽ_ኢማም_ቆቦ
• መንዙማ ሸኽ ኢማም ቆቦ በመረዋ ድም...
#መሽረብ_መንዙማ (Meshrab Menzuma) ከበድሬ ሀሪማ
👇👇👇
• መሽረብ መንዙማ (Meshrab Men...
ሹክረን ሃቢቢ | Lyrics ነሺዳ | ሙስፋ አጢፍ በአማረኛና በአረበኛ ላይሬክስ + ቪድዮ
👇👇👇
• Video
መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ /ዳና
ሙባሪካ አሰለሙ አለይከ
👇👇👇
• መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ /ዳና |...
ምርጥ የደዌ መንዙማ ሸኽ አወሌ
👇👇👇
• ላ ኢላሃ ኢለሏህ ፣ ሙሀመዱን ረሱሉ...
እኔን #ሙአዝ_ሐቢብ Amharic Layrex video Neshida (እኔን)
• Video
ሸኽ ሀሰን ኸሊል
👇👇👇
• ባለመረዋው ማዲህ / ማዲህ ሸኽ ሀሰ...
#ተራ_መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ መንዙማ
ሙሀመድ አለሚል ሁዳ ሙሀሙድ
👇👇👇
• ተራ መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ መን...
#ጦሃ_ሷሂቢል_መቃሚል_ማህሙድ
👇👇👇
• ጦሃ ሷሂቢ መቃሚል ማህሙድ * طَه...
ምርጥ መንዙማ
👇👇👇
• ያረሱለላህ አልመደድ፣ ያሃቢበሏህ አ...
#መንዙማ_ሽይኽ_ሲራጅ_መውሊድ_አንባ
👇👇👇
• መንዙማ ሽይኽ_ሲራጅ_መውሊድ_አንባ
#ሸኽ_ሰኢድ_ሐጂ
#ዓለሚል_ሁዳ_ሙሀመድ
• Video
/ @nessimalmuhaba
#ነቢ_ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና
• ነቢ ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና ...
ሶላቱሏህ አላ ኸይሪል በራያ| ምርጥ Lyrics ቂብላ መንዙማ | ﺻَﻼﺓُ ﺍﻟﻠﻪ ﻋَﻠَﻰ ﺧَﻴﺮِ ﺍﻟﺒَﺮَﺍﻳَﺎ ሸኽ ኢማም ቆቦ
• ሶላቱሏህ አላ ኸይሪል በራያ| ምርጥ...
#የምወደውን_ሸኽ_ሐሰን_ኸሊል
• Video
• Video
እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ አወሉ ዋጃ አህመድ ኸይሪል ወራ አሩሱል ከማሊ أَحمـد خير الـورى عروس الكمال Ahmed kayril wara" on RUclips
• እጅግ ምርጥ Lyrics መንዙማ ሸኽ...
ምርጥ Lyrics ነሺዳ | ያ ጦይባ ﻳﺎ ﻃﻴﺒﺔ ﻳﺎ ﺷﻔﺎ ﺍﻟﻌﻴﺎﻧﺎ በአማርኛ + አረበኛ + ኢንጊሊዘኛ Ya Tayba Iman Farrar Mawlid 2011" on RUclips
• Video
በዩቱዩብይ
➢👇👇👇
ሊንኩን ጠቅ በማድረግ Nessim AlMuhaba ተመዝግበው አባል ይሁኑ።
/ @nessimalmuhaba
t.me/MuhammedN...
#Nessim_Almuhaba
#nessimalmuhaba
#mohammednessim
#Qibla_Menzuma
#Kibla_Menazuma
#ethio_menzuma
አዲሱ የዩትዩብ ቻናሌ ነው። መንዙማዎችን በ Lyrics Video (ከመንዙማው ፅሁፍ ጋር) በዚህ አዲስ በከፈትኩት Nessim Almuhaba 2 RUclips channel የማጋራችሁ ይሆናል። ከታች ያለውን ማስፈንጠር (ሊንክ) ጠቅ በማድረግ ይቀላቀሉን
ruclips.net/channel/UC0nnYmfnVrxDUDXkhMv9aUw
ስለተተባበሩኝ እናመሰግናለን ።
ماشاء ا لله إ بشر حبيبي طول الله عمركم
ማሸ አለህ
❤❤❤❤
የአዲሳባዉ ሹም
ajeb ajeb ajeb