ለሴቶች ብቻ... ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ ተማሩበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 347

  • @አሚናትነኝሀላሌንናፋቂ

    ማነው እደኔ ስለትዳሩ በቂ መድረሳ የወሰዴ ላይክ ግጩኝ አቦ ሸክ ኢብራሂም ሲራጅ ረበና ይጠውል ኡምርክ

    • @aaAa-nk2iw
      @aaAa-nk2iw 5 лет назад

      አላህ ዱአችሁን ይቀበላችሁ ኡስታዜ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ያረብ

    • @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ
      @የመዳምባጃጅ-ሸ4ኀ 4 года назад

      ውዱ አኡስታዜ አላህ ቀብርህን ያስፍልህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ

    • @ኡሙሰአዳYouTube
      @ኡሙሰአዳYouTube 3 года назад

      እህቶች. መስማት ብቻ በቂ. አይደለም. በሰማነው የምንተገብርው ያድርገን

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ

    ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዜ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +2

    ያአሏህ ያረቢ ሐያእ ስጠኝ ስጠን ያራህማን ሴቶች እህቶቼ እባካችሁ በሚዲያ ወቶ የሚጠየቀውና የማይጠየቀውን ለይተን እንወቅ እኔስ ባሌ አልሐምዱሊላ ሐቂቃ ምንም አይለኝም ምንም አይናገረኝም ወላሂ ከምላችሁ በላይ ነው የምወደው ፈትዋም ጠይቄ አላውቅም አልሐምዱሊላ ደግሞ ምንም ቢያረገኝ ፈትዋ አልጠይቅም
    ጀዛከላሁ ኸይረን ያሸይኸ ኢብሯሒም ሐቂቃ ያስፈራል

  • @cxiu1788
    @cxiu1788 Год назад

    جزك الله خيرشكرن

  • @youtbe3081
    @youtbe3081 5 лет назад +2

    ጄዛኬላህ ኡስታዝ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 лет назад +63

    ያአላህ አላህ ሀያእ ይስጠን አላህ ይዘንልን መጀመሪያም አላህ ባል ብቻ ሳይሆ ሳሊህ መልካም የሆነ ባል ስጠን ብላቹ ለምኑ አላህ ለጠየቀው ሰጪ ነውና

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 лет назад +1

      Zabinat Zubaida ትክክል

    • @tajudinabdoabdo9991
      @tajudinabdoabdo9991 5 лет назад +4

      እኛንም ሳልህ ያርገን እናንተንም ሣልህ ያርጋቹሁ ዱአ አርጉን።

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 5 лет назад +1

      አወ ወላሂ ትክክል ነው

    • @tube-oh4gs
      @tube-oh4gs 5 лет назад

      Amin yareb

  • @zuzuzuzu2607
    @zuzuzuzu2607 5 лет назад +1

    ጀዛካሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡሥታዝና መሻአሏህ እንደው ወሏሂ ብዙወቹ እሚጠይቁት ጥያቄ ነው እኔግን አንድም ቀን ጠይቄ አላቅም ኢንሻአሏህ እማይጨቃጨቀውን ትዳር ይወፍቀኝ ያረብ እኔ ወሏሂ ሴቶቾ ሲጠይቁ ሴት መሆኔን እማፍርበት ቀን አለ አሏህ ሀያእ ያላብሠን ሁሉንም ሙሥሊሞች ያአሏህ👍👍👍👍👍👍👍

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 лет назад +2

    ጃዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝ
    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 5 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና

  • @Zainab-oq8mo
    @Zainab-oq8mo 5 лет назад +45

    ያረብ ለሴቶች ቀልብ ስጣቸው

    • @saramadry836
      @saramadry836 5 лет назад

      እኔባሌአመለኛነው እኔግንአሁንፍቸንብቻነውየየምፈልገው

    • @Zainab-oq8mo
      @Zainab-oq8mo 5 лет назад +1

      @@saramadry836 አትፍቺው ማር አይዛሽ አድ ቀን ይስተካከላል

  • @zuleykashafi7538
    @zuleykashafi7538 5 лет назад +16

    እህህህህ ያኢላሂ ላገባ ነበር ፈራሁ ያአላህ አንተው ሁነን እኛ ሴቶች ከምንም በላይ ሚስኪን ነን

    • @lemrashafi1675
      @lemrashafi1675 4 года назад +2

      አብሽር ትዳር እስክተገቢበት ድረስነው ሚያስፈራው እኛ የዱንያ ወበታችን ትዳርነው አላህ ሷሊህ የሆነ ትዳር ይወፍቀን ያረብ በዱአነው አላህ ከሪምነው

  • @toybamehammed8538
    @toybamehammed8538 5 лет назад

    ጀዛከሏህ ኸይረን ኡስታዙና

  • @የረሱልወደጅቢንትአህመዲን

    ኡስታዝ ሁሉም የተነገርከው ትክክል ነው ጀዘከለህ ኬይረን

  • @አትንካዉኒቃቤንየድንተማሪ

    ያረብ ጥሩዉን ባል ስጠኝ እኔንም ጥሩ ሚስት አድርገኝ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝየ አላህ ይጠብቅህ

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 года назад +1

    ኡስታዜ አላህ ቀብርህን ረውደቲ ሚሪያዲል ጀና አላህ ያድርግላችሁ ያረብ ያረብ

  • @zaharaseid7113
    @zaharaseid7113 5 лет назад +1

    ጀዛ ከላህ ኡስታዝ

  • @myoutube3943
    @myoutube3943 5 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
    አላህ ይጠብቅን ያኢላሂ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 лет назад

    ጀዛከላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @የአላህባሪያነኝየአላ-ዘ5ኈ

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    جزاكم الله خيراجزا

  • @makahmohammad5755
    @makahmohammad5755 5 лет назад

    Mashaahalla mashaahalla Tabarkala jzk

  • @حليمهحليمه-ز6ه
    @حليمهحليمه-ز6ه 4 года назад

    ጀዛኩምአላህ ኸይረ የአላህ አላህ ልቦናቺንንይመልስልን

  • @kzhbxie6936
    @kzhbxie6936 5 лет назад

    ጀዛኩላከይር ኡስታዝ

  • @ሥኞሪታA
    @ሥኞሪታA 5 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዜ

  • @hirj2602
    @hirj2602 5 лет назад +7

    ትክክል ሸሁ ቤተሰብ ይዘው ይሞታሉ አብሶ አባት ተደወልኩ ሰለ ብር ነው እሚወራኘ እፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ቤተሰብ አለን ማለት ወሸትነው ገንዘብ አድርገዋል ልጃቸው ቀይርወታል በገንዘብ ወዶቸ አሁን ወደ ህቴ ለመሄድ ነው ጀዳ ተሪድ ዱአ ርጉልኘ በሰላም ግቢ በሉኘ ወዶቸ ሹርጣ እዳይዘኘ ባሁን ሳአት ገና አላማ ላይ ነኘ ምንም አራርኩ ግና ምኞት ነው ያርብ ገዘባችንን በርካ ያርግለን

  • @shagaashagar4789
    @shagaashagar4789 5 лет назад

    Jezakellah kheyren Sheikhuna Allah Yithewul Umrek

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 5 лет назад +3

    አላህ ኸይር ስራቹን ይቀበላቹ ኡስታዛችን
    እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @khilovemusilim8463
    @khilovemusilim8463 5 лет назад

    እውት ነዉ ኡስታዝ በጣም አሳዛኝ ግዜ ነው ያለነው አላህ ያዘነልን ስንቀር ወንዶችም በጣም እየበደሉ ነው አላህ ህዳያ ይስጣቸው በተለይ ሴቶች ከወለዱ በሃላ ያለው በደል በዛ

    • @khilovemusilim8463
      @khilovemusilim8463 5 лет назад

      ወላሂ እኔ ማዳመጥ አልቻልኩም የእህቶቼ በደል አስለቀሰኝ

  • @ነኢማአብድነኢምቢት

    ሽኩረን ኡስታዝና

  • @ኢስላምነውሂወቴአልሀምድሊ

    ጀዛከላሁ ኸይረን ያሸህ አላህ ያቆይልን

  • @kadoseid8278
    @kadoseid8278 5 лет назад +2

    Masha Allah jazaykem Allah heir

  • @foziyatube3730
    @foziyatube3730 5 лет назад +2

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛ ካላህ ኽይር ጀዛ ኡስታዝ

  • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
    @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይርን ኸይር ስራወትን አላህ ይቀበላቸው ጀነት ፈርዶስን ይውፍቀውት ያረብብብብብብብብብብብብብብብብብብብ

  • @AmanAman-ns2ye
    @AmanAman-ns2ye 5 лет назад +4

    ጀዛ ኩም አለህ ከይር ኡስታዝን ያራብ በሰመነው ተጠቀም አድርገን

  • @imankonjo4089
    @imankonjo4089 5 лет назад

    ጀዛኩምአላህከይር. ትምርተወት ደስስይላል

  • @maretemdamto9132
    @maretemdamto9132 5 лет назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሥታዝ

  • @ራሀማከድር
    @ራሀማከድር 5 лет назад

    جزاكم الله خير

  • @Hali-qu5vy
    @Hali-qu5vy 5 лет назад +15

    ያረብ. ዴናህናውን. ባል ይስጠ ኝ. እኔም ለሱ. ጥሩ ሚስት. ያድርገኝ

    • @muhemedyasin1438
      @muhemedyasin1438 5 лет назад

      ኮመትሽ ደሥ ሥላለኝ እኔጋ አንጋባ ባይሆን እዳደነግጭ

    • @lemrashafi1675
      @lemrashafi1675 4 года назад +1

      @@muhemedyasin1438 ትዳር በኮሜት ከሆነ ፍችውም በኮሜት ይሆናልና እኛእዳሰብነው ሳይሆን አላህእዳለው ነው አላህኸይሩን ይምረጥልን ማለትነው

    • @zakiazekiya8524
      @zakiazekiya8524 3 года назад

      ክክክኮ

  • @sadthaebrahim7977
    @sadthaebrahim7977 5 лет назад

    ጀዛከላህ ከይር

  • @mudenyasen1933
    @mudenyasen1933 5 лет назад +3

    ጀዘኩም አለህ ኽይር ኡሥታዝነ

    • @samiraa8170
      @samiraa8170 5 лет назад +1

      አሰለመሌኩቁረንንመቂረቲእፈሊገሎ

  • @ججج-و8ف
    @ججج-و8ف 5 лет назад +1

    Mashalha

  • @homarharame1133
    @homarharame1133 5 лет назад

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @riazuddin3681
    @riazuddin3681 4 года назад

    👍👍

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 лет назад +3

    ባረከሏሁ ፊኩም""**ሸህ ኢብራሂም**

  • @ilahi4191
    @ilahi4191 4 года назад

    ያረቢ አላህ ይጠብቀን

  • @መርየምአደም
    @መርየምአደም 5 лет назад

    jazak Allah kayir ya ustaza Allah Ya fazk

  • @alihussin1658
    @alihussin1658 4 года назад

    👍👍👍👍

  • @ryrdfe4035
    @ryrdfe4035 4 года назад

    Jazakallahu.keyran.allah.qarrehen.nuur.yadregeleh.ustaazeeee.

  • @ياربيزيدنيعلما
    @ياربيزيدنيعلما 5 лет назад +1

    ማሻ አሏህ

  • @ዘይነብአደም-ኰ8ሠ
    @ዘይነብአደም-ኰ8ሠ 5 лет назад +2

    ጀዛኩም አላህይር ኡስታዞ

    • @fati2135
      @fati2135 5 лет назад +1

      አሰለሙአለይኩሙ ወራማቱለህ ወበራከቱሁ ኡተዝ ሱማቹኑአለቁሙ ይቅሪተ፡ያነቢይ ዩሱፉ ተሪ እደፍልሙ ኤ ሄ ነቢይነዉተቢሎ በአራቢኝ ፍተቸዉይተያል ፣በአማርኝ ፍተቸ ፣በነጭነገር ይሸፈነል፣እነ ቢያይ ሀራሙይሆኒቢኘን ወይስ እዴትተዮተለቹ

  • @alimaawalali8554
    @alimaawalali8554 5 лет назад +2

    ማሻአላህ ሸህ ውስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር አሰላማሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 5 лет назад +2

    ኡስታዝ አላህ እድሜ ይስጣችሁ

  • @halemaa2374
    @halemaa2374 5 лет назад

    ጀዛኹሙላ ኸይር ያሸህ በጣም ጥሩምክርነው

  • @መድናየረሡልወዳጅm
    @መድናየረሡልወዳጅm 5 лет назад +1

    ልክናችሁኡሥታዛችን ጀዛኩምአላህኸይር
    እድሜ እናጤና ይሥጣችሁ

  • @ذنببنتإسلمالله
    @ذنببنتإسلمالله 5 лет назад

    ጀዛኩሙሏህ ኸይራን ኽክቺን አሏህ ይጣብቃቹሁ

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 5 лет назад +22

    ያሸህ ኢብራሂም እኔ በወንዶች አልፈርድም የራሳችን ችግር ነው የዋህነቱን አበዛነው

    • @zainabzainabz9826
      @zainabzainabz9826 5 лет назад

      በብዙ ላይክ ባደርግሽ እደት ደስ ባለኝ ያአላህ

    • @ማርየአባቴንናፍቂ
      @ማርየአባቴንናፍቂ 5 лет назад

      ሠህ እኛውነኝ እያመን

    • @fyujucctutuihgf6011
      @fyujucctutuihgf6011 3 года назад

      ትክክል ሲንቶች አሉ የመጀመሪየወን ምስቱን ቢሩወን ቀምቶ ኒከ ለመውረድ ተጨመሪ ቢር ኢየጠየቀት ሌለኘወ ኤን ሁኢየያች ኢየስመች ትመጠለች ችግሩ የኘው ነው አለህ ሊቦነ ይስጠን

  • @الحمدلله-ف2ث1ر
    @الحمدلله-ف2ث1ر 5 лет назад +1

    ጀዛኩመአላህ ኸይር

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 года назад

    ጀዛኩም አላህ ክይር

  • @alain8492
    @alain8492 5 лет назад +4

    ወላሂ ትክክል ኡስታዝ ልብ ላለው በቂ ትምህርት ነው ጀዛኩሙላህ ኸይረን እረሱል ሠለላሁ አለሂ ወሰለም ጥያቄ አታብዙ ብለዋል

  • @የእማየልጂ
    @የእማየልጂ 4 года назад +2

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ያሸህ አላህ ይርሀምክ

  • @misuae2766
    @misuae2766 5 лет назад

    ኡስታዘችን ጀዘኩለህ ኸይር አለህ ረዝም እድሜ እ ጤነ ጋ ይስጠቹ መሸ አለህ

  • @አስማቤንትኡመር
    @አስማቤንትኡመር 4 года назад

    ጀዘከለ፣ከይርኡስተዝ

  • @ሀሊማአሊየለሚዋ
    @ሀሊማአሊየለሚዋ 5 лет назад +1

    جزاكم الله خيرا 💯👍

  • @Hawaiinko
    @Hawaiinko 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ራቢአሠይድወረባቦኮራ

    jezakum Allah keyr

    • @gega3006
      @gega3006 5 лет назад

      ርቢ።ሰይዱ.ወረባቦ

  • @mekiyaabdi7596
    @mekiyaabdi7596 5 лет назад

    Jzakumi.Alahhh.yustaz

  • @aishahussen6970
    @aishahussen6970 4 года назад +1

    አላህ ይራሀማችሁ ሸይክ ኢብራሂም አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃችሁ

  • @monaali6909
    @monaali6909 2 года назад +1

    አላህ ከኒህ ሙሲባወች ይጠብቀኝ፣ ፈራሁ ..😔
    ሳያገቡ ቁጭ ማለት ነፃነት መሰለኝ።

  • @semiratesfaw9208
    @semiratesfaw9208 5 лет назад +1

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረኩቱህ እንኳን ደህና መጣችሁ ሸሀችን ለፕሮግራሙ በጣም እናመሰግናለን ጀዛኩመላህ ኸይረን አላህ ይጨምርላችሁ

  • @TeebahSse
    @TeebahSse 7 месяцев назад

    ጀዛኩምሏህ

  • @zdzd2808
    @zdzd2808 5 лет назад

    Masha Allah

  • @zenebseid6350
    @zenebseid6350 5 лет назад

    ጀዛኩምላህ ኸይር
    አላህ ይጠብቅወት

  • @mioabdulkadir9380
    @mioabdulkadir9380 5 лет назад

    Masha Allah jzkr

  • @islamicyoutube8656
    @islamicyoutube8656 5 лет назад +2

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር የሼህ አሏህ ይጠብቃቹሁ

  • @yasmintube6534
    @yasmintube6534 5 лет назад

    Mashaa Allah

  • @fatimamohamad4913
    @fatimamohamad4913 5 лет назад +4

    መጨረሻ ላይ የተናገርከው ልብ ይነካል ሴትዎች ጥቁቅ ሁኑ እኔም ሴት ነኝ ግን ተመከሩበት እኔ የምመክራችሁ በሁሉም ነገር የሚመጥንሽን ባል አግቢ

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 5 лет назад +1

    ያርቢ አላህ ይጠብቀን. አረ አኬራችንን አንርሳ ሠወችየ. ሡብሃንአላህ ጀዛኩምአላህከይርን. ኡሥታዝ

  • @ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ

    ጀዛከላህከይርን እኔንእሚያነደኝ አንዳንድእህቶች አሉ. እየስሩያቀበሉ ሁሉምይመሥላቸዋልያገባሉ አሥተዳድርንሲባልየገሊሚሥትእየስራችለሱነው እያሉይርብሻሉ. ጥሉብንእኛሴቶችቤታችንንከወደድንወደሗላአንልም

  • @nejatmehamed4125
    @nejatmehamed4125 5 лет назад

    ጀዛኪ ላሁኸይር

  • @hayatmomahamd5443
    @hayatmomahamd5443 5 лет назад

    ጀዛኩም ላህ ኸይር

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 2 года назад

    አላህጀዛህንይክፈልህእኛምበሰማነውእምንጠቀምያድርገን

  • @ዜድነኝጧሊበተልዒልም

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @ከዲ-ሠ6ፈ
    @ከዲ-ሠ6ፈ 5 лет назад

    ጀዛኩም ኧላሁ ኸይረን አላህ ይሰትርነ

  • @ነኝየማየልጂኢሥላምነውህይ

    ጀዛከላህ ኽይር ኡሥታዝ ያረብ አላህ ይጠብቀን ከሽርክ ከቢድአ

  • @አሚናትነኝሀላሌንናፋቂ

    አሏህ ይጠብቀን እደዚህ አይነቶቹን ወሏሁል ሙስተአን ወላሂ ፍቅሬን በፍቅሬ ከዚህ የቀረ ገደል ይግባ እኳን የብር ፍቅ ር ያለበት ሰው ያስታውቃል ከስራ ነሽ ኢጃዛ ካለኝ አስለን ጡሩግ ይበል ሆቸው ጉድ ሪጃሉን አቀዋሙን አለኒሳዓ ያለውን አቀዋሙን አለ ሪጃል የሆነበት ጊዜ ወላሂ በዱኒያ ፍቅር ለተጠመደ ልቡ እዛው ብያለሁ🙏

  • @zaharasaid6559
    @zaharasaid6559 5 лет назад

    ጅዛኩሙላሁክይርን

  • @አላህወኪል-ጘ5ፈ
    @አላህወኪል-ጘ5ፈ 5 лет назад

    ጀዛኩምአላሁኽይረን እድሜናጤናይስጥልን አላህይጠብቅልን እኛሴቶችአላህልቦናይስጠን

  • @zytunazytuna5914
    @zytunazytuna5914 4 года назад

    ማሻላ

  • @لاحولولاقوةإلاباللهالعليال-غ5ن

    ያ ኢላህ ጀዛኩመላህ ከይርን ያኡስታዝ

  • @rozz269
    @rozz269 5 лет назад

    ጀዛኩላህ ያሸክ በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚ ያርገን

  • @ሀያትሙስጠፋ
    @ሀያትሙስጠፋ 5 лет назад

    ሹኩረን ትክክል አለህ ይጠባቀቹ

  • @Fatima-wh8ic
    @Fatima-wh8ic 5 лет назад

    JAZAkmAllAhkyiren🌹

  • @seadaali910
    @seadaali910 4 года назад

    Allah Yiramk Yasheyik

  • @ajibaomar4302
    @ajibaomar4302 5 лет назад +1

    ጀዛካ አለህ ኡሱቱዝ አሻህላ

  • @ععااووةا
    @ععااووةا 5 лет назад +1

    ጀዛኩምአላሁከይረን

  • @SalamSalam-cp7fo
    @SalamSalam-cp7fo 4 года назад

    ጀዛኩንእላሕይዳርን

  • @abuyeanafaqinage1204
    @abuyeanafaqinage1204 5 лет назад

    ياالله ياالله ياالله يارب يارب يارب انت صالح ارقن وانت اسلاهنا

  • @rahmat6776
    @rahmat6776 5 лет назад

    شيك جزاك الله وخير

  • @uaeue5070
    @uaeue5070 5 лет назад

    መሻለ፣

  • @hawah9510
    @hawah9510 5 лет назад

    ማሻ አሏህ ጀዛኩምአሏህ ኽይር

  • @fitm_4816
    @fitm_4816 5 лет назад

    ሠላም ኡስታዝአላህይጠብቅህ