ጋዜጠኞቹን ማን አፈናቸው? እስር ቤት ውስጥ የገጠማቸዉን ተናገሩ | NahooTv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 сен 2021
  • #GirmachewEniyew #AshenafiZelele #ETHIOPIA #NahooNEWS #NahooTV
    Watch more on www.thenahootv.com
    / nahootv

Комментарии • 128

  • @munaraya7327
    @munaraya7327 2 года назад +9

    እንኳን በሰላም መጣችሁልን ወንድሞቻችን
    እንኳንም አደረሳችሁ🙏🌼🌼🌼
    እናንተ ሁሌ እውነት ስለምትናገሩ ቡዙ ፈተና እንደምገጥማችሁ ምንም ጥርጥር የለውም
    እና ራሳችሁ ጠብቁ ምንም ነገር እንድነካችሁ አንፈልግም በጣም ታስፈልጉናላችሁ እንወዳችሁለን🙏❤❤❤❤
    ፈጣሪ ከእናተ ጋ ይሁን ምርጦቻችን🙏

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +17

    አሸብር በአጠቃላ ከፊዴሪሽኑ መውጣት ያለበት ሠው ነው ከነ ሰሙ አሸብር

  • @ephiraimtenagashwe8519
    @ephiraimtenagashwe8519 2 года назад +15

    እስሩ ትክክል አይደለም። ግን እናንተም በግለሰብ ተገዝታችሁ አገር አሳፍራችሁዋል።

  • @ja7087
    @ja7087 2 года назад +2

    የእገታው ድራማ በስፖርት ጋዜጠኞች ላይ መድረሱ ታጋቾች በሚድያ ህዝብ እውቅና ምክንያት የድራማው ሚስጥር አየር ላይ ውሎ ተፈታችኃል እንኳን እግዚአብሔር አስፈታችሁ። ግን ምንም ድምጽ የሌላቸዉ ያለጥፋታቸው የታፈኑ ጠያቂ የሌላቸው ቤት ይቁጠራቸው። ኢትዮጵያ ማለት እንዲህ ነች።

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 года назад +2

    ተበዳይ በህግ አግባብ ክስ መስርቶ፤ ተከሳሽ በህግ አግባብ መልስ መስጠት አለበት እንጂ
    እንዲሁ ዝም ብሎ ተነስ የሚል ግን አስቸጋሪ ነው።

  • @bizunehamare9378
    @bizunehamare9378 2 года назад +5

    This should not be repeated again. This is the sign of real corruption.

  • @Meka-Tube
    @Meka-Tube 2 года назад +4

    Keep it up!

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 2 года назад

    Thank you

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад +3

    ቀላል ይመስላል ሲወራ አንዳንድ ታላቅ ሰዋች እንደዋዛ
    አተናቸዋል። መቼም ቢሆን ጠንቀቅ ማለት ነው ።
    ጅቦች ብዙ ናቸው ።ስፖርት ውስጥ ያሉት ደሞ ለየት ይላሉ።

  • @yonayon5598
    @yonayon5598 2 года назад +4

    Is it a program or super mashikabet?

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz 2 года назад

    እንኳን መጣችሁልን ውይይ ተጨንቄ ነበር 😭😍
    ግን ያነ አሸብር እንደሚሆን አልጠራጠርም

  • @tadesselegesse9745
    @tadesselegesse9745 2 года назад +3

    ስለስፖርት መዘገብ እና አስተያየት መስጠትም ያሳስራል ???
    ሁሉን ነገር ከመንግሥት እና ከቋንቋ ፖለቲካ ጋር ከማገናኘት ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከተው ቢሮክራሲ ጋር ማገናኘት እና ለፍትህ መታገል ተገቢ ይመስለኛል።

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +3

    አዝናለሁ ሁለቱንም ጋዜጠኞች እወዳቸዋለሁ ሆኖም በኦሎምፒክ ጉዳይ ግን እጅግ በጣም አዝኜባቸዋለሁ ምክንያቱም እንደ ናሁ ጋዜጠኛ ሳይሆን እንደ ኦሎፒክ ፕሬዚዳንት የግል ጋዜጠኛ አስመሰላቸው ሚዛናዊ ቢሆኑ ጥሩ ነው ምንም ቢሉ የሚያሳምን አይደለም ።

    • @nebiyoumelisie309
      @nebiyoumelisie309 2 года назад

      Le ewnet new yekomut ewnet yalew bemereja yifalem unless bedebo chuhet aychalim

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 года назад

    ሰላምታችሁ ይብዛ ጎበዞቻችን እንኳን ለቤታችሁ እግዚአብሔር አብቃችሁ ሌላው መንግሥት መከታተል ነበረበት የተረኞች ስብስብ በቂ ትምህርት ያላቸው እዋቂዎች እንደሌላቸው እና አገሪቱን ቁልቁል እየከተትዋት ነው የአለም መሳቂያ ሆነናል

  • @eyobmitiku1588
    @eyobmitiku1588 2 года назад +5

    አሸብር ገና ብዙ ነገር ውስጥ ይከታችኃል ተጠንቀቁ ።

  • @alexteferra9991
    @alexteferra9991 2 года назад +1

    Teddy Shiferaw, Thank you 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-so3sm3uo4j
    @user-so3sm3uo4j 2 года назад +4

    ናሁ ቲ ቪ ለምን ኢትዮ ሳት አይገባም በጣም አሪፍ ጣቢያ ነው አስቡበት

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 11 месяцев назад

    ተመስገንወድሙቻችን😊😊😊

  • @baba2191
    @baba2191 2 года назад +6

    አሸብርን በምን ምክንያት ነው ምደግፉት ? ያጠራጥራል

  • @mesimesi2950
    @mesimesi2950 2 года назад

    ተመስገን ፈጣሪ!🙏🙏🙏🙏

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 года назад

    Thank you for your courage to come out and call out the wrong action of the authorities who are breaking the law for their individual advantage. It is wrong and that is why the country is falling to crisis.

  • @haftomhagos27
    @haftomhagos27 2 года назад

    ያሳዝናል በጣም

  • @user-rq3cf9mf3e
    @user-rq3cf9mf3e 2 года назад

    እንኳን በሰላም ወጣችሁ
    እጅግ በጣም ያሳፍራል

  • @surapheltesfaye8367
    @surapheltesfaye8367 2 года назад +1

    Ye Asheber bucheloch...keminim belayi Girmachewu betam yemiwedwu sw nbr gin ahun BUSHTI honkibign

  • @mohamedamin6951
    @mohamedamin6951 2 года назад +1

    አይዟችሁ በርቱ ያለውን ችግር ከማጋለጥ ወደኃላ እንዳትሉ

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 2 года назад +3

    እናንተም ጋር ችግር አለ የሚዛናዊነት አፈናው ትክክል ባይሆንም

  • @selamawithailu5581
    @selamawithailu5581 2 года назад

    አቃጣሪዎች ገና ትገረፋለህ

  • @add.bihone3838
    @add.bihone3838 2 года назад +1

    Don’t play with Ethiopia Be carful.

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 2 года назад

    የእኛ ሀገር አንዳንድ የስፓርት ጋዜጠኞች ደላሎች ናቸው አትሌትንና አሰልጣኝን ተጨዋችንና አሰልጣኝን እንዲሁም የሴት እግር ኳስ ተጫዋቾቻችንን ለግብረ ስጋ ግንኙነት በመጠየቅ ችሎታም ባይኖራቸው እሺ ከተባሉ በሚዲያ ማወደስ ሽሎትስ እያላቸው እምቢ ካሉ የተጫዋቾችን ስም በጭራሽ በሚዲያ ባለማንሳት የሞራል ውድቀት እንዲደርስ ማድረግ መደበኛ ስራቸው ነው

  • @nigussierc8377
    @nigussierc8377 2 года назад

    I like ሁለት ወር 😀😀😀

  • @aberaaschenaki1071
    @aberaaschenaki1071 2 года назад +1

    Koshashoch nachihu.,..lik ende ahiyawa new yehonachihut statisbut retib sar agengahu betam afachihun kefetachihu!!!!

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 года назад +1

    እ,,እ,,,የሚለዉ ያስጠላል አጉል ልምድ ነዉ:: ደረጃዉን አወረደበት:;;

  • @adugnagebereyes2332
    @adugnagebereyes2332 2 года назад +1

    ማነው ያሳሰራችሁ።ግለሰብ የተባለውን ግልፅ አድርጉት አትፍሩ ምክንያቱም ይታወቅ።

  • @mitikuassefa5954
    @mitikuassefa5954 2 года назад

    Balageroch Fara mechem Fara new Hodamoch mehonachun Terugnena be masreja lengerachu Wey Addis abeba endih ye Fara mechawecha Honen🙏🙏

  • @add.bihone3838
    @add.bihone3838 2 года назад +4

    እናንተ መጀመርያ ህግና የሙያ ስነ ምግባር አክብራችሁ ስሩ ዝም ብላችሁ አፋችሁን ከፍታችሁ ሰውን ከዘረጠጣችሁ ቦሀላ ታሰርን ብለሽ ደግሞ ፕሮግራም ትሰራላችሁ:: ወረኛ ሁላ አሁንም በገንዘብ ተገስታችሁ ሳይሆን በስነ ምግባር ስሩ

  • @zablontube9814
    @zablontube9814 2 года назад

    ግልፅ ያልሆነ ጉዳይ አለ ፣ ቢቻል ትክክለኛ በሆነ መረጃ እና ማስረጃ ያንን ማብራራት ያስፈልጋል
    "
    የተከሰሳችሁት በስም ማጥፋት ነው ፣ ህጉን በተከተለ መንገድ መጠየቃቹ ተገቢ ነው ፣ ከዚያ ውጪ ስልጣን ላይ የተቀመጡ ሰዎች ብልግና ግን በፍፁም ተቀባይነት የለውም ።

  • @enquanhonebirara5496
    @enquanhonebirara5496 2 года назад +1

    ወይኔ እናንተን እስር ቤት ስትገቡ የ ሻማ ብሎ ጥርሳችሁን ማውለቅ ነበር

  • @971solomon
    @971solomon 2 года назад +2

    ላትታሰሩ ነው እንዴ ያባታችሁን ስም ቀይሩ ወደ አሸብር

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 года назад +5

    ግረማቸው የአሸብር ጡረተኝነት እራስክን አግል በፊት በጣም ነበር ምወድክ የአሸብር ተባባሪ መሆንክ ስሰማ ደበረከኝ

  • @fekadutola7773
    @fekadutola7773 2 года назад +1

    ምላሳቹን ነበር በስቶ ማሰር

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 года назад +1

    አያስችልም አ ለዛ ነው እኮ በዚህ ጊዜ ሁሉም ነገር የህሊና ቢሶች ነው

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 2 года назад +2

    Down Ashbir Olympic president

  • @thenation8839
    @thenation8839 2 года назад +1

    የመከላከያ ልብስ የለበሳችሁት 😂😂😂

  • @ethio4012
    @ethio4012 2 года назад +2

    ተረኝነት ይውደም

  • @enquanhonebirara5496
    @enquanhonebirara5496 2 года назад +2

    እውነት እውነት እላችሁለው መታሰራችሁ አስደስቶኛል እንደውም መፈታታችሁ አስከፍቶኛል!!! በቃ በ ቀላሉ አሽብርን ተከላክላችሁ ደራርቱን እና ገዛኸኝን ስታንጓጥጡ ማንነታችሁን ተረድተናል ደሞ ዶር አብይን ምትጠሩት ለማምታት እንደሆነ ይገባናል ስማችሁን ቄስ ይጥራው እድምያችሁ ይጠር ውርደታችሁን እመኛለው ደሞ አይቀርም ። ሆድ አደሮች ፣ ከርሳሞች ገደል ግቡ!!!

  • @naseradem1388
    @naseradem1388 2 года назад +1

    የለበሳቹት ልብስ ምን ለማለት ነው?

  • @saristubesaris6177
    @saristubesaris6177 2 года назад

    Hey this is the part of change y’all been asking for so deal with it 😁👍

  • @hbhd3236
    @hbhd3236 2 года назад

    አሼ ግርምሽ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታችሁ የስፖርቱ ነጭነጯን

  • @reshidnuri5551
    @reshidnuri5551 2 года назад

    እንዴት ነው አይቶ እንደ ላየ የምትሆንበት ህሊናስ ይኖራችኋል ወይ?ሁልጊዜ ለህሊና መኖር ይሻላል።

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 2 года назад

    Bravo ethiopiawi malet lamenebet ena le ewnet yimotal bertu kifuwoch tekefayoch gn yiwaredalu bertu enante wudoche nachuh

  • @nazhaile8677
    @nazhaile8677 2 года назад +1

    I think given your access to media both of you have used the opportunity to highlight the gap between law enforcement and citizens' right to due process. I am not saying why the police did not try to get an arrest warrant or permission for temporary detention from a judge or the court system. Because this is a very lofty idea, but the courts and the police force were established to make sure law and order are properly enforced. In that sense, I am very astonished when you are trying to defend the government, but you were criticizing few individuals who may have abused their power or who don’t understand how policing works. (I don’t want to sound naïve here because historically governments use the police force as a tool to silence dissent through arbitrary detention or trumped-up charges) but the police force is a government institution and the government should take full responsibility when one of its law enforcement agencies mishandle cases, overreach for power that is not theirs or abuse it on the behest of other “corrupt interests”. I understand you may not have the clout or the prerogative to put this on the government. But if you are expecting a change on behalf of those that you claimed may not have the exposure or friends in high places, you should demand your government to hold its agencies accountable. Again this may sound out of touch on my part but we all should agree government institutions are not private clubs that should be allowed to work for an interest group rather they should be there to serve and protect the mass, as a matter of basic government function.

  • @dawitkelemework4516
    @dawitkelemework4516 2 года назад

    እጅግ እንወዳችሁ ነበር ከሙያ ስነምግባር ውጭ ስትሆኑ ግን አስጠላችሁን ለዛም ለሆዳሙ አሸብር ስታሽቃብጡ ደግሞ ሙያውም ላልሆነ ሰው አርዓያ አንድም ቀን ዋሽቶ አያቅም እናተ ግን አስቡበት ወደሙያቹህ ተመለሱ

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 2 года назад

    Betam new yewedekuachuh honachihual bertu yih jimirachihu ye sport betun chgroch benante yistekakelal

  • @user-zu6re8uw1y
    @user-zu6re8uw1y 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 የአሹ ሙሉ ሱፍ

    • @henokaddisu5360
      @henokaddisu5360 2 года назад +1

      ሙሉ ሱፍ አይደለም አሹ ሙሉ የስፖርት ቱታ ነው

  • @lovepeace8090
    @lovepeace8090 2 года назад

    Betam yegrmal...

  • @ethiopialove7733
    @ethiopialove7733 2 года назад

    Juntawe eko yaparelam amararen lekamaber yadargu nachawe...era fatare hulum enda chelotawe besatafe malcam nawe....

  • @tarekegnmelese4704
    @tarekegnmelese4704 6 месяцев назад

    መንግሥት የህዝቡን ደህንነት መጠበቅ ግዴታው ነው::ዐቢይ አህመድ ኃላፊነቱን መወጣት አልቻለም:: የሰው ህይወት መቀለጃና መለማመጃ አይደለም::

  • @sofikedisoni8524
    @sofikedisoni8524 2 года назад +1

    Enante ye Ahebre ashekeroch nachihu

  • @yafhagere466
    @yafhagere466 2 года назад

    yessssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss fetari yemesgen selayhuachehu ene girmeye lik endene abune petros ewnet ewnetuan bemenager lemetaget mebkat berasu tilk waga alew temesgen temesgen seltemelesachu dess belognal

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +1

    አሑንም ካላረፍቹ ተዘቅዝቃቹ ነው እምትገረፍት እስቲ አሑን እሔ ግም አፍቹሕን ክፈቱ ዋጋቹ ነው የሚሰጣቹ

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 2 года назад

    Ye federal police ena biherawi mereja dehininet gudayun atarto beteley civil lebsew yale firdbet tizaz yazu milash enishalen

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 2 года назад +3

    ምን ታወሳስባላችሁ ወሬውን ጋዜጠኛ አርአያ ነው ያሳሰራችሁ ጡረተኛ ሁላ

  • @feyidumohammed3488
    @feyidumohammed3488 2 года назад +1

    በ እናንተ የተነሳ nahu tv ወደድኩት አቶ ቴድሮስ አከብሪያቸዋለሁ

  • @betigelu.dagnew2952
    @betigelu.dagnew2952 2 года назад

    አይ አሹ የአንድ ቀን የእስር ቤት አዳር መሆኑ የቆጨሽ ይመስላል ለማውራት አወሳወስሽ የካምቦሎጆ ወግ ላይ ያለሽ ነው ሚመስለው

  • @harrarm71
    @harrarm71 2 года назад +1

    You talk too much. Admit your mistakes

  • @thenation8839
    @thenation8839 2 года назад

    No no enante professional aydelachehum ye Ethiopian keber aweredachuhal shame on You 🙄🙄🙄

  • @shemsedinassen7121
    @shemsedinassen7121 2 года назад

    enkon beselam metachu browech

  • @zekariasbezu5568
    @zekariasbezu5568 2 года назад +6

    ጋጠወጦች ናችሁ እየለያችሁ የግለሠብን ስም እየጠራችሁ ትሳደባላችሁ መቼም የመቶአለቃን ስድብ የቡና ደጋፊ አይረሳላችሁም

  • @Newton514
    @Newton514 2 года назад

    Enante dedeboch ka arya ga kemetetalu ke batesebochachu ga betetalu yeshalachewal esu ye hager habte new

  • @leba22
    @leba22 2 года назад

    Lemen atagaletum man new yasaserachehu teenageru ahunem dedeboch kalu metereg new

  • @sabasolomon8506
    @sabasolomon8506 2 года назад

    Almrewww yet hedo yehone ? .

  • @shemsedinassen7121
    @shemsedinassen7121 2 года назад

    eneman nachew enttaseru yaderegut mn adereachu nante sport is love naante fkr nachu federation mnmn zget nachew

  • @abeyarega8462
    @abeyarega8462 2 года назад +4

    በመጀመሪያ ሚዛናዊ ዘገባ ስሩ። ወሬ ብቻ አታርጉት ኮሜንት ተቀበሉ።

  • @bereketpolisu8945
    @bereketpolisu8945 2 года назад

    Girmachew kedada ......meselen yemiyakl sew ale? kehadi neh

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 года назад

    GAZETGNA ESHETU:-PEROGERAMACHU SER NEQEL PEROGRAM NEW YEMTASTELALFUT KELAY ESKETACH YALUTN YMINEKAKA SLEHONE LZIH AIYNET CHGR YEMIFETR NEW SNMELEKETEW PROGRAMACHU YZIH AGER SPORT YEWEDEQEWN BETESTEKAKEL MENGED ENDIYADGNA ENDILWTE YMIYADERG PROGRAM NEW BERTU EYALACHU DEGFOCHW

  • @hunbachewmersha398
    @hunbachewmersha398 2 года назад

    Ayi Ethiopia????

  • @fetyamohammed6913
    @fetyamohammed6913 2 года назад

    Lebba Hulu enaneten below gazetegna assafari kehadi gize yagaletachuhal

  • @tesfamichaelg.mariam9024
    @tesfamichaelg.mariam9024 2 года назад +2

    እና የዶክተር አሸብር ተከፋዮች አደለንም ነው ምትሉት

  • @user-bx5tx9ug1k
    @user-bx5tx9ug1k 2 года назад

    ወያኔ ያላገማዉ 👈ቦታ የለም ፍርድ.👈 ቤት. ፓሊሰ.👈 ማረሚያ ቤት 👈ከተማ ልማት👈 ቀበሌ 👈 ማንም ባለ ሰልጣን የፈለገው. የሚያደርግ እሰከንድርም. ይሄ ነው የተደረገው ፍትህ ፍትህ. 👈👈ይሄ ግፍ ሊቆም ይገባል. ;;;;👈👈👈

  • @enquanhonebirara5496
    @enquanhonebirara5496 2 года назад +1

    ግርማቸው አንተ አሁን ለመንግስት ተቆርቁረክ ነው???? ሌባ!!!

  • @genitube1438
    @genitube1438 2 года назад +1

    ኦሮሙማዎች በሌብነት አገር አይመራም አማራም አንገት አይደፋም እናንተ እሥክትጠፉ ትግልና እውነት ይቀጥላል

    • @daniboss1191
      @daniboss1191 2 года назад

      ወያኔንም ጨምርበት bru

  • @danieldesta4139
    @danieldesta4139 2 года назад

    Men argachiw taserachiw

  • @leba22
    @leba22 2 года назад

    Atenbokeboku tenageru

  • @kenoregassa9686
    @kenoregassa9686 2 года назад

    Leba hula inantem bilo tentang

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 Год назад

    Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn free zemene kasse and others stop 🛑 stat sponsors Amhara genocide in Ethiopia oromiy region abiy Ahemed is killer 👹👹👹

  • @getachewteklehaimanot9568
    @getachewteklehaimanot9568 2 года назад +1

    እናንተ አሁንም በጣም እደፈራችሁ ታስታውቃላችሁ ለምን የከሳችሁን ሰው ሰም አልጠቀሳችሁም

  • @emiratesarsenal8464
    @emiratesarsenal8464 2 года назад +1

    አጭበርባሪ ናቹ እዉነተኛ ሰዎች ብትሆኑ face book comment አታጠፉም ነበር ለምን ዘጋቹ የአሸብር አሽከሮች ናቹ ሆዶሞች

  • @funman3113
    @funman3113 2 года назад +1

    መንግስት ይደክላችሁ አከካሞች

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 2 года назад +1

    አወቅናቹ የአሸብር ደጋፊች

  • @adugnagebre5851
    @adugnagebre5851 2 года назад

    Leboch degmo enante sew nachu
    Wishoch

  • @sofikedisoni8524
    @sofikedisoni8524 2 года назад

    Leboch

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 2 года назад

    የሌባ አይነደረቅ ጡረተኛ ሁላ እንዴ አንደኛ ባንዳ ወንበዴ ተጠርንፈህ ነበር ሙታሰር ያለብህ ላም

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 года назад

    አሸናፊ ዘለሌ የአወል ቲፎዞ ነው

  • @971solomon
    @971solomon 2 года назад

    ሌቦቹ በገንዘብ የተገዛችሁ

  • @genitube1438
    @genitube1438 2 года назад

    ምን ህግ አለ ምድረ ሌባ ተሠማርቶ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 2 года назад

    ሆዳሞች ናችሁ ለሞያችሁ ተገዥ ሁኑ

  • @lilly5813
    @lilly5813 2 года назад

    junta hula

  • @habtamugirma4377
    @habtamugirma4377 2 года назад

    አሸብርን ከደገፍችሁ ይበላችሁ

  • @ethiconicmedia
    @ethiconicmedia 2 года назад +1

    መቼም በምንም ሁኔታ ለእናንተ ዋሰ ሊሆን ዝግጁ ነኝ በእዉነት፡፡

  • @yeab5kilo
    @yeab5kilo 2 года назад

    የአሸብር ብችሎች